Тёмный

"በዘንዶው መንግስት..... ... ሰንደቅ አላማ የሌለው ባርያ እንዲሆን ተረግሟል" የእንግዳ ቆይታ ከዶክተር መስከረም ለቺሳ ጋር  

ET ART MEDIA
Подписаться 377 тыс.
Просмотров 108 тыс.
50% 1

@Minyahil_benti
#ምንያህል_በንቲ
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 405   
@etartmedia
@etartmedia 2 года назад
ውድ ቤተሰቦቻችን ፈቅዳችሁ እና ወዳችሁ የሚዲያችን ቤተሰብ ስለሆናችሁ። እጅግ እናመሠግናለን ። ወደ ሳታላይት የምናደርገውን ጥረት ከጎናችን ሆናችሁ እንድትደግፉን በክብር እንጠይቃለን። በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ Et art film production 1000411367839 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለበለጠ መረጃ 0912656342 0939048556 ያግዙን ያበርቱን
@Beki6D
@Beki6D 2 года назад
እናመሰግናለን ምርጣን መስኪን ስላቀረባችሁልን
@mesi685
@mesi685 2 года назад
በርቱ 🥰🙏
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 2 года назад
Dr መስከረም አግዚአብሔር ይስጥልን 👍👍👍 ሰው በሌለበት ሰው ስልሆሽ
@REBUNI194
@REBUNI194 2 года назад
እናመሰግንሻለን መምህርት ጨምሮ እውቀት እና ጥበብ ይስጥሽ አሜን ።
@moniendalew5175
@moniendalew5175 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ መስኪን በዚህ ጊዜ የሰጠን ስጦታችን ነች
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 года назад
ዶ/ር እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ። በድጋሚ እግዚአብሔር ጥበብን ያድልሽ።
@wefyetube3929
@wefyetube3929 2 года назад
"ለውጥ የሚጀምረው ከራስ ነው!"…እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር።
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 года назад
ያለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 2 года назад
ድንግል ማርያም 🙏🏼ትጠብቅሽ የኔ ዉድ ተባረኪ ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብም
@አንዲትኢትዮጵያ
@አንዲትኢትዮጵያ 2 года назад
እጅግ እናመሠግናለን🙏❤ ፈጣሪ እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን!!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን!! ፈጣሪ እናንተን ስለሠጠን ከመጥፋት የዳንን ብዙዎች ነን......Dr . Long live.....
@sarah14252
@sarah14252 2 года назад
ድንቅ ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@nikodimossamuel5744
@nikodimossamuel5744 2 года назад
ሰላንቺም ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን ፍጻሜሽን ያሳምረው
@helenaraya672
@helenaraya672 Год назад
የተዋህዶ እንቁ እግዚኣብሄር በሞገስ ያኑርሽ ኣንደበተ ርቱእ ቃላቶችሽ ልክ እንደማር ይጣፍጣሉ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ
@wondimudegefe2505
@wondimudegefe2505 2 года назад
በውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@ebrahit55
@ebrahit55 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ደኩተር 🙏እናመሰግናለን ክበሬልን 🥰🥰🥰
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የተዋህዶ እንቁ በርቱልን
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
ይህች ታላቅ ሴት የተዋሕዶ ኩራታችን ናት እመብርሃን ትጠብቅልን 🥰 🙏 🌻 🌼
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@እይታ-ጰ5ጘ
@እይታ-ጰ5ጘ 2 года назад
አሜንንን
@ebrahit55
@ebrahit55 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏
@Melaku-li3te
@Melaku-li3te 8 месяцев назад
Àmèñ
@ganetkal7418
@ganetkal7418 2 года назад
እህታችን ኑርልን
@damtegidyelew1800
@damtegidyelew1800 2 года назад
መልካም፣ትምህርት፣ነው።እግዚአብሔር፣ይመስገን፣እስከ፣መጨረሻው፣አዳምጫለሁ። እባካችሁ፣ደግማችሁ፣በሌላ፣አርዕስት፣ መልዕክቱን፣አሰሙኝ። እግዚአብሔር፣ይባርካችሁ።
@brhanutemesghen7126
@brhanutemesghen7126 2 года назад
