Тёмный

በጀግናው ኡስታዝ ሳዳት ከማል(((ሀፊዘሁሏህ)) 

ምንጊዜም ቅድሚያ ለተውሂድ
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 335   
@طالباتالعلمطالباتالعلم
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዱ ኡስታዛችን የሽርክ፣የቢድአ፣የአህባሽ ፣የሶፊ፣ አምላክን ለማጥፋት ለአንድ ለተፈጠርክበት አላማ ለተዉሂድህ ለሀቅ ያደርክ ጀግናዉ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ እኛ ስንወደዉ በምክንያት ነዉ ።
@hayattkebede2430
@hayattkebede2430 5 лет назад
ኡስታዜ ሳዳት ከማል አላህ ሱባሀኑ ታአላህ ጄዛህን ይክፈልህ የተውሂድ አባቴ ወላሂ አንተ ለመግለፃ ቃላት ያንሰኛል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@ሰሚራየሸህኤልያስአህመድተ
አቦ ምንም አልልህም አላህ ውድ ድድ ያድርግህ እኔም ለአላህብየ ውድድድድ አላህ ይጠብቅህ ከጥመት ባለቤቶች ያረብብብብ
@zamzam7770
@zamzam7770 2 года назад
ኡስተዘችን አቦ መሪየም አለህ ይጠብቅህ በርተልን
@bahi465
@bahi465 4 года назад
ሳህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ኡስታዜየ ሳዳትየ እወድሀለሁ አላህ የደውደድህ ያርብ
@mohhsamira9681
@mohhsamira9681 5 лет назад
ኡስታዙና ረጅም እድሜና ጤና ያረብ ላንተ ሁሌም የአላህ እዝነትና በረከት ሁሌ አይለይህ
@ahsjjsjejs5583
@ahsjjsjejs5583 4 года назад
ما شل للة
@bintedres9294
@bintedres9294 6 лет назад
የኢስላም ኮከቦቦች አሏህ በየአላችሁበት ይጠብቃችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@ሳራ-ኘ1ቨ
@ሳራ-ኘ1ቨ 4 года назад
አሚን
@abdulmahdialasfoor6780
@abdulmahdialasfoor6780 4 года назад
አሚንንንንን ያረብብብብ
@BRTUKANAdem
@BRTUKANAdem 2 месяца назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዙና
@ኡምኢልሀምፀርኢኽወንስደታ
ኡስታዜ ያኛ ጃግናችን ናህ እንደንታ አይናት ሽርክን ምንጥር አድርጎ ሚያወጠ ሀጋራችን ቢስፈፈ ሀጋራችን ካሽርክ ትፀደ ናባር በርታ ኡስታዝ ለግዝዊ ሰዎች ቦታ እንዳትሰጥ
@fatimahassan3
@fatimahassan3 6 лет назад
ሣዳት ምርጥ ዳኢ አንተን አየሁ ይመችህ ባለህበት
@አሚነኝወሎየዋየልጀናፋቂ
ጀዛሁመሏህይር
@semira1225
@semira1225 4 года назад
ጀዛ ከላህ ኸይር
@semriabns3481
@semriabns3481 2 месяца назад
ጀዛከ አሏህ ኸይር ኡስተዝ
@ሀናንዩቱብ-ነ7ነ
@ሀናንዩቱብ-ነ7ነ 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዘና ጀዛኪላህ ኸይረን
@SofiaAhmed-eo6dc
@SofiaAhmed-eo6dc 2 месяца назад
ጀዘ፡ከለህ፡ኸይርን
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 17 дней назад
ማሻአላህኡስታዜአላህይጠብቅህየኛጀግና
