Тёмный

በድብቅ እየተሰራ ያለው አነጋጋሪው የጫካ ፕሮጀክት አሁን ያለበት ሁኔታ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ 

Hulu Daily
Подписаться 284 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 64   
@andersonclark6041
@andersonclark6041 8 месяцев назад
እግዚእብሄር ዶር እብይን ይባርክልን ይጠብቅልን ገና ብዙ እናያልን🙏❤️🇪🇹
@TaIn-my7ty
@TaIn-my7ty 2 месяца назад
Hulgize ድብቅ።።።።የብሩን ብዛት በአንድ አመት bertaa
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 8 месяцев назад
በምርጥ መሪ አብያችን ብሩህ አእምሮ ሃሳብአመንጪነትና ከፍተኛ ያልተቋረጠ ክትትል የሚሰራ ታላቅ ፕሮጀግት ስለሆነ ኢትዮጵያ ሁሌም በመሪዋ ትኮራለች ።
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 8 месяцев назад
ግንባታው ለሀገር ያለው አሰተዋጽኦ እጅግ በጣም ጥሩ ነው: : ነገር ግን ለበርካቶች እፎይታን የምሰጥ ኢየሱሲ/ስ ብቻ የው።
@woinishetchabbert6195
@woinishetchabbert6195 8 месяцев назад
Our hero God bless him a great man our prime minister Dr Abiy he is hard working!!
@markosgeta8043
@markosgeta8043 8 месяцев назад
በአገራችን ለዕለት ሆድ ያደሩ ለፍላፊዎች እስካሉ እውነት እንደተደበቀች ትቆያለች!
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤አብይ
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 8 месяцев назад
Shokaka nesh
@MA-vn1lg
@MA-vn1lg 8 месяцев назад
አይ አብይ የሰይጣን አምልኮ ሰላለው ጫካ ጫከ ይላል የኢትዬጵያ ህዝብ የሚበላው አጥቶ እሱ የጫካ ፕሮጀክት ይላል አንች ደግሞ ጋዜጠኛዋ የምን ጠቀሜታ ነው የምታወሪው የተቀጠርሽበትን ለማውራት ብለሽ ትዘባርቂያለሽ በአለቃሽ ስራም ሆነ ተግባር ማንም ኢትዬጵያዊ ደስተኛ አይለም ሌላው መጀመሪያ ከስንዴ ልመና የምንወጣበትን ነው ማሰብ እንጅ ለመታየት ብሎ ወሬ ሰለሚወድ ደሀውን አሰለቅቆ አፈናቅሎ ያፈናቀላቸውን ቦታ ሳይሰጥ ስለነሱ ሳያስብ ፕሮጀክት ይላል ቢየሰራውም ሽመልስ አብይ አዳነች የሚታሰሩበት ቤት ይሆናል ሌላው ደግሞ ፋኖ ሲገባ ለተፈናቀሉት ይሰጣቸዋል ጫቅላው መሪ ብስለት የሌለው ትንሽ ሰው ነው። እግዚአብሔር የጁን ይስጠው ከሳዳም ሁሴን እና ከጋዳፌ አይማርም ለነገሩ በምን ብስለቱ
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 8 месяцев назад
Hizbu yemibela yataw xare new ende? 50 amet alfotal keterabe, berehab alem kawekew 50 amet alfotal. Abiy min yarg amlaku yechekenebetin
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 8 месяцев назад
ሆዳም ብትበላም አትጠረቃም። ሰው ሐሆድ ብቻ አይኖርም ሆዳሞች ወረኞች ናቸው እችን አገር ያራቆቱት።
@alazar7432
@alazar7432 8 месяцев назад
ጫን ረገጥ እያለች ነው የምታወራው
@sirro8560
@sirro8560 8 месяцев назад
باسلام مااجمله عمل ✅✅✅
@zaidtecle2068
@zaidtecle2068 7 месяцев назад
Sew eyaserabachu genb tegenebalachu wey gud eddawan mekefel yaqatat hager hizbechwa selam yata berahab be million hizb eyemote be million yemiqoter hizb eyetefenaqele docter mesherefet be terilihon hintsa yegenebal kkkk yemetebelaw yelat yemetekenanebew Amarat.gud new.