ዶክተር እባክዎት የሆነ ቻናል ከፍተው ብናገኝወት🙏🙏🙏🙏 ይሄን ጎርፍ የሆነ ህዝብ መገደብ ሚያስችል አቅም አለዎት !!!!! እባክዎ🙏🙏
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 года назад
ru-vid.com/show-UCU0HSw0Vh1EhM1_XMR0sj8A ሰዎች እያስተዋልን እንጂ ይሄው የራስዋ ቻናል ለከፈተች ኮ ቆይታለች። ለምን ሊንኩን ነክታቹ ኣትገቡም ለምንድር ነው እንዴ የተለጠፈው
@almazmekonnen5528
@almazmekonnen5528 2 года назад
ትክክል
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍ የኔም ጥያቄ ነው ቀን እና ለሊት ብሰማት የማትሰለቸኝ ፡፡ እድሜና ጤና ይስጥልን።
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 года назад
እስማማለው እውነት ነው
@utopia-sy1ih
@utopia-sy1ih Год назад
ዩቶጵያ የሚል ቻናል አላት 🖐
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አገልግሎታችሁን ይባርክልን ዶክተር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ እዉነት እግዚአብሔር ሰው አለው የኢትዮጵያ አምላክ ሰላም ፍቅር መተሳሰብን ያድለን! አንድነታችን ይመልስልን!!!
@ganetkal7418
@ganetkal7418 2 года назад
ኑርልን ወንድማችን
@tilahunrete9658
@tilahunrete9658 2 года назад
🙏ምንቴ በፊትም በሀይማኖቴ እኮራቸሁ አሁን ደግሞ እንደ ዶ/ር መስኪ ያለ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለ አስተማሪ ና አኩሪ መምህርት ስመለከት ኩራቴ ቅጥ የለውም እግዚአብሔር አምለክ ስራችሁንና ዘመናችሁን ይባርክ ዘንድ የሁል ጊዜ ጸሎቴ ነው🙏💚💛❤️
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 года назад
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kelemeworkadmassu1961
@kelemeworkadmassu1961 2 года назад
ዶክተር መስከረም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigitube9484
@tigitube9484 2 года назад
ስንወድሽኮ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@adanek8564
@adanek8564 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲን ዮርዳኖስም (ዝክረ ቅዱሳንን) አቅርቡልን፡፡
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 Год назад
Dr meskrm you have many qualities Few them among many ,you are humble, wise ,consistent, knowledgeable we need more Individuals like you sis.
@hewanderbew800
@hewanderbew800 2 года назад
እዉነትም የመስከረም የኢትዮጵያ አበባ🙏🏻🌼🌸🌼🇪🇹🌼
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
እኽታችን ዶክተር መስከረመ ለቺሳ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልሽ የእኛ እቁ በርቺልን
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 2 года назад
ክሱ ወደ እግዚአብሔር ነው እውነትም ዘላለም የተጨቁነናል ትርክት እችን መልካም ሃገር ያለማመስገን ይጥላቻ ትርክት እሱ እስክባንዴራዋ ክፍፍፍፍ ብላ ትኖራለች እናመስግናለን ዶ/ር አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ እውቀትሽን ያስፋልሽ ::
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
ዶክተር በጣም አከብርሻለሁኝ በእውነት ድንቅ እና ትንታግ ሴት👏ምኔ እናመሰግናለን ዶክተርን ስላቀረብክልን👏
@temesgenyalew7497
@temesgenyalew7497 2 года назад
a very nice discussion ,thank you
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 2 года назад
ውይ መምህር ስወድሽ እኮ
@እሙገላ
@እሙገላ 2 года назад
ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ዶር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@fentayabuhay1527
@fentayabuhay1527 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማቸው
@ወሎየዋ-መ7ቘ
@ወሎየዋ-መ7ቘ 2 года назад
ውይ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልህዎትን ያሰማልን በርቱ 👏
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 года назад
