Тёмный

በጣም እየተነገረለት ስላለው የፊታችንን ቆዳ ከመሸብሸብ የሚያድነው በደስታ ተጠቀሙበት 

Elsa Beauty NT
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 120 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 345   
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
Elsiyee, my beautiful sister, good to see you. You brought us an amazing mixture - very natural ingredients. I will definitely try this. your skin is glowing, as usual. Keep up the good work. 💕👌Share✅
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
My beautiful Netsiyeee as always i love your comment. ho yes i pinned it, very supportive thank you.
@lideysenabl
@lideysenabl Год назад
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ለቻናልሽ አዲስ ነኝ እናም ከተባበርሺኝ አንድ ጥያቄ አለኝ እና ሽንብራው ነጩ ነው ወይስ ቀዩ ??አመሰግናለው እጓጓለው ለመልስሽ
@sunnysarri8622
@sunnysarri8622 Год назад
ቆጂት አደበትሽ ደስ ሲል እኮ ❤️💜❤️💜🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀👍🥰🥰🥰🥰🥰
@rahilove9599
@rahilove9599 2 года назад
""👉ምርጥ ነው""" የምትለዋን ቃልሽ ደስስስ ስትል 😁 ምርጥ ነው ኣንቺም ምርጥ ነሽ ያገርልጅ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ አንቺም ምርጥ ነሽ አበረታቼ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ኤልሲዬ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ ለፌት ጠቃሚ የሆነ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን እጠቀመዋለሁ በርቺልኝ👍👌ሼር❤🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
የምወድሽ የኔ ባለሞያ እንደ ሁልግዜ አበረታቼ አመሰግናለሁ
@wellowello1084
@wellowello1084 Год назад
የኔቆጆ አህቴ በርቺ ሁለም ስራሽ ሀረፈ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ Год назад
የኔ ቁንዲ.እግዜኣብሔር ይባርክሽ እናቴ በድሮ ግዜ በሽሮ ትጠቀም ነበር
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 7 месяцев назад
በጣም፣ጎበዝ፣ኢልሢ፣የተረጋጋሽ፣ጨዋ
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@hayatassenhayatassen6515
@hayatassenhayatassen6515 Год назад
የኔ ምረጥ አንችን ሰብሰክራይብ ካደረኩ ጀምሬ እየተጠቀምኩ ነው ማሬ በረች
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ Год назад
እናመሰግናለን ግን አንዴ ያዘጋጀነው መሰቀመጥ እንችላለን?
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Год назад
ኤልስዬ እናመሰግናለን ምርጥ ነው 11:28
@hanaali7723
@hanaali7723 Год назад
ኤልሲ የቡና ትሪትመንትሽ በጣም አሪፍ ነው ተባረኪልኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሱዬዬ እንኳን ሰላም መጣሸልኝ በጣም እናመሰግናለን በጣም 👌👌👌 ነገር ነው ያሳየሸን 😘😘😘 ሁሌም የምታሳይን ነገሮች በጣም 👌 ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ቆንጆ , እንኳን ለዘመነ ቅዱስ ዮሃንስ በሰላም አደረሰሽ እያልኩ መልካም የሰላም የፍቅር የጤና ዘመን እንዲሆንልሽእመኛለሁ , እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ተባረኪ 🙏🙏🙏🌷☘️💚💛❤️🌹🌴💚☘️🌴🌾💦💐😘
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 Год назад