@zinetmohammed2207
@zinetmohammed2207 6 лет назад
ወዓለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበካትሁ ጀዛከ አላህ ኸይረን ውድ ኡስታዛች አላህ ይሀፍዝክ ውድ የሱና ኡስታዞቻችንን አላህ ያብዛልን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@BRTUKANAdem
@BRTUKANAdem 2 месяца назад
ሳዳትየ የኛ ጀግና አሏህ ይዉደድህ
@sus.suseihossin9110
@sus.suseihossin9110 6 лет назад
አላህ እርሜህን ያርዝመው እንዳተ አይነት ጀግነ አናገኝም አብደል መጅድ ነበር አላህ ጀነትን ይወፍቀው ሞተብን ጀነተል ፊርዳስ ይወፍቀው
@ቅድሚያለተውሂድ-ረ3ረ
sus.susei Hossin አላህይጨምርልህ
@ቅድሚያለተውሂድ-ፈ5ቸ
ማሽ አላህ አላህ ይወፍቀን እኛንም ያርብ
@sitrayetwgidtemari5407
@sitrayetwgidtemari5407 5 лет назад
አዳሜ ከወደድክም ወደድ ከጠላህ ላሽ በል ሁሌም አሚሬ ነው ኡስታዝ ሳዳት ከማል።
@sherif3927
@sherif3927 5 лет назад
Sitra yetwgid temari ቅድሚያ ለተውሂድ ትክክልልልልል
@ቅድሚያለተውሂድከሀቅቡሀላ
Sitra yetwgid temari ቅድሚያ ለተውሂድ ሰህህህህህህህ
@hefisaahmed2555
@hefisaahmed2555 5 лет назад
በትክክል ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@abdulmahdialasfoor6780
@abdulmahdialasfoor6780 4 года назад
አላህ በኢልምክ ላይ ኢልምክ ይጨምርልህ ያረብብ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙና👍 እኛንም አላህ ከሽርክ ይጠብቅ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያአላህ
@ሰሚራአብዱ-ኸ3ኸ
@ሰሚራአብዱ-ኸ3ኸ 5 лет назад
ሙስሊም ወገኖቼ ቆማችሁ አስቡ ሳዳትን የምንጠላው የነበረው የምንወዳቸው ሰወች ተናገረ ብለን ነው እስኪ የምንወዳቸው ሰወች እነማን ናቸው ምንስ ነው ስራቸው ቆመን እንፈትሻቸው እዴ ለምን ወንድሞችህን ታማለህ ትላላችሁ በውስጥ መስመር ቢነግራቸ ምን ትርጉም አለው ስንት ህዝብ ነው እነሱን የሚከተለው ህዝቡን የሚያገኘው በውስጥ መስመር ሳይሆን ባደባባይ ነው ህዝቡ እውነታውን እንዲያውቅ መሆን ያለበት
@memeahmye4120
@memeahmye4120 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
@አትንካዉኒቃቤንየድንተማሪ
ወአለይኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አንተ ምርጥ ሰዉ አላህ ይጨምርልህ ሀቅ ነዉ
@pandikadkerala8707
@pandikadkerala8707 7 лет назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@tamrasaedsaed6432
@tamrasaedsaed6432 6 лет назад
አሰላሙ አለይኩም ያጅመአ። ወላሂ አላህ ፍሩ ለምን ሰደበ። ምን አግባችሁ እናት የትሰደሰው ይናግር አላህ ፍሩ
@laylamahdi2182
@laylamahdi2182 6 лет назад
ጀዛ ኪላ ኽይር ኡስስታዚ
@hkhk8517
