Тёмный

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የጀግናዋ ደራሲ ሰአዳ ሞሀመድ ቃለ መጠይቅ 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 54 тыс.
50% 1

JEGNA MEFTER
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors e.t.c... ESHETU MELESE
#comedianeshetu
#serawit
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

3 янв 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 262   
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
ኢትዮጵያ ብዙ ጀግና ሴቶች ነው የወለደች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጀግና ሴት አንዱ አንቺ ነሽ ላይክ ሰብስክራብ አድርጉኝ
@user-cx5wb2gb5p
@user-cx5wb2gb5p 3 года назад
እሼ በጣም እናመሰግናለን የተደበቁ ጀግና እቶቻችንን ስላስተዋወከን 😍
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 года назад
የኔ ጌታ ስለ አስተያየትህ በጣም ነው እማሰግነው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግህ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርግ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ፡፡ አክባሪህ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትህ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹህን ቪድድዎች ለጉዋደኞችህ ሼር ታደርግልኝ ዘንድ በትህትና እየጠቅሀለሁ፡፡
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 года назад
ጀግና የመጀመሪያ ፁፍሽ አየር ላይ መዋሉ ራሱ ገራሚ ነው👏😍😍👏👏
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 года назад
ይሄን ኮሜት ፅፌ ሻይ ፉት ስል ተሼ ደገመከው ይሄን ቃል ምንድ ነው ነገሩ ውሃ አጣጭዬ ሳትሆን አትቀርም ተሼ🙈🤣🤣 🤣🤣🤣
@user-hn9xs8um9p
@user-hn9xs8um9p 3 года назад
እናቴ ድሮ አዋቂ ሲያወራ ጥልቅ አትበይ ትለኝ ነበር እና ተመስጬ እየሰማሁ ማስታወቂያ ጥልቅ ይላል በርግጥ ማስጣወቂያው እስፖንሰር ቢሆንም አይብዛ እሼ ። በጣም ጎበዝ እና ድንቅ ደራሲ ናት ሰአዳ በተይ እርጋታዋ
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂👍
@user-ks3dq5oe8b
@user-ks3dq5oe8b 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤭🏃‍♂️👌በሳቅ
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 года назад
😓🤣🤣😍❤❤❤❤❤❤
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 года назад
ጀግኒት 🧕🏾 ብለናል 💖
@seidseya8473
@seidseya8473 3 года назад
እሼ አንተም ጀግና ነህ የምታቀርባቸው ሰወች በጣም ምርጥ ምርጥ አስተማሪ ሰአዳ መሃመድ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 года назад
የኔ ጌታ ስለ አስተያየትህ በጣም ነው እማሰግነው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግህ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርግ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ፡፡ አክባሪህ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትህ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹህን ቪድድዎች ለጉዋደኞችህ ሼር ታደርግልኝ ዘንድ በትህትና እየጠቅሀለሁ፡፡
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 года назад
ደራሲ ሰአዳ መሀመድ ዋው የሚለው የራዲዬ ላይ ትዝ አለኝ ስሟ ሳነብ ሮጬ ተጫንኩት 👏👏👏
@moyeman5622
@moyeman5622 3 года назад
ሰኣዲዬ እንኳን አየሁሽ እንኳን ለዚ አበቃሽ ኣአልሃምዱሊላህ የእውነት ለሁላችንም ተምሳሌት እና የሴቶች ጀግና ነሽ አሁንም አላህ ይጠብቅሽ እናቴ። እሼም ይህችን ጀግና ሴት ስላቀረብክልን ከልቤ ላመሰግንህ እፈልጋለው። ክበርልኝ
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 года назад
የኔ ጌታ ስለ አስተያየትህ በጣም ነው እማሰግነው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግህ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርግ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ፡፡ አክባሪህ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትህ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹህን ቪድድዎች ለጉዋደኞችህ ሼር ታደርግልኝ ዘንድ በትህትና እየጠቅሀለሁ፡፡