ዶ/ ር መስከረም ጠርተሽ የማትጠግቢያት ሀገራችን እና ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንሽ 🙏❤🥀እንዳቺ ያሉ ጽኑ ሀይማኖታቸውን አክባሪውችና ወገናቸውን በእውቀት አናጾችን ያብዛልን🙏💐🥀🌻በርችልን ...... እናከብርሻለን እኖድሻለጠን🙏❤❤❤❤
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 2 года назад
አሰይ የኔእህት ተባረኪ አድሜ ዘመንሽ ይባረክ
@asegidbekele62
@asegidbekele62 2 года назад
ዶ/ር ጨምሮ እ/ር ይባርሽ።
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 2 года назад
የዞንዶው መንግስት ይሄው ተመልሶ መጣ።ዘንዶ ነው የነገሰው። ድል ለአማራ።
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 года назад
የህይወት ቃል ያሰማልን ብልህ አስተዋይ በእውቀት የተሞላሽ ቢሰሙሽ ቢሰሙሽ የማትጠገቢ
@yohannesterefe9855
@yohannesterefe9855 2 года назад
የኔ ምርጥ ኦርቶዶክስ
@semmuse9171
@semmuse9171 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🌷🌷እናመሰግናለን ዶክተር
@kukumekonnen720
@kukumekonnen720 2 года назад
እድሜ ይስጥልኝ
@hawadawed7125
@hawadawed7125 Год назад
እግዚአብሔር ያክቡርሺ
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yetm792
@yetm792 2 года назад
አንደበትሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላ ይባርክልሽ ንግግሮችሽ ልቤን ነው የሚገዛው
@genetbeyene
@genetbeyene 2 года назад
Thank you ET ART Media And also to DR.Mesker Lecchessa, from this video i got an answer to things which were my personal questions.
@susuberhane929
@susuberhane929 2 года назад
I am proud of you
@hewanabreha2850
@hewanabreha2850 2 года назад
Perfect woman we love you ! This is the truth of ethiopianism !!!
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 года назад
ኢቲ አርት ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን
@asegidbekele62
@asegidbekele62 2 года назад
ይባርክሸ
@abimengesha725
@abimengesha725 2 года назад
You are a gift for us God God bless you
@tigistbush5334
@tigistbush5334 2 года назад
ዶክተር አንቺ እራስሽ እኮ ፀሀይ ነሽውድድድነው የማደርግሽ
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 2 года назад
መቼም ይች ቤተክርስቲያን ና ይች ሀገር ይገርማሉ በሞት አፋፍ ላይ ና ቸዉ ስንል እንዲህ ትዉልድን በማንቃት በሰዎች ልብ ዉስጥ እዉቀትን በመዝራት እንደገና እንዲያንሰራ ሩ ያደርጋሉ ! ተመስገን
@ganetkal7418
@ganetkal7418 2 года назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴውስጤ
@robalfikadu2113
@robalfikadu2113 2 года назад
አቦ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ
@endashawabebe2868
@endashawabebe2868 2 года назад
አረ ደስ ትላለች 😂 ክበሪልኝ
@briktimasresha5386
@briktimasresha5386 2 года назад
Meskiye you are my idol!!! You are the perfect image of an orthodox Christian women! I pray that God give you more blessing more time on this earth so you keep inspiring us and make as better! I always learn from you there is not one interview or speech you gave that was not enlightening.
@leekatz3804
@leekatz3804 2 года назад
እህታችንእናክብረሻልን
@mulugetagetu8971
@mulugetagetu8971 2 года назад
DR you are nice one
@woinegetachew1356
@woinegetachew1356 2 года назад
ከቃልሽ ሌላ በጣም ታምሪያለሽ እግዚአብሔር እንዳንቺ ያለውን ምሁር ለአጠራችን ያብዛልን
@tsionmandefrotadesse1082
@tsionmandefrotadesse1082 2 года назад
Amen kalhiwat yasemalin
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 года назад
እንቁ መምህራችን
@alemmama3836
@alemmama3836 2 года назад
ሁለት ፈርጦች ስዉድሽ
@awraristeka3350
@awraristeka3350 2 года назад
ፈልጌ አጣሁት የት ነው ማገኘው!!!