@hkhk8517 6 лет назад
ጀዛከላህምከይርኡስታዝአላህይጠብቅህ
@حبيبهالعتيبي-ش8خ
@حبيبهالعتيبي-ش8خ 4 года назад
ጀዛአክ አላህ ከይረ ጀዛአ
@ባይራድንደሉነኝ
@ባይራድንደሉነኝ 5 лет назад
የጀመአ አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ።ኡስታዝ ሳዳትን ተውት አላህ ይጨምርልህ ያኔ የግሌ ዉድ ነህ ሥላ አላህ በዳብ የስታመርከኝ
@تتنن-ر5ث
@تتنن-ر5ث 6 лет назад
ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብህ እኔ ለራሱ እስከዛሬ በጥርጣሬ ውስጥ ነበርኮ አላህ ከአህባሽ እና ከኢኽዋኑች ተንኮል ይጠብቀን በተለይ በኢኽዋኑች ነው ብዙወቻችን የተሞኘነው አልሀምዱሊላህ አሁን ግን አወቅናቸዎ
@jemalzeynu242
@jemalzeynu242 7 лет назад
ወአለይ ኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያ ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ማሻ አላህ።
@mmopmafimmmop3368
@mmopmafimmmop3368 7 лет назад
ጀምስ አዳማ
@Iman-wr3kl
@Iman-wr3kl 7 лет назад
አላህ ይጠብቅህ ዑሥታዜ
@warumich1880
@warumich1880 7 лет назад
Mmop Mafim Mmop ያ
@AaAa-qd9rc
@AaAa-qd9rc 6 лет назад
Ich bin Schwarz እኘ ትምህርትህንከሁሉም የበለጠ ያገባል ጀዛከይር አላህ ይጠብቅህ
@zinatawol775
@zinatawol775 Год назад
ጀዛ ከአሏህ ከይር
@አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልኢ
ጀዛ ከላህ ኡስታዜ ..... አላህ ይጠብቅህ
@ኢማንልማርለድኔ
@ኢማንልማርለድኔ 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ውዱ ኡስታዛችን እድሜ እና ጤና ያብዛልህ አላህ ያረብ
@Hkhk-ff3iw
@Hkhk-ff3iw 6 лет назад
ጀዛክአላህኸይር፡ኡስታዝአላህይጠብቅህ
@saedamohammed5817
@saedamohammed5817 6 лет назад
ጀዛ ከሏህ ኸይር ፊዱንያ ወል አኸይራ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 6 лет назад
Jezakumel ustaz
@بييدّ
@بييدّ 6 лет назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ከአህባሽ ከኢኽዋነል ሙፉሲዲም ከሌሎች ተከታይ አህለል ቢድአ ሰወች አላህ ከሴራቸው ይጠብቅህ
@sggfbsftvf6353
@sggfbsftvf6353 6 лет назад
ይቅታ።ሳዳትሚባለው።አፋጆ።ረባሽ።አንድጊዜወደነኡመር።አንድጊዜወደነአቡበክር።እረባክህ።አላህሂዳያይስጥህ
@toyibashifaw733
@toyibashifaw733 4 года назад
አሚን ያርብ አህሰነላሁ ኢለይክ
@remlabitbdewi9741
@remlabitbdewi9741 7 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ የጥመት መሪዎች አብደው ቢቻ አላህ ይጠብቀን የሀቅ ተጠሪዎች አላህ ይጨምርላቹ ይጠብቃቹ ሚሉ ሢጠፋባቸው ይህ ሙሀደራ ከዚበፊት ቆርጦ እየዋሸ ነበር ግን ለአመላቸው ይደክማሉ ከሀቅ በሀላ ጥመት እጂ ምንም የለምና በሀቅ ላይ ሆነን ምንሞት ያድርገን ኡሥታዝ አላህ ከጎንህ ይሁን መቼም ሀቅ የያዘ ጠላቱ ብዙነው በረሡላችን ሠለላህ አለይሂ ወሠለም የታየነው አብሽር ውዱ የተውሂድ አበሣ
