Тёмный

በጣም ቀላል ጣፋጭ ቫኒላ ስፖንጅ ኬክ ‼️ በቤትሽ አሳምረሽ ጋግሪ ‼️ Moist Vanilla Sponge Cake 👌 

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 1,3 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
Please follow me on
/ yemrecipetube
/ yemrecipetube
Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar ፈጣን የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
ፈጣን | የፆም ምግብ
Join this channel to get access to perks:
/ @yemiten

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@yemiten
@yemiten 2 месяца назад
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ ኮመንት ሼር ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናሁ❤ የተጠቀምኩት ግብአቶች 4 እንቁላል 1 ኩበያ ስኳር 1 ኩባያ ዮገርት 1 የሻይ ማንኪያ ቫኒላ 1/2 ኩባያ ዘይት 2 ኩባያ ዱቄት 1- 2 የሻይ ማኒኪያ ቤኪንግ ፓዉደር 1/2የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ ትንሽ ጨዉ
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 2 месяца назад
በጣም ቆንጆ ኬክ ነው ተባረኪ
@MercyQuests19
@MercyQuests19 Месяц назад
Every video is a masterpiece! Your channel is truly inspiring! 💫
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 месяца назад
ያምዬ የኔ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ እጅግ በጣም አሪፍ ኬክ ነዉ ከሩቅ ሲታይ እንዴት ያምራል በዉነት እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ስላጋራሽን 👍👌❤❤❤🙏
@emiMulu3610
@emiMulu3610 2 месяца назад
በጣም የሚያምር ኬክ ነው። Thanks 🙏
@bts97377
@bts97377 2 месяца назад
በእርጎ ሰርቸ አላውቅም እሞክረዋለሁ በርችልን አትጥፊ
@user-yr3ey3wm4v
@user-yr3ey3wm4v 2 месяца назад
የሚዬ እያየሁ ነዉ መልኩ በጣም ያምራል ።
@FantuKelecha
@FantuKelecha 2 месяца назад
ዋው ቈንጆ አሠራር ነው ይመችሽ 😍
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 2 месяца назад
ጎበዝ❤👍
@woynifissehaye9143
@woynifissehaye9143 2 месяца назад
ሰላም አንድ ቀን የቤት እቃ አስታውቀሽ ነበርና ስላጣሁት ነው ካለሽ ላኪልኝ
Далее
ሶፍት ስፖንጅ  ኬክ | soft sponge cake
13:02
Просмотров 321 тыс.