እኔም የፊት ማስክ እንዳደረግሽው እሞክራለሁ ፊቴ በማድያት ተበላሸ
@BayusheAsefa
@BayusheAsefa Год назад
ኤልስዬ ምርጧ ያገሬ ልጅ በርቺልን ጣም ምርጥ እየሆነ ነው ፊቴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ተባረኪ
@meryemmuhammed7030
@meryemmuhammed7030 Год назад
እናመሰግናለን እህት እሰኪ ለወዛማ ፊት እሚሆን ሳሙና ጠቁሚኝ ብዙ ግዜ ሳሙና አይሰማማኝም
@hayahhayah9581
@hayahhayah9581 Год назад
አማሰግነለሁ ድንች እነ ሩዝ የማድያት የሰራሹ ለማድየት በየቀኑ ብንጣቀማዉ ችግር አለዉ
@hayahhayah9581
@hayahhayah9581 11 месяцев назад
@@FatumaMuhammed-pc2eh እኔም ፊቴ ሁለት አይነት ነዉ ማድያቱ
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Год назад
❤❤❤ምርጧ ሞክሼ ተባረኪልኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
የኔ ደግ አሜን
@UtopiaTubeAb
@UtopiaTubeAb 2 года назад
ኤልሲዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 በጣም ጠቃሚ ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
የኔ ወንድም ተባረክ አመሰግናለሁ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 года назад
ዋው ኤልስዬ አሪፍ ማስክ ነው የሰራሽልን ኦሌቤራ ፣ ድንች በጣም አሪፍ ውህድ ነው ወድጄዋለው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@etetuwolde2786
@etetuwolde2786 Год назад
የሽንብራ ዱቄት ከለሌ የሩዝ ወይም የበቆሎ ዱቄት ይሆናል ወይ?
@rishu_tube6433
@rishu_tube6433 Год назад
የኔ ቆንጆ ከሁሉም ነገር ስርአትሽ በጣም ነው የምወደው እግዚአቢሄር የተመኘሽው ነገር ያሳካልሽ❤️❤️😘
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
እህቴ አጎንብሼ በረከትሽን ምርቃትሽን ተቀብያለሁ አንቺንም ያላሰብሽውን ሳይቀር ያሳካልሽ የሚመርቁ አንደበቶች የተባረኩ ናቸው ብሩክ ሁኚ በጣም አመሰግናለሁ
@tiruyatube705
@tiruyatube705 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ኤልሲ ዋው ስላወኩሽ ደስስ ብሎኛል ያሳየሽን ምርጥ ቲሪትመንት ከልብ እናመሰግናለን በጣም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
@lideysenabl
@lideysenabl Год назад
ራስሺም ምርጥ ነሽ ውዴ ስርአትሽ ሰው ማክበርሽ አረ ያንቺስ ይለያል ለዚ ነው ከሁሉም መርጬ ምከታተልሽ ዘመኒሽን ይባርክልሽ ዘመንሽ ሁሉ በደስታሽ በሳቅሽ ይለቅ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አሜን የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
@elfneshmulugeta5367
@elfneshmulugeta5367 2 года назад
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ኤልስዬ በጣም እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
Elfneshዬ የኔዋ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ
@Abdumediam
@Abdumediam 2 года назад
ሰላም ኤልሱየ ምርጧ እህቴ በጣም ምርጥና ጠቃሚ ለሁሉም ሰው የሚጠቅም ነገርነው እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
Abdu የኔ ደግ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@Azzistyle
@Azzistyle 2 года назад
ሰላም ኤልሰዮ በጣም አሪፈ ነው ኦልቪራ ጄል ግን እኔ ሁሌም አላገኘም ለዛ ነው ፈት በጣም አየተለወጠ ነው በጣም የሚያምር ልሰልሰ እያለ ነው እናመሰግናለን ሁሌም የተለየ ነገር ነው ምታሳይን በርቺልን እኛም እንወድሻለን😘😘😘😘
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@udhhd7khudhhd7kh6