@hawaassenseidseid7378
@hawaassenseidseid7378 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@እስልምናችንውድሐይማኖታች
ማሽ አላህ ጀዛከላህ ሀይር👍
@yimammuhammad5603
@yimammuhammad5603 5 лет назад
አሪፍ ነው ሳዳት አላህ ይጨምርልህ እጂግ በጣም በጣም ጥሩ ነውምክርህ።
@kedijaali2506
@kedijaali2506 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ።አላህ ሆይ እውቀትን ጨምርልኝ
@rahmahussain4345
@rahmahussain4345 6 лет назад
ጀዛ ካላህ ኡስታዛችን ያረብ አተው የቁርአንን ነገር እርዳኝ አግራልኝ አላህ
@aminat0055
@aminat0055 5 лет назад
ዳእዋው ሀቅ ነው ግን ሀቅ እሚናገር ሠው አይወደድም እኛ ግን በጣም እኖደሀለን ወላሂ ሺርክ የለቀቀኝ አንተን ሥሠማ ነው ወዳጅ ዘመዶቸን አሥጠነቅቃለሁ
@naymaadam3510
@naymaadam3510 6 лет назад
ጀዛከላህ
@lloveyoumamalloveyoumama7434
@lloveyoumamalloveyoumama7434 5 лет назад
አቡሀይደርና አተን የህይወት ዘመናችሁ ይርዘም ያርብ አር ስት ኡስታዞቸ ዘርዝሬአልገልፀዉም መቸም እዉነት ና ሀቅን ተናጋሪ ማንም አይወደዉአትስማቸዉ ኡስታዜ ቀጥልበት የኔጀግና
@ፎዚያቢንትሙሀመድቅድሚያለ
ሳሒህትክድልነሽ
@aminat0055
@aminat0055 5 лет назад
ከአላህ በሚሥጥር እለምንለሀለሁ ሣዳት ከማል ከጀሀነም እሣት አላህ ይጠብቅህ አሁይ ወንድሜ ሠወቹን ተዋቸው እኔ ለአላህ ሥል እወድሀለሁ አላህ አፊያ ያድርግህ
@fatimahassan3
@fatimahassan3 6 лет назад
ماشا الله ماشا الله ماشا الله الله وكبر الله وكبر الله وكبر ياخي سادات كمال وبارك الله فيك جزاك الله خيرن احبك في الله ربنا يحفظك
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 5 лет назад
ማሻ አላህ ያርብ ምን አይነት ተቅዋ ነው ያለህ የሚስብ አንድበት ነው ያለህ ወላሂ
@ረሂማነኝየሀይቅልጂ
አላህ ቀጥተኛውን፡መገዲይምራል
@fatimahassan3
@fatimahassan3 6 лет назад
ሳዳቴ የኛ ውብ ሀቂቀተን ልዩኮነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ በራህመቱ አላህ ከምቀኛ ከሰወች ሸይጣን ይጠብቅህ አንተ የተውሂድ ጀግና ኑርልን ባንተ ሰበብ ብዙወቻችን ከጥመት ድነናል አልሀምዱሊላህ ወሽኩር ሡኒወች ምችት ይበላችሁ ባላችሁበት ቦታ አሚን
@hamdaahmed3497
@hamdaahmed3497 6 лет назад
Fatima Hassan አቅፈሹ፡ዙሪ፡ጫት፡ስለቃመነው፡ውሸትት
@sherif3927
@sherif3927 6 лет назад
አሚንንንንን የረብ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 года назад
@@hamdaahmed3497 እሱ እንኳን ሊቅም አትቃሙነዉ ያለዉ
