Тёмный

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኡስታዝ ሳዳት ከማል ከባድ ጥያቄና መልስ እነሆ እንዳያመልጠወ 

Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Подписаться 269 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@umufewzanfozi5154
@umufewzanfozi5154 3 года назад
ኡስታዛችን ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ጀግና ነህ።
@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ
@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ 3 года назад
ደምሪኝ
@halimahhalimah5260
@halimahhalimah5260 3 года назад
ወድም ታጠቅ አንተንም አላህ ሱበሀነሁተአላ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መሰሎቻችሁን አላህ ያብዛልን ያረብብብብ
@salihahardin3421
@salihahardin3421 3 года назад
ወንድም ሳዳት አላህ ይጠብቅ ታጠቅ በርታ በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው አላህ ሁላችንንም ለሀቅ ይምራን
@ffbd1768
@ffbd1768 3 года назад
አሚንንንን
@hasanhussein1878
@hasanhussein1878 3 года назад
አሚን
@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ
@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ 3 года назад
@@hasanhussein1878 ደምሪኝ
@halimahhalimah5260
@halimahhalimah5260 3 года назад
ወድም ሳዳት ከማል አላህ ሱበሀነሁተአላ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብብብ
@lubabaandlubabaand4259
@lubabaandlubabaand4259 3 года назад
አሚን ያረብ
@sofiamohammed9301
@sofiamohammed9301 3 года назад
ቢሰሙት የማይጠገብ ትምህርት ታጠቅ ቀጥልበት ሳዳት የሽርክ ጠላት ለኛም ልቦና ይስጠን
@abidusilxe9775
@abidusilxe9775 3 года назад
ማሸ አለህ አቡ መሬም አለህ እድሜህን የርዚሚልህ ታጠቅ በርታ ትንሽ ከታመለሡልን እነዘ የማይገበቸው ሰዎች
@madinaalali584
@madinaalali584 3 года назад
አሰላም አለኩም ወድም ታጠቅ እና ውስታዝ ሰዳት አለህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ 🤲🤲🤲💐💐💐 ያረብ
@user-ne2db2lj4z
@user-ne2db2lj4z 3 года назад
ነብይ ሙሀመድ ፆሙት እንጅ ድቤ እየደብ አልተደለቁም አላህ ይምራን ይገርማን
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 года назад
አሚን ያረብ
@NABAWITUBE
@NABAWITUBE 3 года назад
ሰለላሁ ዐለይሒ ወሰለም
@sofiya151
@sofiya151 3 года назад
ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ አሪፍ ስራ ነው የጀመርከው ቀጥል አቡ ኑህ ኢህላሱን ይስጥህ ያረብ
@ksbosb8226
@ksbosb8226 3 года назад
ኡስታዝ ሳዳት ከማልን የሚጠነ ላ ሀቅን የማይፈልግ ሰው ነው
@zamzamabmak3999
@zamzamabmak3999 3 года назад
Amiin yareb
@Tube-rl5ir
@Tube-rl5ir 3 года назад
አሚን ያረብ
@እሰቅረመቶ
@እሰቅረመቶ 3 года назад
አሚንንን
@zahrazeinu124
@zahrazeinu124 3 года назад
አሚን
@حسبنااللهونعمالوكيل-غ1ح
የኡስታዝን ምክር አዳምጨም አልጠግበውም ጀዛከላህ ኸይርን
@ALTAUHIDSUNAh
@ALTAUHIDSUNAh 3 года назад
ኡህቲ ቤተሰብሽ አርጊኝ ፕሮፋይሌ ተጭነሽ
@kadhrakhadhra8495
@kadhrakhadhra8495 3 года назад
ታጠቅ የኔ አስታዋይ እምወደው አስተማሪያችን ኡስታዝ ሳዳት ከማል❤🇪🇹🇪🇹😍ምርጥ ኢትዬጵያዊ
