Тёмный

በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመሰገነው ማነው? Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 21 тыс.
50% 1

የኢትዮጵያን እውነት ለመግለጥ የሚሰራው #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
#ebc #etv #news #zena #media_Award #ustaz_jemal_bashir
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

9 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 21 день назад
ኢትዮጵያ ውስጥ እውቅና የመሰጣጣት ባህል የለንም ኡስታዝ ጀማል በጣም ብዙ የለፋ ጀግና ነው ጠሚ አብይ እውቅና መስጠቱ ትክክል የሚመሰገን ነው
@BiniamShumet
@BiniamShumet 21 день назад
ኡዝታዝ ጀማል ይገባዋል!!
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 21 день назад
ጀማል፤ሙሀመድአልአሩሲ፤የነዚህሚዲያ
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 21 день назад
እናመሰግናለን ጠ/ሚ አብይ
@yayahala615
@yayahala615 21 день назад
ጀማልዪ ❤❤❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 20 дней назад
የምርርር እብቹ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ኡስታዝ ጀማል ጀግና ሃገር ወዳድ ነው🎉🎉🎉
@-vr8un
@-vr8un 21 день назад
ዋውውው
@tofahusen4924
@tofahusen4924 20 дней назад
እውነት ነው አብቹ ኡስታዝ ጀማል ይገበዋል
@Saron202
@Saron202 20 дней назад
ደመወዝ የሚከፈላቸው በፍፁም እንደሱ ተግተው አይሰሩም ክብር ይገባዋል ሀገሩን የሚወድ እውነተኛ ጀግና ነው
@AskuGemechu
@AskuGemechu 21 день назад
ትክክል
@halemtessema9256
@halemtessema9256 20 дней назад
ኡስታዝ ጀማል ይገባዋል።
@tomk5529
@tomk5529 20 дней назад
ትክክል ይገባዋል
@godisgood4803
@godisgood4803 21 день назад
Oustase Jemal GEGNNA 🎉❤🎉
@sabamessele8084
@sabamessele8084 21 день назад
Fact 🎉
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 20 дней назад
በእውነት የተመሰገነው ኡስታዝ ጀማል በሽር በመሆኑ በጣም ሁሉንም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ የሚያስደስት ነው ምንም ጥቅምን ሳይፈልግና ሳያስብ የአገር ፍቅር ብቻ ይዞት የተነሳ ለኢትዮጵያዊ ወንድማችን መሆኑ ደስ በሎኛል አገር መውደድ ከጥቅም ጋር የተያያዘ መሆን የለበትም ኡስታዝ ጀማል በሽር እናመሰግናለን። 💚💛❤️🙏
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 20 дней назад
አላህ ይጠብቀው ኡስታዝ ጀማል እውነት በትሸፎንም በጊዜዋ ፈንቅላ ትወጣለች
@AFROTRAVELS1
@AFROTRAVELS1 21 день назад
Respect. He deserves that recognition. Sometimes 1:03 it only takes 1 ✊🏾. Jamal pls tell Egypt it’s time to pay up, water bill is wayyyy over due 🧾😅
@seidnuru9693
@seidnuru9693 20 дней назад
Betikiki he is nice man ustaz jemal
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 20 дней назад
እንኳን ደስ አላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 20 дней назад
አብችዬ ጀግና አገር ወዳድ መሪያችን አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@user-yt2iv9xf9x
@user-yt2iv9xf9x 20 дней назад
ዋው ከምም ዶክተር አስተዋይኮነህ❤❤
@mdmohammed9931
@mdmohammed9931 20 дней назад
ይገባዋል
@vhhh4801
@vhhh4801 21 день назад
ማሻአላህ ❤ሰህ
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 20 дней назад
ይገባዋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹ሀገራችን በጣም እንድወድ ያረገን ውስታዝ ጀማል በሽር ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጠው ሀገሬም ሰላምሺሺሺሺሺ ብዝትትትት ትሪፍፍፍፍሪፍ ይበል🇪🇹🇪🇹🕊🕊
@helentsehaye88
@helentsehaye88 20 дней назад
የተባረከ ወንድም
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 20 дней назад
I have respect for My brother ,Mr. Jamal you deserve it sir .
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 20 дней назад
Ustaz jJemal ena Mohammed Al arusi jegnoch nachaw ❤❤❤