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 8 месяцев назад
በጠራራ ፀሓይ እየተሠራ በድብቅ እየተሠራ ያለ የጫካ ፕሮጀክት ለምን ማለት ተፈለገ?
@user-re8dd5wn6f
@user-re8dd5wn6f 8 месяцев назад
አይገርምም አዋራው ጬሰ ትላለች
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 8 месяцев назад
ሀብታሙ የተባለው ወራዳ አክቲቪስት አይደለም ጋዜጠኛ አይደለም ተሳዳቢና ባለጌና ባለጌ ያሳደገው የባሌጌ ልጅ ለመሆኑ ከአንደበቱ የሚወጡ ከክርስታንም ከእስላምም ከሃይማኖት የለሽ ሰው እንኳን የማይወጣ ሰዋዊ ባህሪ የሌለው እርኩስ በመሆኑ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ መወገዝ አለበት ግለሰብ ነው።
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 6 месяцев назад
we must establish cement factory, metal factory, blast furnace induction. projects we must seek metal content ores,huje stones then we clean out crash into pieces,then we melt to induce various stainless steel alloys in different shapes,for hand machines,house constraction iron metals,wires,etc,various chemical factories,leather refinary,biogas production factory for energy, etc
@edeneAlene
@edeneAlene 8 месяцев назад
ሰይጣን እኮ ይሄን ብሩህ የሆነጭንቅላትህን አይቶነው የሚንጨረጨረው አብቹዬ ጌታ ካንተጋር ይሁን
@Jone-dv1fh
@Jone-dv1fh 8 месяцев назад
የስራሰው ወጣትጀግና መሪእድሜይስጥህ
@ayelchabel86
@ayelchabel86 8 месяцев назад
እ/ግ ይመስገን
@teka1528
@teka1528 8 месяцев назад
EMS, ANCHOR, DEREJE, 360 ZEHABESHA BEDEBEK YECHAKA PROJECT, EYAYACHU NEW? AGER AFRASHOCH, BANDA HULA.
@TaIn-my7ty
@TaIn-my7ty 2 месяца назад
Change "hulu"with smart name!!!!!!
@user-bm4lb2gl7p
@user-bm4lb2gl7p 8 месяцев назад
ሠው በጠራራ ፀሐይ ድሮን እየበላው የሚገነባ የጨረቃ ጫካ ጥንቅር ብሎ ይቅር
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 8 месяцев назад
በተረኝነት እሳቤ ህዝን እያስራቡ አገር እየዘረፉ ለይቶ በድሮን ጭምር እየጨፈጨፉ የጫካ ከተማ ለሌቦቹ መዝናኛ ማሰብ ምን የሚሉት አረመኔ አገር ክህደት ነዉ። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 8 месяцев назад
ድሃ ኣፈናቅሎ ሃገሪትዋ ወድ ሃላ ኣቅርቶ ትልቅዋ ኦሮሞ ለመመስረት ግፍ ነው በኢትዮፕያ ታሪክ መጥፎ ታሪክ ይመዘገባል እውነቱ ነው መለስ ዘናዊ ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ማለት ለህጻን ፡እንካ ብርጭቆ እንደያዝ ማለት ያል ቀልድ ነው ብሎ ነበር ያው ሆነ ትግራይ ራሃብ ሰው እየሞተ ኣማራ ራሃብ እየሞተ ኣፋር ኦሮሞ ራሃብ ህዝቡ እየተሰቃየ ይህ በተመንግስት የንጽሃን ጭቆና ነው ሰው ጎደና እያደረ ያማል ኢትዮፕያ
@teka1528
@teka1528 8 месяцев назад
Ante neftegna, komata, tsefegna zer!
@teka1528
@teka1528 8 месяцев назад
Ante yedenkoro, yekomata yemayem lig. BEOROMO meret mn agebh, lemagn!!
