Тёмный

በገና ጨዋታ እናካፍል ደስታ ከመልክተኛው ጋር በጥሩዘር ኢንተርቴይመንት/tiruzer entertainment 

Bruck Zity - ብሩክ ዚቲ
Подписаться 34 тыс.
Просмотров 93 тыс.
50% 1

እንኳን በደህና መጣችሁ ይህ ጥሩዘር ነው
በእነዚህም የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች ቤተሰብ መሆን እንችላለን
RU-vid
www.youtube.co...
FACEBOOK
/ zitybruck
TIKTOK
www.tiktok.com...
TELEGRAM
t.me/Bruckzity
INSTAGRAM
/ bruckzity
ቸር ቆዩልኝ

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@habesha_entertainment1
@habesha_entertainment1 8 месяцев назад
መልዕክተኛውን የምትወዱት እስኪ በላይክ
@MariyaAwal
@MariyaAwal 8 месяцев назад
I’m excited betam layew efalegalew gn 😢
@bituu126
@bituu126 8 месяцев назад
መልዕክተኛውን ሳላደንቅ አላልፍም እርሱ ሳይታወቅ ስራዎቹ እንዲታወቁ ያደረገ ጀግና ነው ጌታን የምር እድሜና ጤና ይስጥህ ለብዙዎች ደስታ ያኑርህ
@solyanadeaalegn38
@solyanadeaalegn38 8 месяцев назад
ሰው በግድ ካልታየው በሚልበት ዘመን አትዩኝ ስራዬን ብቻ ተመልከቱ የሚል ጀግና😍😍
@የአስናልጅነኝ
@የአስናልጅነኝ 8 месяцев назад
እድለኛ ናችሁ መልክተኛውን ባአካል ያገኛችሁት 😢❤❤❤❤❤
@rabiwello2972
@rabiwello2972 8 месяцев назад
አንተነትህን ስራህ ይመሰክራል መልክተኛው እጅግ የተመረቅክ የተረጋጋህ የዚህ ዘመን ልታይ ልታይ የሚል በበዛበት የአንተ አይነት ሰው መኖሩ ነው ሁሌ እንይህ የሚል ጥያቄ የምናነሳው በርታልን 🎉🎉🎉🎉
@jesusislorde3426
@jesusislorde3426 8 месяцев назад
መልክተኛው በዚህ ዘመን ሰው ትንሽ ሰርቶ ለመታወቅ ሲጥሩ አንተ ፈጣሪን ላሳይ ደግነት ከፈጣሪ ውጭ ማንም የለም ብለህ ሞገስ ክብሩን ለፈጣሪ ነው
@Tihutmekuwanint9505
@Tihutmekuwanint9505 8 месяцев назад
በጣም ከከፋኝ ነገር ያኔ ቲክ ቶክ አዋርድ ብለዉ የመልእክተኛዉ እና የ ባለአደራዉ ስም አለመጠራቱ ሊሸለሙ ይገባ ነበር
@missemebaite1994
@missemebaite1994 8 месяцев назад
እውነት እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው ነህ አንተነትህን ደብቀህ ስራህ ብቻ ይመሰክራል በእግዚአብሔር ፊት ብቻ ይታይልኝ ማለት ከምንም በላይ ይለያል በርታልን ደስ ስትሉ ቢያልፍም እንኳን አብሮ አደረሰን😍😍😍❤❤❤
@messirahmania3391
@messirahmania3391 8 месяцев назад
በጣም ጎበዝና ታታሪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው ግን መታየት የማይፈልግ ለምን ነው ይህን ጠይቁልን ለመልክተኛው እንኳን አደረሳችው አደረሰን ታምራላችው
@Ay_Midia
@Ay_Midia 8 месяцев назад
አምላክ ሁሌም መጨረሻችሁን ያሳምረው በእውነት እናታችን ስትናገር እንባ እይውትውናነቃት ነበር እኔ ግን አንብቻለሁ ፈጣሪ ልባችሁን የደጎች አባት እና እናት ያድርጋችሁ
@user-zf7nh2tb4q
@user-zf7nh2tb4q 8 месяцев назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍጣሪ መንገዳችሁን ሁሉ ቀና ያድርግላችሁ !!
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 8 месяцев назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ! መልዕክተኛውንም ሳላደንቅ አላልፍም ;; I've enjoyed this show.