@kedirosman1328
@kedirosman1328 3 года назад
ማሻአላህ ስአዳ መሀመድ በምትፅፊያቸው ድርስትና አስተማሪነታቸው በጣም ነው የማደንቅሽ የማከብርሽ ኢንሻአላህ በአለሽ እውቀት ለወደፊት የሙስሊሙን ኡማ ያስተምራል የምትይበትን ድርስት እጠብቃለው . እሽቱንም ይችን ድንቅ እህታችንን ስላስተዋወክን ከልብ እናመስግናለን በርታ
@ACore-xu6jn
@ACore-xu6jn 3 года назад
ኢንሻአላህ
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 года назад
ውይ የኔውድ አላውቅሽም ነበር ሰላወቅሁሽ ደስ ብሎኛል ደሞ ስታምሪ ጤናሽን ያበርክትልሽ እሼ ወንድማችን ተባረክ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 💚💛💖 💚💛💝💜💜💙💙😘😘
@salamgonder9271
@salamgonder9271 3 года назад
የኔጀግና በጣም አደቅሻለሁ ሴቶችዬ አይዟችሁ እደነዚህ ያሉሴቶች ለመሆን ከመዳም ቤት ያውጣችሁ ፈጣሪ
@jibreelobna710
@jibreelobna710 3 года назад
Ammmin
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 3 года назад
በጣም ደሰ የሜል እግዚአብሔር ይጨምርልሸ ጉበዝ
@ibrahimnoor6117
@ibrahimnoor6117 3 года назад
በእውነት ምትገርም ስው ነክ እኔም በሬድዬ ከመፀሐፍት አለም በደጀኔ ጥላሁን ነበር ስሟን የማውቀው በጣም ትችላለህ እይታህን አደንቀዋለው
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 года назад
የኔ ጌታ ስለ አስተያየትህ በጣም ነው እማሰግነው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግህ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርግ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ፡፡ አክባሪህ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትህ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹህን ቪድድዎች ለጉዋደኞችህ ሼር ታደርግልኝ ዘንድ በትህትና እየጠቅሀለሁ፡፡
@esatulayned
@esatulayned 3 года назад
አሸ ብዙ ማናቃቸውን ሰወች ስለምታቀርብልን ትልቅ ምስጋና
@wubitibutajira
@wubitibutajira 3 года назад
አቤት እርጋታዋ ደስ ሲል
@semerakamal9876
@semerakamal9876 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@mehlukhassan
@mehlukhassan 2 года назад
እጅግ ድንቅ ስራ ነው እሾሀማ ወርቅ ይህ ትረካ ያለ ቀን መንገደኛ ሆኜ እንኳ ቁርስ አልበላም ነበር ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ አቤት ጊዜ መቸም የማረሳው የሰዓዳ መሀመድን ስልክ ባገኝ ደስ ይለኛል ጀግና ነህ አቦ እሼ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት
@wisammohammed9652
@wisammohammed9652 3 года назад
Very proud of 👏
@ETHIO889
@ETHIO889 3 года назад
በጣም ደስ የምል ፖሮግራም ነው ❤
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 года назад
የኔ ጌታ ስለ አስተያየትህ በጣም ነው እማሰግነው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግህ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርግ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ፡፡ አክባሪህ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትህ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹህን ቪድድዎች ለጉዋደኞችህ ሼር ታደርግልኝ ዘንድ በትህትና እየጠቅሀለሁ፡፡
@sarahana7929
@sarahana7929 3 года назад
እጅግ በጣም እምወድሽ እንስት ሳአዳዬ አንቺን እና አዶኒስን ማየት እመኝ ነበር አዶኒስን በሞት ስሊየን አየሁት አንቺን ስላየውሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔ ቆንጆ እረክም እድሜን ከጤና ጋር እግዚያብሄር ይስጥሽ እንደዚ አይነት ሰዎች ያላችው ስብእና እሚገርም ነው አዶኒስ አምላክ ከቅዱሳኖች ጋር ዘላለም በገነት ያኑርህ ሰአዳዬ አዶኒስ ምርጥ ደራሲ ናችው
@techyado8696
@techyado8696 3 года назад
ሰዓዳ መሃመድ የማሕበረሰቡን ማንነት ባህል ወግና ስርዓት መሰረት አድርጋ የምትፅፍ ምርጥ ደራሲ በርቺ እህታችን!
