Тёмный
No video :(

በድስት የበሰለ ምርጥ የቫኔላ እስፖጅ ኬክ አሰራር፡vanilla sponge cake. 

መሲ tube mesi
Подписаться 2,7 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

ኬኩን ለመስራት የሚያስፈልጉን
ግብአቶች፡
* 1 አንድ ከግማሽ ኩባያ ዱቄት
* 4 እንቁላል
*1/3 ኩባያ ዘይት
*ግማሽ ኩባያ ስኳር
*1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
*1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ናቸው።

* ኬኩን ስናበስል ወፈር ያለ ብርድስት ያስፈልጋል ።። እሳቱን መቀነስ አለብን ።ኬኩ ሳይበስል ከቂጡ እንዳይቃጠልብን።።።

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 108   
@user-ts2kv8nc5z
@user-ts2kv8nc5z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል እህት ዋውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው ይጣፈጣል እህት ስላካፈልሽን ከልብ እናመስግናለን በርችልን እህት ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ እንዲህም ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን እስር ቤት ለሚስቃዩ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ በትምህርት ይጎብኝልን አሜን አሜን አሜን
@abced6381
@abced6381 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላምልችሁ ይብዛ በያላችሁበት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም ጥሩ የሆነ የኬክ አሰራር ነው በዚህ አይነትማ። ገጠርም ኬክ ሰርተን መብላት እንችላለን በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ ይሄን የብረድስት ኬክ ግዴታ ፎርን አያስፈልገውም ማለት ነው ዋው በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበረኝ ደስ ይላል በርችልን ጎበዝ ነሽ
@user-vq2zo2rw6y
@user-vq2zo2rw6y 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ሰላም መጣሽልን አሪፍ አቀራረብ ነው በርችልን ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎናል በርች ከዚህ የበለጥ መስራት ትችያለሽ በርችልን እህት እናም ሁላችንም በመልካም ነገር ላይ እንረዳዳ በርችልን እንበርታ ነው የምልሽ እህት ዋው
@user-yn1lb6oq2x
@user-yn1lb6oq2x 2 года назад
ስላም ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ሰለየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው የኔ በለ ሞያ ደስ የሚል አሰራር ነው እሞከረው አለው ያወቅሺው ስለሳወቅሺን ከልብ እናመሰግን አለን የኔ ቅን እህት እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት ቅንነት ለራስ ነው በለሺበት ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ በርቺልኝ ሰላም እና ፍቅር ላገራቸን ሰደት ላይ ያላቹ እህት ወንድሞቼ ላገራቹ በሰላም ያብቃቹ አገራችንም ሰላም እና አንድነት ያምጣለን እስር ቤት ያሉትም በሰላም ለገራቸው ያብቃቸው
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m Год назад
ዋው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር እና ሀሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት ጠቃሚ እና እውቀጥ አዘሎችን ስለምትለቂልን ከልብ እናመሰግናለን
@LioFamily1
@LioFamily1 2 года назад
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን አሴ እንኳን በደህና መጣሽልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለመጣሽልን በጣም ደስ ብሎናል። በእውነት የዛሬው ኬክ ልዩ ነው ዋውውው በጣሕ ያምራል ደግሞ ቀለል አድርገሽ ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን እጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን። ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስልን።
@astersimatube
