Тёмный

በዩቱብ ገንዘብ የሚሠራ የዩቱብ ቻናል አከፋፈት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻዉ 

Ghion tube
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Наука

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@shambleapptube
@shambleapptube 4 года назад
ለብዙ ሠዉ ይጠቅማል ብየ ስላሠብኩ በድጋሜ የተጫነ ነዉ
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 года назад
ወንድም ቁጥር ሳላስገባ ነው በኢሜል ብቻ ነው የከፈትኩት ምን ችግር ያመጣል ካልሆነስ በኢትዮጵያ ቁጥር ብከፍትስ በአላህ መልስልኝ
@ሀይሜነኝከራያ
@ሀይሜነኝከራያ 4 года назад
@@hawuletwolloyewa2306 እኔም ስንት ጌዜ የጠየኩት አንችም ካወቅሽ ነገርኝ ማሬ
@nhf6449
@nhf6449 3 года назад
ከይቅርታ ጋር ስልኩ ቢጠፋስ እኔ በውጪ ስልክ ቁጥር ነው የማስገባው ያ ቁጥር ሀገር ስገባ አይሰራም ከቻልክ መልስልኝ
@zedweloyewa3922
@zedweloyewa3922 3 года назад
@@hawuletwolloyewa2306 ማር እንዳትሳሳች እሄው እኔ 1ሺ 7መቶ ሰብስክራብ የያዘውን ቻናሌን ጉድ ሆንኩኝ😭😭😭😭😭
@abetube5996
@abetube5996 3 года назад
እናመስግን አለን ግን እንዴት ስሀቱን እንደምናይ አሳየን እኔ ሌላ ትልቅ ቻናል አለኝ ይህ አዲስ ከፍቸውነው በቀደምአንተንእያየው እና ልክ እንደዛ ክሩም ለይ ስህትላይስልአይወጣም እና ይውቱብ እስቲዲወለይ ፎቶከበር አልገባም አለኝ ያኛውን ግን አያስቸግርም እዲሱግን እንደዚህ አለኝ የስራህው ካለ ሊንክ ላክልኝ
@ሕይወትይቀጥላል-ዘ8ዘ
እግዚአብሔር ያክብሪልኝ ወንዲሜ እዉነት መልካም ማዲረግ ዋጋዉ ከፈጣሪ ዘንዲ ነዉ ተመቺቶኛል አብሶ ሲታስረዳ በቃ ከዛሬ ልጀምሪ መክፈት እናመሰግናለን🙏👍👍👍👍👍👍👍
@ጀሚለዱበይ
@ጀሚለዱበይ 2 года назад
እኔ ምለው ብሩን እንዴት እንቃበለለን
@ጀሚለዱበይ
@ጀሚለዱበይ 2 года назад
ወዴሜ አብራራልኝ
@bethiedona3280
@bethiedona3280 2 года назад
ሻንበል ትዩብ ከልብ ላመሰግንክ እወዳለው ብዙ ዩቱበሮች ስለ ዩቱብ አከፋፈት አሰተምረዋል የብዙዎችን አይቻለው ግን ምንም የሚገባ አልነበረም ያንተን ግነ በየሁት ሰላሳ ደቃቃ ሳይምላ ከፍቼ ጨረስኩ በደንብ ነው የመታስተምረው ተባረክ ካሁንበዋላ የዘወትር ተከታታይክ ነኝ በእርጋታና ገልጥልጥ አደረገህ ነው የምታሰረዳው እንዳንተ አይነቱን ያብዛው ተባረክ
@senayittube8372
@senayittube8372 3 года назад
በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ ግን እንዴት አርግተን ዪቱብ ስንሰራ ቪድዮ ቀንጨብ ቀንጨብ አያረግን መልቀቅ እንዳለብን ነገረን እሽ
@meski12apptubechanale60
@meski12apptubechanale60 2 года назад
የሻንበል አፕ ቲዩብ አጅግ ላመሰግንክ እወዳለው ብዙኅ ዩቱበሮች ሰለ ዩቱብ አከፋፈት አሰተምረዋል የብዙዎችንም ተመለልክቻለው ከአገላለፃችው ይመስለኛል ምንም አይገባም የአንተን የለን አፕክን ብመጀመርያ ገዜ ነው የሰማውት በጣምአረጋ በለስ ከልብ የምታስተምር ሰለሆነ ሰላሳ ደቃቃ ሳይሞላ ዩቱብ ከፍቼ ጨረሰኩ ተባረክ አውቀትህን ያብዛልክ ብዙኅ ነገር ካን ቻናል እንደምማር ተስፋ አለኝ አሁን ሁሌም ልከታተልክ ወድጃለውና ተባረክ