@ansha-ahmed4060
@ansha-ahmed4060 7 лет назад
እውነትም ጀግና ያረቢ እንዳንተ አይነት ጀግና ከጎኔ እንዲሠጠኝ ዱአየ ነው
@warumich1880
@warumich1880 7 лет назад
ىانت ووةزنAnsha-Ahmed አላህ ይስጥሽ
@ghih2746
@ghih2746 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር እደናተ አይነቶቹን አላህ ያብዛልን
@ስደተኛዋነኝየኡሚናፋቂ
አለህ ያንተን እድሜህን ያርዝምልን ያረብ በሠማነው ተጣቃሚ ያርገን
@እሙፍአድአልሀምዱሊላሂ
ጀዛከላሕ ኸይር ውሥታዜ
@يسنعلي-ث2ب
@يسنعلي-ث2ب 2 года назад
🌙⭐🏝
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበሰካትሁ ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ጀዛክአላ ኸይረ ኡስታዜ ባለህበት አላህይጠብቅህ
@foryou6142
@foryou6142 4 года назад
በርታልን ኡዝታዝ ሳዳት ከማል
@EkramJemal-xp5tm
@EkramJemal-xp5tm 3 месяца назад
❤❤❤
@telephone800
@telephone800 6 лет назад
Allah yetabekeh
@zeheraeibrahim5439
@zeheraeibrahim5439 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ
@aminat0055
@aminat0055 5 лет назад
ወላሂ ጎረቤቴ ብትሆን በጣም ደሥ ይለኝ ነበር
@habebhabeb7474
@habebhabeb7474 5 лет назад
ሳዳትየ ጀዛክላህ ከይር ለተውሂድ ያቆመህ ጀግና የልፋትህን ዋጋ አላህ ይክፈልህ
@محمدمحمد-ح9ط8غ
@محمدمحمد-ح9ط8غ 4 года назад
ሣዳት ከማል የምትለው ሁሉ በተለይ ሥለሽርክ እና ሥለጫት የምትለቸው ነገሮች እወነት ከድር ነኝ ከመርሣ አተንም አለህ ይጨምርልህ እኛም በተ ተጠቃሚ ያድርገን መጨረሻህንም ያሣምርልህ
@محمدمحمد-ح9ط8غ
@محمدمحمد-ح9ط8غ 4 года назад
ግን ሣዳትየ አድነገር አልባኝ ሥለመይረም ቁርአን ተብሢር ላይ ከበር ጀባ ያልክበት መቸም አለማወቅ ሀጥያት አደለም
@aminakk4615
@aminakk4615 6 лет назад
ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ እንዳተ አይነት ጥርት አርጎ አላህን የሚገዛ ባል አላህ እድሰጠኝ ዱአ አድርግልኝ ይህን መልክት ለኡስታዝ አድርሱልኝ አማና
@ፎዚያቢንትሙሀመድቅድሚያለ
አላህይወፍቅሽያርብ
@hefisaahmed2555
@hefisaahmed2555 5 лет назад
አላህ ይወፍቅሽ ያረብ
@norya7967
@norya7967 Год назад
الحمدلله ثم الحمدلله
@wellotube9603
@wellotube9603 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ጀግና እኮነህ
@rewdahassen2577
@rewdahassen2577 6 лет назад
ጃዛከላሁ ከይር ኡስታዝ አንታ ሰይፉዲን ነህና
@sggfbsftvf6353
@sggfbsftvf6353 6 лет назад
ይከፈለሀልደ።ብር።አደለም።ስለፈልፍነው
@hnesima5725
@hnesima5725 6 лет назад
ኡስታዝ ና። እውነትም። አላህ ያህፍዝክ አላህ ይጠውል ኡምርክ ያርብ