@astersimatube 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ መልካም እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ ዋውውው በጣም ደሰ የሚል አቀራረብ ነው በጣም አረፍ አሰራር ነው ውድ እናመሰግናለን ከልብ ውድ በርችልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም በርችልኝ❤😘💖💖
@user-ww3lv4wo9g
@user-ww3lv4wo9g 2 года назад
ሰላም ላአንች ይሁን የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኝል በጣም አሪፍ የሆነ የኬክ አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ በርች ጎበዥ ነሽ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
@user-ct8nw8bs9t
@user-ct8nw8bs9t 2 года назад
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ስለመጣሽ ስላይንሽ ደረሰ ብሎናል ዋዎውውውአሪፍ የክኬ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ሞያሽን ስላከፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ።እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤
@ritatube19
@ritatube19 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍና ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
@ananiyatube1852
@ananiyatube1852 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ዉድ እህታችን ዋዋዋዋዉዉዉዉዉ በዉነት በጣም ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ልዩ አሰራር ነዉ እዉነት እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን በርችልን በቀጣይም በሌላ አስተማሪ እና ልዩ ቢድዮ እንጠብቃለን አገራችን ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን አምላካችን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር
@user-th4yi3xs3k
@user-th4yi3xs3k 2 года назад
ሰላም ለአንቺ ይሁን ዋውውውው የሚያምር ነው እጅሽ ይባረክ የመዳምም ቅመም ፈጣሪ ናሰብነውን አሳክቶልን በሰላም ለሀገራችንንን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር መዋደድ ይስጠን በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እሱ ያስባቸው ለሀገራቸው ያብቃቸው አሜን አረኛንም ያዝቃን ዘረኝነት ከሀገራችን ይጥፋልን
@Alemf2k
@Alemf2k Год назад
እንካን ሰላም መጣሽ እህታችን አሪፍ ኬክ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እጅሽን ይባርከው በርችልኝ ምርጥ እስራር ነው ባዲስ እጠብቅሻለን
@RichaFeqer
@RichaFeqer 2 года назад
Selamesh yebezaling yene Mar enkan dane metesh yene Mar wow liyuuuuu yehone aserer new ejash yeberek sila akefelechiwun kalibe enmasegenelen yene Mar ezgeber amelek hagerichanin selam yedarigalen hezebochan yetebeqalen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-rh2zo9ve5l
@user-rh2zo9ve5l 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ኧረ እደዚክ አይነት የተለዬ ስራ የዛሬዉ ደሞ ልዩ ነዉ 👌👌👌በጣም እናመሰግናለን እህታችን እጅሽ ይባረክ በርችልን በቀጣይም በሌላ አስተማሪ ቢድዮ እንጠብቃለን አገራችን ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን አባታችን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ Год назад
ዋው በጣምደስየሜል አሰራር ነው ይለያል የኔባለሙያበርችልኝ ዋውነው
@rahiletube
@rahiletube Год назад
ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የእግዛአብሄር ሠላም ይብዛላችሁ እግዛአብሄር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ዋው መስዬ የእኔ ባለሙያ❤❤❤
@HanaHana-bv3dl
@HanaHana-bv3dl 2 года назад
