Тёмный

በጥያቄያችሁ መሰረት አፋጠጥኳት 

Liyu & Kidus  - ልዩ እና ቅዱስ
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 225   
@ftube923
@ftube923 10 месяцев назад
ወላሂ በፍቅቅቅቅቅቅርርርር ነዉ የምወዳቺሁ ተዉ አድራሻቺሁን ስጡኝ ደሞ በቅርብ አገር እገባለሁ ተቀባይ የለኝም ብትቀበሉኝ እንዴት ደስ ባለኝ ኮሜንቴን ዛሪ ካልመለሳቺሁልኝ አኮርፋለሁ😢😢😢😢😢😢
@ٱمويسر
@ٱمويسر 10 месяцев назад
ህ ቤተሠብ የለሽም
@HjH-n2p
@HjH-n2p 10 месяцев назад
​@@ٱمويسرወድወ አይስቆ😅😅😅
@ٱمويسر
@ٱمويسر 10 месяцев назад
@@HjH-n2p ገርሞኝ እኮ ነው ሴቱ ግንተረጋጉ ክብር የሚባልም ነገር አለ ቤተሠብ ማን ተቀበለሽ ቢለን ማን ልንል ደግሞ እነሡ አያምኑም
@fatemafatema8715
@fatemafatema8715 10 месяцев назад
😮😮😮
@emuhiba9441
@emuhiba9441 10 месяцев назад
እውላት ኮሜንቷን እባካችሁ
@አርሴማቅድስትእነቴ-ወ5ጨ
@አርሴማቅድስትእነቴ-ወ5ጨ 10 месяцев назад
ሀሳባችሁን ሁሉ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ከእነቱ ከድንግል ማርያም ጋር ይፈጽምላችሁ በጣም ታምራላችሁ የበለጠውን ጸጋ በልጅ ይባርካችሁ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 10 месяцев назад
እቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ እመቤቴ ታሳካላቹ🙏🙏🙏❤
@YabsraDagne
@YabsraDagne 10 месяцев назад
የ19 አመት ወጣት ነኝ ልዩ ማርያምን የወደፊት ህይወቴ ላይ ከምታስቡት በላይ ተፅእኖ እያደረጋችሁልኝ ነው በተለይ ሴት ስስለሆንሽ ልዪ ዋው ማርያምን ቃላት ያጥረኛል ድንቅ ሴት ነሽ ሀሳባችሁን እመብርሃን ታሳካላችሁ😊😊
@muluabate4574
@muluabate4574 10 месяцев назад
በጣም ብለህ ሴት ማለት አንቺ ነሽ ጀግና ጥበብኛ ነሽ በርች ❤❤❤
@HanaMoltit
@HanaMoltit 10 месяцев назад
ተው ቅዱስ እንደዝህ አይነት ጥያቄ ይከብዳል ገዝብ እና ማነንት አይጠየቅም ግን ልዩ ጅግና ነች እግዚአብሔርን አለች❤️👌
@bdgdjbbdjdoen6513
@bdgdjbbdjdoen6513 10 месяцев назад
በቃ መከባበራችሁ ስነ ሰነስረዓታችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል 😍😍😍😍
@habtamudachasa8166
@habtamudachasa8166 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ሰውን እና እረሱ እግዚአብሔርን አንድ ያደረገበት መንገድ ፍቅር ነው ፍቅር ሁለት የተለያዩ ነገርን አንድ የሚያደርግ ሆግ ነው ።ልብ በል የምደምር አይደልም ያልኩት አንድ የሚያደረግ ነው
@samerawittesfaye7453
@samerawittesfaye7453 10 месяцев назад
❤❤❤የምትወደድ የምታስቀኑ ጥንዶች ሉዩዩ እውነትም እንደስምሽ ልዬ ነሽ
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 10 месяцев назад
ይቺን የምታነቡ የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ወቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny 10 месяцев назад
አሚን
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
በዕዉነት ስለጥያቄዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ደስ ይላል🌹✝️
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 10 месяцев назад
እንዴት አደራችሁ?የሴት ወይዘሮ ነሽ ባንቺ ውስጥ ቤተሰቦችሽ ይታዩኛል ለትዳር ያለሽ ክብር ለባለቤትሽ ያለሽ ፍቅር ሞያሽ ስርአትሽ
@ADANECHAdela-ky3uq
@ADANECHAdela-ky3uq 8 месяцев назад
እመቤቴ ሀሳባቹን ትሙላላቹ በጣም ደስ ምትሉ ጥንዶች ናቹ ተባረኩ
@kiya-k2b
@kiya-k2b 10 месяцев назад
