Тёмный

በዘመናዊ አኗኗር ያልተገታው ጉርብትና በጀሞ  

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 30 тыс.
50% 1

በዘመናዊ አኗኗር ያልተገታው ጉርብትና በጀሞ #ፋና_ቀለማት

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@jerusalemsousa4263
@jerusalemsousa4263 3 года назад
እንዴት ደስ የምትሉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች !! ጎረቤቶች። እንደዚህ ነው አብሮ መኖር! ይህንን ነው መላው የእምዬ ኢትዮጵያውያ ሕዝብ የሚያውቀው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@afeworkw1291
@afeworkw1291 3 года назад
እጅግ በጣም ታምራላችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር እንዲሆን ተመኝተናል
@ESU05
@ESU05 3 года назад
የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ!!!!!!!!!!!!
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 3 года назад
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO YOU OUR BEAUTIFUL ETHIOPIAN FAMILIES 🙏 AMEN TO GOD TO SEE THIS FAMILIES MOMENT 🙏
@endrisabera5093
@endrisabera5093 3 года назад
ማሻአላህ ደስ ትላላቺሁ ጉረቢት ጡሩ መሁን ቡዙ ጥቅም አለው
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 3 года назад
እጅግ በጣም ታምራላችሁ የተከፋፈልን ለሚመስላቸው ጠላቶቻችን ማሳያ ናችሁ አይለያችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@Leo_ki
@Leo_ki Год назад
በጣም ጥሩን አብሶም ልውጥ ሰው እና ከሊላ ውንጀሎቸም ይዳናል በርቱ
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ጉሩበትና
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 года назад
አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር እንዲሆን ተመኝተናል 🙏🏼
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 3 года назад
ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ
@hailurobele6938
@hailurobele6938 3 года назад
Very nice community! I was born and raised in akaki jimma road. I now live in United States.
@nebiyatzd6471
@nebiyatzd6471 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ በፍቅር ይጠብቃችሁ
@φγπφ
@φγπφ 3 года назад
ፍቅርዬ ወዬ ወዬ...... Love you guys all....
@hamh3998
@hamh3998 3 года назад
መልካም አዲስ አመት
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 3 года назад
ደስ ሲሉ ትንሽቱ ኢትዮጵያ ይታያል ሰላም ለኢትዮጵያ 😍😍
@zemedebekulu9115
@zemedebekulu9115 3 года назад
happy etiopi new year for all my family
@hamh3998
@hamh3998 3 года назад
በማማ ሙት እንኩዋንም ሀገር አልሆንኩ በደስታ እና በሀዘን ድርቅ ብዬ እምሞት ይመስለኛል አለች ውሽማዬ
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 3 года назад
Kkkkkk
@waltagerezghier2017
@waltagerezghier2017 3 года назад
ድል ለሰራዊት ነው ያልሽው ማንን ገድሎ ማን ይኖራል። ኣገራችን ሰላም ያድርግልን ብትይ ይሻልሽ ነበር።
@shegaentertainment6561
@shegaentertainment6561 3 года назад
ራሄል ጌቱ እቴሜቴ አልበም /Rahel Getu etemete album release press conference (እቴሜቴ) "የልቤ ሞልቶልኛል". ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LJ57moyjNXE.html
@njadnjad3902
@njadnjad3902 3 года назад
ኢትዮጽያውስጦ ኮሮና በዛእየተባለ ምነው ታዲዬሚዲያዎች ከናተይጀምራሎ ማስተማሩ እና አንዘናጋ ለማለት ያህልነው መልካም አዲሣመት ኢትዮጽያ ሀገሬ🌻🌻🌻🌻🌻🐓🐏
@adad708
@adad708 3 года назад
አሚን
Далее
ቤተሰብ ጥየቃ በመስቀል በዓል
25:02
Просмотров 1,1 тыс.