@udhhd7khudhhd7kh6 Год назад
የኔ ውድ እባክሽ ማድያት ሚባል ፊቴን አበላሽቶታል ሰው ፊት ለመቅረብ እያፈርኩ 4 ዓመት ሆነኘ ያልሞከርኩት ነገር የለም መላ በይኘ አመሰግናለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አሁን ሰርቻለሁ ትገላገያለሽ አይዞሽ እሺ አንቺ ጤና ደሞ ይሔ ትርፍ ነው ስንት በሽታ አለ ሰው ጋ መሔድ የማትችይበት አሁን ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ በይ እሺ ቀላሉን ነው የሰጠሽ አመሰግናለሁ
@zebibaendris8261
@zebibaendris8261 Год назад
Mexheresha lay vazilin mekebat echilalhu
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
@@zebibaendris8261 ቫዝሊን እኮ ለፊት ጥሩ አይለም ለእጅና እግር ብቻ moistruize የሚያረግ ROC ጥሩ ነው sunscreen ተቀቢ
@elizabethdegefu2556
@elizabethdegefu2556 Год назад
ይሄንን ትሪት መንት ተጥቀሚ በጣም ቆንጆ ንው እኔ የህንድ ቻናል ላይ አይቼዋለሁ
@hareg6874
@hareg6874 Год назад
ኤልሲዬ፡ እኔ አዲስ የፕሮግራምሽ ተከታታይ ነኘ፡፡ የፊትሽ ጥራት ልዩ ነው፡፡ የኔ ፊት በጣም የበለዘ፡ ብዙ ጥቋቁር ነገር ያለው ነው፡ እንደው ለኔም ተስፋ እንዲሆነኘ ነው የምጠይቅሽ፡ የኔ ቆንጆ ትሪትመንት ከመጠቀምሽ በፊት የፊትሽ ጥራት እንዴት ነበር? ትሪትመንት ከጀመርሽሰ ምን ያህል ግዜ ሆነሽ? የኔስ ፊት የመለወጥ ተስፋ ይኖረዋል ወይ?
@genigeni5087
@genigeni5087 Год назад
የኔ ደግ ኑሪልኝ
@asmarech591
@asmarech591 2 года назад
አሪፈ ነው በተፈጥሮ እሞክረዋለው ሸፈታ እያሰቸገረኝ አይኔ ሰረ ጥቁረ ነው እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
እባክሽ ተጠቀሚው ይጠፋል እሺ በጣም አመሰግናለሁ
@honeysweethoneysweet5670
@honeysweethoneysweet5670 Год назад
እኔምልብ የኔ እህት ሁሌም ጥሩ ነው እያላችሁ ቆንጃ በጣም ቆንጃ እያላችሀ ትስራላችሁ የቱን እንጠቀም
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
የተመጣጠነ ምግብ ማለት ነው ለቆዳችንም ያስፈልገዋል እሺ የተስማማሽን ተጠቀሚ አመሰግናለሁ ተባረኪ
@adona21adona16
@adona21adona16 2 года назад
ሰላም ኤልሲዬ የኔ ውድ ዋው በጣም ምርጥ የድንች እና የኦሊቬራ ውህድ የፊት መንከባከበያ ነው ያሳየሽን የሽንብራ ዱቄት በመጠቀም ገራሚ ውህድ ዋው 👌🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
አዶናዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@TAS27483
@TAS27483 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲዬ በጣም ጥሩ ውህድ ሁሌ ይዘሽ የምትመጫቸው ውህዶች በጣም ጠቃሚ የፀጉር የፊት ውህዶች ናቸው አመሰግናለሁ ሙሉውን ቪዲዮ ወድጀዋለሁ ላይክ ሼር
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
Misrakዬ የምወድሽ የኔ አክባሪ የሁሉ አክባሪ የኔ ልዩ በጣም አመሰግናለሁ
@martasafa7325
@martasafa7325 Месяц назад
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Месяц назад
ተባረኪ
@GenetBelay-ug7ou
@GenetBelay-ug7ou 7 месяцев назад
የበቆሎ ወይም የአጃ ዱቄት አይሆንም ?? ሽንብራ ከሌለ??
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 года назад
it is a very nice composition for skin treatement
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
Tenayen, first i want tell everyone your video is very helpful i mean it, I learn a lot from you wow. Please keep doing that will help so many people. Thank you dear.
