Тёмный

በዝክረ መድኃኔዓለም የዓመታዊ የአባታችን የመድሀኔያለም በዓል አከባበር ክፍል ፩ በዲያቆን ዘማሪ ፍሬዘር ደሳለኝ ዝማሬ  

BUBU TUBE /ቡቡ ቲዮብ
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 88 тыс.
50% 1

#ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ቤተክርስቲያን #መዝሙርተዋህዶ #Alkebu-lan Tube

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 310   
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 2 года назад
እንዴት ታምራላችሁ ወንድሞች አሁንም እግዚአብሔር ከቤቱ እስከ ዘላለም አያውጣችሁ ሀገራችንንም በይቅርታው ይያትና ይታረቀን
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን የደረግልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁለቹም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ በጠም ነው ዳስ የምትሉት በዚው ቀጥሉበት ውድቼ
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 года назад
የጋራ ፀሎት ይህ የተቀደሰ ትዝታ የሆነ ቤት አስታውሰዋለሁ። አቡነ ዘበሰማያት ብለን ስንመገብ ጠዋትናማታ የጋራ ፀሎት ብቻ ሀገሬ ሁሉም ያምርብሻል
@kidistmetreya7082
@kidistmetreya7082 2 года назад
Amen Amen Amen enkuwan Aderasachu Zemare melaket yasmalen aylayachu
@henaa3965
@henaa3965 2 года назад
መተዳል፡ነው፡ተዋህዶ፡መሆን፡ተዋህዶ፡ሀይማኖቴ፡ኑሪልኝ፡ለዘላአለም፡ገና፡ትበሪያለሽ፡አለም፡ለይ፡አለም፡የለተዋህዶ፡አይድንም፡ሣር፡ቅጠሉ፡የመስከርለት፡በእውነት፡በርቱ፡የተዋህዶ፡ፍሬዎች፡
@alembeyene7552
@alembeyene7552 2 года назад
እልልልልል የተዋሕዶ ልጆ ቃላ እይወትን ያሰማልን ሰላም ለአገራችን አሜን አሜን አሜን
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 2 года назад
እባካቹ በህብረት መናፍቅን እናጥፋ ተባረኩ የተዋህዶ ልጆች BABAእና ሚስቱን አሰታርቆቸው ተዋህዶ በይቅራታ ታምናለች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭👏👏👏👏
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
አርቲስቶችዬ ደስስስስስ ስትሉ በቤቱ ያጽናቹ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💛❤️🇨🇬🇪🇷💚💛❤️🇨🇬🇪🇷💚💛❤️🇨🇬🇪🇷🍁💐🌿🌷🍀🍃💒🕯👏👏👏👏👏👏👏🕯💒🌺🌸☘️🌹🥀🌼🕯🌺☘️🌼☘️🌺🕯🕯💐💐🕯👏🕯👏💐🕯👏💐🕯👏💐👏🕯🌿🌷🍁🍃🍀💚💛❤️🇨🇬🇪🇷🍂
@musammadmusammad4092
@musammadmusammad4092 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲እግዚአብሔር አምላክ ጾለት ልመናችሑን ተቀብሎ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን 😢
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
አቤት ደስ ማለታችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ወገኖች ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ተክፉ ሁሉ ትጠብቃቹህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹህ ለእኛም ማሥተዋሉን አድለኝ አምላኬ😢😢😢
@tgyemariyamliji6106
@tgyemariyamliji6106 2 года назад
Betam Tameralachehu Cheru medehaniyalem yitebikachehu AMEN AMEN AMEN
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
ቸሩ መድሐኒያለም በቤቱ ያፅናችሁ 😍 ፀሎታችሁ ፀባኦት ይድረስ ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን በርቱልን እንዲህ ነው👌 ማህበራችሁን ያስፍ ፍቅራችሁ እስከ ጥግ ይሁን በርቱ🙏
@amengebrehiwote3731
@amengebrehiwote3731 2 года назад
ይህ ነዉ የክርስትና ዉበቱ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ
@አጨብጫቢትውልድ
@አጨብጫቢትውልድ 2 года назад
Amen amen amen
@Ha-sy2eb
@Ha-sy2eb 2 года назад
ድግል ማርያም በቤቱ ታፅናችሁ የኔ ዉዶች
@ተመስገንኣምላኬ-ሠ1ወ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@anoali8112
@anoali8112 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ በእዉነት ወጣትነት እንድህ ነው እንጂ ፀጋዉ ያብዛላችሁ ✅✅✅✅
@astertube5406
@astertube5406 2 года назад
በርቱ የተዋህዶ ልጆች ለሃገራች ሰላሙን ያውርድልን በያለንበት በፆሎት እንበርታ ወግን 🙏🙏🙏🙏
@saraSara-x4z8e
@saraSara-x4z8e 2 года назад
በእውነት ፆሎት ልመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይቀበላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ቸሩ መድሐኔ አለም በርቱ