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 3 года назад
ሰአዲዬ እንኳን ተሳካላሽ አፊያሽ ተመልሶልሽ ስላየሁልሽ ደስ ብሎኛል
@adisutube2827
@adisutube2827 3 года назад
Welcome እሼ ወይ አንተ እኔ በድምፅ ብቻ የማውቃቸው በጣም ድንቅ ተስጦ ያላቸው እያቀረብክ ስላሳየከኝ አመሰግናለሁ "ሳዓዳ መሀመድ "ዋው እኔም አላውቃትም ነበር ገና አሁን ነው ያየኋት በጣም ምርጥ ደራሲ ናት በኢትዮጵያ ሬድዮ በጣም ነው ማቃት ።
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 года назад
አኔ ምለው አሼ ጀናን እፍጠር ስትል አዲስ ያልታወቁ ወደ ህዝቡ ማምጣት ቢሆን ያስኬዳል የምታቀርባቸው ግን ጀግና የሆኑ የጀገኑ ናቸው ግን አሪፍ ፕሮግራም ነው
@sasi849
@sasi849 3 года назад
እነሱን አይተን ብንጀግን ብሎ ይሆናል
@gezahegndessalegn2353
@gezahegndessalegn2353 3 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ። እግዚአብሔር እድሜሽን አርዝሞ ብዙዎችን እንድታስተምሪ ፈቃዱ ይሁን።
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 3 года назад
ሰአዳ ሞሀመድ አልሀምዲሊላሂ አላህ ለዚህ ቀን እንካን አደረሰሸ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል !! የዶንኪ ግሩፕም በርቱ ብዙ ጀግኖች ያልተዘመረላቸው ለሀገር ለከፈሉት ዋጋ እውቅናን መሰጠት ለሚመጡ ጀግኖች መንደርደሪያ ይሆናቸዋል አቦ ይመቻቹ ።
@rabeiaebrahim1468
@rabeiaebrahim1468 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን እህታችን እረጁም እድሜና ጤነ ተመኝሁ ጀግና ኑሪልን
@zizimoha8064
@zizimoha8064 3 года назад
ያልተዘመረላት ጀግና ሰዓዳ መሀመድ
@user-wp8ik1uk9q
@user-wp8ik1uk9q 3 года назад
የእኔ ጀግና እንኳን ተሻልሽ አሁንም አላህ ይጠብቅሽ ያርብ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 3 года назад
Wooooow proud of you sis Sada Mohammed keep going such a great Job Thank you bro.Eshetu
@user-ry4tb2xq5o
@user-ry4tb2xq5o 3 года назад
ልጅ እያለሁ ራድዮ ሳዳምጥ ድራማው ሊጀምር ሲል ደራሲ ሰዓዳ መሀመድ ሲባል እሰማ ነበር፣ዘመን ድራማ ላይም ስሟን አየው ነበር እንኳን አየሁሽ ስቀጥል እሼ ብዙ ልዩ እፁብ ድንቅ ሰዎችን፣ተጎጅዎችን ስለምታሳየን 1ኛየ ዩቱበር ነህ
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 3 года назад
You are just a jewel, my dear Ethiopian sister! May God/Allah bless you and your family!
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 года назад
የኔ ጌታ ስለ አስተያየትህ በጣም ነው እማሰግነው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግህ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርግ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ፡፡ አክባሪህ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትህ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹህን ቪድድዎች ለጉዋደኞችህ ሼር ታደርግልኝ ዘንድ በትህትና እየጠቅሀለሁ፡፡
@ebrahim3975
@ebrahim3975 3 года назад
አንድ ግርምምምምምምምም የሚለኝ ነገር አንዳንድ ሙስሊሞች ሚድያ ላይ ሲውጡ በእምነታቸው ያፍራሉ ወይስ ይፈራሉ ???እንዴ አላህምዱሊላህ እንኳን ይከብዳቸዋል ሱበሃን አላህ
@abdurohman7343
@abdurohman7343 3 года назад
masha allah des ylal abshiri berchi bedinshim berchi
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 года назад
ምን ማለት ነው 🤔??