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልንዋውውውውው በድሰት ይህንን የመሰለ ኬክ ጋገርሽ በጣም ይገርማል የእውነት ሲያምር በጣም ነው የወደድኩት እጂሺ ይባረክ እኔ አንዴ ምክሬው እቢ ብሎኛል እሰቲ እሞክርዋለሁ እንዳንቺ አደርጌ በጣም ነው የምናመሰግነው በርቺልኝ የኔ ባለሙያ ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@seaditube1239
@seaditube1239 Год назад
ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሸልኝ ባለሸበት ሰላምሸ ይብዛልኝ ዋው የኔ ባለሙያ ምርጥ የብረት ድሰት ሶፍት ኬክ አሰራር ነው ያሳየሸን ከነ ሙሉ ግብአቱ ማለት ነው እና የሰሩ እጆቸሸ ይባረኩ
@tube-oj5yb
@tube-oj5yb Год назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ
@genettube527
@genettube527 2 года назад
ሰላም ነዉ ለዚህ ቤት ይሁን እህታችን በርችልኝ በጣም ባለሙያ ነሽ እህት አለም ገነት አስካለ ማርያም ነኝ ላይክ ሰብ ብያለሁ
@fanatube196
@fanatube196 2 года назад
እግዚብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ስለመጣሽ ስላይንሽ ደስ ብሎናል ዋውውው ምርጥ የኬክ አሰራር ነው ይዘሽልን የምጣሽው የኔ ባለሞያ እጃሽ ይባረክልሽ ሞያሽን ስላጋርሽን ከልብ ነው የምናመሰግነው የኔ መልካም ፍቅር ሰላም አድነት ለህዝባችን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 Год назад
ዋዉ ይህን እሥቦጅ የሆነ ሻቢያን ከክ አሠራሩር ሥላሣየሽን ከልብ እናመሠግናሐን እጅሽ ይባረክ። በርች
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እሱ እሄታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ጎሽ በጣም አሪፍ የብድስት ኬክ ነው ሰርተሽ ያሳየሸን ዋውውውውውውው ደሞ ሲያምር እጂሺ ይባረክ ሁሌም የምትሰሪያቸው ምግቦች በጣም 👌አሪፍ ናቸው በርቺልኝ 👍👍👍ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን🤲🤲
@user-fv6yq7uw9g
@user-fv6yq7uw9g 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን ።እንኳን በደህና መጣሽልን ። ዋውውውው ምርጥ ኬክ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በቀላሉ ምርጥ ነው ከሻይ ጋ ቆንጆ ነው ካወቅሽው ከሞያሽ ይጠቅማል ብለሽ ለእኛም ይዘሽልን ስለመጣሽ ክብር በይልን የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን እህታችን በርቺልን ከአንቺ ብዙ እንማራለን ቆንጆ ቆይታ ነበረን ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ይስጥልንን 😍😍😍😍😍
@genitube.g9425
@genitube.g9425 Год назад
ዋውውው እህታችን በእውነት በጣም ለየት ያለ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@Tube-gn8cv
@Tube-gn8cv 2 года назад
ዋውውው የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ አሰራርነው በርችልኝ እህቴ
@Mek90829
@Mek90829 2 года назад
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ማር በውነት በጣም ደስ የሚልየድስት ዳቦ ነው ዋው በውነት አሁኑኑ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ አወቅን ከሚሉት ባለሞያዎች አንቺ አንደኛ ነሽ በውነት የኔ ማር ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ በርቺልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቺልኝ እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም
@tube5821
@tube5821 2 года назад
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፋ ይበልልሽ አሴ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ. ዋውውውውውውውውውውውውውውው የምር ኬክ ብሎ ዝም ነው በድስት በስሎ እንደዚህ ያማረበት በመጋገሪያውማ ቢሆን እንዴት እንደሚሆን መገመት አይከብድም ገና ሳየው አስጎመዠኝ የእኔ ባለሞያ እጅሽን እግዚያብሄር ይባርከው ቁርጥማትም አይንካው በርቺልኝ በቀጣይም በሌላ ባማረ ሞያ እንጠብቅሻለን
@rtry2008
@rtry2008 2 года назад
ዋውውውበጣምነውየሚያምርውበርች
@lijabinatube1483
@lijabinatube1483 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ ዋው በጣም ያምራል ለካ እንዲሁም ይቻላል ቆይ እሞክረዋለው አሪፍ ቀለል ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@user-wp3xr9se3o