@ተመስገንኣምላኬ-ሠ1ወ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen egezabeher be betu yatinachu dingele mariyaam tibarikachu amen amen amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen
@ማርያምስሚኝሶልያና
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ የድንግል ልጅ መድሀኔ አለም ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን አሜን ፫ ስታምሩ 💚💛❤✝️🙏
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
*እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸሎት ልመናቹሁን መደኃኒያለም ይሰማቹሁ*
@abezelove7365
@abezelove7365 2 года назад
በቤቱ ያፆናቹህ እደት ደስስስ እደምትሉ
@kidestworkua4624
@kidestworkua4624 2 года назад
እንዴት ደስስስስስ እንደምትሉ ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ፀሎት ልመናችንን ይቀበለን አሜን አሜን አሜን
@sebleseble7844
@sebleseble7844 2 года назад
እግዚያብሄር ይባርካችሁ ፀሎታችሁን ይስማችሁ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን
@haiat1892
@haiat1892 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃሐህወይት ያስማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ድስስስቴላላተችሁ 🇧🇴❤❤❤🤲👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@ademhussin7326
@ademhussin7326 2 года назад
Iam russia 🇷🇺orthodox love ethiopian orthodox
@ቲንሿነኝየማየናፍቂ
ኡፍፍፍፍ እንዴት ውስጤን ሰላም እንደተሰማው። ይሄነው ወጣትነትና ክርስታ። እግዚአብሔር አምላክ ጾለታችሁን ይቀበላችሁ💗💗💗💒
@zeewegd905
@zeewegd905 2 года назад
በቤቱ ያኑራችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ደስ ትላላችሁ
@ትዝታእመአምላክእናቴ
በጉብዝናህ ወራት እግዚአብሔርን አስብ 😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን ፀሎት ልመናችሁን ቸሩ አምላክ ይቀበላችሁ ለሀገራችን ሰላምን ይስጠን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ መድሐኒ ዓለም ከወር ወር በሰላም በጤና ያድርሳችሁ ወንድሞቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
በቤታችሁ ፈጣሪ ይግባ በበረከት በሰላም በጤና ይጠብቃችሁ !!
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
በእመብርሃን ታሪኩን ባባንና ቃልዬን አስታርቃቸው እንደው በፈጣሪ ብላችሁ እመብርሃን ታግዛችሁ ወንድሞቼ?? እባካችሁ
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 2 года назад
እልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁሌም በ ቤቱ ያፅናቹ እንዴት ደሰ እደምትሉ የተዋህዶ ፍሬዋች ሁላችንም ያሳደገችን ቤተክርስቲያናችንን ❤❤ ተዋህዶን መጠበቅ አለብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
ድግል ማርያም ወጣትነታችሁን ትባርክ በቤታ ታቆያችሁ!!
@አጨብጫቢትውልድ
@አጨብጫቢትውልድ 2 года назад
Amen amen amen
@HabtshTube-j7l
@HabtshTube-j7l 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ፆለት ልመናችሁን የሰማይ አምላክ ይቀበላችሁ
@tadla8200
@tadla8200 2 года назад
ፀሎተ ልመናቹን ልዑል እግዚአብሔር ይቀበላቹ ወድሞቸ ፀገውን ያብዛላቹ በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤❤
@selammina2643
@selammina2643 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ ሀገራችንን ሰላ ያድርግልን
@ውበቴነሽማርያም-ጨ5የ
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ጸሎት ልመናቹህን ይስማቹህ✝️ የመብርሃን ልጆች🥰
@NewPhone-wp7bm
@NewPhone-wp7bm 2 года назад
Amen 🙏
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 2 года назад
እምቤቴ በበረክትዋ ታኑራቹ ወንድሞቼ ሲያምራባችቹ ተባረኩ
@aklileberehantaye1549
@aklileberehantaye1549 2 года назад
መድሀኒትአለም በቤቱ ያጽናቹ ከመንጋው አይለየን አሜን
@ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤቤቱ ያፅናቹ ወንድሞቼ በጣም ነው እምታምሩት
@elsabetberhanu643
@elsabetberhanu643 2 года назад
መዳኒያአለም መጨረሻችሁን ያሳምርልን ለቤተክርስቲያን ተቆርቆሪ አገራችሁን የምታኮሩ ያርጋችሁ
@ገነትየማርያምልጅነኝ
🙏🙏🙏😭😭😭👏👏👏💗💗💗👌👌አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@utftug3290
@utftug3290 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በርቱልን ፀሎታችሁን ይስማችሁ
@shalomyalew417
@shalomyalew417 2 года назад
ዘመናቹ ይባረክ ከዚች ከተባረከችና ከተቀደሰች እምነቶ እንዳትወጡ አደራ
