ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ ኢትዮጵያዉያን እና ኤርትራዉያን እንኳን በሰላም መጣችሁ:: በጣም ብዙዎቻችን summer ሲገባ ፀጉራችንን ምን እንደምናረግ እንቸገራለን:: ለዛ የሚሆን ከብዙዎች አንደኛዉን መፍትሄ ነዉ ይዥላችሁ የቀረብኩት:: ፀጉራችሁን ትዊስት አርጋችሁ በሚቀጥለዉ ቀን መፍታት ነዉ ልክ እንደ ፍሪዝ እንደተደረገ ነዉ የሚሆነዉ ያን ለማድረግ ትዊሰት ማረጊያ ቅባት ያስፈልጋል ::
የተጠቀምኩት/products l used
www.amazon.com...
www.amazon.com...
ሌላ በጣም ጠቃሚ ቪዲዬ ለፀጉራችሁ:-
• እጅግ በጣም አሪፍ ለፀጉር እና ለራ...
16 сен 2024