@لبابهاحمد-ق4ظ
@لبابهاحمد-ق4ظ 6 лет назад
ጅዛከላህ ኽይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን ሁለየም ለሀቅ የቆማችሁ ኡስታዞቻችን። ሰው ያለውን ይበል የተናገራችሁት ሁሉ ሀቅ ነው
@sameerasaeed5322
@sameerasaeed5322 6 лет назад
አል ሙጀሢሙን ካፊር አተም ተካታዮችህም ታገኘዋለህ አላህ ፊት ቀርበህ ዛሬ አላህን በፍጡራን ሥታማሣሥል አሏሁ መዉጁዱን ቢላ መካን ይህ ነዉ የሙሥሊሞች አቄዳ አተ አትቀባጥር አሥመሣይ ነህ ሠዎችን አታክፍር
@hefisaahmed2555
@hefisaahmed2555 5 лет назад
@@sameerasaeed5322 ማስረጃ ከቁርአን እና ከሀድስ አምጥተው መከራከር እንጅ ሰውን መሳደብ ከሙስሊም አይጠበቅም ሙስሊምን ካፊር ማለት አይከብድም
@amelamel1977
@amelamel1977 4 года назад
ጀዛኩምአላህኽይር
@medenaseid.iselamnewheiwet886
@medenaseid.iselamnewheiwet886 7 лет назад
ጀዛክአሏህ ኸይር አቡ መርየም አሏህ ይቅር ይበለኝና ከዚህ በፊት እኔም ጥርጣሬ ውሥጥ ነበርኩ የዛሬን አያድርገው ከኢኽዋነል ሙፍሲድን ሸር አሏህ ይጠብቅክ ኡሥታዙና መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አልሀ.ዱሊላህ አላኒእመተል ኢሥላም
@mmopmafimmmop3368
@mmopmafimmmop3368 7 лет назад
medena seid .iselam new heiwety A
@zinetmohammed2207
@zinetmohammed2207 6 лет назад
medena seid .iselam new heiwety A አሚን ውድ እህቴ አላህ ይጣብቃችው ያረብ
@najatwildde2446
@najatwildde2446 5 лет назад
አለህ ከአርሽ በለነዉ መነዉ የለዉ አቤት ሁሸት አለሁ መዉጁድ እለመከን አለሀ በአከል አይገለጽም. ወሀቢዮቹ አርፈቹ ተቀመጡ
@VI-uo5cf
@VI-uo5cf 5 лет назад
+Zinet Mohammed ማሻአላህ አላህ ጀዛሀኩር
@najatwildde2446
@najatwildde2446 5 лет назад
@@VI-uo5cf ክክክ
@alah9386
@alah9386 5 лет назад
በርታልን ኡስታዛችን የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@A.ነኝየአብዱእህትየሳዳትከ
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝና አቡ መርየም
@محمد-ش5ق9ح
@محمد-ش5ق9ح 4 года назад
ለአላሕድን የሚታገሉ ወንድሞችን አላሕይጠብቃችሑ
@user-ei4dj4lp6z
@user-ei4dj4lp6z 4 года назад
👍👍👍👍
@ahmedahned9997
@ahmedahned9997 5 лет назад
ጀዛኩም አላህኸይር ኡስታዝ እንደተ ያለውን አላህ ያብዛልን
@ኢብራሂምይመር
@ኢብራሂምይመር 4 года назад
ዋአለይኩም እስላም ወረህመቱላህ
@መጥቀምባትችልአትበድል
ጀዛክአሏህኸየረያኸይከሪም አብሽርሀቅንየያዘለምንምነገርአይፈራምአሏህበሀቅላይያፅናንውዱየኢስላምወንድሜላላህብየከልቤእወድህአለሁአሏህባለህበትይጠብቅህ
@mohammeddamitaw1394
@mohammeddamitaw1394 6 лет назад
ኡስታዝአላህይጠብቅህ!!