@TizitaKefelegn-p2t
@TizitaKefelegn-p2t 8 месяцев назад
ስጠብቃቹ ነበር ለመርዳት ቦታው ጋ መሆን አይጠበቅብኝም እናንተን ማየት በራሱ መርዳት ነው።❤❤❤❤❤❤
@Alem917
@Alem917 8 месяцев назад
ፈጣሪ ቢፈቅደውና አንድ ቀን ፊትህ ለማየት ባድለኝ አንተ መልካም ወጣት የውነት አልቅሻለው❤
@SaraSlihom
@SaraSlihom 8 месяцев назад
እኔ ማርያምን መልክተኛሁን ለማየት ተከራተትኩኝ😊😊😊😊
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 8 месяцев назад
😂😂እዳች ሠው ነው ወይ ቀይ ወይ ጥቁር በቃ ሠው ነው😂😂
@susutube2726
@susutube2726 8 месяцев назад
ዋው ምርጥ ዘር ይመችህ ፎሎው አድርጌሀለ ሁ ምክንያቱም እምታስተላልፋቸው መልእክቶችህ ሁሉ ምርጥ ናቸው እንደስምህ ምርጥ ዘር
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 8 месяцев назад
ደስ እሚል ቆይታ ነበር እግዚያብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢❤❤
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት 🙏😥😢
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 8 месяцев назад
I really love this show. This is probably the best gena special this year.
@mahilovly5950
@mahilovly5950 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ያሰባችሁት ይሙላ መልካም በአል🥰🥰
@hananhanan2023
@hananhanan2023 8 месяцев назад
መልዕክተኛው በጣም እንወድካለን❤❤❤❤❤
@tigist910
@tigist910 8 месяцев назад
እካንለጌታች ለመዳኒታችን ለየሱስክርስቶስ የልደት በአልእካንበሰላምአደረሳችሁ❤❤
@mestawtambaw1955
@mestawtambaw1955 8 месяцев назад
እያለቀሥኩነው የጨረሥኩት ፕሮግራሙን ኡፉፉፉ መታደል ነው
@heavenayalew4390
@heavenayalew4390 8 месяцев назад
ሲገነፈል ደስ አይልም የዶሮ ጣእም የለዉም
@aberawilla7076
@aberawilla7076 8 месяцев назад
Er aleww eni ahnu endza nw mesrawe
@kalkidanteshome2061
@kalkidanteshome2061 8 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ ግን የጆሮ ወጡ መጨረሻ ምን ሆነ😮
@shewitsolomon5277
@shewitsolomon5277 8 месяцев назад
This not really fair. Be dimitsum sew enidayakew new or..😮
@mestawtambaw1955
@mestawtambaw1955 8 месяцев назад
መልክተኛው የአንተሥ መልካምነት ይለያል እግዛብሔር ይጠብቅህ
@hk.237
@hk.237 8 месяцев назад
😊❤ በጣም ደሰ ይላል ይቀጥል በለናል!!!!
@ezraatlaw4473
@ezraatlaw4473 8 месяцев назад
Enkaun Adersachu very Interesting Content. keep It Coming Tiruzer .
@TizitaKefelegn-p2t
@TizitaKefelegn-p2t 8 месяцев назад
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳቹ።
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 8 месяцев назад
በምታደርገው ነገር እናመሰግናለን ግን አንድ ጠይቂ ብባል ምጠይቅክ ስታገባ ለሰርግክ እለት አናይክም ማለት ነው
@bazakason8474
@bazakason8474 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ መልክተኛው መቼ ነው ምናይህ
@TizitaKefelegn-p2t
@TizitaKefelegn-p2t 8 месяцев назад
ስጠብቃቹ ነበር ለመርዳት ቦታው ጋ መሆን አይጠበቅብኝም እናንተን ማየት በራሱ መርዳት ነው።
@mekumeku3821
@mekumeku3821 8 месяцев назад
ዲቦራን በጣም ነው የምወዳት
@SaraAhmed-mr5ru
@SaraAhmed-mr5ru 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጭምርልህ መልእትኛዉ🤲🤲🤲
@NanaNana-qm9hu
@NanaNana-qm9hu 8 месяцев назад
የመልእክተኛዉን ስልክ ወይም አካዉንት እንዴት ላግኝ ያዉ ሚዲያ ብዙም ተጠቃሚ ስላልሆንኩ ነዉ
@Yeabatnalijewege
@Yeabatnalijewege 8 месяцев назад
አካዉንቱ በቪድዩ ላይ ተጠቀምጧል
@seada9327
@seada9327 8 месяцев назад
ወይኔ ቶሚ አልተፈታም ከእስር😢 በበአሉም
@siyamsiym6847
@siyamsiym6847 8 месяцев назад
B boy tomi nw😢
@bezawitmarta
@bezawitmarta 8 месяцев назад
'repository no core banking connection available' new yemilew be mobile banking transfer lemadreg
@mikalmicheal
@mikalmicheal 8 месяцев назад
ene gen le mayet endet ende gagahug wey 😢😢😢😢😢 Men honachu new ? Endet ende makebrachu betam ❤❤❤hulachu
@comceill6635
@comceill6635 8 месяцев назад