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 8 месяцев назад
@@teka1528 ተካ ቅማላም ለማኝ ትግራዋይ በራሃብ እየጠፋቹ ከድሮኒ የገደላቹ ኣብይ ተንጨብጨባለህ ለማኝ አሳንትም ሆዱ የሞላ ወራዳ
@hananabuyeumer
@hananabuyeumer 8 месяцев назад
mechem Ethiopiawi sinbal tiru neger ayiwedlenem hulgize endegimel shint wedehuala kalehedin new
@Yasinyasin-nb9gk
@Yasinyasin-nb9gk 8 месяцев назад
From where did you get the 500 and 1 trillion birr ? Give us ur evidence please
@sirro8560
@sirro8560 8 месяцев назад
የብርሃን ጭንቅላት ያለው መሪ ለዶ/ር አብይ ጤናና ዕድሜ ይስጠው :: ሁሌ ስለ ችግር ከማውራት : ችግር የሚፈታ እንዲዚህ ያለ ሜጋ ፕሮጀክቶች መስራት ብልጽግና እንዲሰፍን የራሳቸው ከፍተኛ ድርሻ ይኖረዋል። እንደዚህ አይነት ፕሮጄክቶች ይስፋፉ :: Viva Dr Abiy
@KingotaricKingo
@KingotaricKingo 8 месяцев назад
ህዝብን ለረሀብ ሀገርን ለውድቀት የዳረገው ፕሮጀክት በፍፁም ሊደገፍ የማይገባው የሀገርና የህዝብን ህልውና እንጦርጦስ እያወረደ ያለ ፕሮጀክት ነው የአብይን ፍላጎት እንጂ የህዝብን ፍላጎት የማይወክል የማይጠቅም አክሳሪ ፕሮጀክት ነው 90% ህዝብ በችግር እየማቀቀ ባለበት ሁኔታ በ500ቢሊየን ብር ቤተ መንግስት መስራት ጉራ ና እዩኝ ባይነት እንጂ ሌላ ፍች የለውም ሰላም በሌለበት ስራ አጥ በበዛበት ሀገር ከዚህ የተሻለ ፋብሪካ የግብርና ስራ ማስፋፋት ህዝቧን መመገብ መቻል ነበረበት ሰላም ሳይኖር የትኛው ቱሪስት ሊመጣ በድህነት የተዘፈቀ ህዝብ የጫካ ፕሮጀክት ምኑም አይደለም አብይ ቤተ መንግስቱ ሳያልቅ ይወገዳል የብር ምንጩን እኛ ቀርተን ፓርላ አያቀውም አንደግፈውም
@andnet2094
@andnet2094 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ በድሮን ተለዉጣ ለUAE ተሽጣለችኮ! ዜጎቿ ደም እያነቡ ለተፈናቀሉባትና የተሳደዱባት አአ ለቱርክና ለUAE ልትሆን?!
@KassahunDadi
@KassahunDadi 8 месяцев назад
በድብቅ ምናምን እያልሽ ወሬ አታባጂ ... ሲጀመርም ለህዝብ ተነግሯል ድብቅ የሚባል ነገር የለም ... የወያኔን ሀሳብ ይዘሽ ከዚህ በኋላ ወደሚዲያው አትውጪ ...
@esknderhabtmu7233
@esknderhabtmu7233 8 месяцев назад
እናተ የበቃችሁን ያልተሰራውን ተሰራ እያላቹ የምትቀባጥሩ ደናቁርቶች ናቹ
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 8 месяцев назад
ngusu aby le arebochu wisky sitoch hashes shesha machesha new yasgenebaw Hzbu terbo yhen yahl men trgum alew be Dron nxuhan eyaleku Fano afrso ngusun kebro le Dehawoch ysetewal Del le Fano Fth letaredu nxuhan hxanat
@Mickey-Demo
@Mickey-Demo 8 месяцев назад
Mn aynet chekla astesaseb nw gn....zegabiwa rasu teserto yigegnbetal bla yemtanesachew tekmoch chrash weha yemayanesu nachew 1 aspalt serto kenun mulu sizefn yemiwl mengist yihen yemiakil project dimtsun atfto mesrat yefelegebet alamaw lela slehone nw birrum keyet endemeta lmn alama endemiseram yesatnael goal be ethiopia metsehaf lay tetsfual
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 8 месяцев назад
አይይ ማን ይሆን የሚኖርበት?