@fantayegkristos1974
@fantayegkristos1974 2 года назад
Tebareki Yena wede!!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
@grmakidane430
@grmakidane430 2 года назад
ፍሬሽ ኦሊቪራ ካላገኘንስ ታሽጎ የሚሸጠው ጄል ኦሊቬራ መጠቅም እንችላለን??????
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
እኔ ለፊቴ ከሆነ ፍረሽ ነው የማረገው walmart አለ በጣም አመሰግናለሁ
@ማሚ-ደ8ወ
@ማሚ-ደ8ወ Год назад
ስንቱን እንቀባው ግራ ገባን እኮ አርፈን ብናረጅስ ሀሀሀ እስኪ አሳውቅሻለሁ ደስ ትያለሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ሚሚዬ ቆዳችን የተመጣጠነ ምግብ ያስፈልገዋል የተለያየ ነገር ጥሩ ነው እሺ አመሰግናለሁ
@hadiyyahadiyya4066
@hadiyyahadiyya4066 Год назад
ማሻአላህ ምታቀሪቢያቸው ነገሮች ጥርት ፍክት የሚያደርጉ ነገሮችምን ነው ኢዘሽ ይምትመጪልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ላይክ አረጎላት
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ተባረኪ
@RabyYouTube
@RabyYouTube 2 года назад
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ ዋዉዉዉዉ እናመሰግናለን ኤልሲየ በርችልኝ ጡሩቆይታነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
Rabyዬ የኔዋ በጣም አመሰግናለሁ
@genetalelegn6074
@genetalelegn6074 29 дней назад
እህትየ እባክሽ እጀ ደረቅ እሚለው ቃል አይገልፀውም ሰውለመጨበጥ እሳቀቃለሁ ግብዣ ቦታ በእጀ ምክንያት መሄድ አልወድም መላ በይኝ እባክሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ ስልክሽን ብትሰጭኝና ባመወራሽ በጣም ደስ ይለኛል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 29 дней назад
የኔ ቆንጆ የእጅ ሰርቻለሁ በቴሌግራም አግኚኝ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 2 года назад
እህቴ ቅቤውን እንዴት ነው የሰራሽው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
እሺ እህቴ በጣም ቀላል ነው እሰራለሁ አመሰግናለሁ
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Год назад
Good job ! Sis thank you so much !!❤️😍
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Thank you sis. God bless you.
@zemaritwubalemdesalegnoffi9356
ብዙ ከምትሰራቸው የፊት ሙክሪው ለውጥ 75%ኣግኝቻለሁ ደጋግሚ የበለጠ ነው አመሰግናለሁ እህቴ!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አሜን እህቴ እሰይ ደስ አለኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልሽ ተባረኪ
@samrawitnegatu6313
@samrawitnegatu6313 2 года назад
ኤልሲ በጣም አሪፍ ተመችቶኛል በርቺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
እሺ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@SenaitSe
@SenaitSe 10 месяцев назад
እሬት የማናገኝ በምን ይቸኬል
@tsiontsion1748
@tsiontsion1748 2 года назад
ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
አሜን አንቺም ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
@yeshewake.3904
@yeshewake.3904 Год назад
Thank you. you are blessed.
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Thank you dear
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 2 года назад
ስላም ጤና ይስጥልን ለቤትሽ እግዳነኛ በርችልኛ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
የኔቆንጆ አመሰግናለሁ
@SaraTiku
@SaraTiku 7 месяцев назад
Shibira qeyu new nechun new?
