Тёмный

በጎደኛየ የደረሰ በናንተ እንዳይደርስ! 

SEADI & ALI TUBE
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

በጎደኛየ የደረሰ በናንተ እንዳይደርስ!
እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
telegram join t.me/seadialitube
Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

Опубликовано:

 

24 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 250   
@user-fx3lh8ru3s
ደግነቱ የሴት ጎደኛ የለኝም አልሀምዱሊላህ
@user-lz6hq4xy2v
የሆነዉ ሁኗል ይቅርታ ታዲርግለትና ሂወቷን ትቀጥል የማይሳሳት የለም ለዚቺ ለማረባ ሴት ብላ ትዳሯን መፍረሥ የለባትም እኔም ባሌ ወልዶብኛል በለየለይ እሱ ኢትዮጵያ ሆኖ እኔ ሳኡዲ ሁኘ የሠዉ ልጂ ተተራራቀ ብዙ ነገር ይፈጠራል ሥለዚህ በቃ ተይዉ ሁሉንም ለጌታሺ ሥጪዉ በርግጥ ዉሥጥሺ እደዲሮዉ አይሆንም ቢሆንም ግን አላህ ያለዉ ሁኗል አገርሺ ግቢ ኑሮሺን ኑሪ
@semirasemira5861
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ❤
@user-qm2ou8xc6z
ልጇ የሱ ልጅ አይሆንም የናቱ እንጂ በሀራም ነው የመጣው ልጂ ማለት አይቸልም።
@ktube8920
ከቆሻሻ ወንድ ጀርባ አንድ ቆሻሻ ሴት አለች ጥፋት ወንዶች ብቻ አደለም ለጓደኛዋ እልክ ከባሏ ትመለስ ታርቃ ታቃጥላት ካየሽው ወላሂ ታረቂ ከባልሽ ጋር መዳኒት አርጋ አታላው ይሆናል
@EeEe-yp6eh
ባልና ሚስት ትዳራቸውን ይቀጥሉ ባጠፋው ጥፋት ይካሳት ጎደኛ ተብየቱን ያስወግዶት ያርቆት
@user-wi5uc6bw1m
ቤቷን እዳትበትን ለማናባቱ ብላ ትዳራን ትቀጥል ልጅቱ የጇን ታገኛለችደ
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d 28 дней назад
የኔ ጋደኛየ እኔነኝ። ያስተዋወኳቸዉ ኑካ አሰሩ አንድ ልጅ ወልዳለች 7 አመት በትዳር በደስታ እየኖሩነዉ እሷም አብሮ አደግ ጋደኛ ዘመደም ናት እሱም ዘመደነዉ ደስተኛ ትደራ እየመሩ ነዉ ስን ት አይነት ሰዋለ በረቢ
@user-mm7gl3xg6f
መጀሪያ ኒካ ተለላቸው የሱልጅ አደለም ስለዝህ ይቅር በይውና አብራችሁ ኑሩ
@gjihbhhhb9876
ሣህ ሥአድ ልክነሺ ወራዳ ሤቶቺ አሉ
@user-yr4zb4py4y
ሲጀመር ልጁ የሱ ልሆን አይችልም ሲቀጥል ትዳራን ትቀጥል ግን እደዝህ አይነት ጎደኛ አይስፈልግም አዉፍ በሉኚ🎉🎉❤❤
@user-vh9xe1fe2v
ሴቱ ባለትዳር ወድ ነው የሚፈልጉት አላህ ይሰውረን ከደነዚህ አይነት ጎደኛ አሳሳች