@user-wp3xr9se3o 2 года назад
እግዚያብሄር ይመስገን አስየ እንኳን ደህና መጣሽልኝ የእኔ ልዩ በጣም ቆንጆ የሆነ የኬክ አስራር ነው ያሳየሽን በስማም የምም ብሉኝ ብሉኝ ይላል አቤት ሞያ ብሎ ዝም ነው የምር እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ በቀጣይም በሌላ ቆንጆ በሆኑ ሞያዎች እንጠብቅሻለን. መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት አሉ እውነት እኮ ነው በቃ በብረድስ የሚለውን ወሰድኩ ካንቺ ሰምተሻል በርቺልኝ
@tenayutub
@tenayutub Год назад
ዋዉ በጣም ምርጥ አሰራር ነዉ ያሳየሽን መሲ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሰላም ፍቅር ባለንበት ሁሉ ይብዛልን
@Kdisttube
@Kdisttube 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች ይሁን ዉድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉድ የምወድሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኝል ቀጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነዉ ይዘሽ የቀረብሽዉ የኔ ባለሙያ እጆሽ ይባረክ በርች እናመሰግናለን በዚህ ቀጥይ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ
@hafizashamsi6783
@hafizashamsi6783 Год назад
ማሻ አላህ ዋዉ ዋዉ ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ በርችልን ❤❤
@Tube-wd1mf
@Tube-wd1mf Год назад
ሰላም አግዚአብሔር የመስግን አዎ አዉንት በጣም ቆንጅ ሌዩ ዳቦ ነው አውው የማል በጣም ጎበዝ በላሞያ ነሽ በርች በጣም ጎበዝ ማልካም ሰራ
@Mekdes1212
@Mekdes1212 2 года назад
ሠላም አሴ ውዴ በጣም ቆንጆና ልዪ ነው እጂሽ ይባረክ👌👌👍👍👍
@toutube4641
@toutube4641 2 года назад
ሠላም ለዝቤት በጣም የሚያምርነዉ እጅሽ በወርቅ አባር ይሠበር
@seadihusna
@seadihusna 2 года назад
Wawooo mashallahe wedya adegna👌👌👌👌ejeshe yebarek
@hani-ye-tare
@hani-ye-tare Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ቆንጅ አሰራር ነው አጅሽ ይባርክ ሰላም ለሀገራችን
@user-ij7pv2ym7m
@user-ij7pv2ym7m 2 года назад
ሰላ እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ በያለንበት አላህ ይጠብቀን በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነው ኬክም መስራት ይቻላል በብረድስት ማለት ነ ይሄማ ከሆነ ሀገር ቤት ሰርተን መብላት እንችላለን በገጠር ክክክክክ በርችልን ጎበዝ ነሽ አብረን እንበረታታ እንደግ በጋራ በርቱልን ውዶችዬ ታምራላችሁ እንበረታታ
@Tsehay27
@Tsehay27 Год назад
_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን መሲ ዋውውው❤🎉👌ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በጣም የሚያምር ዳቦነው በርችልን_
@zaidyemareyamleji2960
@zaidyemareyamleji2960 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ መልካም እህት ዋውው ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽልን ግበዝ ባለሞያ ሴት ነሽ በጣም ቆንጆ ሶፍት የሆነ ኬክ ነው ያዘጋጀሽልን ይጣፍጣል የተባረከ ይሁን ማማዬ ለኛም ስላሳየሽን ስለጋበሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርቺልን በሌላም እንጠብቅሻለን 😍😍😍😍💖💖💖👌👌👍👍👍 ፈጣሪ አምላክ ፈቅርን ያድለን በያለንበት ሁላችንንም ሰላምም ያድርገን
@senitube999
@senitube999 Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ያአብዛልህሽ ማማይ እግዚአብሔር ባለንበት ይጠብቀን አገራችን ሰላም 🇪🇹👈❤️ያአውርድልን አሜን ፈጣሪ በያአይማኖታችን ያአፅናን ሰላም ለሁሉም አለም እመኛለሁ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ እናመሰግናለን ❤🎉🇪🇹👈 ዋውውው ማማዬ ምርጥ አሰራር ነዉ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤
@user-vw2wf5bg5j
@user-vw2wf5bg5j 2 года назад
