Тёмный

በጣም ቀላልና ፈጣን የሚጥም ሾርባ አሰራር / shoriba aserar / yesom / afitir / የፃም / easy soap recipe 

Hidaya's kitchen🍽
Подписаться 179 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@meremam877
@meremam877 Год назад
ሀገሬ (ሰአሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታ) አገሬ ውበት ነው፣ ለምለምና ነፋስ የሚጫወትበት፣ ፀሃይ የሞላበት፣ ቀለም የሞላበት። አገሬ ቆላ ነው፣ ደጋ ወይና ደጋ፣ እዚያ ብርሃን አለ ሌሊቱ እስኪነጋ። አገሬ ተራራ ሸለቆ ረባዳ፣ አገሬ ጅረት ነው ገደልና ሜዳ፣ ውበት ነው በበጋ ፀሃይ አትፋጅም፣ ክረምቱም አይበርድም፣ አይበርድም፣ አይበርድም። አገሬ ጫካ ነው፣ እንሰሳት አራዊት የሚፈነጩበት፣ በወጥመድ ሳይገቡ ሳይነካቸው ጠላት። እዚያ አለ ነፃነት፣ በሃገር መመካት፣ በተወላጅነት፣ በባለቤትነት፣ እዚያ አለ ነፃነት። አገሬ ሃብት ነው፤ ጎመኑ ስብ ጮማ፣ ቆሎ ክትፎ ስጋ፣ ድርቆሹ ፍትፍት ነው፣ ቃሪያው ሙክት ሠንጋ፣ ጠጁ ነው ወለላ፣ ከኮኛክ ያስንቃል የመንደሩ ጠላ። እህሉ ጣእም አለው እንጀራው ያጠግባል፣ ከቢራ ከሻምፓኝ ውሃው ይጣፍጣል፣ በዓሉ ይደምቃል፣ ሙዚቃው ያረካል፣ ጭፈራው ዘፈኑ ችግርን ያስረሳል። እዚያ ዘመድ አለ፣ ሁሉም የናት ልጅ ነው፣ ሁሉም ያባት ልጅ ነው፣ ጠላትም አንዳንዴ ይመጣል መቃብር፣ ባለጋራም ቸር ነው “ያገር ልጅ ሲቸገር” ፤ ገነት ነው አገሬ። ምነው ምን ሲደረግ ? ምነው ለምን እንዴት ? ዘራፊ ቀማኛ ምቀኛ ወንበዴ፣ ጥርኝ አፈር በጁ ስንዝር ወሰን አልፎ፣ የተቀደሰውን ያፍሪቃ ላይ ደሴት፣ ባያገኝ ለማርከስ ጠላት ይመኝ እንዴት። እምቢኝ አሻፈረኝ፣ አሻፈረኝ እምቢ፣ መቅደስ ነው አገሬ፣ አድባር ነው አገሬ፣ እናትና አባት ድኸው ያደጉበት፣ ካያት ከቅደም አያት የተረካከቡት፣ አፈር የፈጩበት፣ ጥርስ የነቀሉበት። አገሬ ዓርማ ነው፣ የነጻነት ዋንጫ፣ በቀይ የተጌጠ ባረንጓዴ ቢጫ። እሾህ ነው አገሬ፣ በጀግናው ልጅ አጥንት የተከሰከሰ፣ ጠላት ያሳፈረ አጥቂን የመለሰ። አገሬ ታቦት ነው ፣ መቅደስ የሃይማኖት፣ ዘመን የፈተነው በጠበል በጸሎት። ለምለም ነው አገሬ፣ ውበት ነው አገሬ፣ ብሞት እሄዳለሁ ከመሬት ብገባ፣ እዚያ ነው አፈሩ፣ የማማ ያባባ። ስሳብ እሔዳለሁ ቢሰበርም እግሬ፣ አለብኝ ቀጠሮ ከትውልድ አገሬ። አለብኝ ቀጠሮ ከትውልድ አገሬ፣ ካሳደገኝ ጓሮ። የሀበሻ ቤተሰቦች እኔንም ገብታችሁ ሰብስክራይብ አድርገን ስወዳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@allahwakiil4329
@allahwakiil4329 Год назад
Woow good food
@hayatmohammad-mx7ww
@hayatmohammad-mx7ww 6 месяцев назад
❤❤
@MrMenet2008
@MrMenet2008 Год назад
yummy yummy
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Год назад
Thanks🤗😍
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 6 месяцев назад
የገበታ ቅቤ ባልጠቀምስ በዘይት ብቻ ብሰራው
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 5 месяцев назад
እንደዛ ስለ ምትወድ ይሆናል ማትፈልጉት መቀነስ ነው ግን የፆም ስትል ቂቤዎስ
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 5 месяцев назад
@@MlashKashsay-om7dc እኔ የጠየኮት እሶን ነው ዘይት ብንጠቀምስ የገበታ ቅቤ ከለለ ያልኩት የማይገባ መልስ አትመልሽ አብራሪ
Далее