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 года назад
ኣራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተምያ ቤት ኣጠገብ ያለው ገላን ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ
@አመበአመበ
@አመበአመበ 2 года назад
🙏🙏❣️❣️❣️👌👌👌
@milkygizaw1175
@milkygizaw1175 2 года назад
Legend
@moguesmengaw7817
@moguesmengaw7817 2 года назад
አጃይብ, ባየመቸኝም ተኝቸ አድራለሁ ,ከጥያቄው ? =መልሡ ,አጣጥመው የማይጠገብ ሽጋ ,ሠዋ ሠው አስተምሕሮ ቅኔ ዘራፊወች ,ድንቅ ዜጎች ጰ💔
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 года назад
በምን ቋንቋ ምን እንደምልሽ አላውቅም እውቀት ከሀይማኖት ከምግባር ከብሩህ ተስፋ ጋር ሲዋሀድ እንዲ ነው በትክክል ውስጣችን በህይወት በሀይማኖት ቃሉንም በውስጣችን ካለ የት ያጠፉታል ብዙ ይመኛሉ ግን ብዙ ቢያደክሙንም ምንም አያደርጉንም ሁሌም ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ያሸንፋል
@folefollow9751
@folefollow9751 2 года назад
ለዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ። ኢትዮጵያውያን ትልቅ አውቀት ከነበረን ይህንን ሁሉ ዘመን በድህነት ለምን ኖርን? እስከሚገባኝ እውቀትም ሆነ የኪነ ህንጻ ጥበብ ከትውልድ ትውልድ ይሸጋገራል ስለዚህ ለምን ሳይቀጥል ቆመ?
@hilenadanielle5286
@hilenadanielle5286 2 года назад
Abatochachn besome beselote weladet amelak yezewu hige.Egizabeharen akeberewu ena asekeberwu neber yemenorute somi selotacwu zare eganm yezeonale ahun ahizabe beza menafekoch edezawu ega yergemane teweled nene hasiyatachn ejege yekefa new edewume yaletefanewu mewetate megebatachn menorachn enda mehiretu new chru medahinalem erehirahewu ayalekeme ena keberu yesrfa
@bizuayehuwakene3733
@bizuayehuwakene3733 2 года назад
መልሱን መልሳዋለች መልሰህ ስማው
@folefollow9751
@folefollow9751 Год назад
@@bizuayehuwakene3733 መልሱ ሁሌም ምዕራብያውያን እውቀታችንን ዘረፉን የሚል የሰነፎቹን መልስ ከሆነ የሚቀበል ይቀበላት እንጂ አሳማኝ መልስ አይደለም
@folefollow9751
@folefollow9751 Год назад
@@hilenadanielle5286 ስለጾም ጸሎት ያወራ የለም ለምን በግልጽ መልሱን አይነግሩንም
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 2 года назад
ኦርቶዶክስሀይማኖትእራሳፊደልናትአካልናትድህነትንየምናገኝባትበአለፈውበጭንቁሰአትኮረናግዜፍሎሪዳአሜሪካንኦርቶዶክስእጣናንጽናጽናንይዛጎዳናዎቹንዞራያጠነችሀይማኖትእግዛብሄርይርዳን
@amarekassahun2695
@amarekassahun2695 2 года назад
How about online ,like Amazon.
@ኤፍሬምታመነ
@ኤፍሬምታመነ 2 года назад
💚💚💛💛❤❤
@enyewshumet566
@enyewshumet566 2 года назад
እውነትም መስከረም፣ መስከረም ፊት! አይ ትህትና ብስለት በቃ ሁሉ ነገሯ ድንቅ ልጅ
@meazaayele4491
@meazaayele4491 2 года назад
🙏🙏🙏
@Abrar5280
@Abrar5280 2 года назад