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 8 месяцев назад
የሚኖሩበት የኢትዮጵያን ታላቅነት የተረዱ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው:: አይምሮ የፈረስበት ስው የሚያስበው እንደዚህ ነው::እንዲህ እንድታስብ ምክኒያቱ ህሊናቸውን ሽጠው አገራችንን በማያባራ የአንድ ስው ጥላቻ የተነሳ የሚሉትን ከስማን ሀሳባችን የሚያስበው እንዲህ ነው::ኢትዮጵያኖች ዝም ያልነው ከሚጮሁት ብዙ እጥፍ ስለሆንን አንሽነፍም::
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 8 месяцев назад
Ye gebresedomawiyainin menariys
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 8 месяцев назад
ምንም የለም ውሸት
@DawitTagegne
@DawitTagegne 8 месяцев назад
አዲሱ ከተማ ሥራ እኳ በጣም ጥሩ ነው። አማራ ትግራይ ስንት ዘመን ሲኖሩ ለብዙ አመት። ከንጉሥ ላሊበላ እና ከአፄ ፋሲል ወዲህ ለብዙ ዘመን ምንም አልሠሩም። ዛሬ ይህ ሰው ተነስቶ ሀገሩን ለማሳደግ ሲሞክር።መደገፍ ያስፈልጋል። ሌላውን ብሄረሰብ መደምሰስ ማጥፋት የለበትም። ጨካኝነቱን እና ዘረኝነቱን ማስወገድ አለበት። አእምሮው ውስጥ የተቀመጡ የብሄረሰብ ጥላቻውችን ማስወገድ አለበት። አለበለዚያ ለክፋት እራሱን ያጋልጣል። ከሱ የበለጡ እንዳሉ።ማወቅ አለበት። ወዳጆቹን የሚከዳ ሰው እድሜ የለውም እንቅልፍም አይተኛ አንደባነነ ሌሊቱን ያሳልፊል። ለሀገሩ ታማኝነት ከሌለው ባይሰራ ይሻላል። ፍቅር የሚባለውን ደጋግሞ ቢአነብ ይጠቅመዋል።ብዙ የሰው ደም ስለአፈሰሰ በሀገሩ ለመኖር መቅበዝበዝ ይግጥመዋል ምክንያቱም የሰውደም በእዕምሮው ውስጥ ይፈላል።መስከር እና ማበድ ሊደርስበት ይችላል።
@bogtb9261
@bogtb9261 8 месяцев назад
ላሊበላን የሠራው በእግ ዚአብሔር እጅ ቢሆንም ላሊበላ አማሮች የሚንቋቸው አገው ፋሲልም ጎነደሬ አይደሉም ጉራ ብቻ መውዜር አማረኝ ብቻ
@africanwomen916
@africanwomen916 8 месяцев назад
ኸረ አትዋሹ ሰው እያስራቡ፡ደሞዝ ሳይከፍሉ፡፡ሌላም ሌላም,,,,,,,
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 8 месяцев назад
መሀይም የሚያስበው የእለት ጉርሱን ነው እውቀት ያለው ደግሞ እንዴት አድርጌ ለአመታት የማይቋረጥ ገቢ ይኑረኝ ብሎ ታላቅ ነገር ያደርጋል:: ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ስለሆን ነው እንጂ አገሩ ላይ ለትውልድ የሚሆን ትልቅ ነገር ሲገነባ የሚተች ስው ያስቀኛል:: ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያለህ? ስትፅፍ እንኳን አለማፈርህ :: በቢሊዬን ብር የተገነባ ከተማ እያየህ ስለ እረሀብ ማስብ ንቃተ ህሊናህ የጫጨ መሆኑ አያጠራጥርም::ስለዚህ እኛ የተራብነው በክፉዎች ሴራ ነው ሴራቸውን ቢተው ስው ሁሉ በአገሩ ላይ ደስ ብልት ይኖር ነበር::
@beleteg207
@beleteg207 8 месяцев назад
Iam hungry i don't like to hear such kind of news
@ayubkemal1348
@ayubkemal1348 8 месяцев назад
Pessimist view if you can comment you are not hungry
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 8 месяцев назад