Egziabher Yemsgen Ehtachin Enkuan Beselam Metashilen Yemwedshi Wooooooooow Betam Temiyamr Sera New Bewunt Ejeshi Yebarek Mamayi Tetkemachewal Beleshi Legna Selakerbeshilen Kelbe Enamesgenalen Egziabhr hagerachinen Yetbeklen Amen
@efesontube2633
@efesontube2633 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መሲ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ መሲ ጥሩ ቆይታ ነበር ቀጣይም ሌላ ኬክ አሰራል እንጠብቃለን
@derartutube2501
@derartutube2501 Год назад
WOW betem des yemi asera new yasayeshi meleke setegm eji moya kesoshile midiya wow bew
@user-yk6lr4fe4p
@user-yk6lr4fe4p 2 года назад
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው በርቺ እህት
@user-zg4yu7ud1o
@user-zg4yu7ud1o Год назад
ሰላም እህታችን እካን በሰላም መጣሽ እጀሽ ይባረክ በድስት የሰለ ኬክ መጣም ያምራል በትች ጎበዝ ነሽ አደኛ ባለሞያ ነሽ በርች ❤❤
@mekdestube7985
@mekdestube7985 Год назад
ሰላም ውድ ኢትዮጵያን ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም አሪፍ አስራል ነው መሲየ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባርህ ስላሳይሽን እናመስግናልን ❤❤❤
@Jujutube914
@Jujutube914 Год назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣሺ ሁቢ ዋው ሀሪፍ ነው በርቺ ሀያት ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገር
@user-zx2bm3dm7h
@user-zx2bm3dm7h 2 года назад
አስየ የኔ ባለሙያ በጣም ሀሪፍ ነው በርችልኝ ዋው
@user-lg6yw1ob1j
@user-lg6yw1ob1j 2 года назад
selam selam selameahi yebez ehitachen eneqan selam metashi wawwwwwwwww muha anedega betam konjoo aderegeahi new yeserashew kkonjo chak new balemuya neahi berecbi bebezu enetebekalen lehegerachen selamun yaweredelen
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 Год назад
ሰላም ውዴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ኬክ ነው ተባረኪ እናመሰግናለን የበለጠ እንጠብቃለን በርቺ ፎሮን ለሌለው ምርጥ አገጋገር ነው ተባረኪ❤
@user-dz3ny6wr3d
@user-dz3ny6wr3d 2 года назад
ዋው
@rossethiotube
@rossethiotube 2 года назад
የኔ ባለሞያ አስዬ እንደት አሳምርሺ ሰርተሺዋል በሞቴ አዬ ሴትነት ይብቃ ይከተት ነው አንቺን ያገባ ታደለ ይሄንን የመሰለ ምርጥ እስፖጂ ኬክ የሠሩት እጆቺሺ ብርክ ይበሉ እማ ዋዉ ነው ነገሩ ስራዎቺሺ ሁሉ አስተማማኝ ናቼዉ ሁልጊዜም በርቺልኝ የኔ ባለሞያ ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ ወደፊት ይመቺሺ 👍👍
@fardostube8682
@fardostube8682 2 года назад
Wow betam yemiyamir yekek aserar new yasayeshin oven lelelen arif sera new yitekimenal inshialah agerahin sinigebeba gobez balemoya nshe ejishe yibarek belelochi serawechim eskitimechi etebialen ketiyibet
@siniqetube
@siniqetube Год назад
Egzabiher yimesgen enkiwani dena metashi wede wawww betami yemamiri naw inamesginaleni
@mesiyoutube11
@mesiyoutube11 2 года назад
Salem lechi yewn idet neshi Ase ulum melakem mew ininega ulum selam new igizebiyer yemesigan anichi inken besalem metashi wawwwwwwwwwwww betam new yemamire beunat yeni yesara ijishi yeberaki yen kojo berchi eshi gozei neshi bezu ketibiat buzu negar intebikelinu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@miratube2337
@miratube2337 Год назад