@neimanurya7377
@neimanurya7377 20 дней назад
አው አላህ ይጨምርለት ይገባዋል
@baynesagn3665
@baynesagn3665 20 дней назад
እኔም ጀማል አገር ወዳድ እውነተኛና በአረብ ሚዲያ ተሟጋች በመሆኑ ይገባዋል !!!ሌሎችም ከዚህ ጀግና አገርና ህዝብ ወዳጅ ታጋይ ሊማሩ ይገባል እላለሁ!!!!
@user-tw7ej5oe7m
@user-tw7ej5oe7m 20 дней назад
ፊትህለሶሌማን አብደላህ
@overcomer5608
@overcomer5608 20 дней назад
He deserves to be recognized! He is such a wonderful person.
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 20 дней назад
absolutely, king of Abbay መሸለም አለበት ።
@Mahamed-my4su
@Mahamed-my4su 20 дней назад
Nice ❤❤ ustaz jamal
@habtamusium8646
@habtamusium8646 20 дней назад
ኡስታስ ጀመል ጀግናችን ነው !
@user-vm1vd5cb6x
@user-vm1vd5cb6x 20 дней назад
We love you ustazi Jamal ❤❤❤❤we respect you❤❤❤❤❤❤❤
@user-oh9ul2jm1b
@user-oh9ul2jm1b 20 дней назад
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው በእውነት
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 20 дней назад
ሙሀመድ አል አሩሲስ??
@halemtessema9256
@halemtessema9256 13 дней назад
እሱ የራሱ ሚዲያ አለው ወይ? ለማወቅ ብዬ ነው የምጠይቀው።
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 20 дней назад
☝️🇪🇹☝️🤲
@user-yf6xm5oc3m
@user-yf6xm5oc3m 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TgstGirma
@TgstGirma 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adegetachewe
@adegetachewe 17 дней назад
😊
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h 20 дней назад
ውስታዝ ጀማል መስጋናይገባዋል
@lyricsmusic254
@lyricsmusic254 20 дней назад
Bewent yigebawal
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 20 дней назад
ED
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 20 дней назад
PM Abiy will you please tell us the content of the poison diciminated by Arabic languages ?
@amovie07
@amovie07 20 дней назад
Eutaz medalia yemigebaw jegna new
@HusseinJemal-uo3lv
@HusseinJemal-uo3lv 20 дней назад
እረ ተው አንተ መመጣህ ጀምሮ ሚያመሰግን የለም መራገም እንጂ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 20 дней назад
ትክክል ነህ አብቹ❤❤❤ ኡስታዝ ይገባዋል❤❤❤
@aberhamhailu8300
@aberhamhailu8300 20 дней назад
ሰንተ ጋዜጣኝ ከሀገር ወጣተል😅😅😅
@user-hw3vq7ow9w
@user-hw3vq7ow9w 20 дней назад
ጀማል እጥፍ ድርብ ክብር ይገባዋል ባንቸ አይነቱ ግን አይደለም ተርታዉም ከነetv የላቀ ነዉና ከነሱ አትደምረዉ ክሬዲቱን ለመውሰድ ሌሎች ሲረሱህ እኔ አሰብኩህ ለማለት ስሙን ጠቀስከዉ እንጂ የእዉነት ልታከብሰዉ አስበህ አይደለም ቢሆን አመስግኑልኝ ከማለት የራስህን ሚዲያዎቸ እንደጠራህ ልትጠራው ወይ በወኪሉ ሰርተፍኬት ልትሰጠዉ ትችል ነበር አንተ ግን ልክ የስብለትን መፈታት እራስህ አዘሆ ሌሎችን ለማሳጣት እኔም አላወቅኩም ነበር እንዳልከዊ በጀማልም መልክ ሰራህበት አሪፍ የሿሿ አባት ነህ
@user-xr1mh1ip9d
@user-xr1mh1ip9d 21 день назад
የ አረ.መኔው አብይ አመድ አገዛዝ ታጋቾችን ሙሉ በሙሉ ይፈቱ‼️
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 21 день назад
ጮፎሬ እበት
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 20 дней назад
Na Ena fitachew...
@Redseaafar00
@Redseaafar00 20 дней назад
አንሙቴ ዝምአትልም ጎጠኛ
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 20 дней назад
Could you please free yourself from ignorance of mental salivary.
@salimselam9514
@salimselam9514 20 дней назад
የኡስታዝ ጀማል ሚዲያ ሰብስስክራይብ እንድናረገው።።።❤ጫኑለነ ምን እንደሚል።።
@amsalemamo6399
@amsalemamo6399 20 дней назад
Hh
Далее
вернуть Врискаса 📗 | WICSUR #shorts
00:54
Dhuka - Xiinxala Gabaasaalee Adoolessa 31, 2024
31:33