@ACore-xu6jn
@ACore-xu6jn 3 года назад
በትክክል ወይ ይፈራሉ ወይ ያፍራሉ
@ACore-xu6jn
@ACore-xu6jn 3 года назад
እነ ሚድያ ላይ ብወታ አላህ ሻሂዴ ነዉ ወላሂ እቁሱቢላህ ወረበል ካባ እያልኩ ነዉ እማወራ ለምዶብኛል እና ፍርሀት እሚባለዉ ትዝ አይለኘም
@ACore-xu6jn
@ACore-xu6jn 3 года назад
እና ሙስሊሞት በተለይ ሳአዳ ሙሀመድ በዚህ ድምፅ ወላሂ ብትል እንዴት ያምርባት ነበር ዲነል እስላምኮ የተመረተ እምነት ነዉ
@zamdoir9592
@zamdoir9592 3 года назад
ብቃት ማለት ይሄ ነው እውነትም ጀግና ናት። እሼ አንተም ብቃትህን እያሳየህን ነው። በርታ ፈጣሪ ይርዳህ።
@awakekalkedan4766
@awakekalkedan4766 3 года назад
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰአዳዬ እግዜር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-iz2rr4xk4s
@user-iz2rr4xk4s 3 года назад
በርች የእኔ ውድ የአወላ ተማሪ በመሆንሽ መታገል ነው በርች
@zeusapollo9768
@zeusapollo9768 3 года назад
ሰአዳ በጣም አስገረምሽኝ አንቺ 5ተኛ ክፍል የሩሲያ ድርሴት 👉 እናት መፅሐፍ አንብበሻል እኔ የ5ተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ የሩሲያ ድርሴት ኢሂቲአንደር በምድር እንደ ሰው ባህር እንደ ዓሣ አንብበያለሁ
@yemiten
@yemiten 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ እሼ .......
@muhemuhaba3577
@muhemuhaba3577 3 года назад
ማሸአላህ እንኳንም በሰላም በጤና አቆየሽ ሀያትሽን ያርዝመው ስደትን አምርሬ እንድጠላው ሳላየው እንዳያው አድርገሽኝ ነበር ግን ደረሰና አየሁት ታመመች ሲባል ደንግጬ ነበር አልሀምዱሊላህ ጀግናው እሼ ከልብ አመሰግናለሁ ሰላያኃት በጣም ደስ ብሎኛል።
@user-wv4dx2ip9l
@user-wv4dx2ip9l 3 года назад
ሰአዲ በርቺ
@birtukanali1055
@birtukanali1055 3 года назад
Thank you Eshetu, I was wondering who is Seada! glad to see her!
@alexyona4043
@alexyona4043 3 года назад
She is a capable Author! Happy to see her!!!
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 3 года назад
ማሻ አላህ ስዓዲ!በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ።አልሃምዱሊላህ!ፈ ኢነ ማአል ኡስሪ ዩስራ!
@hazielkifle6747
@hazielkifle6747 3 года назад
Been waitin for this all week esha
@abduramanadan9680
@abduramanadan9680 3 года назад
The interview you did with Saida Mohamed is incredible. She is soulful artist and creative genius. For a country to have its own writing, and gifted individuals like Saada behind it to express it Ethiopian way is golden.... and Keep writing!
@mussamustofa2820
@mussamustofa2820 3 года назад
ሁሌም የማደንቃት ጎበዝ በርች
@imanmohamed2653
@imanmohamed2653 3 года назад
ማሽአላሕ ሰዓዳ አንኳን አላሕ አፊያ አደረገሽ ደስ የሚል ኢንተርቪው እሼ thanks
@user-xy5fu6xf8y
@user-xy5fu6xf8y 3 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ እህት በርች
@tube-fm1zz
@tube-fm1zz 3 года назад
እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ራድዮ አዳምጥ ነበረ እና ደራሲ ሰአዳ ሙሀመድ ሲል ማየት እፈልግ ነበረ የኔ ጀግና በረችልን ሰላየሁሸም ደሰ ብሎኛል እናመሰግናለን እሸ የምታቀረባቸዉ ኘሮግራሞች ሁሉ በጣም ሀሪፍ ናቸዉ በረታልን ::
@imanahmed5501
@imanahmed5501 3 года назад
Thank you Eshee enm lawekat felg nber
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 3 года назад
ማሻ አላህ ሳዳዬ አላህ ይጠብቅሽ ጎበዝ በርቺ እሼ ምርጡ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 👍👍
@mitikudebalke6087
@mitikudebalke6087 3 года назад
ልዩ ችሎታ አለሽ እባክሽ አሁንም ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለን ።የእኛ ምስጋና የአንቺን ስራዎች ማንበብና መስማት ነው በርችልን
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 года назад
የኔ ጌታ ስለ አስተያየትህ በጣም ነው እማሰግነው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግህ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርግ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ፡፡ አክባሪህ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትህ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹህን ቪድድዎች ለጉዋደኞችህ ሼር ታደርግልኝ ዘንድ በትህትና እየጠቅሀለሁ፡፡