@tigistabebe2453
@tigistabebe2453 2 года назад
አቤት ዉበት በጣም ደሰ ታላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@makaramm6957
@makaramm6957 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 года назад
አሁን የሚያስፈልገን ትክክለኛው መሳሪያ ይህ ነው ሁሉም ወጣት መመለስ አለበት ያኔ ሰላም ይሆናል
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 2 года назад
ፆሎት ዝማሬአችሁን ልኡል እግዚአብሄር ይቀበላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@የድንግልማርያምልጅይክበር
አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናን💚💛❤💒🙏
@ማርያማዊትበሱቃል
@ማርያማዊትበሱቃል 2 года назад
ጸሎት ልመና ችሁን እግዚአብሔር ይቀበላቹ ከቤቱ አይለያቹ እመቤቴ እመ ብዙሃን ከእቅፏ አታዉጣቹ ጸጋዉን ያብዛላቹ
@የወደደኝየወደደኝጌታ
መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏❤🙏❤
@RuhamaKinfe-x5g
@RuhamaKinfe-x5g Год назад
Egzyaber baba nefs yemar enantan edmanatenatena yestelen.
@welansaali674
@welansaali674 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱያጥናችሁ 🤲🤲🤲🕊🕊🕊✝️✝️✝️⛪️⛪️💒💒
@zeroto2347
@zeroto2347 2 года назад
እሰይይይይይይይይይ ተባረኩ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏
@Vjsgs-uh8ux
@Vjsgs-uh8ux Год назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@asnomereasnoo8859
@asnomereasnoo8859 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን በእውነት
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
ውይ ስታምሩ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፅናቹ
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 2 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ውይ እዴት ደስስስስ እደምትሉ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@zemenaydenekew3258
@zemenaydenekew3258 Год назад
ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጣችህ ከክፉናገር ሁሉ ይጠብቃችህ ባባየ ነፍስህን በአጸደገነት ያኑራት
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 года назад
አሜን ሃግራችን ሰላምሽ ይምጣልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️💚💛♥️👏👏👏‼️‼️‼️
@gechlewtu2241
@gechlewtu2241 2 года назад
Betam tamralachu wud ye orthodox lijoch medhanialem yibarkachu
@qwertyghfgjhbc6739
@qwertyghfgjhbc6739 2 года назад
እግዝያቤር ይጠብቃችሁ ፀሎታችሁንም ይቀበልላችሁ አሜን ቀጥሉበት በጣም ደሰ ትላላችሁ ወንድሞች በርቱልንንን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ
እግዚያአቤሄር ጸጋዉን ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ የድግል ማርያም ምልጃ አይለያችሁ ሰላማችሁን ታብዛላችሁ
@abebechtube3397
@abebechtube3397 2 года назад
ቤቤቱ ያፅናችው
@abrahambefekadu9460
@abrahambefekadu9460 2 года назад
betam tameralachu zemenachu ybarek amen hagere ymarat
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 года назад
በቤቱ ያፅናችሁ 😍😍😍👈
@sefineshbekele6647
@sefineshbekele6647 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 😁😂😂😁💛💚💙💛💛💚
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሠማልን በፍቅሩ ይሠብሥበን❤
@shtoshti9927
@shtoshti9927 2 года назад
በእውነቱ ቃለ ህይወት የሰማልን ተስፋ ማግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን
@ማርያምእናቴነይYouTube
አቤት ወበት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ
@shibiremidiyaa938
@shibiremidiyaa938 2 года назад
Amen elelelele tebareku🙏🇪🇹
@mafmaf1253
@mafmaf1253 2 года назад
Amen amen amen bebatu yatsenachu tsegawen yabezalachu
@እግዚአብሔርሀይላችንነው
Egziabher Yimesegen! Egziabher Yibarkachihu!!
@kidistmenberu7535
@kidistmenberu7535 2 года назад
ቸሩ መድሐኒዓለም ይባርካችሁ በ ቤቱ ያጽናችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ !!!!!!