@user-vh3qn9qj8y
ወላሂ. እኔም ደርሷብኛል. ያዉ ልጅቱ ጎደኛየ. አይደለችም. እጅ. ቤቴን ሰርቸ ዱብ ንቅ እያልኩ እገባለሁ. እያልኩ. ሌላ ሴት. አግብቶ ልትወልድ. ትንሽ ቀን ነዉ የቀራት. አሉኝ. የራሷ ቤት አላት. እቤቶናት. እቤትሽ አላስገባሁብሽም. ይቅርታ አለ. እኔ ግን ልቤ. ሊቀበለዉ. አልቻለም. ቤተሰብም. ምን ቸገርሽ ቢሄድ አርፈሽ እቤትሽ ግቢ. ይላሉ. እኔ ግን. ኒካየን. አዉርድ. ገዘቤን. ክፈል አልኩት. ምን ማረግ እዳለብኝ ግራ. ግብት. ብሎኛል. ወላሂ ይህ ታሪክ. እዴኔነዉ
@SonySony-td3jq
የጓደኝነት ልክ አለው ጥፋተኛይቱ ውጭ ያለችው ናት ምን ብላ ከባሏ ጋር ታስተዋውቃለች በተለይ ባሁን ሰአት ስለዚህ የራሷን ህይወት እምትኖረው እራሷ ናት እራሷን አሳምና እሱም ስህተቱን አምኖ ከቶበተ ትዳራቸውን ይቀጥሉ በሀራም የተረገዘው ኒካህ ከሌለ ልጁ አይሆንም ኡለሞችን ጠይቁ ልጅቱም ፈትዋና ከመሻይሆች ምክር ትጠይቅ የድም እውቀት ይለው ሰው ብርሀናዊ መፍትሄና ምክር በአላህ ፍቃድ ይሰጧታል አላህ መልካሙን ይምረጽላት
@oneallahbcha
አዉቃ ነዉኮ የምታረግዘዉ የነሱን ሂወት ለማበላሸት ይቺ ነጃሳ የምጠላዉ ነገር ቢኖር ሴት ሁኜ የሴት ጓደኛ ወላሂ ሴት በጣም ጥላቴና ምቀኛየ ነች ለኔም ቱቱቱቱ
@foed180
አረ ስአዲየ አንችም አጥብቀሽ ያጂ ሳኡዲ ስመጪ አንዷ እንዳትቀማሽ አሁላይ ሴቱ ሀያእ እሚባል ትቷል ለህቴ የምመክራት ያባለጋትን ተተዉ ብዙ አመት መፅዋት የከፈልሽበትን ትዳርሽን አትበትኝ ለልጂሽ ስትይ ሁሉን ትተሽ ትዳርሽን ያጂ ግን እሱ ሊክስሽ ግዲ ይለዋል የተሰበረ ልብሽን መጠገን አለበት ወንዶች ደካማ ጎን አለባቸዉ ያም ማለት ተማለሏቸዉ መታገስ አይችሉም ካለፈበሗላ ነዉ የሚፀፀቱት
@ሁሉ
ባለጌወሳትሆን ባለ ትዳር ለሁለተኛው አስጠንቅቃ አብረው ቢኖሩ ደስ ይለኛል እኔ እውነት ለመናገርምክንያቱም ልጅ አለመሃል ላይለዚህ አብረው ቢኖሩ ደስ ይለኛል ትዳርሽ አታፍርሼ እኛ ሙስሊሞች ነን ባልሽ በሰራው ዝሙት አላህን ይቅርታ ይጠይቅ ዝሙትን አትቀርቡት ተብለናልአይደለም መሰራትእኛሙስሊሞችነንአንቺ ደግሞ ከባለች ጋር ቀጥዪ የሚለው እኔ❤❤
@ToibaAli-o8r
እኔ የምልሺ ሰአደ እራስሺ ተጠናቀቀ ዱአ አድርጊ ሴት ጎደኛ አታብዢ ።ያልሺዉነገር ስለ አንቺ እፈራልሻለሁ ።ልጂቷ ግን እጂግ ከሐዲ ነች ልቧን ሰበረቻት ።
@sofi8983
የአላህ ብዙ መናጢ ሴቶች አሉ አች ከባል የመጨረሻ ማስጠቀቂ ስጭውና አብራችሁ ቀጥሉ ይችኛይቱ አላህ የጆን ይስጣት
@Lguama
እውነት ከሆነ ከባሏ ትታረቅ እንድሰፋት ነው እምትጣላው ስለዚህ ያችኛዋ ለብቻዋ ታሳድግ
Далее
ሀቢብ አፋጠጠኝ😥 ብድር በምድር
12:19