Тёмный

በዚህ ዘመን እንዴት እናገልግል? አገልጋይ ሳሚ ቱራ |YHBC የወጣቶች አገልግሎት| 

YHBC Tube
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 месяцев назад
😢የኤስኤም አትክልት ወንድማችን ጌታ እየሱስ ዘመን ይገባል ተባረኪ 😢🙏
@atleedeo5096
@atleedeo5096 Год назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሳሚ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ ♥ ❤ 👌 ✨ 😍 ✨✨✨ ♥ ❤ 👌 ✨ 😍 ✨✨✨ ♥ ❤ 👌 ✨ 😍 ✨✨✨ ♥ ❤
@mahadermahader3503
@mahadermahader3503 3 года назад
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ዘመንህ ይባረከ ፀጋው ይብዛልህ
@teferaberhanu4036
@teferaberhanu4036 3 года назад
ሳሚዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!! የቃሉን ፍቺ ያብራልህ!!
@deginetyohannes916
@deginetyohannes916 3 года назад
Sami, I am so delighted and greatly thankful to LORD for hearing this Sound message from you. Stay blessed in Christ Jesus!
@-loths9510
@-loths9510 3 года назад
God bless you Samiye!its powerful message
@memardesaleng5901
@memardesaleng5901 3 года назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ብዙ ቦታ ተሰማ
@abebegebreabalemayehu9721
@abebegebreabalemayehu9721 3 года назад
Very powerful. God bless you Sami. I listened to it happily.
@almaztamirat9797
@almaztamirat9797 3 года назад
Agaligye sami eg/r yibrkhe! Tilke temhirte temireyalhu 👏👏
@marticool8700
@marticool8700 3 года назад
እንዲህም ይሰበካል...እውነት በድፍረት ፀጋ ይብዛልህ!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 Месяц назад
ሳሚዬ ተባረክ
@abebewolderufael2591
@abebewolderufael2591 3 года назад
God bless you My brother!!!!!
@wondaist
@wondaist 3 года назад
"አገልጋዮች" ይሰማል !
@sintayehubekele6167
@sintayehubekele6167 3 года назад
Powerful. Be blessed our beloved samiye
@chunafitness4128
@chunafitness4128 3 года назад
Bless you Brother samy
@abtejumal-tw1xe
@abtejumal-tw1xe Год назад
Tebareki
@abebewolderufael2591
@abebewolderufael2591 3 года назад
God bless you
@BeneyamAboyeTehadeso
@BeneyamAboyeTehadeso 3 года назад