@اممعاذبنتبابا
@اممعاذبنتبابا 3 года назад
ወንዲማችን ታጠቅ ጀዛከላህኽይር. እኔ የዚህን ቤት የተቀላቀልኩት የሳዳት ዳአዋ ሲጀመርነው ከዛ በፊት ስሙንጂ ተከታትየ አላውቅም. አንተም በርታልን ወንድማችን
@emuabdurahman5151
@emuabdurahman5151 3 года назад
እኔም ወላሒ እርዕሱን እያየሁ ነው የማልፈው
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 3 года назад
እኔም ወላሒ አሁነው የተቀላቀልኩት
@ለይሉYOUTUbe
@ለይሉYOUTUbe 3 года назад
እኔም
@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት ዳዊት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔
@የታጠቅአድነቅነኝ
@የታጠቅአድነቅነኝ 3 года назад
አሂሊን ወሰሀለን ፊረዶስዬ ተፈደይ ቢቱ ቢትሽ ነዉ 🌹🥛🍫🍵🌹🌹🌹🌹
@tebah1247
@tebah1247 3 года назад
እረጂም እድሜ ኡስታዜ ከጤናጋ ወድም ታጠቅም ቀጥሉበት እንማርበታል አሁንም ብዙ ትምህርት ወሰድኩ አልሀምዱሊላ በአሏህ ፍቃድ
@alain9983
@alain9983 3 года назад
አላህይጠብቅህኡስታዝ ሳዳትከማል
@smerahssein921
@smerahssein921 3 года назад
@@alain9983 ቨወወወወወወወወጰጰወወወጰጰወዘወወወወወጰጰወጰወወወወወወወወወወጰወወወወ
@smerahssein921
@smerahssein921 3 года назад
የፀ ወይ ከወጰ
@ALTAUHIDSUNAh
@ALTAUHIDSUNAh 3 года назад
ኡህቲ ቤተሰብሽ አርጊኝ ፕሮፋይሌ ተጭነሽ
@طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض
ኡስታዝ ሳዳት ከማል እና ታጠቅ አሏህ ይጠብቃችሁ ።
@ALTAUHIDSUNAh
@ALTAUHIDSUNAh 3 года назад
ኡህቲ ቤተሰብሽ አርጊኝ ፕሮፋይሌ ተጭነሽ
@medibentbaba1716
@medibentbaba1716 3 года назад
ወድማችን አቡ መሪየም እና ወንድማችን ታጠቅ አሏህጀዛችሁን ይክፈላችሁ እኛም በሠማንው ተጠቃሚ ያድርገን
@aminahussen799
@aminahussen799 3 года назад
ጀዛከላኩምህይርኡሰታዝሳዳትአላህእርጅምእሪሜነጤነይሰጥታጠቅወንድማችንጀዛከላህይር
@سعادةياسين-س1ر
@سعادةياسين-س1ر 3 года назад
امين يرب
@ousmanseid5993
@ousmanseid5993 3 года назад
ማሸ አላህ። በጣም ደስ የሚል። ነው አላህ። ለቤተሠቦቻችን ሂዳያ ይስጥልን ያረብ
@raa9711
@raa9711 3 года назад
@@ousmanseid5993 አሚንን ያረብ
@hayatahemed7054
@hayatahemed7054 3 года назад
አሚን
@medinamusa4901
@medinamusa4901 3 года назад
ታጠቅ እስኪ ለአቡ መሬም እና ለያሲን ኑሩ የመወያያ ነፃ መድረክ ይስጥልን የምትሉ ላይክ
@sfggjg4394
@sfggjg4394 3 года назад
የኛ አንበሳ ኡስታዜ አንጅት አርስ አቤት ሰወድህህ አይገልጠውም ኑርልን
@ኡመቱልዒቅራ
@ኡመቱልዒቅራ 3 года назад
በትክክል ጀግና ብቻ አይገልፀዉም
@sfggjg4394
@sfggjg4394 3 года назад
@@ኡመቱልዒቅራ ❤️❤️❤️❤️❤️
@fdtyfguu1912
@fdtyfguu1912 3 года назад
@@sfggjg4394 ታጠቅ ልቦና ይስጥህ እስረኛውንማ እረሳኽውና ወደ ሀይማኖት ተመለስክ ትገርማለህ
@h.m5642
@h.m5642 3 года назад
@@fdtyfguu1912 አንችንይስጥሽ ልንገርሽፈጣሪካላለስንዝርአትራመጅም አላህፈቅዶነውእንድህ በላያወረደባቼው
@dgdbk2735
@dgdbk2735 3 года назад
@@h.m5642 ትክክልል
@madeenamadeena6009
@madeenamadeena6009 3 года назад
ይሄን ስራህን ቀጥልበት ወንድሜ ታጠቅ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ወላሂ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ በርታ እንዳታቋርጠው አደራ በርታ ሀቅን ተከተል ወንድሜ ግን ሀቂቃ ቃልህን የጠበክ ጥያቄዎችህ ግልፅ በርታ
@እሰቅረመቶ
@እሰቅረመቶ 3 года назад
በጠም ምሪጥ ሀሰብ ነው