@ሀይሜነኝከራያ
@ሀይሜነኝከራያ 4 года назад
በጣም ተቸግር ነበር ግን አሁንም ያልገባኝ ነገር ገንዘብ የምሰራ ስለሆነ እኔ ሳኡዲ ነኝ እና ህገወጥ ስለሆንኩ ብር እንደት ይከፈለኛል ወይስ በሀገር ስልክ ብናረገዉ ችግር የለዉም እና ይከፊታል በናትህ ይህን ብቻ መልስልኝ በማርያም ላስቸግርህ
@zelnetalemaw1036
@zelnetalemaw1036 3 года назад
አላህኸይርጀዛህንይክፈልህ
@hayatmubarek1102
@hayatmubarek1102 Год назад
እናመሠግንአለን. ግንወድም የኔ አካውንት የሚል አያመጣም. በናትህ መልሥልኝ
@bhriyamohmmade685
@bhriyamohmmade685 3 года назад
ጄዛክአላህ ኽይር ወገናችን እኔም ከፈትኩ ተከታቶዬህ
@uaeuae7142
@uaeuae7142 2 года назад
ሊቆይ በክሮም ነው እሚከፈተው እያሉ ነው አተ ደሞ በጎግል ነው አልገባኝም ገራ አጋባቺሁን
@Betelhem-d1r
@Betelhem-d1r 4 года назад
ለቅንነትህ እናመሰግናለን ሻቤ በርታልኝ
@sakinajuma3243
@sakinajuma3243 2 года назад
እናመሠግናለን ወዲሜ አደቅሀለሁ ወዲሜ
@seniy4518
@seniy4518 3 года назад
ጀኔራል መናጅመትን ተነካሁ በኋላ አካዉት የሚል አልመጣልኝም ለትምህርትህ አመሰግናለሁ🙏
@مايدالحمادي-د2ه
@مايدالحمادي-د2ه 3 года назад
ወንድሜ ሢቲንግ ስገባ ኤንኤቪአይጂኤቲአይኦኤን.የንግሊዘኛዉን ፌደልነው የጣፍኩልህ ይህን ነው የሚያመጣው
@zemzemtube887
@zemzemtube887 2 года назад
ሠላም ወድም እኔ ቀጥታ ይቱብ ላይ ነዉ የከፈኩት እና አይረባም በለኝ መልስ እጠብቃለሑ መሥተካከሉን እዴት ማወቅ እቺላለሑ ፕሊሥ እዳታልፈኝ እያነሳ እኔም አልተዉኩት
@yuotub-
@yuotub- 2 года назад
እኔ ከፍቼ ነበር ግን ያለ ስልክ ቁጥር አይሆንም አይሆንም አደል፡❤️❤️🤔
@SameeraC-j9c
@SameeraC-j9c Месяц назад
ሽኪራን
@firtachanli482
@firtachanli482 3 года назад
Shanbel bexami xuru meraja thank you 🟢🟡❤👈💯💯👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@vsgsggsgsgsg9080
@vsgsggsgsgsg9080 3 года назад
በርታ
@alematabadi4273
@alematabadi4273 3 года назад
Continue
@Madina-gj4uy
@Madina-gj4uy 3 года назад
ወደነውነበር ግን ብርእዴትነው እሚከፍለው
@አፎሚያየማርያምልጅ
ሰላምክ ይብዛ ወድሜ ጎበዝ በርታ
@nurutop2262
@nurutop2262 2 года назад
የደዉል ምልክቷንም ነክተህ እርምት ብትሰጠኝ እወዳለሁ ወድሜ
@ሎሚየተዋህዶልጅ
@ሎሚየተዋህዶልጅ 3 года назад
አካዉት ማለት ምድነዉ አስረዳኝበናትህ
@Semira-q2e
@Semira-q2e Год назад
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ግን አድስነኚለቤትህ
@ሠላምየኦርቶዶክሥልጅ
ሣላደቅህ አላልፍም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ኢሉየቲዩብ
@ኢሉየቲዩብ 9 месяцев назад
❤❤❤
@ገጠመኞቻችንገጠሬዎቹ
እኔ የምልህ ሻምበል የበፊት አካዉንቴን መጠቀም እችላለሁ?