የምር ተምሳሌት ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የምር ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤እስኪ የልዩ ና የቅዱስ ወዳጆች በላይክ 🎉🎉🎉🎉
@tsegayejame-jn5ck
@tsegayejame-jn5ck 10 месяцев назад
ቅዱስ እና ልዩ እንኳን ደና መጣችሁ እናንተ ለብዙ ባለትዳሮች አርአያ የምትሆኑ ናችሁ በርቱልኝ።ልዩዬ ደሞ የምር አድናቂሽ ነኝ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ።ሚስት መሆንን አስተምረሺኛል።አንቺ የምር ሚስትን በትክክል የምትኖሪያት ሠው ነሽ በርቺልኝ ውዴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bella12tube38
@bella12tube38 10 месяцев назад
የሚወዱትን ስውበህልም እያዩምይባላል እኔም የምወደውንልጅበህልም እይቼውእላውቅ ቅጀትግ እቃጃለው በፍቅር 8እመት ሆነን በቅርቡ እንሞሸራለን ❤❤❤
@MercyBelay-f2i
@MercyBelay-f2i 10 месяцев назад
Ye Foz ena Leyu interview mayet betam feleku :) Egziabheir yetebkachu!
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 месяцев назад
ዋውውውውው የስላሴ ቀን ነዉ የተገኝቹ አቡራም ስላሴ ቤታች ይባርከው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@buzobuzo152
@buzobuzo152 10 месяцев назад
ደስስ ትላላችሁ ግን ለምንድነው ሰላም የማትሉት ለእግዚአብሔር ሰላምታ አስቀድሙ. ዝምም ብላችው ወደ ገደለው አትግቡ.
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 10 месяцев назад
በጣም ትለያላችው በእውነት በካ ዘመናዊ በልና ምስት ማሌተ ናችው ጥሩ ትምሳሊት ናችው ል ና ቅ በጣም አድናክ ንኝ ውድድድድድድድ
@sarasisay7472
@sarasisay7472 10 месяцев назад
ሞያ ንፅህና ዉበት ቁንጅና ስነስርዓት ስነምግባር ሁሉንም አሞልቶ ሰቶሻል ሊዩዬ የኔ ቆንጆ የቅዱሴ ምስት ዉድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 10 месяцев назад
በቃ እናንተን የምገልፅበት ቃል አጣሁ የምር እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetiBeti-c5v
@BetiBeti-c5v 10 месяцев назад
ቅዳስ በጣም እየወፈሪክነውግን በጣም ነው የምውዳቹ በጣም ምሪጥ ሚስትአለክ እዳታስከፋት እና በጣምነ ውየምትወድክ ❤❤❤
@ZeroshGabri-e9n
@ZeroshGabri-e9n 10 месяцев назад
መንታ አንድላይ ይምጡ ልጆቹ ምኞቴነው ያርግላቺሁ❤❤❤
@balager21
@balager21 10 месяцев назад
ወይይይ ፍቅራችሁን እንደወይን በነጋ በነጋው ይጨምርላችሁ እውነት ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የኔም ባል ልክ እንደአንቺ ባል ስርአቱ ትትናው እግዚአብሔር ጥንካሬ ይስጠኝ።
@HanaMoltit
@HanaMoltit 10 месяцев назад
ልዩ ማለት ጅግና ጠካራ በጣም ልዩ ሴት ነሽ ጎበዝ ለሴቶች ትምሳሌት ነሽ በርች ካች ብዙ እናመራለን ልዩ በጣም እድለኛ ነሽ ቅዱስኝ የመሰለ ባል ስላለሽ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከዝህ የበለጠ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እሜን፫ ለስራ ጠካራ ተተሆነ ህይወት በጣም ይጣፍጣል ዋነው ጠካራ ብርቱ መሆን ነው እኔ ከልዩ ብዙ ተምሬ አለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bestbuy9242
@bestbuy9242 10 месяцев назад
አይቸ አልጨረስሁትም ግን ሱሴ ስለሆናችሁ ተናፋቂወች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 10 месяцев назад
ውይ እንዴት እንደምወዳችው በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በምግብ ያልሽው እኛን አስከለምሽ የኔ ባለሙያ ጌታ ደግሞ የተመኘሽውን ያድርግልሽ
@solomezelekeayele4495
@solomezelekeayele4495 10 месяцев назад
መላኩ ገብረኤል ያፍሽን ፍሬ ይፈጽምልሽ