@seadasaeed8428
@seadasaeed8428 4 года назад
ውሸታም.ለጥቅምአዳሪ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 года назад
@@seadasaeed8428 ማነዉ ለጥቅም አዳረዉ ለኢለሀኢለላህ
@mwm_4
@mwm_4 4 года назад
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ለሁላቺንም አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን
@Habiba-ln9on
@Habiba-ln9on 5 лет назад
መንሀጅ ሰለፍያ ምን ግዜም ቅድሜያ ለተውሂድ
@ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ
ጀዛከላሁ ከይን ጀዛ ኡስታዝና ልቤ በተደናገረበት ሰአት አረጋጋህልኝ አላህ እስከመጨረሻ ፅናቱን ይስጠን ያረብ
@محمداحمد-ض5ض6ز
@محمداحمد-ض5ض6ز 5 лет назад
ጎበዝ ሰው አተብቻነህ አላህይዘብቅህ ወድሜ
@sumiysumiyfs5478
@sumiysumiyfs5478 5 лет назад
መሻ አላህ ያኛ ጀግና አላህ ይጫምርልህ እድሜ ጤና ይስጥህ ጀዛክ አላህ ኸይር ዋለሂ ካምንም በለይ የኔን ልብ የደራቃች የናበራው ትንሽም ቢሆን መልሳሀታል በሠባቡ ኢንሻ አላህ ያተሻለ ለውጥ አየለሁ
@ቅድሚያለተዉሒድተዉሒድየሁ
ባረከሏሁ ፊክ ኡስታዝ
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 6 лет назад
Jezakumel hiyren
@abunuratube1905
@abunuratube1905 4 года назад
አሏህ አክበር ጀዛከሏሁ ኸይረን ሳዳት ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@rahe6377
@rahe6377 7 лет назад
አላህ ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ አቡ መርየም
@madinaadem5015
@madinaadem5015 5 лет назад
Utaz Sadat kemal gezakallah 🚇
@hnesima5725
@hnesima5725 6 лет назад
ሰለላሁ አለሂው።ወሰላም። ውአለይኩም።ሰላም።ውራህመቱላህ ወበርካትሁ
@SAbuZraig
@SAbuZraig 4 года назад
ጃዛክ አለህ ከይር ኡስታዜ አለህ ከጣለቶችም ታንኮል አለህ ይጣብቅህ አንታ ስትነከ ያማኘል
@ባይተዋሯነኝአባቴንመሣይ
አላህ እረጅም እድሜ ። ይስጥክ አቦ የኛ ጅግና
@Rahma-cf2th
@Rahma-cf2th 5 лет назад
የውስታዝ ሳዳት ጉርብ ያላችሁ አስገቡኝ
@saasaa4646
@saasaa4646 5 лет назад
እኔ አለኝ በዋሳፕ ከፈለግሽ
@sadhasharjah7036
@sadhasharjah7036 6 лет назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@Love-hj9rw
@Love-hj9rw 4 года назад
ጃግናዉዉዉዉ አላህ ይጣብቅህ
@hawahawa1434
@hawahawa1434 4 года назад
ማሻ አላህ
@hnesima5725
@hnesima5725 6 лет назад
በርታልን የኛ። ጀግና። የሱና አስተማሪ
@fatimahassan3
@fatimahassan3 6 лет назад
ሰላሙአለይክ ወንድሜ ሳዳት መለያው ነው ተውሂድ የሱናው አንበሳ ድንቅ ነው አቃሙ ማራኪም ነው ስሙ በትመናልክ ጡውል ኡሙር ሀያትክ ይኑር ከመን ፊል ቀብር ወላሂ ሰላምህ ብዝትይበል
@ፎዚያቢንትሙሀመድቅድሚያለ
አሚንያርብ
@user-ei4dj4lp6z
@user-ei4dj4lp6z 4 года назад
ጀግናመሸአላ
@hayattkebede2430
@hayattkebede2430 5 лет назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ሳዳትከማል አቡመርየም ጄዛኩሙላህ ኸይር ፊዱኒያ አኤራ አላህ ይጨምርልህ ከክፉ ነገርአላህ ይጠብቅህ
@Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
አላህ ይህፈዝኩም
@اناالمسلمالحمدلله
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዜ ይህፈዝክ አላህ
@meremaahmed8104
@meremaahmed8104 3 года назад
ያጀመአ። የኡሥታዝ። የዋሳብ። ግሩፕ። ሊኩታለ። ልቀቁልኝ
Далее
እውነተኝነት ሳዳት ከማል
27:00
Просмотров 8 тыс.
ሚስጥር መጠበቅ
41:58
Просмотров 15 тыс.