@zeharahussein1931
@zeharahussein1931 3 года назад
ኡስታዝን ሁልግዜ እድታቀርብልን እንፈልጋለን አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@ድነልኢስላምከጎደሎየፀዳነ
አላህ ኸይር የሻለትን ሰው ስበብ ይፈጥርለታል ወንድም ታጠቅን ሰበብ አድርጎ ብዙ ልጆች እያደመጡ ከዛ ደግሞ ለቤተሰቦቻቸው መመለስ ምክንያት ሆነዋል አልሀምዱሊላህ በርቱ ።
@hayat.712
@hayat.712 3 года назад
ትክክል በደዚህ አይነት ሚዲያወች አንዳንዳንዲ ትምህርቶች ቢለቀቁ ብዙ ወጣቶች እሥልምናን ምን እንደሆነ ይረዳሉ
@samiratube2450
@samiratube2450 3 года назад
ጀግናኮነው#ኡስታዛችን እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን
@anwarlstu9424
@anwarlstu9424 3 года назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወድማታጠቅ አቡመሪም አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ ይህ ቃለመጠየቅ በይህው እድቀጥል ባይነኝ።
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 3 года назад
ሱባሀን አሏህ በጣም የሚጣፍጥ ቁይታነበረ
@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ
@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ 3 года назад
ደምሪኝ
@umuhabeba9706
@umuhabeba9706 3 года назад
ታጠቅ ጎበዝ የመጀመራ ስው የሱና ስው አቀረብከልን በርታልን
@بنتمحمد-ل8ق
@بنتمحمد-ل8ق 3 года назад
ታጠቅ ጀዛዛካላህ ኸይር አንተም ኡስታዝም አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እኛንም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 3 года назад
ታጠቅ ቃል አክባሪ ነህ ጥያቄህም ግልፅ ነው ግልፅነትህ ተመችቶኛል በርታ ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ
@سميرهبلال
@سميرهبلال 3 года назад
አቦ አላህ ኢጠብቅህ ወድማችን አቡመሪያም በዉቀት ላይ ዉቀት ኢጨምርልህ እኛም አላህ በቀናዉ መገድ ኢብራን በዉቀት ወቀት ኢጨምርልህ ጀዛኩሙላህህ ኻይርርር ኡስታዙና
@AG-qp5px
@AG-qp5px 3 года назад
ታጠቅ በጣም በጣም እናመሰግናለን
@ሱሱቢንትአብዱየባቦዋ
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድም ሳዳት ከማልና ወንድማችን ታጠቅ ጀዛኩም አላህ ኸይር እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጀግኖች ናችሁ የሳዳት ና የታጠቅ አድናቂዎች 👍👍👍👍
@ALTAUHIDSUNAh
@ALTAUHIDSUNAh 3 года назад
ኡህቲ ቤተሰብሽ አርጊኝ ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ጀዛኪሏህ
@اممحمدمريم-خ9ش
@اممحمدمريم-خ9ش 3 года назад
ማሻአላህ ጥሩ ስራ የጀመርከው ታጠቅ ቀጥልበት የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@ALTAUHIDSUNAh
@ALTAUHIDSUNAh 3 года назад
ኡህቲ ቤተሰብሽ አርጊኝ ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ጀዛኪሏህ
@salasala5700
@salasala5700 3 года назад
ወላሂ እውነት ነው አቡ መርየም ያልከው አንተን እሚጠሉህ እንዲህ እሚሉት ዲኑ ያልገባቸው ነው ሀቅ ይዘገያልጂ ያውሀቅነው አሏህ በያለህበት ይጠብቅህ
@hayatahemed7054
@hayatahemed7054 3 года назад
አሚን
@allahhoytagashiadrgen4159
@allahhoytagashiadrgen4159 3 года назад
አሚን ያረብ
@allahhoytagashiadrgen4159
@allahhoytagashiadrgen4159 3 года назад
አሚን
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 3 года назад
ተውሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ
@meymunaoumimran8151
@meymunaoumimran8151 3 года назад
ወንድማችን አቡ መርዬም ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ታጠቅም ጃዛከሏህ ኸይር የጀመርከው ስራ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት አላህ ይጠብቃችሁ
@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ
@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ 3 года назад
ደምሩኝ
@ሸሀድወሎየዋ
@ሸሀድወሎየዋ 3 года назад
@@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ ለይላየ ደምሪኝ እመለስ አለሁ ውደ
@አላህከሪም-ኈ8ቘ
@አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 года назад
ጀዛክአላሏህ ኸይር ኡስታዜ አተም አላህ ይጠብቅህ ታጠቅየ 👍👍👍👍👌
@الحمدالله-ل7ح4ن
@الحمدالله-ل7ح4ن 3 года назад
#ታጠቅዬ__ድሮም እወድሃለሁ አሁን ጨመረ አሏህ ጀዛህን ይክፍል ሳዳት ጋ እንደዚህ በመሆንህ በመጠየቅህ ደሰ ብሎኛል ለብዙዎች ግልፅ ይሆንላቸዋል 🌺🌺🌺
@ffbd1768
@ffbd1768 3 года назад
በግልፅ ባንናገር ጥሩ ንግድ ው ከወደድን ዱአ ማድርግ
@እሙሂክራም
@እሙሂክራም 3 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አቡ መሬም ወጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ መጨረሻችንን ያተንም የኛንም አሏህ ያሳምርልን
@aishamohammad9749
@aishamohammad9749 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ ወድም ሳዳት ከማል እኔም የዛሬ አያረገውና ተዘፍቄ ነበር ወላሂ የብዙ ነገር ሰበብ ሆነኸኛል አላህ ይጠብቅህህህህህ።
@salasala5700
@salasala5700 3 года назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ወንድሞች አቡ ኑህ እንዲሁም ታጠቅ አሏህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት
@weloyew3273
@weloyew3273 3 года назад
ወንድማችን ታጠቅ&ኡስታዝ ሳዳት ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@mmmmm6536
@mmmmm6536 3 года назад
ጀዛከሏህ ኸይር ወድሞቼ የአሏህ ጥበቃ አይለያችሁ ያረብ
@zamzemzam1106
@zamzemzam1106 3 года назад
جزاكم الله خير
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ 2 года назад
ጃዛካሏህ 2ታችሁምምም
@ረያን-ዸ7ኘ
@ረያን-ዸ7ኘ 3 года назад
ታጠቅ ሙፍትህን እና ሳዳትን አጋጥምልኝ አጥቦ ያስጣልኝ ሀሀሀሀ
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 года назад
ውዱ ኡሥታዛችን አሏህ እረጅም እዴሜ ከጤናጋር ይሰጥህ ከከፍነገር ሁሉ አሏህይጠብቅን አሏህ አቅሙን እውቀቱን ይጨምርምህእና የበለጠ ኡማውን የምታገለግልበት ጉልበትአሏህ ይሰጥህያረብ ወንድማችን ታጠቅ እናመሠግናለን ጀዛከላህ
@ዜድሀበሻዊትዩቱብ
@ዜድሀበሻዊትዩቱብ 3 года назад
አላህ ይጠብህ ኡስታዜ ሺ አመት ኑርልን ፍትህ በስርቤት ለሚሠቃዩት ወድሞቻችን😭😭😭
@hasanseid6289
@hasanseid6289 3 года назад
ታጠቅ ጀግና ነህ ሀቅን መቀበልህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አቡ ኑህ አላህ ከነቤተሰቡ ጀነተል ፊርደውስ ይሰብስብህ ያርብ
@ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ
@ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ 3 года назад
ወለህ ማነዉ እደኔ በታጣቅ ምድየ ስለቃረበ አቡ ማሬም ደስስስስ የለዉ ወለህ ታጠቅ ቃል አጠሁኝ ለማማስገን ጀዛ ክለሁ ካይረን እሻ አለ ካዝም ቦሀለ ትልቅ የትቪ ቻነል ለይ እደምቃየር ታስፈ አለኝ እሻ አለ ሀቅ ሁሌም ሀቅነት