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 10 месяцев назад
liyuye and kidus my favorite youtuber love you guys bertu kegonachou nene ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤
@youseefyu7009
@youseefyu7009 10 месяцев назад
ጎበዞች በርቱልን ጥሩ አረአያ ናችሁ
@mahidermahi1543
@mahidermahi1543 10 месяцев назад
Melkam ye tedar mesalewoch nachi ke ena belay mummy setwedchu yaw merkacuhalch merkatun Amen belachu tekbelu ❤yemran naw bezu temhert wesjalhu kenante zmnachun ኪዳነ ምህረት ትባርክላችሁ❤
@Methiopia11
@Methiopia11 10 месяцев назад
ልዩ ና ቅዱሴ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 10 месяцев назад
የኔ ዉዶች ደስ ትላላቹ በርቱ…..ሊዬ አላህ ካሰብሽዉ በላይ ያሳካላቹ ይገባቹሀል ዉድድድድድድድ🤗🤗🤗❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍😍😘😘😘
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 10 месяцев назад
እየሰማው የት ደርሼ እንደመጣው ባያቹ በሀሳብ ልዩና ቅዱሴ ውድድድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@darakshanasad120
@darakshanasad120 10 месяцев назад
አሜን ያርግላትሁ 🙏🙏🙏🙏
@DiyanaDiyana-k7w
@DiyanaDiyana-k7w 10 месяцев назад
ዉይ ሊዩየ ና ቅዱስየ ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ነው የማደንቃችሁ የኡነት አስተማሪ ናችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 10 месяцев назад
❤❤❤ yene kolitafa liyuye selam selam fikiroche.kidu gn cocawan ሰከስክ ፆም ባይገባ አምንክ ነበር😅😅😅❤emebete mogesin talabisilgn bertu
@solnayatube-tx8xn
@solnayatube-tx8xn 10 месяцев назад
ስወዳቸው ጌታን ምነው ቁጥራቸው ቢኖረኝ ባወራቸው❤😢
@MeseretShita
@MeseretShita 10 месяцев назад
የምር የሁሉም ተምሳሌት ናችሁ በጣምምም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@asratasfw7796
@asratasfw7796 10 месяцев назад
በጣም ነው የማከብራችሁ ግን በናታችሁ አደራ የምላችሁ ለይቱብ ብላችሁ ራሳችሁን እንዳታቀሉ እንደዚሁ እንደተከባበራችሁ በፍቅር ኑሩ❤😢😢አሁን ለይቱብ እያሉ ፖራንክ ሚያረጉት ነገር በጣም ነው የሚያሰጠላው ከምር
@metagesteka9202
@metagesteka9202 10 месяцев назад
በእውነት ልዩዬ በጣም ልዩ ነሽ
@mesfintekeste3026
@mesfintekeste3026 10 месяцев назад
Wawwwww I'm very excited to see you the most beautiful and fabulous couple. I have to say you are super influenced..the Way you are addressing issues very important. From Asmara
@mesfintekeste3026
@mesfintekeste3026 10 месяцев назад
Waww I honestly months ago I was just witching #ADDIS ZEMA# right now completely changed my mind to watch you guys because you Are Super. By the way Liyu ..you have potential ability to become. MOTIVATIONAL SPEAKER? Im really happy to try it. Best regards
@RedietZewde-p8u
@RedietZewde-p8u 10 месяцев назад
እግዚአብሔር የተመኘሽዉን ሁሉ ያሳካላችሁ በጣም በጣም አድርጌ እወዳችኋለሁ አከብራቸዋለሁ ❤❤❤❤
@እስማኢልሀያት
@እስማኢልሀያት 10 месяцев назад