@muniralove8891
@muniralove8891 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድም
@melkam17
@melkam17 3 года назад
አዲስ ነኝ ስፈልግህ ነው ያገኝውህ የምትለው ሁሉ ይገባኛል ቤተሰቤ ሁኖ ኑ ቤት ለእንግዳ ጉራ በሉ
@ሠላምለሀገሬ-ቈ2በ
🌷
@ጦይባዪቶብ
@ጦይባዪቶብ 3 года назад
ማሻ አላህ
@ሰላምውዶች
@ሰላምውዶች 4 года назад
ሠላም ሻበል አፕ እናመሰግናለን
@shebrestotaw8648
@shebrestotaw8648 3 года назад
እግዚአብሔር ይሥጥህ ወንድማችን አድሥ ነኝ
@emabethabesha7161
@emabethabesha7161 3 года назад
እናመሰግናለን
@zemizmtube9140
@zemizmtube9140 3 года назад
አፎን እንቢ አለኝ አልከፍት ብሎ ማለት ጀኔራል ማናጅመት እምል የለውም
@መብሪዪቱብ
@መብሪዪቱብ 3 года назад
እናመሰግኛለን
@lubabayoutobe5184
@lubabayoutobe5184 2 года назад
ወድም እኔኮሜት አልከፍትልኝ አለ
@Betelhem-d1r
@Betelhem-d1r 4 года назад
ወድማችን እስቲ ልጠይቅህ በዛው ቻናል መጠቀም ይቻላል ባንክፈትስ አድስ
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 года назад
የኔም ጥያቄ ነው
@ፈትየሀምደለ
@ፈትየሀምደለ 3 года назад
ሊንክ ሰቅምጠልን አመሰግናለሁ
@ሀናዩትዩብ
@ሀናዩትዩብ 4 года назад
ሠላም ይብዛ ወንድም እናመሠግናለን ተባረክ 🙏
@እሙቢኒነኝማራኪየ
@እሙቢኒነኝማራኪየ 3 года назад
እናመሰግን አለን👍👍👍👍🙏🙏
@rehandzynar6956
@rehandzynar6956 3 года назад
Ok wandeme sambl bxame amsagenlaw
@vjhhj3696
@vjhhj3696 2 года назад
ወንድም በአላህ በምን ላግኝህ
@nhf6449
@nhf6449 3 года назад
እጅህ ቁርጥማት አይንካው ዩቱብ ለመክፈት ያለመንኩት ሰው የለም እንዲያሳዩኝ ዛሬ ግን ያንተን አይቼ ከፈትኩ ከቻልክ ከቪድዮ ፖስት ስናደርግ ከታች በኩል የቪድዮ ረ ዕስ እንዴት መፃፍ እንዳለብን አሳየን
@fetiymediya8383
@fetiymediya8383 3 года назад
አወቅሽበት እህቴ
@fetiymediya8383
@fetiymediya8383 3 года назад
እኔ ዘሬ ነው መየው
@ሰላምሰላም-ዐ8ፈ
@ሰላምሰላም-ዐ8ፈ 2 года назад
ሰላም ላተ ይሁን እኔ እቢ አለኝ
@leyla.muhammed5471
@leyla.muhammed5471 3 года назад
ቻናሉን ከፍቸ ነበር ግን ሰወች ሰብስክራይብ ሲያደርጉልኝ ይመልሳል
@ተመስገን-ዸ4ለ
@ተመስገን-ዸ4ለ 3 года назад
ወንድሜ ስለ ፕሮፍይል ንገርን ስለ ቅንነትህ እናነሰገናለን
@አፍያሚዲያ
@አፍያሚዲያ 3 года назад
ግን ቬሪ ፋይ እኮ አላደረክም የብር አቀባበል
@hyme7165
@hyme7165 3 года назад
ወድሜ እኔ ምንም ላቅበት አልቻልኩብትም
@arifmedia8840
@arifmedia8840 2 года назад
Paswordin lamawok endet naw shambel
@lubabayoutobe5184
@lubabayoutobe5184 2 года назад
እደትስ መክፈት እችላለሁ
@alexchannal1814
@alexchannal1814 3 года назад
እደት መልቀቅ ይቻላል
@almetubez237
@almetubez237 4 года назад
Bkenente dmrugn emlsalw vedo aytach dmru beyse comte eskmtfu edchawte kftute gene vedo satayu tkem ylewme
@MasaratTaye-p2o
@MasaratTaye-p2o Месяц назад
Egizaber yimasagn
@almetubez237
@almetubez237 4 года назад
Kene sewnke enamsgnalen
@sedera823
@sedera823 3 года назад
Thanks wadem ante basetamarkone ayeche kafechalo subscribed arkugne
@adf8774
@adf8774 4 года назад
እንዳውምችትይበልህሻንበልየ
@almetubez237