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 3 года назад
ኢንሻ አላህ አቡ መሬም የኛ ጀግና እኮ ነህ
@zanpzanp6384
@zanpzanp6384 3 года назад
በሰማነው ምንጠቀም አሏህ ያድርን ጀዛኩምአሏኸይር
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 года назад
*ጀዛከላህ ኸይር ኡስታ&ታጠቅ አላህ ይጠብቃቹ👍👍👈*
@tube1433
@tube1433 3 года назад
ወንድማችን ሳዳት ከማል ጀዛክላሁ ኸይረን ኑርልን የዘመናችን ወደ ተወሂድ ተጣሪ ምርጥ መካሪያችን ነህ በተለህ የመንዙማን መዘዝን አብጠርጥረህ ሽርኩን ያጋለክ ምርጥ የዘመናችን የሰለፊያ ወንድማችን ነህነ ጀሊሉ ይጠብቅህ። ለአላህ ብለን እንወድሀለን ከማንም በላይ ግን አምላካችን አላህ ይውደድህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ወንጀል ይማርልህ።
@ajeba264
@ajeba264 3 года назад
ሁስታዝ ሳደት አላህ ይጠበቅክ ታጠቅም በርታ ጀዛከላ ከይር
@bintbaba5716
@bintbaba5716 3 года назад
ወላሂ ደስ ማለታችሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ታጠቅ ምርጥ በጣም ሸጋ ጅማሬነው አላህ ኻቲማህን ያሳምርልክ ወንድሜ ሁላችንንም ለሀቅ የምንኖር ያድርገን አቡ መርየምአውአቡኑህ አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን ታጠቅ በርታ ጀግና👍👍
@ሸምልያየደሴዋሀቅፍለጋ
ታጠቅ ጀዘኪላህ ኸይር ብዙ የሚለው ሰውች አሉ አቡ መርየም ጀዛኸላህ ኸይር
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 года назад
ያጀማአ አደራ የምላችሁ ነገር እስከመጨረሻው እናዳምጠው ወላሂ ይጠቅመናል ታጠቅ ጀዛከላህ ኸይር አቡ መርየም አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ኸይር ከተውሂድ የበለጠ ነገር የለም የፈለገውን ያህል መልካም ነገር ብንሰራ ተውሂዳችን ካልተስተካከለ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው
@ጀሙዩቱብ
@ጀሙዩቱብ 3 года назад
ሳህ።
@Mነኝኢስላምነውሂወቴ
ታጠቅ ጀዛ ከሏህ ኸይረን ሳደት ከማል አቡ መሬም አላህ በዛኛው አላም ያስደስትህ አቦ ከነዚያ ከምርጥ ሶሀቦች ከምወዳቸው ከረሱል ሱለሏህ አለይሂ ወሰላም ጋር ይመድብህ ያረብብ ረዢም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር
@ألتوحيدأولا-م6و
@ألتوحيدأولا-م6و 2 года назад
አሚን
@ዜድወሎየዋ-ሐ5ቀ
@ዜድወሎየዋ-ሐ5ቀ 3 года назад
ወንድሞቻችን አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ከሸርክ ከቢድአ ሀገራችንን ሙሰሊሙን ኡማ ያርቀን ያውጣን አላህ ቻይ ነውና እሱን ብቻ በማምለክ ቀጥ የምንል ያርገን ያረብ
@اناالمسلمالحمدلله
ውዱ ኡስታዜ አሏህ ዘርክን ይባርክልህ ወንድማችን ታጠቅ ጀዛከሏህ ኸይር እናመሰግናለን በርቱልን ቀጥሉበት ።
@ekueku3730
@ekueku3730 3 года назад
አልሀምዱሊላህ እኔ አባቴ ያከብር ነበር አብሬት እዲሁም መውሊድ እያለ አሁን ግን አላህ አግዞኝ አናከብር ካሁን በኸላ እዲ ጥፋት ካለበትማ አለኝ እና ደስ ብሎኛል አላህ ሰበብ አድርጎት ኡስታዝዬ ያተትምህርትነው የቀየረኝ እኔም በመዙማ አብድ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ
@mustifaseid5840
@mustifaseid5840 3 года назад
ታጠቅየ ወድነህ ያልከውን ቃልህን የማታጠፍ አበሳ አተን አየሁ አላህ ያጠክርህ ያኛውን አገር ያሳምርልህ
@Tube-ee4jc
@Tube-ee4jc 3 года назад
ወንድማችን ሳዳት አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ለስራህም አሏህ ኢኽለሱን ይወፍቅህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@حسبنااللهونعمالوكيل-غ1ح
አህለን ወድም ታጠቅ ማሻ አላህ አብ መሬም አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና እዳተያሉትን አላህ ያብዛልን