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 2 года назад
Thanks elsy I will definitely try it 👍🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
Thank you dear
@gurshab3446
@gurshab3446 2 года назад
ኤልሲ እህታችን እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🏽🙏🏽❤️❤️👍🏽
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
Gurshaዬ የምወድሽ የኔዋ በጣም አመሰግናለሁ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Год назад
እህቴ በጣም አሪፍ ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
እህቴ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
@nejutube6948
@nejutube6948 2 года назад
ዋዉ በርቺ አሪፍ ስራ ነዉ
@RuhAb-q3x
@RuhAb-q3x Год назад
ውዴ ሰወድሽ አይ መሸብሸብ ጉድ ፈላበት አሁን የምጠይቅሽ ከትሪትመንቱ ቦሀላ የምቀበቸውን ቅባቶች ንገሪኝ በተለይ ማታ ስተኛ ከትሪትመንቱ ቦሀላ የቀን ኦለይ እና የማታውን እቀባለሁ ግን እስቲ ሌላ ነገር ንገሪኝ በተለይ ለአዳር ኮከስ ያልሽው ይሆናል ከሆነስ የት ይገኛል ያለውን አማራጭ ጀባ በይኝ ውዴ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh День назад
ሽንብራ ዱቄት እቤት መፍጨት እንችላለን ወይ ውደ?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 16 часов назад
ይቻላል
@barbierahelgirma5828
@barbierahelgirma5828 Год назад
ThAnks so much elsiye 😊
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
You are so welcome!
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 года назад
ኤልሲዬ መሞከር እፈልጋለሁ የአንቺን መንገድ ተከትዬዬ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@selamkiros3220
@selamkiros3220 2 года назад
ኤልስየ አንካነ አደረሰ የፋቅር የሰላም ግዜ ያርግልን የኔ ዉዱ❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
አሜን እህቴ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ
@sms9104
@sms9104 Год назад
እረ በናትሽ ጥቅል ጎመን ጥሩ ነው ብለሽ ነበር ለፊት አሰራሩን እንዴት ነው
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 2 года назад
ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ሞኬሬዋለሁ እጅግ የተለየ ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@helengetachew2629
@helengetachew2629 2 года назад
ኤልሲዬ የኔ ጀግና በርቺ ሼር አርጌልሻለሁ ለጋደኞቼ❤❤😘😘
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
የኔዋ የምወድሽ አውቃለሁ ሁሌ ከጎኔ ነሽ በጣም አመሰግናለሁ
@helengetachew2629
@helengetachew2629 2 года назад
@@elsabeautynt ኤልሲዬ አይዞሽ ወገን ማጠናከር ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
@@helengetachew2629 ተባረኪ
@nimaademe471
@nimaademe471 Год назад
እንቺ ምርጥ ነሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
በጣም አመሰግናልሁ
@brukkassahun4505
@brukkassahun4505 Год назад
Wow thank you for sharing
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Thanks for visiting
@alemashaberra2538
@alemashaberra2538 Год назад
Thanks for sharing, I will try Natural face mask god bless you Happy holidays.
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Happy holidays!
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff 2 года назад
ኤልሳዬ ምርጥ ሰው በጣም አድናቅሽ ኔኝ በርችልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
Natiዬ የኔ ድንቅ አከብርሀለሁ በእውነት ተባረክ አበረታቼ በጣም አመሰግናለሁ
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff 2 года назад
@@elsabeautynt ውዴ እግዚአብሔር ያክብርሽ
@ፋጡምዩቱብ
@ፋጡምዩቱብ Год назад
እናመሰግናለን የድኝችበጣምየሚገርምነዉ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ድንች የቆዳ መድሐኒት ነው
@azizabekriridwan7076
@azizabekriridwan7076 Год назад
Goodyear Job
@AbduGet
@AbduGet 2 года назад
ኤልሲ በጣም አሪፍ ነው👌 እሄንኮ እየተቀቡ እድሜያቸውን መለየት አቃተን🤔
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
Abdu አንተም ተጠቀም ለሴት ብቻ ያረገው ማነው? በጣም ቆንጆ ነው
@etabeztola2239
@etabeztola2239 Год назад
😂
@semarsemar9873
@semarsemar9873 Год назад
😀😀😀😀😀😀
@hayuti7852
@hayuti7852 Год назад