ደስ ስትሉ ❤🙏እንካን አደረሳችው ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@elsaabebe5229
@elsaabebe5229 8 месяцев назад
መልክተኛው ❤❤❤አረ ፊትህን አሳየኝ
@jesusislorde3426
@jesusislorde3426 8 месяцев назад
ስራውን ካየን ይበቃናል
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 8 месяцев назад
የጠበቋችሁ ነበር
@MrRoku-n5g
@MrRoku-n5g 8 месяцев назад
ለምንድን ነው መስቀሉን የገለበጣችሁት
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 8 месяцев назад
Enkuwan abro adrshn adrsachwe weddddd new madrgachwe melketgaqe yeg merte zara enkuwan fethn enywe este yega melkam 🎉🎉🎉🎉🎉
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 8 месяцев назад
መልክተኛዉ ሳየዉ እንዴት ልቤ እንደሚመታ
@TIGITARGA
@TIGITARGA 8 месяцев назад
Fetari yetebekeh wedma tetenah yaskenal ❤❤❤❤
@መቅደስ-የ5ጀ
@መቅደስ-የ5ጀ 8 месяцев назад
የመልክተኛ ፊት የማይታየው ለምንድነው
@susutube2726
@susutube2726 8 месяцев назад
የኔም ጥያቄነው
@siyamsiym6847
@siyamsiym6847 8 месяцев назад
Ka fitu min alesh koy
@amanueltela349
@amanueltela349 8 месяцев назад
Melktgnaw yegbahal yen melkam sew egzabehir hulem kegoneh yehun yen wendm 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@sebleteketel1939
@sebleteketel1939 8 месяцев назад
ለምን መስቀሉ ተዘቀዘቀ
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 8 месяцев назад
መልክተኛው ለምንድነው ህዝብ የማያየው🤔🤔
@EyobGhirmay
@EyobGhirmay 8 месяцев назад
Dibora gar meleketegnawen shemagele elkaleugn
@mesiabushe8498
@mesiabushe8498 8 месяцев назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MeronDemoz-oc6yg
@MeronDemoz-oc6yg 8 месяцев назад
Koy lmdeew movteywu yemaytayew
@user-zk3gj1gj3g
@user-zk3gj1gj3g 8 месяцев назад
መልክተኛውምነውጥቁርለበስክፊትሕእኳባይታይነጭልበስ
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 8 месяцев назад
መስቀሉ ለምን ተዘቀዘቀ????
@user-pt8dy7fn7e
@user-pt8dy7fn7e 8 месяцев назад
Nanacy yetalche eyalku nbr
@አዲስመንዜ
@አዲስመንዜ 8 месяцев назад
የሙሴ ጠጉር ቶሎ አደገ ልበል😁😁😁😁😁
@TagesechUae
@TagesechUae 8 месяцев назад
ስዎዳቹ😊
@biniyamhailu6829
@biniyamhailu6829 8 месяцев назад
bro bareta eshi
@mesiabushe8498
@mesiabushe8498 8 месяцев назад
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 8 месяцев назад
እካን አደረሳቹህ አደረሰን
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 8 месяцев назад
ወይኔ ደሥ ሥትሉ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 8 месяцев назад
Amazing holiday show
@susutube2726
@susutube2726 8 месяцев назад
አይታዩም እሳ ፊቱ መልእክተኛው
@fadeelafadeela9061
@fadeelafadeela9061 8 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰imam Ethiopia ❤🇪🇹
@qasrdoha4253
@qasrdoha4253 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@teshomeadugnaw8298
@teshomeadugnaw8298 8 месяцев назад
des sitilu
@AyuAlemu-g2w
@AyuAlemu-g2w 8 месяцев назад
❤❤❤ww❤
@mikalmicheal
@mikalmicheal 8 месяцев назад
ene gen le mayet endet ende gagahug wey 😢😢😢😢😢 Men honachu new ? Endet ende makebrachu betam ❤❤❤hulachu
@sarkalemabc3608
@sarkalemabc3608 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@MeseretRedaeBerhe-xw4sg
@MeseretRedaeBerhe-xw4sg 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Просмотров 24 млн
How to Build a Homemade Bike Using a Barrel
00:21
Просмотров 1,5 млн
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
Просмотров 316 тыс.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Просмотров 24 млн