የምወድሽ እህቴ ሁሌም ከልቤ አዳምጥሻለሁ።በእስልምና ጉዳይ በኢህዴግ ጊዜ የመጣው ችግር ተጨቁነናል ሳይሆን "መንግስት ሌላ የእስልምና ሴክት ስፖንሰር አረጎ ይሄን ተቀበሉ"ስላለ "እጅህን ከሀይማኖታችን አንሳና ተቋማችን በአዋጅ ይቋቋም ነው"ሁለተኛው ደግሞ ከንጉሡ ዘመን ጀምሮ የሚጠየቅ ነገር የነበረ ነው።50 አመት ፈጅቷል።የኦርቶዶክስን አስቢው።በአዋጅ ብቻ ሳይሆን ሲሶ መንግስት ተበረች። ኦርቶዶክስም "ባለፉት 50 አመታት ተጨቁነናል"እንደምትሉ እናውቃለን።ካወራሽ ላይቀር ወይ ስለራስሽ እምነት አውሪ ወይም ስለሌላው ካወራሽ ትንሽ አጥንተሽ ብታወሪ ጥሩ ነው።በተረፈ የማደንቅሽ ሴት ነሽና እንደሀገር የሚያቆመን እንዲሆን ሌላውንም የኔ ብለሽ በታጠኝ ትጠቅሚናለሽ።biased እንዳትሆኚ እሰጋለሁ፠
@እምቡጥመልቲሚዲያEmbootMult
ክበሪልን የሆነ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ አንድ ደራሲ ጓደኛ አለኝ ከሱጋ ስናዎራ አዳም የተፈጠረባት የፀሐይ ብርሐን የወጣባት ኢትዬጵያ ናት ይለኛ እፀ በለሷም ኢትዬጵያ ውስጥ ናት የሚል ሀሳብ አለው አንዱ ለምሳሌ ብሎ ኢትዬጵያ ውጥ ፀሐይ ስትዎጣ መሬትን አቃጠለቻት ለዛም ብሎ ኦዞንን ሰራ እሱም ቦታ እሳተ ጎሞራ ሆኖ ቀረ አፋር ውስጥ ብዙ ማሳመኛ የሆኑ ነገሮችም አሉት እሲቲ ጥያቄ አቅርብልኝ ለእንግዳህ
@dawitdafa6486
@dawitdafa6486 2 года назад
ንግስተ ሳባ ን ኦርቶዶክስ አድርጎ ማቅረብ መሞከር ልክ ነው ?ከጥንቆላ ጋራስ ይህን የሚያክል ትግል ተደርጏል ወይ ?
@getachewsisay709
@getachewsisay709 2 года назад
27 አመት የኢኮኖሚ ልዮነት አለ።🍏🍋🍎🍏🍋🍎🍏🍋🍎አንቺ ፎቅ አለሽ ሌላውስ።🍏🍋🍎
@hanam3589
@hanam3589 2 года назад
I have found Ethiopian orthodox tewhahdo church is very Conservative and strict religion and is very difficult to keep up for some of us it has very tough rules and regulations so it’s not for everyone.
@mikiyasg8305
@mikiyasg8305 2 года назад
Dear Hana yes u are right it's conservative and strict religion because its the way how God command us to live. We humans should have to change our lives to the will of God not the word of God should change for our worldly comfort
@samueltewahdo2721
@samueltewahdo2721 2 года назад
ውስጣችን ተጽፏል ወይ perfectly said
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 2 года назад
Well the “Asahimesih” is ruling Ethiopia right now
@tameralechsinaga268
@tameralechsinaga268 2 года назад
Mesik 1000000 amet nurlen😍
@rahelteffra4342
@rahelteffra4342 2 года назад
ዶክተር መስከረም በእውቀት የበለፀገች የምትነበብ መፅሐፍ ባለማህተብ የኦርቶዶክስ እንቁ
@kalasnake4920
@kalasnake4920 2 года назад
Kiflehager yalenewus metshafun endet maggnet enchilalen
@emaye9786
@emaye9786 2 года назад
If u are talking about Ethiopia why use a Greek word?
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዘቶ ይሰጥሸ የእኔ ውድ እህት በጣም ነው የምወድሸ የማከብርሸ😍
@genetbeyene
@genetbeyene 2 года назад
Thank you ET ART Media And also to DR.Mesker Lecchessa, from this video i got an answer to things which were my personal questions.