@የታጠቅአድነቅነኝ
@የታጠቅአድነቅነኝ 3 года назад
جزاك الله خيرا يارب አለህ ይጠብቀቹ ሰደትዬ እድምን ጥነ እረጅም የረቢ ያረቢ የአለህ ተምሰለትክ የብዘለን የረብ ጠታቅ ኡስታዝ ከሊከ ይጊድ እኝማ እንቀጥል እድ
@Toyba-
@Toyba- 3 года назад
ያሠላም አህለን ኡሥታዙና ጀዛከሏሁ ኸይር አቦ ልጅ ይውጣልህ ታጠቅ ሁሌም ኡሥታዞችን ጋብዝልን
@aishaahmadyailtawyube9085
@aishaahmadyailtawyube9085 3 года назад
ማሸአላህ ማሸአለህ ማሸአላህ አላህ ይጫምርለቹሁ ቢዳአን በጋራ እንካላከል ነብዩ ሱሉላሁ አለሂ ወሰለም ኩሉ ቢዳአ ደላለ ኩሉ ዳላለትን ቢናር ብለዋል ዉዱ ነብያችን ሱሉላሁ አለሂ ወሰለም
@firdwos
@firdwos 3 года назад
ማሻ አሏህ ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን በነብዬ صلي الله عليه وسلم
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 3 года назад
አሚንን
@ALTAUHIDSUNAh
@ALTAUHIDSUNAh 3 года назад
ኡህቲ ቤተሰብሽ አርጊኝ ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ጀዛኪሏህ
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 3 года назад
@@ALTAUHIDSUNAh እህቴ ዩቲዩብ የለኝም
@ربياشرحليصدير
@ربياشرحليصدير 3 года назад
እስኪ የሳዳት ከማል አድናቂውች በላይክ አሳዩኝ እኔ መቸም ሳዳት ከማልን ሲሳደቡ በጣም ነው የምናደደው
@semusemu6775
@semusemu6775 3 года назад
ጀዛከላሁ ኸይር አልፎ አልፎም ቢሆን ጋብዝልን ወንድማችን ሳዳት ከማልን መካሪያችን አላህ እድሜውን ያርዝምልን
@lamaalotaibi.5224
@lamaalotaibi.5224 3 года назад
እኔ እምፈልገው ኡስታዝ ሳዳት ከማል በየቀኑ የአንድ ሰአት ሙሀደራ ይልቀቅልን
@ለበሮትቲትመኪምፍረኮት1
እሄ ምድያ ለይ ሰዳት መቅረቡ ያስደሳተው ለይክ
@zahramohammed2585
@zahramohammed2585 2 года назад
Allah yetebikachu
@zeharamohammed-5632
@zeharamohammed-5632 3 года назад
ሳዳት ከማልና ታጠቅ ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@mamo3547
@mamo3547 3 года назад
ወድሚ።አብ።መሪየም።አላህ።እድሜና።ጤና።ይስጥህ።አላህ።ይጠብቅህ
@medinamusa4901
@medinamusa4901 3 года назад
ማሻአላህ ታጠቅ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@ALTAUHIDSUNAh
@ALTAUHIDSUNAh 3 года назад
ኡህቲ ቤተሰብሽ አርጊኝ ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ጀዛኪሏህ
@medinamusa4901
@medinamusa4901 3 года назад
@@ALTAUHIDSUNAh እሽ
@ፍኖ-ዐ6ከ
@ፍኖ-ዐ6ከ 3 года назад
በጣም ብዙ ሰው እያዳመጠው ነው እናም ታጠቅ ተባረክ አቡመሪየም ነፍ አመት ኑርልን ከጤና ጋ
@fadilbedewi225
@fadilbedewi225 3 года назад
አላህ ይጠብቅ ለአላህ ብላህ የሰረክ የድርግልህ ወንድሜ ሳዳት
@ሰአዲየድንተማሪሀብሻውይቶ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ ያጀመአ ታጠቅ አላህ ይጨምርልህ ወንዲሜ ቀጥልበት ወንዲሜ
@ፎዚቲዩብ-ዀ4ረ
@ፎዚቲዩብ-ዀ4ረ 3 года назад
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@seboontuwellega5067
@seboontuwellega5067 3 года назад
ህህህህ ወንድም ሳዳት ከማል ስወዲህ እኮ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ያረብ
@zd7680
@zd7680 3 года назад
ወድም ታጠቅ በጢሩ ሠዉ ልብህን ተሠርቀሀል ማሻአላህ
@snssnsn6536
@snssnsn6536 3 года назад
ማሻአለህ አለህ ይጨሚሪልክ ደስ ይለል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@snssnsn6536
