Тёмный
No video :(

በዚህ ቃል ተጽናኑ ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Bezih qal tesnanu Deacon Ashenafi Mekonnen 

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

#ashenafi #በዚህቃልተጽናኑ #finotewongel
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4
15 በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤ 16
ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
17 ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን። 18 ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
መጻሕፍትና ሲዲ ለማዘዝ፡ www.finotewongel.org/buy
ዲ/ን አሸናፊ መኮንን - ነጠላ ትምህርቶች
• ስሜን መልስ - የጽድቅ ወለላ ከሚለ...
አዳዲስ ቪዲዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ የምትለዋን ይጫኑ
www.youtube.co...

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@mitekwamekuria507
@mitekwamekuria507 3 года назад
ጌታ ፅጋውን ያብዛሎት ይህ ትምህርት የብዙዎቻችን ህይወት የሚዳስስ ነው ጌታችን በቃሉ እንድኖርበት ይርዳን
@Haset176
@Haset176 3 года назад
መ/ር ደናኖት እግዚአብሄር ይጠብቆት ፀፀጋው ያብዛሎት እግዚአብሄር በርሶ አዱሮ በጣም አስተምሮኛል ተመስገን
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን አባታችን
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 года назад
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር
@mudaywworku2600
@mudaywworku2600 3 года назад
በምን አይነት ውስጥ እዳለው በውነት ይሄ ለኔ የተላከ መልክት ነው ገና ቃሉን ሳልሰማ በዚህ ቃል ተጽናኑ የሚለውን አንብቤ ተጽናናው አባታችን በጸሎት አስቡኝ
@selamawitalmu3543
@selamawitalmu3543 3 года назад
Amen kale heywte yasmaln le wede Abtachn ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት ይገርማል ቁጭ ብየ የእግዝአብሄር ን ድንቅ ስራው እየገርመኝ ሳስብ ቀን ላይ የእርሶን ትምህርት ሳዳምጥ ይበልጥ ተደነቁኝ
@user-wf6vk9ce6n
@user-wf6vk9ce6n 3 года назад
ቃለሕይወት ያሠማልን
@wosenemengistu2034
@wosenemengistu2034 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@asteregouale9288
@asteregouale9288 3 года назад
Gerum Denk temeheret !!!! Kal hiwot yawereselen mengeste semayaten yawereselen!!!!!
@elsaengash8360
@elsaengash8360 3 года назад
E/r amlak rejim edme kenebetesebo yistot abatachin 🙏🙏🙏
@elsaengash8360
@elsaengash8360 3 года назад
Abatachin e/r amlak tsegawn yabzalot Hiweten alemelemuligni!!!
@woinshetseifu9941
@woinshetseifu9941 3 года назад
Kale hiwot yasemalegn.
@jh2500
@jh2500 3 года назад
Amen
@Yeselammedia
@Yeselammedia 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን ❤️ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤️ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤️ትንቢትን ሳይሆን ትህትናን ፈጣሪ ያድለን በYou Tube መጥቻለሁ በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ🌹
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 года назад
እንዴት አደራችሁ የእግዚያብሄር ቤተሰቦች♥♥♥♥♥♥♥♥
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 года назад
እንዴት አደሩ መምህር
Далее
18 August 2023
5:03
Просмотров 35 тыс.