ደስትላላቺሁ ግን ህልም ትልልስወቺናቸዉየሚዩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BetlehemNegat-wq8wh
@BetlehemNegat-wq8wh 10 месяцев назад
ተባረኩ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካው
@selamtube7930
@selamtube7930 10 месяцев назад
wowww nice ❤❤
@zahar447
@zahar447 10 месяцев назад
ይህ የምታዩ የተባረከ ትዳር ይስጣቹ ያላቹ ይባርክላቹ❤❤❤❤
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 10 месяцев назад
እኔም ከባሌ ጋር እንመካከራለን ምን ላስተካክል ምናምን ይለኛል እኔም እለዋለሁ ዉይይት ባጭሩ
@seblebrhanu1593
@seblebrhanu1593 10 месяцев назад
እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራቸው በጸጋ በልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 10 месяцев назад
ጣፋጭ የሆኑ ልጆች
@bestbuy9242
@bestbuy9242 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ የኔ ሴት እናተን ሳይና የምታቀርቡትን ፕሮግራም ስከታተል እዳር የመያዝ ፍላጎት እየኖረኝ ነው ትዳር ሲባል ለኔ ሲኦል ነበር የሚመስለኝ ለካስ ሲኦል የሚመስለው አያያዙ ብቻ እደሆነ እናተን ሳይ እየገባኝ ነው በርቱ ቀጥሉበት ውዶች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊
@mignotderara223
@mignotderara223 10 месяцев назад
Liyuye tolo tolo nulin enji betam nw yemiwedachu hulun yemichil fexari yirdachu yelibachun meshat yisxachu ❤❤❤
@ftef7911
@ftef7911 10 месяцев назад
የድሮው ሙዳችሁ አሪፍ ነበር ቀለል ያለ ነበር። ያሁኑ ከናን። ጋር አይሔድም በጣም formal ነው። ጨርሼም አላየሁት
@teebh7448
@teebh7448 10 месяцев назад
ደስ ትላላችሁ በርቱ
@seblipomi3684
@seblipomi3684 10 месяцев назад
እግዚአብሔር መልካም ሰው ቢሰጠኝ መሆን የምመኘው ህይወት እናተ እየኖራቹሁት ነው በፍቅር ነው የምወዳቹ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 месяцев назад
ሰተታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራቸው ❤❤❤❤❤❤
@sseada3251
@sseada3251 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ.ዪጠብቃችህ
@AnisaAnisa-ph8vl
@AnisaAnisa-ph8vl 10 месяцев назад
Wow ya liju fagagta yamimachagnal hule
@rutezewdu5757
@rutezewdu5757 10 месяцев назад
ማይክ መጠቀም መጀመር አለባቹ ድምፃቹ በደንብ እንዲሰማን
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 10 месяцев назад
ምርጥ ጥዶቺ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fahedali632
@fahedali632 10 месяцев назад
መቸመየሀበሻወንድከስንትአንድነዌእንጂ እንነጋጋርብትይው ጀመርሽነውየሚሉት ብዙወቹወዶች እኔደርሶብኝአይቸዋለሁ መቸም በግዜ ተሰነበትን
@MekdiTube
@MekdiTube 10 месяцев назад
Betam new des yemtlut mekebaberachu fekrachu 🥰🥰🥰
@sofiaahiemd
@sofiaahiemd 10 месяцев назад
ሀቂቃ እናንተን ሳይ የውድፊት ሀላሌ ይናፍቀኛን አላህ እሰከ መጨረሻው ይቅርግላችሁ❤❤❤
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 10 месяцев назад
ማሻአላህ ድስ ስተሎ ካልሺዉ ሁሉ ምኞቴ ነው ልየት ይሚለው እኔ ሁለት ልጁች አሉኝ
@فاطمةاا-ذ4و
@فاطمةاا-ذ4و 10 месяцев назад
ዉይይይይ ቅዱሥ እናትና ኣባትህ ሥም ኣዉተዋል እዉነትም ቅዱሥ ዉይ ልዪ የሤቶች ኣንደኛ ሥወድሺ
@MettyUmeta
@MettyUmeta 5 месяцев назад
እሷ ነችኮ ያወጣችለት.....