Woooooow betam meret aserare new yasayeshen enamsgenalen yeberedete dabo eni mokeriew alakem gen seretewt kemeshew betam yetemal leyet Yale taem new yalew ena berechelen
@selemondaweta2287
@selemondaweta2287 2 года назад
Wawu ase👏👏👏
@user-id9xq5fe4o
@user-id9xq5fe4o 2 года назад
Selam le anich yihun ekon dan mitashi yanee konjoo wowooo ejishi yebarek batam yemiyamer keki naw yeserashut tebareki ejish yebarek wude fetari hagerachinan selam yaregilen feqer anidenti yesiten be sedet lamisekayu wagenochachiin le hagerchew yabikachew
@mastwalmulugeta1742
@mastwalmulugeta1742 Год назад
Wowww moya belo zeme nawu venala badest endemisera alakem naber yemer betam konjo nawu andegna barchilegne
@mekidiyedenegellejtube
@mekidiyedenegellejtube 2 года назад
Egeziabehar yemesgen ehitachen eneqan selam metashi selameshi naleshebet bezet bezetezet yebeleleshi wawwwwwww anedegga betam konjo chck new ejocheshi yebareku ehitachen leyu yehone chek new sereteshi yasayeshen enamesgenalen
@melkamtube6658
@melkamtube6658 2 года назад
አህላን ቤተሠቦች እሲ ሁላችንም በመልካም ነገር እንረዳዳ እንተባበር ሁላችንም ባድ ክድ ተባብረን ከሰራን እንለወጣለን እህት ወድሞቸ በርቱልኝ እንበርታ ሁላችንም እንተጋገዝ እላችሗለሁ ቤተሰቦች ዉድ የተከበራችሁ የዚህ ቤት አድማጭ ተመልካቾች ሰላም ብያለሁ ሁላችሁንም በናፈቀው ልቤ አሪፍ መልእክትነዉ በርቱልኝ የኔ ምርጫ ምርጦችየ በርቱ እንበርታ
@user-oh1xz2bu4r
@user-oh1xz2bu4r 2 года назад
ዋዉ ሢያምር
@user-wz6yn4gr4k
@user-wz6yn4gr4k 2 года назад
Selamshe bizizit yibel ehtachen enkan beselam metasehe egizyabiheri yimesgen wawu betam yemiyamir konjo keleil bale meku yebiredisti keki aserarin new yeserashelgn enamesegnalen enegin lemejemeriya gize bedist kiki meseratun ayewu bewunet tiru new endezh leyeti yale negeri sihon desi yilal wedijewalehu berichelgn ketayi belela vidio entebikalen yene liyu
@kadijarashadtube4097
@kadijarashadtube4097 2 года назад
Berchi
@aminatami215
@aminatami215 2 года назад
Berchi yamral
@nuruferdi5543
@nuruferdi5543 2 года назад
Selam selam enqun dehna metashe ehet wow mirt yebirdist kek aserar new yasayeshin gobez balemoya nshe ejishe yibarek beketay belelochi serawechi eskitimechi etebikshalen fetari agerachin yeselam yedesta yemetesaseb yeadinet ager yadirgilin
@ftube923
@ftube923 2 года назад
ዋዉዉዉዉዉዉ
@adonayehabtom2576
@adonayehabtom2576 2 года назад
በርችልኝ የኔ ኬክ
@tsenatewereku7998
@tsenatewereku7998 2 года назад
Selam Selam Ehetachene Enedemene Aleshelene Wow Yemere Betame Yemiyamere Ye Sponje cake Aserare New Yasayeshene Ejeshe Bereke Yebelelene Ehetachene Berechilene Wedyeee Beketayeme Belela Progetame Enetebekeshalene Sis Thank You For Sharing Mom
@MartiTube
@MartiTube 2 года назад
Selam Egeziabehere yebezaleshe ehetachene enkuwane bedehena metashelene wow betame yemiyamere cake new yeserashewe emaaa ejeshe yebarekelene beketayeme belela progeramoche enetebekeshalene sis fetari amelake alemachenene hezebachenene yetebekelene amen amen amen