@user-Mrakiy
@user-Mrakiy 2 года назад
አቤት ደስስስስ ስትሉ አምላከ ቅዱሳን ይቀበላችሁ
@ማንእንደእግዚአብሔር-ሠ9ወ
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@እዳትፀፀቱከእኔተማሩ
ለናንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር በቤቱ ያቆያቹ
@betelhemmekonnen6097
@betelhemmekonnen6097 2 года назад
Amen ethiopiyaye Selamsh yebeza🙏 tebareku wendemoche
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
አሜን ፀሎቴ ልመናችሁን ይቀበልላችሁ ❤❤❤ ግን ይቅርታ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን መሰረት ፀሎት ስናደርስ አይናችንን አንጨፍንም ፊት ለፊት መጸሐፍ ቅዱስ ይዘህ የነበርክ ልጅ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 года назад
ማስቀመጥ ነበረበት መፀሐፍ ቅዱስን
@sntayehusntayehu3292
@sntayehusntayehu3292 2 года назад
አሜን አገሬ ሰላም ይብዛልን
@bikichebbo9585
@bikichebbo9585 2 года назад
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል
@tigistensermu99
@tigistensermu99 8 месяцев назад
ባባየ ነፍስህን በሰላም ተረፍ 😢😢😢 በቤቱ ያጸናቺ
@Meronmeharii
@Meronmeharii 3 месяца назад
ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ እንሆ መልካም ነው እንሆም ያማረ ነው።
@etagegnsetotaw5409
@etagegnsetotaw5409 2 года назад
Efuu des sitlu tewahdo lezelalem tinur🤲
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 2 года назад
እንድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ስላማችሁን ያብዛው በፍቅር ያቆያችሁ በእውነት ሳያችሁ እንባ ዬ ን መቆጣጠር አቃተኝ ከዚህ በበለጠ መዳንያለም ያብዛችሁ
@ንዑንእግዚአብሔርነመስግኖ
አሜን ኣምላክችን በቤቱ ያንራቹ ፍፃሜያቹ ያስምርላቹ እመብርሃን እናታችን ጥላ ክለላ ትሁናቹ
@tigistnagash2289
@tigistnagash2289 Год назад
ባባዬ😭😭ነፉሰ ይማር
@MeronSemere
@MeronSemere 2 года назад
Amen amen amen 👏💚💛♥️🙏
@ቤተልሄምየማርያምልጅ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@maregnimani5938
@maregnimani5938 2 года назад
ስታምሩ መዳአንአለመ በቤቱ ያጽናቹ
@Berukmenase
@Berukmenase 2 года назад
Watch "ቃልኪዳን ጥበቡ፣ቸርነት ፍቃዱ(ኪያ)፣መምህር አክሊሉ ስብከት፩ ዝማሬ ፫ Orthodox Mezmur Ethiopia" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3u5YVnbfbZE.html ድንቅ ዝማሬ ተመልከቱት
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተስብ ሆኛለሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ከስደት ይመልስሽ መደኃኒያለም በሉኝ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 года назад
ለምን እዚሁ እነቃልን አታስታርቋቸውም በፀሎታችሁ አምላክ
@tamirattamirat54
@tamirattamirat54 2 года назад
Silk lakilign pls wendime
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 2 года назад
ፀሎታችሁን እግዚአብሔር ይቀበልልልን👏👏👏👏
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 года назад
በቤቱ ያፅናቺሁ ❤❤❤
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 года назад
እልልልልልልልልል ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 года назад
እዴት እደምታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ ሀገራችኔ ሰላሟን መልሰልን
@yoyogabour5436
@yoyogabour5436 2 года назад
እግዚአብሔር. ይመስገን.በቤቱያፅናቹ⛪⛪⛪💚💛❤
@weyneshetyonas9105
@weyneshetyonas9105 3 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@mekdesbussha2766
@mekdesbussha2766 2 года назад
Wow desi sitilu digili mariyam tebarikachu
@puzianoor6267
@puzianoor6267 2 года назад
Amenamen amen amenamen amen amenamen amen amenamen amen amenamen
@MeseretEshetuAboye
@MeseretEshetuAboye 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@emebetlake6296
@emebetlake6296 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ጸሎት ልመናቹህን ይስማቹህ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩን
Далее
ድንቅ ዝማሬ orthodox muzmur
11:12
Просмотров 292 тыс.
DOTA 2 - ИНВОКЕР ИМБА!
24:17
Просмотров 258 тыс.
DOTA 2 - ИНВОКЕР ИМБА!
24:17
Просмотров 258 тыс.