@almetubez237 4 года назад
Wdme kine mastre awrga bebrenew fre leke askmtlgn blelpp vedo tlagrame laye askmtalw blke smchke nbre gen algnhukem
@ياربسابتقالبيالدنكيارب
ለኔ አይመጣም አካውንት የሚለው
@twabiqtamerat5502
@twabiqtamerat5502 3 года назад
WOwwwwwww
@ወግዲጎረጅ
@ወግዲጎረጅ 3 года назад
ሠላምአህለን
@zemzemtube887
@zemzemtube887 2 года назад
ግን አከፋፈቱ እደአንተ ነዉ ግን ይቱብ ላይ ነዉ
@almetubez237
@almetubez237 4 года назад
Shable bnatke frew kinmastre leke laklgn
@ዘሀራአሰን
@ዘሀራአሰን 3 года назад
ፕላይስቶር ላይ አለ አውርጅው
@almetubez237
@almetubez237 4 года назад
Like
@zaidazaida8895
@zaidazaida8895 3 года назад
Amesgnalehu
@semira9930
@semira9930 3 года назад
ስልክ ቅጥር ሰጥን
@tigist9366
@tigist9366 2 года назад
እግዚአብሄር ይስጥህ
@በዲኔየማልደራደርናኝየአላ
ቤተስብ ሆኩኝ እነተም ሰብስክራይ በማደረግ ቤተስብሁኑት
@nurutop2262
@nurutop2262 2 года назад
አንተ የሰጠሀንን አይነት ገለጻ ለመስራት እዴት አርገን ነው የምንሰራው
@arifmedia8840
@arifmedia8840 2 года назад
Hi
@ሰላምውዶች
@ሰላምውዶች 4 года назад
ይህ አዲስ ቻልናህ ነው እዳ
@zemzemahmed2743
@zemzemahmed2743 3 года назад
በቃ ይሄ ነው ብር የሚያሰገኘው እረ ብዙ ፕሮሰሰ አለው ያ
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 года назад
ይህ መክፈቻ እንጀ ብር መሥሪያ አይደለም
@fahadalnabet558
@fahadalnabet558 3 года назад
እኔማ እብኝ ብሎኝ ቀረ
@ታገኝእንገናኝ
@ታገኝእንገናኝ 3 года назад
እኔአልገቢኚም
@hagezmedia6084
@hagezmedia6084 3 года назад
ብራቦ የሻምበል
@fnotelalibela6924
@fnotelalibela6924 3 года назад
እኔግን እምቢ አለኝወድሚ
@w.m6947
@w.m6947 2 года назад
እኔም
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
እስኪ ልሞክርና አኮምታለሁ
@ገጠመኞቻችንገጠሬዎቹ
ወይኔ ሻምበል አንተን ተከትዬ ስሄድ ስሄድ ስንት ለፍቼ ያጠራቀምኳቸዉን 44 ሰዎች አወጣኋቸው በሉ ድጋማ ቤተሰብ አድርጉኝ ካላደረጋችሁኝ ግን አለቅሳለሁ
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 2 года назад
@@ገጠመኞቻችንገጠሬዎቹ ነይ እህቴ እንዛመድ
@በልዩ-ቨ1ነ
@በልዩ-ቨ1ነ 3 года назад
Edit.madregawu.algebagnm
@አርሂቡዩቱብ-ፀ3ረ
@አርሂቡዩቱብ-ፀ3ረ 4 года назад
በሸቅንነት ደምሩኝ
@berktitube1339
@berktitube1339 4 года назад
ነይ ቤተሰብ እንሁን
@እሙሀያትዩቲዩብ
@እሙሀያትዩቲዩብ 3 года назад
ነይእንደማመር
@አቡሙአዝ
@አቡሙአዝ 2 года назад
ደምሩኝ
@አድስሂወትዩቱብ
@አድስሂወትዩቱብ 3 года назад
በርታ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 3 года назад
እናመሰግናለን
@አባሮስቲዩብ-ረ4ዘ
@አባሮስቲዩብ-ረ4ዘ 3 года назад
Hi
@jenajena8981
@jenajena8981 3 года назад
የዩቱብ ኢሜል እና የቻናል ኢሜል ሁለት አይነት ቢሆን ችግር አለዉ ወይ የዩቱብ ኢሜል በሌላ የቻናል ኢሜል በሌላ ቁጥር መክፈት ይቻላል ወይስ አይቻልም?
@ወግዲጎረጅ
@ወግዲጎረጅ 3 года назад
በርታ
@አስቴርታደሰ
@አስቴርታደሰ 3 года назад
እናመሰግናለን
Далее
Тренеруем память physics drop 103 - 104
00:51
Million jamoasi - Sportsmenka bilan uchrashuv
15:05
Просмотров 880 тыс.