በጣም አሪፍነው 👍👍🙏🙏 ኦሊቤራ ማለት ሪት ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አዎ ሬት ነው በጣም አመሰግናለሁ
@hayuti7852
@hayuti7852 Год назад
@@elsabeautynt በጣም አመሰግናለው ኢትዮጵያ እቤት አለን እዚግን አይገንም ሁሉን ለወደፌት ወደ ሀገሪ ስገባ እፃፍኩነው አሁን ትንሽ አዲስለኦኩን በቀላልየሚገኑትን ከትንሽ ገዜ በዋላ እጠቀማለው ስለአሳውቅሽ በጣም አድርጌ አመሰግናለው💕💕👍👍
@beths2149
@beths2149 2 года назад
Gobez Elsiyeee berchi sis❤️🌹
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
BETH Sዬዬዬ የኔዋ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
@ayelemimi
@ayelemimi 2 года назад
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@Marthi723
@Marthi723 2 года назад
እንኳን አደረሰሽ ኤልሱዬ🌼🌼🌼🌼
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
አሜን አመሰግናለሁ
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Год назад
❤❤❤❤❤Elsye Egizahber kekifu nager ulu yetebikesh❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
yene deg betam ameseginalehu
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 года назад
ኤልሲየ የኔ ዉድ ዛሬ ያመጣሽልን የፊት ማሳመሪያ ውህድ ማየት የምፈልገው ነዉ አመሰግናለሁ 👌💝🙏🌹ሼር
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
ቆንጆዋ ፍርዬ አመሰግናለሁ
@chirstinagerry761
@chirstinagerry761 2 года назад
እረጋ ያልሽ ነሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@Mahi-vu3gj
@Mahi-vu3gj Год назад
ኮኮስ ሳሙና እራክ ሰንስኪሪን የለም ብዙ ቦታ ጠየኩ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
cocoa butter soap ነው የሚባለው ROC sunscreen
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. Год назад
አሰላም አለይኩም ወረህመተላሂ ወበረካቱሁ ኤልስየ ተያ።ባረኪ የኔውድ እስኪ እንሞክረው አለን እህቴ እጅሽይባረክ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@adhanetzerehannes6937
@adhanetzerehannes6937 Год назад
What is simbra in English please? Thank you!
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Chickpeas thank you
@መሲየቅዱስገብርኤልወዳጅ
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲዬ አዲስ ተከታይሽ ነኝ የሚትሰሪያቸው ነገሮች ለኛ በጣም ጠቃሚዎች ናቸው ከልቤ አመሰግንሻለው ይሄን ውህድ በሳምንት 3 ግዜ ተጠቀሙት ብለሻል አንዴ ሰርተን ከተረፈ ፍሪጅ አድርገን በሌላኛው ቀን መጠቀም እንችላለን ? ይኤን እድትመልሺልኝ ነው አመሰግናለሁ ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
የፊት ነገር ከተሰራ ወዲያው fresh ቢሆን ይመረጣል እኔ አስቀምጬ ሞክሬ አላቅም እሺ ጥንቃቄ ያስፈልጋል አመሰግናለሁ
@መሲየቅዱስገብርኤልወዳጅ
@@elsabeautynt እሺ ኤልሲዬ አመሰግናለሁ
@hurelBoss
@hurelBoss 2 года назад
ሰላም ሰላምምምም ኤልስየ የኔ መልካም የዱሮዋ ሰላም እዝነት ላገራቺን ያዉርድልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
አሜን የኔ ቆንጆ ደህና ነሽልኝ አመሰግናለሁ
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ Год назад
በጣም ምርጥ ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@Maki-h8z
@Maki-h8z Год назад
የኔ ምርጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥ❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@addisteshome9719
@addisteshome9719 Год назад
ኤልሲዬ በናትሽ የፊቴን ነገር ምን እንደማረግ ግራ ግብት ብሎኝ ከፈርማሲ የእርድ ሳሙና እና ዳርማማር የሚባል የሚቀባ ነገር ገዝቼ ልቀባ ነው እባክሽ መላ በይኝ በዛ ላይ ያሳክከኛል
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
የኮኮ ሳሙና ተጠቀሚ ለሚያሳክክ እርድ ያስብሳል ሌላ ቅባቱም ይቅርብሽ እስቲ ግቢና እይው ቪዲዬ ቡና ማር እርጎ የሰራሁትን ተጠቀሚው ለሚያሳክክሽ እሺ ዉሃ በጣም ጠጪ sunscreen ጥሩ ነው እኔ አሳይቻለሁ ሁሉንም እሺ
@addisteshome9719
@addisteshome9719 Год назад
አመሰግናለሁ ነገ እሞክረዋለው
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 2 года назад
ዋው እህት ጥሩ ትምህረትነወ በረች
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
አመሰግናለሁ
@emumalik8690
@emumalik8690 2 года назад
ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ላች ይሁን ኢልሳዬ በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥይበት የኔውድ እጅግ በጣም እናመሠግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
እሙዬ በጣም አመሰግናለሁ
@አቅምስጠኝናአብዝቼልገዛህ
ኤሊቨራ የማናገኝስ ቆይ ???