@snssnsn6536 3 года назад
👍
@ሶፍያብንትታጁ-ዀ5ገ
@ሶፍያብንትታጁ-ዀ5ገ 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዚ ና ወድማችን ታጣቅ በርታ ጥሩ ስረ ነዉ አላህ ይጣብቃቹ
@susuumuabdulwehab6536
@susuumuabdulwehab6536 3 года назад
ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ ወድም ታጠቅ ቀጥልበት አላህይጠብቃችሁ
@sharifahnakyanzi3841
@sharifahnakyanzi3841 3 года назад
ታጠቅ በርታ እዋጭ ስሪ ነዉ የጀመርክዉ ጀዛክ እላኽ
@فاديةالاثيوبي
@فاديةالاثيوبي 3 года назад
ማሻ አሏህ ኡስታዝ ሳዳት ካማል ያተዉሂዱ አርበኛ አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ገ ይስጥህ ተጠቅም ኡስታዝን ስለቀረብክልን እናመሰግናለን በርቱ
@chtg4567
@chtg4567 3 года назад
ወንድም ታጠቅ ወንድም ሳዳት ለአላህ ብየ እወዳቹህ አለሁ በጣም ደስ የሚል መልክት ነው
@hayatsaad23
@hayatsaad23 3 года назад
مشاء الله مشاء الله مشاء الله مشاء الله الله واكبر الله واكبر مشاء الله الله واكبر الله واكبر مشاء الله جزاكم الله خير مشاء الله تبرك ارحم ارحمن مشاء الله. الله መሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን يارب يارب ياربአገራቺን የተዉሂድ አገር ያረግልንيارل
@whsfdd4670
@whsfdd4670 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وربركا ته ወንማችን ታ ታጠቅ ወድማችን አቡ መሪየም ጀዛኩም አላህ ኸይረ
@hadiyayoutube5693
@hadiyayoutube5693 3 года назад
በረግጥም ታጠቅ ጥሩ ሰዉ ነዉ ቃሉን ሲያከብር ለትንሽ ለትልቅ አይልም ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አቡ መሪየም ቃላት የለኝም እዴዉ አላህ ይጠብቀዉ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@ሰላምለሀገሬ-በ2ተ
@ሰላምለሀገሬ-በ2ተ 3 года назад
ሁለታችሁም፡ጀግና ናችሁ ወንድሞቸ ጀዛኩም አላህ፡ኽይር ቀጥሉበት
@nasranasra1960
@nasranasra1960 3 года назад
ማሻአላህ ተባረከላህ ወድማችን ታጠቅ ይህን የተወሂድ አንባሳደር ስላቀረብክልን እጅግ እጅግ በአላህ ስም እናመሰግናለን አልሀመዲሊላህ
@gdhdh5211
@gdhdh5211 3 года назад
ወድማችን አቡ መሬም አብ ኑህ አሏህ ይጠብቅህ
@محمدمحمد-ق1ز3ر
@محمدمحمد-ق1ز3ر 3 года назад
ታጠቅ በጣም እናመሰግናለን ወንዲም ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ ታጠቅ ቀጥልበት አጂሩን ሚን አላህ
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 3 года назад
ሁለታችሁም የኔ ጀግኖች ናችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 3 года назад
አህለን ታጠቅ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አቡ መሬም የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ኢላሂ ያጥህ አፍያ ያሰብከውን ኢላሂ ያሳካልህ ልጆችህንም እንዳተ ሀፊዝ ያድርግልህ ጀዛከላህ ኸይር ታጠቅ አላህ ይጨምርልህ ስራቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ላይክ አርጉ ያጀምኣ
@ኡሙሠያ
@ኡሙሠያ 3 года назад
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ጀግኖች
@fatumahussein1789
@fatumahussein1789 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيراً
@teybateyba5747
@teybateyba5747 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ ቃላት አጣሁልህ አቡ መርየም!!!!!!