@Moha-ep4po
@Moha-ep4po 10 месяцев назад
እውነትነው እንደኛ ያለ ሕልም አያይም ቅዥት እንጂ
@MettyUmeta
@MettyUmeta 5 месяцев назад
Set endi stafekr ena wend endi sitamen ayche alawkm ene begle....des tlalachu.
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 10 месяцев назад
በጣምነዉ የምወዳችሁ ደግሞስታምሩ እግዚአብሔር በህይወታችሁ ይግባ ❤❤❤❤❤
@zenashe
@zenashe 10 месяцев назад
Sewdachu eko ❤
@fantafanta6047
@fantafanta6047 10 месяцев назад
የኔ ምረጦች ሰወዳችሁ😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤
@SeadaCoffee
@SeadaCoffee 10 месяцев назад
እኔን የሳበኝ ከኃላ ያለው ፎቶ ጋቢው🥰🥰 ታምራላች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰
@AsdAsd-ev8te
@AsdAsd-ev8te 10 месяцев назад
yetadekachu masha Allah
@SelamawitWondwosen-g6n
@SelamawitWondwosen-g6n 10 месяцев назад
Liyuya lmndenw tekur lbs yargshew betrf betammmm sewdachuuuuuuu
@hannadaniel1383
@hannadaniel1383 10 месяцев назад
Kiduse konjo teyake nw liyuye demo bemastwal nw yemlshew ❤❤❤❤❤
@MihertMercy-n5d
@MihertMercy-n5d 10 месяцев назад
ቅዱሴ ምን ነካህ ህልም ካላየሽ ብለህ አጨናነካት እኮ 😂😂😂
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 10 месяцев назад
ምኞታቹን መድሃኒያለም ያሳካላችሁ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤
@ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ
@ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በሉ አሜዚግ ማለት ምንማለትነው መቼም ለእግዜር ሰላምታ እኔ ድንቅነኝ ማለት አረተው በቸርነቱ ያስበን😢
@adanechawoke8051
@adanechawoke8051 10 месяцев назад
Wuyyyy endet endemewodshiko❤❤❤❤❤
@heranitekle
@heranitekle 10 месяцев назад
❤❤❤
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 10 месяцев назад
ቂሙን አወጣብሽ አየሽ ልዩየ ጠያቂዋ አንች ነበርሽ ዛሬ መድርኩ ለሱ ሆነ 😂😂😂 ብቻ ታምራላችሁ እወዳችሁአለሁ❤
@tratra9327
@tratra9327 10 месяцев назад
Wayi liyu endet endasakshign kijetina hilm temtatabishi mariyamin desi sitilu
@YordiAlemu
@YordiAlemu 10 месяцев назад
የምወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ እስኪ ልስማችሁ የኔ ጣ ፋጮች