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
ዋዉ በጣም ጥሩ ውህድ ነው:: እናመሰግናለን🙏🏾መልካም አዲስ አመት ለሁላችን🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
ቲናዬ አሜን ላንቺም መልካም አዲስ አመት እመኝልሻለሁ ተባረኪ
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
@@elsabeautynt አሜን🙏🏾🌼
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 Год назад
ጨዋነትሽ ደስስ ይላል
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@belyuteklu6962
@belyuteklu6962 2 года назад
Yene wudeeeee tebarekikgh enamesegnalen
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
enem betam ameseginalehu ehite
@ወይንሸትወለተኪዳን
በርች እህታችን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@rahwaberhe7474
@rahwaberhe7474 2 года назад
Waw አድናቂሽ ነኝ: የተበጣጠ ፀጉር መፍትሄ አንድ ልቀቂልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
Rahwaዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔም ፀጉር ባለፈው ኢትዮጵያ ቆይቼ እርግፍ ነበር ያለው እስቲ እይው ሰርቻለሁ እባክሽ አትጨናነቂ በቂ ዉሃ ጠጪ የሰራሁት ሁለት ተከታታይ የፀጉር እይው በጣም የሚበጣጠስ ከሆነ ካላቆመ ቫይታሚን አለ በተጨማሪ የሰራሁትን ቪዲዮ እይው ኢትዮ ከሆንሽ በፖስታ እልክልሻለሁ
@tiruneshmamo3939
@tiruneshmamo3939 2 года назад
እናመሰግናለን በርችልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
አሜን ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
@aronaron6406
@aronaron6406 Год назад
Txs elsye
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Welcome
@etu9731
@etu9731 Год назад
ፍሪጅ ማስቀመጥ ይቻላል
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አይሆንም የኔ ቆንጆ
@konjitderse3048
@konjitderse3048 Год назад
ጎብዝ ነሽ ፊቴ ዝም ብሎ ጥቁር የሚል ነገር ነበረው እንቺን መከታተል ከጀመርክ ጀምሮ ፋ ብያለው ተባረኪ ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
እሰይ ሁሌም ፏ ያርግሽ እህቴ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
@Hiwya284
@Hiwya284 2 года назад
ሰላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሺ ዋውውው ደስ የሚል ማስክነው ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድለን አድሱ አመት🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
አሜን አመሰግናለሁ
@tshayetogu149
@tshayetogu149 Год назад
EREGATASHE DESE SILE BEMEBATA❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
BETAM AMESEGINALEHU
@FirihiwotMartu
@FirihiwotMartu Год назад
የ ፃሃዬ ቻረም የቱ ነው ጥሩ
Далее
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
ŠKODA не перестает удивлять
00:48
Просмотров 444 тыс.
На самом деле, все не просто 😂
00:45