@semutube8222
@semutube8222 3 года назад
ሰአድዬ የኔ ጀግና ሴት ❤❤
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 года назад
ዋው እንኳን ለዚህ አበቃሽ ስምሽን እንጅ አንችነትሽን የታመምሽ ጊዜ ነው ያወኩሽ ደርባ ቆጆ
@aishaseid2813
@aishaseid2813 3 года назад
በይ ወደ ዲንሽ ጓዳ ግቢ ሀቢብቲ ብዙ ትጠቅሚያለሽ።
@user-zm3tq7ej9j
@user-zm3tq7ej9j 3 года назад
ሳአዳዬ በጣም ረጋ ያልሽ ደስ የምትይ ሴት ነሽ🌹❤️🌹❤️
@sabrihassenhussen5719
@sabrihassenhussen5719 3 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ በዚህ ሁኔታ በማየቴ ደስ ብሎኛል
@Rim-qf1ef
@Rim-qf1ef 3 года назад
ሳዲ ማአሻአላህ ስወድሽ በተለኛ ትርካዎችሽ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 3 года назад
እሸየ ፕሮግራሞችህ ልዩ ናቸው በርታልን ወድሀለው
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 года назад
Wow, I can’t wait...
@derejeshewakena2455
@derejeshewakena2455 3 года назад
Wow what can I say ? I expect a novel from her because she is capable. I respect for what she did ,keep it up girl
@sonamsonam7360
@sonamsonam7360 3 года назад
ያለተዘመረላት ጀግና ናት አሼ እናመሰግናል
@firehiwotmelesse1019
@firehiwotmelesse1019 3 года назад
የኔ ማር ስለ አስተያየትሽ በጣም ነው እማሰግነ ው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተይ በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግሽ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርጊ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ፡፡ አክባሪሽ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትሽ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹሽን ቪድድዎች ለጉዋደኞችሽ ሼር ታደርጊልኝ ዘንድበትህትና እየጠቅሻለሁ
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 года назад
ማሻ አላህ ስራሽን በመስማት ነበረ ማቅሽ ዛሬ በአካል ስላየዉሽ በጣም ደስ ያለኝ አልሀምዱሪላ አላህ ይጠብቅሽ ያለሽላይ ይጨምረልሽ ትዉልዱን የሚቀይረ ስራ አሁንም እጠብቃለዉ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 года назад
ሰዓዳዬ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኛ ጀግኒት አላህ ይጠብቅሽ ማሻአላህ አሹ እናመሰግናለን ብዙ የተደበቁ ለብዙ ሰዎች ተምሳሌት የሚሆኑ እንስቶችን ፈላልገህ ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን በርታ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 месяца назад
ሰዓዳ መሐመድ - እሾሃማ ወርቅ ትረካ አስታውሳለሁ ።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
ጀግና ሴት ነሽ አድናቂሽ ነን ብራቦ
@makhussein2
@makhussein2 3 года назад
እንኳን አሳየኸን እሼ:: Thank you
@uae5163
@uae5163 3 года назад
ጀግኒት ሰአድዬ ማሻአላህ እሼን እናመሰግንሀለን
@enaya0481
@enaya0481 3 года назад
ጎበዝ በርቺ😍
@emanaaa733
@emanaaa733 3 года назад
ማሻ አላህ❤
@mehdihussen2625
@mehdihussen2625 3 года назад
በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ
@uaeuae3307
@uaeuae3307 3 года назад
Yenmar sadey yesefere lji betam yegerema kerjim amet bewala selayushi betam dese belgali
@fshhdh5296
@fshhdh5296 3 года назад
በረች ሰአዲ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 года назад
በጣም ጀግና ነሽ እሼ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xi2hm3vn6n
@user-xi2hm3vn6n 3 года назад
ማሻአላህህህህ ማሻአላህህህህ በርች እህት 💟💟💟💟💟💟💟 አላህ ይጨምርልሽሽሽ
@user-ci4kl9wl8l
@user-ci4kl9wl8l 3 года назад
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሕዝብችን አላህ ያድልልን በርታ ወንድማችን እህታችን እንካን አላህ አሻረሽ
@alewiyaabdella3430
@alewiyaabdella3430 3 года назад
Aselamualykum seada happy to see you smiling. When Eshetu asked you about your childhood l was expecting you to maintain that you were a very good runner .
@Hadushomsaeed
@Hadushomsaeed 3 года назад
ተሼ በጣም ነው የማመሰግንህ ሁሌም ስለ ሳዓዶ አስብ ነበር በጣም የማደንቃት ፃሃፊ ናት አብሶ እሾሀማዉ ወርቅ የሚለው መፅሃፉዋ
@ta-sy6up
@ta-sy6up 3 года назад
God bless you from Eri
@hawaahmed6204
@hawaahmed6204 3 года назад
ማሻአላህተባረከአሏህእሼእናመስግናለን
@tehayetefera2747
@tehayetefera2747 3 года назад
ማሽአላህ ጀግኒት
@esatulayned
@esatulayned 3 года назад
እኔም ለመጀመሪያ ሳቃት በጣም ምርጥ እና ድንቅ ነሽ
@saragudeta1355
@saragudeta1355 3 года назад
ማሻአላህ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሉኝል አልሃምድ ሊላህ እንኮን ደግመን በእንዲህ ሁኔታ ከረዝም አመት በሃላ በማየታ በጣም ደስ ብሉኝል እረዢም እድሜ ከጤናጋ የኔ ውብ
@fozyatube447
@fozyatube447 3 года назад
ሰአዲ አድነቂሽ ነኝ አለህ ይጠብቅሽ የስብረትን ደራሲ በአከል በዬሁሽ ቢዬ ኢመኝ ነበር እሼ ኢነመሰግናለን
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 года назад
መሻላህ።አላህይገዝሽ።አብሽሪ
@kirubelasfawify
@kirubelasfawify 3 года назад
ስላየሁሽ፡በጣም፡ደስ፡ብሉኛል፡በጣም፡አደንቅሻለሁ።
@sulululu6942
@sulululu6942 3 года назад
መሸአሏህ"አሏህ "ይጨምርልሽ"እህት
@beshirabrar9726
@beshirabrar9726 3 года назад
በኡነት ጀግና አላህ ለሁላቹ ጤና፣ይስጣቹ እስከ ነገ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ
@yutb1050
@yutb1050 3 года назад
አህለን እናት ሳአዳ በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ እሸቱ እናመሰግናለን ሚዛናዊነትክን እውድልካለሁ ማሻአላህ
@sofimohammed1361
@sofimohammed1361 3 года назад
ያባቴ ልጅ በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልኝ
@chchxhc2036
@chchxhc2036 3 года назад
ጀግና ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ
@rahimhallhj898
@rahimhallhj898 3 года назад
masha allah
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 3 года назад
ዋውውው ጎበዝና ኣስተዋይ + ቆንጆ ኣይኗ ደሞ ጉድ ነው...
@ha8034
@ha8034 3 года назад
መሻአላህ የኔ ቆጆበርች
@zynbshemsuweday7420
@zynbshemsuweday7420 3 года назад
Esha yemecheh jegnet
@R.A52
@R.A52 3 года назад
ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት ነው እምጠብቀው😍😍😍
@user-ov6qd8ud2r
@user-ov6qd8ud2r 3 года назад
ማሻአላህ ጎበዝ በርቺ
@rediosman7346
@rediosman7346 3 года назад
Amezing u sada m
@fetiyatube7210
@fetiyatube7210 3 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ ጎበዝ ናት በጣም የሬድዮ ድራማዎች ገጠር እያለሁ በጉጉት ነበር ምጠብቃቸው ሌጅነቴን ትዝ አለኝ ስብራት መንታ መንገድ የቀንቅኝት .......
@amrnas5318
@amrnas5318 3 года назад
ማሻአላህ አላህ ያበርታሽ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 года назад
የኔ ጀግና በርቺ
Далее
UNO!
00:18
Просмотров 1,1 млн
Тут точно до конца😂
0:34
Просмотров 2,2 млн
🫢 ДЖЕКА СКУШАЛ КРАКЕН 🥺
0:57
Просмотров 1,7 млн
Арбузорезка 🍉
0:42
Просмотров 2,9 млн