Тёмный

በጋራ እየኖሩ የግልን ንብረት ማፍራት ችግርቹና መፍትሄዎቹ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ 

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Подписаться 91 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/Melhk...

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@sikosolo3276
@sikosolo3276 3 месяца назад
ይሄ ገንዘብ እሚባል ነገር ስንቱን ሰው ቀየረው ከሰው ገንዘብ እሚበልጥባቸው ሰወች አሉ በጣም ከባድ ነው ከዛ ተመልሰው ይቅርታ እሚሉት ነገር ደግሞ መምህርየ በጣም ነው እምናመሰግነው🙏
@GenetDesalew
@GenetDesalew 2 месяца назад
ከመጋባታችን በፊት የአረብ ሽንት ቤት አጥቤ ሰረቸ የገዛሁትን ቤት አጋርቸው ስንፋታ ግማሹን ወሰደብን አሁን ተመልሸ አረብ ሀገር መጣሁ ድጋሚ ለምታገቢው ሰው አጋሪው ነው ምትለኝ ? እባክህ ፀግሽ ይሄ ነገር ግራ ገብቶኛል
@ኤልሳነኝስደተኛዋ
@ኤልሳነኝስደተኛዋ 3 месяца назад
ትክክል በትዳር ላይ የእኛ እንጂ የኔ ማለት የለብንም ፀግሽ እናመሰግናለን❤
@Kidistኢትዮጵያ
@Kidistኢትዮጵያ 3 месяца назад
ባዶ ቀረው በሠው ሐገር በስደት ያገኝውት ሠው የለም ትዳርም ዘመድም አጥቻለው ከስደት ሳልወጣ ምንም ሠው የለም
@Genettesfaya
@Genettesfaya 3 месяца назад
አይዞሽ ውዴ ከሰው የሚበልጠውን አምላክን ምርኩዝ አርጊ ላንቺ ያለው በእምነትሽ ጠንክረሽ ፀልይ አምላክ ያለው አይቀር ይመጣል እረስሽን ጠብቂ ሰው ዛሬ ብታገኚው ነገ ትቶሽይሄዳልበመጀመሪያ እራስሽን ጠብቂ በአምላክሽ ታመኚ በህይወትሽ የውሳኔ ሰው ሁኚ በጊዜው ይሆናል አይዞሽ ውዴ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 3 месяца назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ አይለይሽ ፀልይሰው ምንግዜም ተለዋዋጭ ነው የማይለወጥ አምላክን ያዥ ነገሮች ይስተካከላሉ. ❤
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq 3 месяца назад
Ayzoshe. Mamayee
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb 3 месяца назад
Ayzosh
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 3 месяца назад
ልናማክርሽ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@AzmeraTechan
@AzmeraTechan 3 месяца назад
ባለቤት አንድ ላይ አየኖርን ባላገባ ቤት ገዛ ሁሌ መታመም ሆን ስራየዬ
@becauseofjesus9181
@becauseofjesus9181 3 месяца назад
ኗሪውን የሚያውቀው መድኃንያለም ነው ::አንቺ ብቻ ደህና ሁኚ 🙏
@zion6498
@zion6498 3 месяца назад
አይዞሽ የኔ እናት❤
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 3 месяца назад
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 3 месяца назад
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@AzmeraTechan
@AzmeraTechan 3 месяца назад
@@MelhkMediaOfficial ክፍያው ስንት ነው?
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 месяца назад
ምን ላድርግ ታዲይ አደየ አግብቸ በቁርባን ድሀናሺ ብሎ ገናዘብ ያላት አገባ 80 ሳናወርድ እኔም ልቤ ተሰብሮ 7አመት ይለርፍት ሰራው አሁን ባለሀብት ናኝ በቂ ናገር አለኝ ግን ወደሂወቴ የሚመጣው ወንድ ገንዘቤን ብሎ ቢሆንሰ ቢካፍለኛሰ ቢከዳኝሰ እይልኩ ወንድን መቀርብ አልፍልግም
@freze2100
@freze2100 2 месяца назад
አይዞሽ የተወሰነበራስሽ አረገሽ አብዛኛውን በቤተሰብ ያዢ የዚህ ዘመን ወድ ለማመን ይከብዳል
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 3 месяца назад
ወገኖች ሰዉን በመፍጠሬ ተፀፀትሁ ይላል ሰዉ ማለት በተለይ ወንድ ማለት እግዚአብሄር እኔ እንጃ እንዴት እንደታገሳቸዉ ሁሌ ይገርመኛል ብቻ ጌታ ተሎ ይምጣ በዚህ ዘመን መጸለይ ያለብን ማራናታ ብለን ነዉ።
@helymaru
@helymaru 3 месяца назад
abo tebarek
@jamila3850
@jamila3850 3 месяца назад
ነገ ነው እምንለያየው ምክንያቱም ገዘብ የራሴበሚል
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 3 месяца назад
እ፣እንዴትዉዴ፣ኧረ፣አትለያዪ።ማማየ
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 3 месяца назад
@@jamila3850 የኔዉድ፣ብትታረቁ፣ጥሩነበር፣ፍቅር፣ከሌለ፣ገንዘብ ብቻ፣ከሆነ፣ከባድነዉ፣ያአላህ፣እኔም፣ባገባሁ፣በወሩ፣ተይዞገባ፣ከገና፣ከመግባቱ፣ብርብር፣እያለ፣ልቤንነሳዉ፣አላህ፣ይፈርጀን፣ያረብብብብብ
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 3 месяца назад
አትለያዩ ችግርሩን ግዜ ዉሰዱና ፍቱት
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw 3 месяца назад
ኧረ በገንዘብ ብቻ ከሆነ አትለያዩ አንችም ስሪ የራስሽን ያዥ ያኔ ያንችን ለማወቅ ሲል የራሡን ያሳውቅሻል
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 3 месяца назад
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@saramebt452
@saramebt452 3 месяца назад
ምስጋናየይድረስበብሀርተጉዞውሃምሳይገባበትልኡልንይዞአመሰግናለሁካተትምህርትብዙተምሪያለሁ።❤❤❤❤
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 3 месяца назад
እሚገርም ንብረትና ገዘቡን እየበተነ በሚሰቱ ላይ ሁለት ሚሰት አሰቀምጦ አይኑን አፍጦ የሚኖር አረመኔ አለ ጉድ ነው የጭካኔው ጥግ
@KlthomKl-s6o
@KlthomKl-s6o 3 месяца назад
ምክር አገልግሎት እዴት ላግኝ እርዱኝ
@kende5579
@kende5579 3 месяца назад
መምህር ከይቅርታ ጋር ጥያቄ አለኝ፣ የባሏን ቤተሰቦች የማትውድ ሚስት ጋር እንዴት ነው መኖር የሚቻለዉ ??
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው❤
@ermiyaswendemu
@ermiyaswendemu 3 месяца назад
ከልብ አመሰግናለው
@kedirleimebo2015
@kedirleimebo2015 3 месяца назад
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ ። ፀግሽ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ።
@wbeyaseteng7718
@wbeyaseteng7718 3 месяца назад
እውነት አንጀት የሚያርስ ትምህርት ነው በጣም እናመሠግናለን❤🙏 👌👌
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 3 месяца назад
ጥሩ ምክር ነው ❤❤❤ቤቴ እንዲህተርፍ እፈልጋለው
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Ewunet new betam asetamir new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 3 месяца назад
Thank you for sharing ❤️ ♥️
@ainadid
@ainadid 3 месяца назад
ትክክል አመሰግናለሁ❤❤
@سارهمحمد-ج2ف
@سارهمحمد-ج2ف 3 месяца назад
ከጋብቻ በፊት ያለኝን ንብረትም ነዉ ወይስ ከተጋባን በኃላ ?
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 месяца назад
ከጋብቻ ባህላ ያለው ንብርት ነው እንደ እኔ ሀሳብ
@ኤልሳነኝስደተኛዋ
@ኤልሳነኝስደተኛዋ 3 месяца назад
አድናቂህ ነኝ ስደተኛዋ እህትህ
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 3 месяца назад
❤❤💚💚💚💚💚
@--vt6id973
@--vt6id973 3 месяца назад
መምህራች እዉነት ነዉ
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 3 месяца назад
እና መስግናለን
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 3 месяца назад
እናመስግናለን
@worklmworklm
@worklmworklm 3 месяца назад
ወድሜ ፈልጌኽ ነበር
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 3 месяца назад
በ 0970704050 ይደውሉልን።
Далее
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 19 млн