@fatumayimam5812
@fatumayimam5812 3 года назад
ጀዛክአላህ ኸይር ውዱ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ያንተመሰሎች ይብዙልን አንተን የሚቃወሙህ ሁሉ ድኑ ያልገባቸውናቸው ሀቅ እንዴሬት ስለምትማረር መቀበል ሲያቅታቸው ይቃወማሉ ኡስታዙና በርታ ቀጥልበት እኔ ትምህርትህን ለሰማሁት አልጠግብህም / መቸም አይሰለቸኝ ያንተ ትምህርት
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 3 года назад
ጀዛከላከይር. ኡስታዝ. ሁላችንም አላህ. ቀጥተኛውን ይምራን ያረብ ያረብ አላህ. ሀገራችን ሰላም. ያድርግልን ያረብ ያረብ
@ጀሙዩቱብ
@ጀሙዩቱብ 3 года назад
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@yutube2994
@yutube2994 3 года назад
ወንድም ታጠቅ ይብቃ ይህ ነገር እኛ በጣም ነው የምንፈራው በዙ ውሾች አሉ የሚጮኩ የሚጠሉት እኛ በጣም እንሳሳለት አለን የሱና ወንድማችንን አላህ ይጠብቅን ስበቡን ማድርስ ነው ትምርቱን ብቻ አስተላልፍለን እሱን እንዳታቀርብ የኔ አመለካከት ነው
@ALTAUHIDSUNAh
@ALTAUHIDSUNAh 3 года назад
ኡህቲ ቤተሰብሽ አርጊኝ ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ጀዛኪሏህ
@ኡሙመሪየምወሎየዋ
@ኡሙመሪየምወሎየዋ 3 года назад
جزاك الله خيرا بارك الله فيك الله يحفيطك ابو مريم
@ሸሀድወሎየዋ
@ሸሀድወሎየዋ 3 года назад
ደምሪኝ ውደ ነይ
@zaharaebrahim3904
@zaharaebrahim3904 3 года назад
ወንድማችን ታጠቅ እና ወንድማችን ኡስታዝ ሳዳት ከማል ጀዛክ አላህ ኸይር እናተም በተናገራችሁት እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ
@ኡሙፈውዛንየሠለፎችወዳጂ
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝና 📚📚👈
@kedijayoutup2023
@kedijayoutup2023 3 года назад
ደሚሪኝ
@ኡሙፈውዛንየሠለፎችወዳጂ
@@kedijayoutup2023 መርሃባ🌹
@bintmuhamedmuhamed6471
@bintmuhamedmuhamed6471 3 года назад
ወድም ታጠቅና ኡስታዝ ሳዳት ከማል ጀዛከላህ ኸይረን እኛንስ ሰምቸን ተጠቃሚወች ያርገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 3 года назад
በተለይ በገጠር ያደግን ልጆች ሁላችንም ማለት ይቻላል በሽርክ ነው የነበርነው አሁን እኛ ስደት ከመጠን በኃላ አልሃምዱሊላህ ለቤተሰቦቻችን ዱአ ያስፈልጋቸዋል ያረብ ከሽርክ ጠብቀን
@hwaaalk9796
@hwaaalk9796 3 года назад
ሳህ ወላሃ አላህ ልባችነን ያቅናልንእኛንም ቤተሰቦቻነንም ያረብ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 3 года назад
ሳህ
@ዳሩልቁርአን-ኀ5ቐ
@ዳሩልቁርአን-ኀ5ቐ 3 года назад
ክፍልሶስት ይቀጥልልን ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም
Далее
🤔ЗАЧЕМ ОНИ ЭТО ДЕЛАЮТ?🤦‍♂️
00:49
Собираю Маню к осени ✨
00:48
Просмотров 1,1 млн
ዕንቁ (ክፍል 17)
36:44
Просмотров 12 тыс.
በሳውዲ ለምትኖሩ መልካም መረጃ
21:43
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
🤔ЗАЧЕМ ОНИ ЭТО ДЕЛАЮТ?🤦‍♂️
00:49