@firewelay9747
@firewelay9747 10 месяцев назад
ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ያሳካላችህ ሁሌም በፍቅር ያኑራችህ ሁሉም ያልሻቸው ነገሮች ትክክል እና አስተማሪ ናቸው በተለይ አንድ ቤት እየኖሩ ግን አንድ ላይ ያልሆኑ ያልሽው❤❤❤ እኔም ላገባ ነው እና ምን አይነት ሚስት እና በውጪ ደሞ ምን አይነት ሰራተኛ መሆን እንዳለብኝ እንዳየው እንድስለው አድርገሽኛል እና አመሰግናለው ሠርጌንም ጠርቻችዋለው ፍቃደኛ ከሆናችው እወዳችዋለው❤❤❤❤❤
@SeblaGebeyhu
@SeblaGebeyhu 10 месяцев назад
ልዩዬ የኔ ዉድ እንደዛሬዉ አስደስተሽኝ አታቂም አብሷ በእግዛቤር ላይ ያለሽ እምነት
@sinetibebu2821
@sinetibebu2821 10 месяцев назад
Des tilaladhu ❤❤❤ gn stijemru selamta asikedmu
@jamtesfaye7548
@jamtesfaye7548 10 месяцев назад
lejoo fara newo
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 10 месяцев назад
ዳይ ወደ ስፖርት 🤣🤣🤣🥰🥰🥰
@netsanettekalign
@netsanettekalign 10 месяцев назад
እወዳችዋለው❤❤❤ ሌላ አተታ አላበዛባቹም ምርጦች ናቹ
@BezaTeshome-t2l
@BezaTeshome-t2l 10 месяцев назад
የኔመልካምወቺ❤
@zuzuhabeshawit2073
@zuzuhabeshawit2073 10 месяцев назад
እባካችሁ መልስ ስጡኝ ጭንቀት ውስጥ ነኝ 😢 ምን መስላችሁ አንድ ያገር ልጅ ሁለት አመት ያህል ተደዎውለናል በፍቅር ብዙ ነገር መስውእት ከፍየበታለው ስላችሁ በገንዘብ ደረጅ ሳይሆን በአንድአንድ ነገሮች እና በማህል እንጋባ ስልኝ እኔ ፈተና ውስጥ ነበርኩኝ ትንሽ ታገስኝ አልኩት ተስማምቶ ስራችን እየስራን ነበር በማህል ከሱ በእድሜ የምትብልጥ አገባ ድንገት በሰው ነው የስማሁት ይሁን እንድል ነው ብየ ውስጥ እየተቃጠለ አምቅ ዝም አልኩኝ ባገባ ከቀናት በኋላ መጣና ቡዙ ነገር አውራ ህራም እንድልስራ ፈርቸ ነው ምናምን አለኝ ብቃ የራስህ ጉዳይ ብየ block አረኩት ከዛ ወድያው ተያዘ🚓👈 ምስቱም ወድያው አረገዘች በማህል ግን ብዙ ፈተና አግጥመውታል እንደዛ ብሎ አገር ገባ እና ከምስቱም መስማማት አልቻሉም በማህል ግን ለኔ እየደወል ይጨቀጭቀኛል እኔ ግን አወደዎለው ግን ፊት አልስጥሁትም ከለላ ወንድ እንዳልሞከር ዉስጥን እምብይ አልኝ ሁለት ቀን ካውረህችው ያስጠሉኛል 😢 እሱ ግን ከዉስጥ ልወጣ አልቻለም አሁን በቃ ሁሉንም ነገር ትች እምጣለው በፈልግሽው አይነት እኒጋባለን እያለኝ ነው ግን እኔ መወስን አልቻልኩም 😢😢 እስከ መላ በሉኝ😭
@zinash1
@zinash1 10 месяцев назад
ይቅርብሽ ከልብ የሚወድሽ ቢሆን ይጠብቅሽ ነበረ እራስሽን አረጋጊው በአይማኖትሽ ትጊና ፀልዬ ህይዎት ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ስለዛ በተረጋጋ ስሜት አዲስ ህይዎት ለመኖር ወስኚ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ፈጣሪ ላቺ ያለውን ይሰጥሻል ጠካራ ሁኚ ህልም ይኑርሽ ነፍስሽ ከስጋሽ ካልተለየች ድረስ የፈለግሽውን የማግኘት መብት ሰቶሻል ፈጣሪ ሲፈጥርሽ