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 года назад
🥀እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ🥀 🥀 በሰላም አደረሳችሁ🥀 በጣም የምወዳት ሴት ስለመጣሺ tnx
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 2 года назад
ስወዳት እኮ ዶክተር የኔ ጀግና በድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልኝ የኔ መልካም ሴት ከጎንደር ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ምስክሬ ነው
@golgota2123
@golgota2123 2 года назад
በጣም ዩትብ ላይ የሶን ፎቶ ካየው ስፍ ብየ ነው እምክፍተው አንደበቶ ማር
@አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር
እውነትሽነው የኛ ህዝብ የበታችነት ስሜት ያጠቃዋል እኔ እኮን አላሀምዱሊላህ የበታችነት የሚባል በሽታ አያቀኝም ምክንያቱም ሁሉንም ስለማነብ ችግራችን የትጋርነው ብዬ አውቄ ስለፈታሁት የኛ እሱታዞች ለዚህ በሽታ መፍቻ ከእስልምና ብቻ ሳይሆን የሌላውን እምነትና መጱሀፍቶችን ቢያነቡ ይፈታል ባይነኝ ኦሮቶዶክስ የኛ በመሆናቹሁ እኮራባቹኃለሁ ስበዛ ረቂቅ ናቹሁ የኢትዬ ኦሮቶዶክሶች ሙቼነው የምወዳቹሁ
@ethiopia1st209
@ethiopia1st209 5 месяцев назад
"" ቅን ልባም ሰው ይበርቱ "" ❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад
🌷እንኳን አደረሳችሁ🌷 🌷ለብርሀነ መሰቀልሉ🌷 🌷በሰላም አደረሳችሁ🌷
@eskayem4869
@eskayem4869 2 года назад
ሙሉውን ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት እናመሰግናለው ዶ/ር መስከረም አቅራቢሆቹንም እናመሰግናለን::
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 2 года назад
ታውቂያለሽ ግን…? ኢትዮጵያ ትፈልግሻለች!...ተዋህዶ ትጠራሻለች..! ልጆቿ አንደበትሽን አይጠግቡም፡፡ ቃልሽን አይሰለቹም፡፡ ምክንያቱም አንቺ ትለያለሽ፡፡ እኛ ከአንቺ ብዙ እየተማርን፣ የተሰወረውን ምስጢር እያወቅን፣ ማንነታችንን እየተረዳንና የአንቀላፋን እየነቃን ነውና እባክሽ መስከረም ሁሌ ተናገሪ? ድምፅሽ ያባንናል፣ ንግግርሽ እንኳን የቆመን የሞተን ይቀሰቅሳል፡፡ ዕውቀትሽ ታሪክን ከተቀበረበት ፈንቅሎ ፈልፍሎ ያወጣል፡፡ አሁንም ደግሜ እልሻለሁ እባክሽ ሁሌ ተናገሪ እንጂ፣ ዝም አትበይ…?
@munaworku4455
@munaworku4455 2 года назад
ምንያህል:ባንቲ:ክበርልን:እንዲ:እንቁ:የሆኑ:ልጆችን:ሰለምታቀርብልን:ክበርልን:ዶክተሮዬን:ደጋግመህ:አቅርብልን 👉 👈 👇 አትጠገብ 👉 👈 ብያታለሁ:እድሜ:ማቱሳላን:ያድላት:ከዚ:ከዘንዶው:መሪ:አይን:ያውጣት:በሰደት:መፅናኛ:ሆንሸን:እንወድሻለን: በርቱ:ኢቲ:አርት 😊 🙏 😊 🙏 😊 🙏 😊 🙏 😊 🙏 😊 🙏 😊 🙏
@befekadumolalegn5405
@befekadumolalegn5405 2 года назад
May God bless and keep you safe Dr. we really love you and expect great things from you..
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
እኔ የምለው፤ ለምንድነው ኢትዮጵያ እንደዚህች አይነት ምሁር፦ የኢትዮጵያን መንፈሳዊ ስሪትነት የሚያውቁ፣ በሀገር በቀል እውቀት የዳበሩ፣ የቀደሙ አባቶቻችን/ እናቶቻችን ቅዱስ እውቀት የተመራመሩ፤ እግዚአብሔርን ያስቀደሙ፣ መሪዎች የማይገጥሟት? ለምንድነው የልዮነት ርዕዮተ አለም፣የተሸከሙ እና ደም የሚያፋስሱን ደናቁርት ስልጣን ላይ የሚወጡት??
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 2 года назад
ኢትዮ አርት ሚድያ ከፍ ያድርግልን ዶክተር አበበች ለቺሳ የእዉቀት አድማስ ዉስጤ ነሽ❤❤❤
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 2 года назад
መስከረም ለቺሳ
@ሂይውቴነሽድንግልየዳንኩብ
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
Далее
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 531 тыс.
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 494 тыс.