እንኳን ለጌታችን ስቅለት -በዐል በሰላም አደረሳችሁ! ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዓለም ሁሉ ኃጢያት በመስቀል ላይ ከመሞቱ ጥቂት ቀናት በፊት በቃላት ሊነገር የማይችል ስቃይና መከራ ውስጥ እንደነበረ የአይን እማኞች ጽፈዋል፤ መስክረዋልም፡፡ ያ የህማሙ ሳምንት ነው ፡ ሰሞነ ህማማት ተብሎ የተሰየመው፡፡ ጌታችን በእነዚያ ቀናት ተጨንቆ ነበር፣ የደም ላብ አልቦት ነበር፣ ስድብና ውርደትን ሁሉ ተቀብሎአል፤ ይህ ሁሉ ስለ እኛ ነበር፡፡ ነቢዩ ኢሳያስ ስለ መከራው እንዲህ ነበር የተናገረው፡- " ከመ ፡በግዕ፡ አሞጽእዎ፡ ይጠባሕ፡ ወከመ፡ በግዕ፡ ዘኢይነብብ፡ በቅድመ፡ ዘይቀር፡ ከማሁ፡ ኢከሰተ፡ አፋሁ፡ በሕማሙ፡፡ወተንሥአ፡ እምኩነኔ፡ ወእምነ፡ሞቅሕ፡ ወመኑ፡ ይንገር፡ ልደቶ፡እስመ፡ ትትእተት፡ እምድር፡ሕይወቱ፡፡ / ተጨነቀ ፣ ተሰቃየም አፉንም አልከፈተም፣ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ አፉን አልከፈተም፡፡ በማስጨነቅ ና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ሀጢያት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? '' ኢሳይስ 53፡ 7 ና ሥራ. 8፤32-33 የህማሙን ሳምንትና ስቅለቱን እንዴት ማሰብ ይጠበቅብናል? ምዕመናን ሁሉ ኃጢያታቸውን በሚናዘዙበት ጊዜ እውነተኛ ንስሐ እና መድሐኒዓለም ክርስቶስ ስለ በደላችንና መተላለፋችን የከፈለውን ዋጋ በፍጹም ልብ ማመንና መቀበል ይገባል፡፡ ኃጢያት በመጀመሪያ እግዚአብሔር በላከው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አለማመን ሲሆን በመቀጠል አለመታዘዝን ጨምሮ እንደ ዘፈን፣ ስካር፣ ዝሙት፣ ጣኦትን ማምለክ፣ ጥልና ክርክር የመሳሰሉት የስጋ ስራዎች እንደሆኑ በገላቲያ.5፤16-19 ላይ ተዘርዝሮአል፡፡ ሁሉንም ሐጢያታችንን ለእርሱ ዘርዝረን ስንነግረው በደላችንን ሁሉ ይቅር ሊለን እንደሚችል በቃሉ ተናግሩዋል፡፡ /1ዮሐ.1፤9/፡፡ ነገር ግን ከዚህ በተቃራኒ ኃጢያት እንደሆኑ የሚታወቁ ስንት ጉዳዮች እያሉ ፡ ኃጢያት ተብለው በቃሉ ያልተጠቀሱትን ለምሳሌ በህማማቱ የሰው እጅ እንደ መጨበጥና፣ ጥራጥሬዎችን መፍጨት ወይም ማስፈጨት ....ወዘተ እንደ ሐጢያት ሆኖ ቀርቦ ብዙ ሰዎች ባለማወቅ ያንን ውድ የሆነ የንስሐ ጊዜን በትክክል ሳይጠቀሙበት ሲቀሩ ይታያል፡፡ እርሶ ግን ከእግዚአብሔር ጋር እውነተኛ ህብረት ቢያደርጉ እና በግልጽ ሀጢያትዎትን ቢናዘዙ ከበደልዎ ሁሉ ይነጻሉ፡፡ ከኑዛዜ በኋላ ያለው ህይወታችንም የተለወጠ እና ክርስቶስን የሚያከብር እንዲሆን ህይወታችንን ለመንፈስ ቅዱስ መስጠት ይጠበቅብናል፡፡ ዘውትርም በእግዚአብሔር ፊት መጸለይ እና ቅዱስ ቃሉን / መጽሐፍ ቅዱስን/ ማንበብ አስፈላጊ ነው፡፡ የሚከተለውን የንስሐ ጸሎት ከልብዎ ሆነው ይጸልዩ! ጌታ ሆይ እኔ ኃጢያተኛ ነኝ፤ከልጅነት ጀምሮ እስከዚህ ቀን ድረስ ባለማወቅና በድፍረት የሰራሁትን ኃጢያት ሁሉ ይቅር በለኝ፡፡ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለ እኔ ሐጢያት መከራን እንደተቀበልክ ፣ደምህን እንዳፈሰስክ ና እንደሞትክልኝ እምናለሁ፡፡ ስለ ሐጢያቴ በፈሰሰው ደምህ ከበደሌ ሁሉ አንጻኝ ፤ልጅህ አድርገኝ፡፡ ከዛሬዋ ዕለት ጀምሬ አንተን የህይወቴ ጌታና አዳኝ አድርጌ እቀበልሀለሁ፡፡በልቤም ላይ ንገስ ! ስሜንም በህይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን፡፡" እግዚአብሔር ይባርካችሁ! benjabef@gmail.com
Далее
МЭЙБИ БЭЙБИ - Hit Em Up (DISS)
02:48
Просмотров 336 тыс.
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 174 тыс.
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 60 тыс.
Pastor Agegnehu Yideg ...
8:44
Просмотров 6 тыс.
Singer Helena Dawit
21:12
Просмотров 14 тыс.
МЭЙБИ БЭЙБИ - Hit Em Up (DISS)
02:48
Просмотров 336 тыс.