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
መጀመሪያ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ምን መሰልሸ የምወድሸ ከሆን ይጠብቅሸ ነብር ፍቅር ይታግሳል ይላል 1ኛ ቆርንቶሰ አገባ ተያልሸ ከገባ አለቀ ህይወቱ ይምራ አንቹ ዶም የራሰሸ ህይዎት መሪ ከይቅረታ ግን አዋድዋለሁ ትያልሸ ሃገሬ ከገባሸ አሱ ይጠቀምሻል ወይ ሁሉተኛ አንዳጎጂ ጠንቀቅ ያሰፍልጋል ዶሞ ብፆሎት ለእግዚአብሔር ጠየቅው መልሰ ታግኛልሸ አይዞሸ ሁሉም ለመለካም ነው
@aster7876
@aster7876 10 месяцев назад
እግዚአብሔርን ጠይቂ በፆም በፀሎት በሱባኤ ሁለተኛ እዳትጎጅ እኔም ስለደረሰብኝ ነው
@AsadiRaya-y8r
@AsadiRaya-y8r 10 месяцев назад
የኔ እህት ሰዉ ወልዶ ከተላየያ ለልጆች ብሎ መልሶ ያታረቅል እና አንች በአረብ ሃገር ተሰቅያተሽ ደሞ በትዳርሽ እንዳትሰቅዬ እህትዬ እና አሰተዉለሽ ገብ በፍት ምን ፈልጎ ተወሽ አሁን ምን ፈልጎ ደወለልሽ እና ተጠቀቅ
@RukiyaMuhammad-gx4pi
@RukiyaMuhammad-gx4pi 10 месяцев назад
እህቴ አይዞሽ መጀመሪያ በሁሉም ነገር ፈጣሪ ይድረስልሽ እናም የምልሽ ቢኖር በፍፁም ይቅርብሽ ምክኒያቱም ቢወድሽ ቢያፈቅርሽ ኑሮ በፊት ጀምሮ ይጠብቅሽ ነበር ሶ ልክ እህቶችሽ ወንድሞችሽ እዳሉሽ አስቢበት እኔም ገጥሞኛል ያንች አይነት ህይወት ግን ፈጣሪን የያዘ ወድቆ አይወድቅም
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 10 месяцев назад
አደኛ ነኝ የኔ ሱሶች❤
@helenmaru6567
@helenmaru6567 10 месяцев назад
lyuye zare demo stamri kmem yahonsh🥰🥰
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 10 месяцев назад
ስለኔ ህም አይተሽ አታዉቂም አይ ቅዱስ ህልምኮ የፍቅር መግለጫ ነዉ አላለም😂😂
@MitaHailye
@MitaHailye 10 месяцев назад
Wow wow❤❤
@MeronSolomon-l4k
@MeronSolomon-l4k 10 месяцев назад
Liyuye siwedesh kofeyashen keyt new migezew or anchi suk ale dear pls❤❤❤
@honeytube8922
@honeytube8922 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ
@reduredu4310
@reduredu4310 9 месяцев назад
በእናታቹ ላግኛቹ ስወዳቹ❤❤❤❤
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 10 месяцев назад
ፍቅረ የሆናችሁ ጥንዶች❤❤❤❤
Далее
Песня РАСПУТИН на русском!🔥
00:56
ለእናቴ የትዳር አርአያ ሆኛታለሁ!
58:52
ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ… #አዋጅ Awajpodcast
1:22:54
በዩቱብ መተናል //// Follower reactions
32:50
ወደ እናቴ ቤት ልመለስ ነው
21:54
Просмотров 396 тыс.
Песня РАСПУТИН на русском!🔥
00:56