@user-uh2sk5zh5p
@user-uh2sk5zh5p 2 года назад
Selam le anchi yihun ehete eko dana metashi yanee malekam wowwwwww yamiyamer keki naw yeserashut silemisechin timerit enamesiheginalen yane wud fatari yetebikish hagerchinan selam yarigelgn
@user-zx2bm3dm7h
@user-zx2bm3dm7h 2 года назад
የተባረከ ምግብ ይሁንን
@user-ks8ir4kp1i
@user-ks8ir4kp1i 2 года назад
እጅሽይባረክ👍👍
@Henoka369
@Henoka369 2 года назад
Yena balemuya ejsh ybarek betam enamesegnalen
@user-wp4wh1mz6q
@user-wp4wh1mz6q 2 года назад
በርች ውደ
@user-iz1el3ev5p
@user-iz1el3ev5p 2 года назад
በርች ውደ እጅሽ ይባረክ
@micumegebaserar-2722
@micumegebaserar-2722 Год назад
Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshi Yebeza Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Beyalenbet Bota Hulu Selamun Yabezalen Ejeshi Yebarek Betam Gobez Neshi Berecilen Gobez
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 2 года назад
በርቺ፣♥️🌻♥️🌻
@fikreweleywa
@fikreweleywa Год назад
Selam selam ehtiy enkuan dena metashe des yemil koyta nebern waw ehtiye ejshe yibark kono aserar new
@ekramtube970
@ekramtube970 2 года назад
ሠላም አሥየ የምወድሻ ዋው በጣም ያምራል🌹🌹🌹💐💐💐💐
@tube-sr2it
@tube-sr2it 2 года назад
ዋው ሲያምር የኔ ቆንጆ
@user-sg9fu1qp3e
@user-sg9fu1qp3e 2 года назад
ጠክሪ የኔቆጁ
@hlinahlina4716
@hlinahlina4716 Год назад
Wow good job ❤❤❤
@user-gi6ho7nw3n
@user-gi6ho7nw3n 2 года назад
Yen wud neger tewunet betam new yemeamirew aye set set kagegne bekelom mirt injera hono yewotL yelal yehagere sew sinager inama mirt adregeshe bedist serashe yeckak megagereawun yemiasnik adregeshi yehen yeserut ijochishe yebarekulin yen mirt ehet
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 2 года назад
ያምራል በርች እማ
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 2 года назад
Wow amezing
@ftube923
@ftube923 2 года назад
መጣሁ
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 2 года назад
ዋውውውውው ጥሩ ያብራድስት ኬክ አሳራር naw ግን ማሺኑን silent ብታዳርጊው ይማራታ 👌👌👌👌❤❤
@ganniitube7577
@ganniitube7577 Год назад
Mirixii asararii nawuu yasayeshinii wudee inaa masaginalen salm fiqer adinatin las hagsrschiin Ethiopia mider yii hunilin
@genetasen4404
@genetasen4404 2 года назад
ሰላም ነዉ ለዚህ ቤት ይሁን እህታችን በርችልኝ በጣም ባለሙያ ነሽ በእውነቱ
@tirgotube7514
@tirgotube7514 2 года назад
ዋዉ ብያለሁ የሚሰሩ እጆች የተባረኩ ናቸዉ እጅሽ ይባረክ እህት🙏😇
@user-hn1bh8cl6m
@user-hn1bh8cl6m 2 года назад
ዋው አስየ በጣም ሀሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@ethiopia4840
@ethiopia4840 2 года назад
ውድ እሙ አዚዛ ነኝ
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f 2 года назад
ዋው 😍😍😍😍
@bossnewlife3249
@bossnewlife3249 2 года назад
መስቃንንንንንንንንንንየ
@elsaayoutube
@elsaayoutube Год назад
agzbher,ymsgan,selamsh, ybzaa, masii,wwwww, baxam,arif, asrar,new,ajash,ybarja, balmoya
Далее
Кто сделал Катар богатым? #shorts
0:59