ለመብላት መስራት ምን ያናድድሀል ሰው ሲ ሰራ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 8 месяцев назад
ምን ትመስላለች እቺ ስድ አደግ ነዉር ግብሩ።
@yohannesbelay2659
@yohannesbelay2659 8 месяцев назад
አንቺ ሰነፍ ወሬብለሽ ይህንን ታወሪያለሽ የተራበ ሰው እና በጦርነት የሚሰቃዩ ሰወች ጎን ቁሚ
@meaza2509
@meaza2509 8 месяцев назад
ኦሮሚያ ክልል መሆን አለበት
@BekaAman605
@BekaAman605 8 месяцев назад
አድስ አበባ ነው
@samueldemissi1
@samueldemissi1 8 месяцев назад
What is the difference all project is in Ethiopia we should appreciate what we see and try to participate
@josephelias3480
@josephelias3480 8 месяцев назад
Qebatari nesh
@ayu883
@ayu883 8 месяцев назад
No Dollar...😅😅😅
@abrhamhaile6412
@abrhamhaile6412 8 месяцев назад
በናትች ህዝቡን ዳቦ ብትገዙለት ይቻላል የህልም ኢንጀራ ብቀርባቹ ይቻላል
@hailugebrekidan7060
@hailugebrekidan7060 8 месяцев назад
ቀጣፊ
@amyaraia4028
@amyaraia4028 8 месяцев назад
Neghe yemibal negher Yelem. Key bahir ye ERITREA engi ethiopian ayakatetim. Agherachehu ende felagotachehu adregut, ERITREAN menkat ghen waga yaskefelal. NB: Key Bahir wey ERITREA ghena ethiopia Hona atakim. ERITREA le Eritreaweyan becha. Helmachehu akumu.
@waqeedabboo-ty3dw
@waqeedabboo-ty3dw 8 месяцев назад
አዕምሮ ያለው ሰው ይህን እያየ የጠመንጃ አፈሙዝ ወደ መንግሥት ያዞራልን? በተለይ ይህን ያዩ የአዲስ አበባ ወጣቶች አንድም ቢሆን "ክላሽ አማረኝ አትዋጋም ወይ" መባል ነበረበት? አዎ! ሠይጣን ያደረባቸው ካልሆኑ በዚህ ላይ እንዴት ይታመፃል?
@andnet2094
@andnet2094 8 месяцев назад
ከግድያና ማፈናቀል ታልፎ በቅርቡ አማራ ከጎሐፅዮንና ከሸኖ አልፎ አአ እንዳይገባ ቀይ መስመር የጣሳ ወንጀል ሲፈፀምበት ምንአልባት አልተወለደክ እንደሆን እንጂ እንዲህ ዓይነት አሰተያየት አተሰጥም ነበር::
@IbsaaWaaqoo-gm6gl
@IbsaaWaaqoo-gm6gl 8 месяцев назад
እትዮጵያ ውስጥ ካዱሮ ጃምሮ ካላ ኦሮሞ ብስታቅሪ ልማት ይሳራ የልም ዋሬ ብቻ ናው እንጅ
Далее
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 2
53:00
Просмотров 79 тыс.
ከአቃቂ እስከ ጫካ -ክፍል 2
53:33
Просмотров 59 тыс.
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 62 тыс.
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Просмотров 3,9 млн
🇪🇹10 Massive Projects Transforming Ethiopia
12:15
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн