Тёмный

በግፍ በተገደሉት ሁለቱ ህፃናት እናትና አባት ቤት የተሰበከ የማጽናኛ ስብከት - Mehreteab Asefa 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 472 тыс.
Просмотров 566 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,7 тыс.   
@oline1970
@oline1970 2 года назад
መምህር ምህረትአብን የሚወድ ብቻ like ያርግ 🙏🙏🙏❤🙏❤
@አለልኝአባቴመድኸን
ላይኩን አረኩሽ ግን ላይክ ያላደረገሽ አይወዳቸውም ማለት አይደለም
@genet5747
@genet5747 2 года назад
@@አለልኝአባቴመድኸን ትክክል
@SaraSara-kn5dg
@SaraSara-kn5dg 2 года назад
መምህር ምህረተአብ አይናችን ነው የምን መውደድ ብቻ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 года назад
@@SaraSara-kn5dg ትክክል
@oline1970
@oline1970 2 года назад
ሁላችሁም ልክናችሁ
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m 2 года назад
አላህ መፅናናትን ይስጣቸው ምርጥ መፅናኛ ቃል ነው የነገሯቸው ምህረት አብ እድሜያቹ ይርዘም አላህ በአጣነው ነገር ሁሉ መፅናናትን ስንኖር በፍቅርን በመተሳሰብን በመከባበር ያኑረን ለሀገራችን ሰላሟን ይመልስላት
@ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
አሏህ ትያለሽ?
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
እስኪ ዝም በይ ሙሥሊም አይደለሽ
@danaalzaidi3210
@danaalzaidi3210 2 года назад
አሚንንንን እህቴ
@hcjth1747
@hcjth1747 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ayenalmebayene8480
@ayenalmebayene8480 2 года назад
Amen amen amen
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ 2 года назад
ይህ ነው የኦርቶዶክሳዊነት መገለጫ እግዚብሄር ያክብራችሁ ይህ ሀዘን የሁሉም ኢትዮጵያዊ መራር ሀዘን ነው ፈጣሪ ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይስጥልን 🙏
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 года назад
Amen(3)Be Ewnet🙏🙏🙏
@nunuyohannes8072
@nunuyohannes8072 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን እነሡም አጽናኝ መላአክ ይደርባቸው
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
አንዴት ደስ ይላል ኦርተዶክስ መሆን
@invictatewahedo8595
@invictatewahedo8595 2 года назад
“እግዚአብሔር “
@tareketamru3217
@tareketamru3217 2 года назад
እግዚዓብር ያፅናናችሁ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 2 года назад
ክርስትናዬን ሞቼ የምወደው መመረጤ ተመስገን የደንግል ማርያም ልጅ መምህሬ ከኔ እድሜ ቀንሶ የእርሰዎን እድሜ ያርዝምልኝ 🙏💒
@hcjth1747
@hcjth1747 2 года назад
በጣም በእውነት💒💞👌
@alemayehubeyene5278
@alemayehubeyene5278 2 года назад
መምህር በዚህ ጭንቅና ሁሉም ነገር በጨለመባቸው ሰአት ተገኝተው መፅናናት ልዑል እግዛአብሔር እንዲሰጣቸው ሰለአደረጉት ክብርና ምሰጋና ይገባወታል።እነርሱንም አጋእዝተነ ዓለም ሰላሴ መፅናናትን አብዝቶ ይሰጣቸው።
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 2 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን
@ngistibrhane2002
@ngistibrhane2002 2 года назад
Kal hiwet yasemaln
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 года назад
ኣሜንንንንንንንንንን🇪🇷🇪🇷መምህሬ ሁላቹም ህዝብ ትሰቀል ትሰቀል እያላቹ ስሙት ሁላቹም ንስሃ ግቡ ሃይማኖት ማለት እንደዚ ንግግሮች ነው በኡነት ጸሎት ቤቴ ገብቸ የጸለሁት ይሄ ነበረ እምባየ የሰማ ፈጣሪ ይመስገን ለጌታ መስጠት ነው ክርስቲያን ማለት ስለዚ ልብ በሉ በራቹ ዝግታቹ ጸልዩ እንጸልይ ሁላቹም የጻድቅ ኣቦና እዮብ ስሙት ምምህራችን ምን ልበልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በኡነት እንደ መምህር ምህረተኣብ እየመሰለ ልጅ ይስጣቹ እንደ ምርትነሽ ዘማሪት ልጅ ይስጣቹ በበረከት ይሙላ ቤታቹ።ሁሉ ኣለም ያስደመመ ክሲት ነው ኣይዞቹ እንደ ሰማእት ቅድስት ኣርሴማና ክርስቶስ ሳምራ ናቸው ደስ ይበላቹ ሰማእታት ነው እየወለዳቹ ኣይዞቹ ብርቹ ጽንኣት ይስጣቹ ፈጣሪ።
@eteneshberbersa1812
@eteneshberbersa1812 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭........... 🤲 🙏.
@menberedange1812
@menberedange1812 2 года назад
የኔ እመቤት የእናቴ የድንግል ልጅ ይባርክሽ እንባዬ እየፈሰሰ ነው የጫርኩልሽ የድንግል ልጅ ልብሽን እንዲሁ ቅን እንደሆነ ያኑርሽ የክርስትና እህትሽ ከዝዋይ ።
@yeraelgetachew4765
@yeraelgetachew4765 2 года назад
Egzabher ybarkhe memeherachen ene ersu tsenanawe
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰማን ጸሎትሽን የሰማ መዳሐኒአለም ክብር ሁሉ ለሱይሁን ❤❤❤ አችን በቤቱ ያጵናሽ በዉነት ተባርኪ ❤❤❤❤❤❤
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 2 года назад
ኣሰይ ዝሓፍተይ አዚ ትምህርትኺ ደስስ ክብለካ 👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 года назад
አራት መንታ ሑለት ሴት ሑለት ወንድ ልጅ መድሐኒአለም ይስጣቹ ምሕረት አብ እግዚአብሔር ያቆይሕ
@muridashemsu1556
@muridashemsu1556 2 года назад
አላህ ፅናቱን ይስጣቹ ሁሉም ለቅሶውን ከማባባስ ይልቅ ቤተሰቦች ሄዶ ዘይሮ ማስፅናናት እንጂ ማልቀስ ተገቢ አደለም ወልጆች ጤና እንድታገኙ ሀዘናቹን ዋጥ አድርጉት አላህ የተሻለ መንታ ልጆች ይስጣቹ አንሽሩ በጣም ከባድ ነው ግን ሀዘናቹ ዋጥ አድርጉት እኛም ልባችን ደምተዋል የእናንተ ልጆች ብቻ አደሉም የኛም ልጆች ናቸው አላህ ያጠንክራቹ
@marrymarry1903
@marrymarry1903 2 года назад
ውነትነው
@tube-tm8qz
@tube-tm8qz 2 года назад
መምህር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ ለህፃናቱ መልካም እረፍት ለቤተሰብ መፅናናትን ይሰጥልን እሩሩ እናታችን ድንግል ማርያም መፅናናቱን ትሰጣቹ 💔😢😢
@nitsuworkesayas2216
@nitsuworkesayas2216 2 года назад
እመቤት ማርይም መፅናናቱን ትስጣችሁ
@FebiHeaven
@FebiHeaven 2 года назад
tebarekilin😇😇 fetari metsinanatun yistachu😇😇😇
@امسلامةالشامسي
@امسلامةالشامسي 2 года назад
Amen Amen Amen
@bereketbalcha1649
@bereketbalcha1649 2 года назад
ጌታ ሆይ መጽናናትን ወደ ልባቸው አስገባ.... በብዙ በረከትም ባርካቸው +++
@kuriketema2349
@kuriketema2349 2 года назад
አሜን
@fredethiopia827
@fredethiopia827 2 года назад
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ዝምታየን መርጨ ዝም ብያለሁ ሁሉም በእግዚ አብሔር ዘንድ መልካም ነው። ውስጤ በጣም አዝኗል
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 года назад
ይሄ ለቅሶ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ለቅሶ ነው ጎን መምህር እግዚአብሔር ይስጦት እናመሰግናለን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_መምህር እግዚአብሔር አሁንም እድሜዎትን ያርዝምልን 🥺🥺🥺አስደንጋጭ ነገር ነው እውነት ነው በእግዚአብሔር ቃል ማጽናናት እጅግ ተስፋ አለው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🥺🥺_*
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад
እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 2 года назад
መምህራችን እርሜ እናጤና ያስጥልን
@jonimentesnot8921
@jonimentesnot8921 2 года назад
እዳተ አይነቱን መምህር ያብዛልን
@welde.amanuel
@welde.amanuel 2 года назад
ለሌሎቹ ሰባክያን ትልቅ አርያነት ነው። በአካል መገኘትህ ብቻ ስብከት ነው ለኔ። ቃሉ ደግሞ ልብ ያረሰርሳል። ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ🙏🙏🙏
@Lideyatibebu2641
@Lideyatibebu2641 2 года назад
ሌሎች ያሉ የሌሉት መምህራን መተዋል በደንብ አስተምረዋል:: አፅናንተዋል እንደዚህ ግን ቀረፃ አልተደረገም
@sabawoldeyohannes4384
@sabawoldeyohannes4384 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቃሉ ሁላችንም ያጽናናናል
@joorykfk330
@joorykfk330 2 года назад
በእውነት ቃል ህይት ያሰማልን
@ethiolove5855
@ethiolove5855 2 года назад
በዚህ ቤት እግዚአብሔር አይዘገይ ፈጥኖ በመንታ ልጂ ቤቱን በደስታ እና በበረከት ይጎብኝ. መምህራች እግዚአብሔር ራዥም እድሜ ይስጥህ
@etenesh8056
@etenesh8056 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@bestelotgirmay8538
@bestelotgirmay8538 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@banchubanchu2245
@banchubanchu2245 2 года назад
Amen
@shobashoba1413
@shobashoba1413 2 года назад
ኤኔም ተስፋ አለኝ😭😭❓✅
@betelhemhailemichael8221
@betelhemhailemichael8221 2 года назад
Amen amen amen....
@omaobi8282
@omaobi8282 2 года назад
ይህ ነው ኦርቶዶክስ አውያን እግዚአብሔር ይባርኮት ለቤተሰብ መፅናትን ይስጥልን ለሞቱት ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@ያሬድቱዩብ
@ያሬድቱዩብ 2 года назад
ትለያለህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥልን አዛኝቷ ሀዘናቸውን ታቅልላቸው 😥😥ለእኛም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያስብልን 🤲
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይባርኮት
@God_is_love_21
@God_is_love_21 2 года назад
ማርያም ሃዘነ ልቡና ታቀልል(፪) ሃዘነ ልቦና(፬)ሃዘነ ልቦና ታቀልል😥🙏 እግዚአብሔር ያፅናችሁ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርህ በሀዘን ጊዜ በቃለ እግዚአብሔር ሚያፅናኑ አባቶች ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን😥🙏
@yabsrayabsra6789
@yabsrayabsra6789 2 года назад
እግዚእብሔርያፅናች
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 2 года назад
የሰማይና የምድር አምላክ እግዚአብሔር በእውነት ያፅናናቹ መፅሀፍ ቅዱስ እናት ልጅዋን እንደምታፅናና እንዲሁ አፅናናችሗለሁ ኢሳ66:13 ይላልጌታ ኢየሱስ ልባችሁን ይደግፍ
@sofanit5174
@sofanit5174 2 года назад
ምምህር ምሕረታኣብ ሓውና መምህርና እግዛኣብሄር ኣምላኽ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ 🙏🏽🙏🏽. ነዞም ማዓት ወሪድዎም ዞሎ. ደበስ አቦና ኢዮብ ዝደበሰ. ይደብሶም ፈጣሪ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽.✝️✝️✝️
@teke2809
@teke2809 2 года назад
Amene meareye
@mesi5970
@mesi5970 2 года назад
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 2 года назад
አለህ መታመታዉን ምጡንም ሰያሥቸግር ይተካችሁ አላህ ያጽናናችሁ
@dassmedia
@dassmedia 2 года назад
+++ በእግዚአብሔር ቃል እንዲህ እንዳጽናናሀቸው ለአንተም ጸጋውን ያብዛልህ ። ጌታ ሆይ መጽናናትን ወደ ልባቸው አስገባ በብዙ በረከትም ባርካቸው +++
@سلامزلالم
@سلامزلالم 2 года назад
የሁሎም ሀዘንነው
@meticar4025
@meticar4025 2 года назад
ወይኔ የኛ እንቁ መምህር ምህረትዬ ምን ልበልህ እግዚአብሔር አንተንም በተጨነቅህ ግዜ የድግል ማርያም ልጅ በቤትህ ገብቶ ያፅናልኝ በእውነት ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 🙏🙏
@armonkassa9969
@armonkassa9969 2 года назад
የኛ ልዩ መምህር ቃለህይወትያሠማህ አፅናኝ መንፈሥህን ያብዛልህ
@meazamichael6925
@meazamichael6925 2 года назад
እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር እኔም ግንዛቤ አግንቻለሀ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ 2 года назад
እንደ ኢዮብ በእጥፍ ደስታ ይካሳቸው መፅናናትን ይስጣቸው ሐገራችንን ያስብልን 🤲🤲🤲
@simegnyheyis4317
@simegnyheyis4317 2 года назад
Amen
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
እግዚአብሔር ያፅናችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ቲጅየ
@ቲጅየ 2 года назад
እምየ ኦረቶዶክስ😍🙏 ይችነች ያዘኑትን የምታጵናና 😍 ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቸን🙏 /
@jhonejobe2224
@jhonejobe2224 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ለእነርሱም መፅናናትን እንመኛለን
@seki6100
@seki6100 2 года назад
እግዚያብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጣቹ😭 ሀዘናቹ የሁላችንም ሐዘን ነው 😭 መንፈሰ ቅዱስ ያፅናናቹ 🙏
@melatadam9494
@melatadam9494 2 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት መምህር ሁሌም እንኮራብሃልን ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanaamehde2528
@hanaamehde2528 2 года назад
የእውነት እግዚአብሔር አምላከ ይባርክህ መ/ም ምህረት አብ ዛሬ ሳላደንቅህ አላልፍም እንድህ ማፅናናትህ ትልቅ ነገር ነው የእውነት🙏🙏 እግዚአብሔር አምላከ ያፅናችሁ እናት እና አባት🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
@asnakoabdi7929
@asnakoabdi7929 2 года назад
አግዚአብሔር ያፅናችህ አናት አና አባት 🙏🙏
@hanaamehde2528
@hanaamehde2528 2 года назад
@@asnakoabdi7929 Ameeeen😭😭🙏🙏
@ሐይሚራያቲብ
@ሐይሚራያቲብ 2 года назад
አሜን በእዉነት እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@azuaksmawtyetwahdolj382
@azuaksmawtyetwahdolj382 2 года назад
እዉነትም የምያፅናና ቃላት ነዉ መምህራችን ቃለሂወተ ያሰማልን ለእናት እና ኣባትም መፅናናት የስጣቸዉ 😭☝️🙏🙏🙏
@hayatbogale5436
@hayatbogale5436 2 года назад
አላህ ያፅናችሁ, እውነት ነው የፈጣሪን ውሳኔ መቀበል ነው የሚሻለው የሰጠው እሱ ነው እሱ ወሰዴ የተሻል ልጆችን ይተካችሁ
@የድንግልልጅሆይማረኝ
መምህራችን መካሪያችን ፀጋውን ያብዛሎት
@yeshiworkyabay3990
@yeshiworkyabay3990 2 года назад
በጣም ከባድ ሀዘን ነው ግን የእናነተ ሀዘን ብቻ አይደለም የኢትዮጵያን ሀዘን ነው ፈጣሪ ምንም አይሳነውም ለእነዚህ ማፅናኛ የሚሆኑ መንታ ልጆች ይስጣችሁ መምህራችን እረዥም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332 2 года назад
መምህር እነኝህን ወላጆች እና ቤተሰቦች ቦታው ድረስ ሄደው በዚህ በርስዎ ተሰምቶ በማይጠገብ ቃላትዎ በማፅናናትዎ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት።
@sintalem3335
@sintalem3335 2 года назад
ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው እግዚያብሄር መፅናናትን ይስጣችሁ አመብርሃን እነሱን ማሰረሻ መንታ ልጅ ትስጣችሁ ። መምህር አንተም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጥሩ ትምህርት ነው። እንዲህ ነው እምነት ማለት👏👏👏
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад
ሕፃናቱስ ከመላእክት ከተማ ናቸዉ ለቤተሰብ መፅናናት ይልጥልን ለገዳይም ለፀፀት ለንሰሀ ያብቃልን ይስጥልን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@zemetechlamboro7560
@zemetechlamboro7560 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያፅናናቹሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 2 года назад
ያዘነን ማፅናናት ትልቅ የክርስቲያን ተግባር ነው ። መምህር እድሜ ይስጥህ ፡ ቃላት ያጥረኛል ትልቅ ሥራ ነው የሰራህው።
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 года назад
መምህር እረጅም እድሜ ይስህ አንጀትን የሚያረሰርስ ነው
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
😥😭 ይህ ነው የተዋህዶ መገለጫ ይህ ሀዘን የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ዛሬስ ሰው አለ ነገር ባዶ ቤት የሚጫወቱት ልብሳቸው 😥 ሁሉን እያየች አይ እናት ጽናት ይስጣችሁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ
@zozoalkubaisi8264
@zozoalkubaisi8264 2 года назад
Memeher meheretab geta yebarkeh egazabher welaj enatochen yatsena
@selam801
@selam801 2 года назад
እህህህ እግዚአብሔር ጽናቱ መጽናናቱ ይሰጣችሁ በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
እግዚአብሔር አባቴ እነዚህን ወላጆ ዳግም በልጆች ባርካቸዉ ቤታቸዉ በደስታ ሙላ አሜን አሜን አሜን 🤲
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
ትለያለህ እኮ የተዋህዶ አርበኛ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ለእነሱም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም መፅናናትን ትስጣቸው😥
@mamamam1783
@mamamam1783 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ መምህር
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
የኛ እንኩ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን መምህራችን መምህር ምህርእት አብ ከራሴ በላይ ነው የምወደው የምሳስትለን መምህር ዘበነም ከራሴ በላይ ነው የምወዳቸው እማምላክን እግዚአብሔር በለመለመው ሳር ይምራቸው በህወት መዝገብ እግዚአብሔር ይፃፋቸው
@አይናቺንነሽማርያም
የኔ እንቁ መምህር ቃል የለኝም የኔ እናት እና አባት በአንድ ቀን ሁለት ልጆች ሞትባቸው በኔጌታው ደሞ አንዱ ሞተ በሁለት ቀን ሰወስት ልጅ አጡ ከዛ አባቴ ልታነቅ ብሎ ሰው እየጠበቀው ለቡዙ ግዜ ነበረና በእግዛብሄር ፍቃድ ተፅናና እና አሁን ተመስገን 7 ልጆች ወለደ አሁን ሁላችን አለን እና ፈጣሪ ፅናቱ ይስጣችሁ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ለ9ቈ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ለ9ቈ 2 года назад
እግዚአቢሔር አምላክ ያጽናቺሁ ወገኖቸ ሀዘናዚሁ ሀዘናቺነ ነዉና ቸሩ መድሀኒያለም ጽናቱን ይስጣቺሁ ወገኖቸ እፍፍፍፍፍ😭😭
@selambihon2568
@selambihon2568 2 года назад
እግዚብሄር ያክብራችሁ ይህ ሀዘን የሁሉም ኢትዮጵያዊ መራር ሀዘን ነው ፈጣሪ ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይስጥልን
@nigistworku6563
@nigistworku6563 2 года назад
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን! ይህ ነው ኦርቶዶክስነት!
@meseyethiopia6940
@meseyethiopia6940 2 года назад
በእውነት መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣችሁ 😭
@ቤዛዊትደመቀYoutube
@ቤዛዊትደመቀYoutube 2 года назад
ይህ ነው የተዋህዶ መገለጫ መምህራችን እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ያድልልን
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
መሪር ሀዘን የደረሰባችሁ ወንድም እህታችን መድሀኒአለም ክርስቶስ መጽናናትን በልባችሁ ውስጥ ያኑር የምትጽናኑበትን የተባረኩ ፍሬዎችን የድንግል ማርያም ልጅ ይተካላችሁ እንባችሁን አዘናችሁን በሳቅ በደስታ ይቀይር አይዟችሁ የድንግል ማርያም ልጆች ክርስቲያን በተለያየ ሁኔታ ይፈተናል በቃ ይበላችሁ ለዚህ ቤት መጽናናት መረጋጋት እንዲሆን አምላክ ሆይ ቅዱስ መንፈስህን ላክላቸው አሜን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 года назад
እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ፡፡
@ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ
የህፃናቶች ወላጆች እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጣቹሁ 🙏🙏🙏
@ሙሉወለተኪዳንየድግልማርያ
በእውነት የእኛ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜኔ፫ በእውነት ድቅ ትምህርት ነው
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 года назад
እግዚአብሔር ያፅናችሁ የእንባ ማበሻ የሚሆኑ ልጆችም ይስጣችሁ
@Hani-o6q
@Hani-o6q 2 года назад
እግዝያብሔር ይመሥግን መምህራችን
@Hani-o6q
@Hani-o6q 2 года назад
ይወነት ምህር እግዝያብሔር ፀጋዉን ያብዛላቸሁ ለናት ላባት እመብረሀን መፅናናትን ትስጣቸሁ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ለቤተስብ መፅናናቱን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 года назад
በኩረ ሰባኪያን እንዴት ደስስስ እዳለኝ ያዘንኩት ያለቀስኩትን አህል እነሱን ስታፅና ገና ሳልከፍተዉ ነዉ የተደሰትኩት እግዚአብሔር ይርዳክ እመብርሃን አትለይክ
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 2 года назад
ሰውን ከደረሰበት ነገር ማፀናናት ከባድ ቢሆንም መምህር ከአንተ አንደበት ለይ ሆኖ ልባቸውን የሚያፀናና ቃል እዲስሙ ያደረገ ብሎም እኛም እንድንፅናና ያደረገን አምላክ ይመስገን♥️🙏
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
የኔ አፅናኝ መምህሬ ትለያለህኮ ክርስትና እድህ ነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😭😭😭😭😭
@azadkhadimazadhadham1418
@azadkhadimazadhadham1418 2 года назад
እግዚኣብሄር ኣምላክ ፅናቱን ብርታቱን ይስጣቹእመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ታጠንክራቹነብስ ይማር በመንግስተ ሰማያት በኣፀደገነት ያኑራቾው ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውዱ መምህራችን መ/ር ምህረት ኣብ ቃለሂወትን የሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣሜን
@senibekalu4302
@senibekalu4302 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መምህራችን
@ናኦሚግዛዉ
@ናኦሚግዛዉ 2 года назад
መምህር ምህረትአብ ስላጽናናሃቸው እድሜና ጤና ይሰጥህ ። ሕጻኖቹም ሳይለያዩ ወደ አባታችን ወደ መዳህኒያለም ከናት አባት እቅፍ እዚያ ይሻለናል አሉ። ለእናት ለአባት እግዚአብሄር ያጽናቸው መሳቀቃቸውን ሃዘናቸውን አይቶ ሁለት ግዜ መንታ ልጆች ሰጥቷቸው ታምሩን ይግለጽ ።
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 года назад
ሀዘንተኛን እንደ ማጽናናት ልብን የሚያስደስት ነገር የለምና መምህር እግዚአብሔር ዘመን ይባርክልን ሀዘንተኞችን አጽናኝ መላእክትን ይላከልን መድሀኒአለም 💓🙏🙏🙏🙏
@frehiwettesfaye6566
@frehiwettesfaye6566 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር እሰይ ተባረኩ እግዚአብሔር ያፅናቹ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ኮመንቶች ሁሉ ፍትህን ፃፉላቸው ፅናቱን ይስጣቹ
@ninjago9518
@ninjago9518 2 года назад
በኩረ ሰባኪያን መመምህር ምህረተአብ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን እንደዚ ዘግናኝ ሀዘን በደረሰባቸው ቤተሰቦች ሂዶ ማጽናናት ኦርቶዶክሳዊ ነው❤ ወንድማችን አእናመሰግናለን❤ ሁላችንንም ወክለኸናለንና እናመሰግናለን❤🙏❤ለቤተሰቡም ለመላው ኢትዮጵያውያን የኢዮብን ትግስትና ጽናቱን ይስጥልን🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏
@babybabymarco2148
@babybabymarco2148 2 года назад
ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ለቤተስቦቻቸው መጽናናትን ይስጣችሁ ለእህታችንም የንስሃ እድሜ ይስጣት በእውነት የሰይጣን ስራ ነው
@መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ
አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ ፈጣሪ የሚድገውን የሚጠቅመውን ልጆች ማስረሻ ይስጣችሁ ይተካችሁ
@መቅደስ-ሰ1ቀ
@መቅደስ-ሰ1ቀ 2 года назад
አሜን የመፅናናት አምላክ እናንተን ያበርታችሁ ህፃናቱ በአባታቸው እቅፍ ለዘላለም ይረፋ።
@ethiopiawithailu9703
@ethiopiawithailu9703 2 года назад
ተባረክ እውነት ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 2 года назад
መምህር የተዋህዶ እንቁ የኦርቶዶክስ እንድህ ናት ያዘኑትን የሚያፅናና የተሰበረውን የሚጠግን እግዚአብሄር ነው እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጣቸው ለእናት አባታቸው የሁላችንም ሀዘን ህመም ነው
@abc12452
@abc12452 2 года назад
ኡፍፍ ያማል እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናችሁ እቤታችሁ በበረከት ይሙላላችሁ ይካሳችሁ። መምሆራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-Mrakiy
@user-Mrakiy 2 года назад
ውይ መምህርዬ ይሔነው ሐዋርያዊ በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣምነው ደስስስስ ያለኝ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 года назад
እግዚአብሔር ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር በዕውነት በጣም አዝኘ ነበር የእኔም ሆድ ተጽናና የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም አፅናኝ ነው
@መቅዲየ
@መቅዲየ 2 года назад
የኛ ልዪ መምህራችን ልኮ ነህ ይህ ነው የኦረቶዶኮስ መገለጫ ሀዘተኞችን ማፅናናት የተራቡን ማብላት የወደቁቱን መንሳት---- እግዚአብሔር ያፅናችሁ ቤተሰቦች አይዞችሁ ክርስቲያን ተሰፍ አይቆረጥም እግዚአብሔር ልጅ ይስጣችሆል😭😭💔💔💔
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 года назад
ኦርቶዶክስ ለዘላልም ተከብራ ትኖራለች መምህራ እድሜና ጤና ይስጥልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@fetliwube8091
@fetliwube8091 2 года назад
አሄሄሄሄ!!!!ፅናት ይስጣችሁ ለወላጆች ብቻ አይደለም ለምዬ ኢትዮጵያ ወላጆች ሁሉ እንጂ 😭😭😭መምህሬ ኑርልኝ ልቤን አረጋጋሀት
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 2 года назад
ደስ የሚል ማፅናናት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።
@mekdiayele3669
@mekdiayele3669 2 года назад
ይሔ ሀዘን ከተከሰተበት ቀን ጀምሮ እስከዛሬ ባለሁበት ሰአት ልጆችን ሳላስብና ሳላለቅስት ያደርኩበት ቀን የለም የውነት መምህር እጅግ በጣም የሚያፅናናውን ቃል ሀይል ነው ያስተማሩት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ለቤተሰብ ለመላው መፅናናት ይስጠን
@paleto3640
@paleto3640 2 года назад
መምህር እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ ለሀዘንተኞቹ መፅናናትን ይስጥልን
@yetemworkbelayneh2267
@yetemworkbelayneh2267 2 года назад
መምህር ሆይ ለዚህ ቤተሰብ አጽናኝ መለአክ አስላክላቸው እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይስጥልን፨
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 2 года назад
በእውነት መምህራችን ተባረክ ትልቅ ነገር ነው ያደረከው
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 года назад
ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር መፅናናትን ይሰጣችሁ እነሱ ወደ ፈጣሪያቸው ወደ አባታቸው ሄደዋል መምህር መልካም ሥራ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናችሁ ወላጅች መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@saraahmd5897
@saraahmd5897 2 года назад
ያላነባ የለም የሁሉም ልብ ተሰብሯል. ልኡልእግዚአብሔር ለወላጆች. አጽናኝ መላክ ይላክላቸው. ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 2 года назад
እንዲህ ስንረዳዳ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይመስገን
@comcell3831
@comcell3831 2 года назад
እግዚአብሔር ያጽናቸው መድኃኔአለም መንታውን ያሳቅፋቸው ልቤ ቆስሏል😭😭😭😭😭
@nanimeba9802
@nanimeba9802 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ የነኝህን ጥንዶች ደስታ ያሰማኝ
@ሙናእሸቱ
@ሙናእሸቱ 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእነሱም የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል መፅናናት ይዘዝልን
@yeshiendaye5915
@yeshiendaye5915 2 года назад
ይህ ነው ክርስትና መምህር እግዚአብሔር ይባርኮት ሁላችንም ነበር ያዘነው የማፅናኛ ቃልን ስላስተማሩ
@saray4418
@saray4418 2 года назад
እግዚአብሔር ያፅናናቹ🤲🙏😭⛪🤲 እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇪🇹🇪🇷⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
Далее
Paint Projects
00:17
Просмотров 4,1 млн
Paint Projects
00:17
Просмотров 4,1 млн