Тёмный

በጥያቄያችሁ መሰረት እስረኞች ተፈተዋል ክፍል:- 2 #standupcomedy #comedian #eshetumelese #worldcup2022 #ethiopia 

Подписаться
Просмотров 1,6 млн
% 32 500

Comedian Eshetu is an Ethiopian based Standup Comedian, Entrepreneur and philanthropist who devoted his life in to making this world a better place. he created stages and made his own voice heard by so many people raising awareness by disguising it via hummer and comedy
***********************************************
We will reach 10 Million subscribers in this year!!! 🎉🎉
Subscribe to our Channel and get more gifts🎁💰
ru-vid.com
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
❤️ You Might be Interested in....
"ለማመን የሚከብድ ምሽት አሳልፍያለሁ!! 25 ሺ ብር ስጠኝ አለኝ:
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-VGMdZaO-4R8.html
ከወሎ የተፈናቀሉ ወገኖቻቸንን በአዲስ አበባ አግኝተናቸዋል፡
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-E0bF0ZC7now.html
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: www.youtube.com/@ComedianEshetuOFFICIAL
👉 Like us on Facebook👍🏿: comedianeshe/
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
በጥያቄያችሁ መሰረት እስረኞች ተፈተዋል ክፍል:- 2 #standupcomedy #comedian #eshetumelese #worldcup2022 #ethiopia
#worldcup2022#ethiopia#comedianeshetu#ethiopiancomedy#ethiopianews#standupcomedy#compitition#awards#new#worldcup2022#america#iran#compitition
#ethiopia #motivation #inspiration #lovestory#love#work#comedianeshetu#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#comedianeshetu#father#google#Blogging#Twitter
#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረlovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#comedianeshetu#ebssundaylive
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
-~-~~-~~~-~~-~-
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yL3vm6Iv6Hc.html
-~-~~-~~~-~~-~-

Приколы

Опубликовано:

 

6 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,7 тыс.   
@user-rk5rn7vv5s
@user-rk5rn7vv5s Год назад
እኔ ላተ ቃላት የለኝም አደለም በጊቶ በአለም ኮሜድያን ማንን ትመርጫለሽ ቢሉኝ ያለምንም ጥርጥር እሸቶ መለሰ ነው የምለው ምክኒያቱም ባይበዛም የተወሰነ ኮሜድያን አይቻለሁ ማጣፈጫ ውሸትንም ጨምረውነው ሰውን ለማሳቅ አተግን ከዚም በላይ ትምህርት ሰጭ ማሻአሏህ ብያለሁ ያተኮ ጭቅላት ይለያል ላተ ቃላት የለኝም😴
@pomiyodit1487
@pomiyodit1487 Год назад
Wow mn beye lglets !!!!!
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 Год назад
Amen yene konjo
@abdushewa399
@abdushewa399 Год назад
78878🄸🄸🄷🄶!
@ababamoges4604
@ababamoges4604 Год назад
Amane AMane AMane AMane
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 Год назад
ከአይን ያውጣህ እንዳይበሉህ ተጠንቀቅ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Год назад
ግሩም ነው እሼ አተኮ የምትነበብ መጸሐፍ ማለት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Год назад
አሜን፫
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
Amen
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Год назад
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ፍቅር ካለ ሁሉም ቀላል ነው ኑ ተቀላቀሉኝ
@tesfayewalanoyoutube3812
@tesfayewalanoyoutube3812 Год назад
እሼ ገና አሁን ወራድክ ....ከጋባህ ወድህ አዕምሮህ ተበራዘ እንዴ??
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Год назад
@@tesfayewalanoyoutube3812 የተበረዘው ያንተ አይምሮ ነው እውነት ተነገረ እንዴ ነሰረህ
@hayatethiotube7007
@hayatethiotube7007 Год назад
በጣም ነዉ የሚገርመኝ ይህ ልጅ እዉቀኑ እስኪ ማነዉ እንደኔ አሸን የሚወደዉ ለሀቅ የቆመ
@genethabeshawit371
@genethabeshawit371 Год назад
ደምርኝ ልደምራቸው
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 Год назад
እሽ የሚጠላ ሸይጧን ብቻ ነዉ የሚመስለኝ በጣም የምወደዉ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@genethabeshawit371 ነይ እንደማመር😍
@haregewoinwube4638
@haregewoinwube4638 Год назад
ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄ ልጅ ትልቅ ነገር ነው የነገረን እድሜ ይስጥህ ስለ እውነት መኖርን የመሰለ ነገር የለም እረ ወገን እናስተውል
@alexdubai3601
@alexdubai3601 Год назад
ኮሜዲ ስራ ለሀገር እና ለመልካም ስብእና ግብአት ሲውል አየሁ ባንተ የወደፊቱን አላቅም አሁን ግን የኮሜዲ ስራ በላቀ ከፍታ ከሚገርም እይታ እና አገላለፅ ጋር እንዳንተ ማንም አልሰራውም ተባረክ።
@ThinkAddis
@ThinkAddis Год назад
ይህን የእሼን ፕሮግራም የምታዩ ሁላችሁም ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት በቤታችሁ ይሙላ ፣ ያሰባችሁት ይሳካ 🙏🙏🙏
@rahel1095
@rahel1095 Год назад
አሜን አሜን🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 Год назад
አሜንንንን
@saronadane1862
@saronadane1862 Год назад
አሜን አሜን አሜን ።
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j Год назад
አሜን አሜን አሜን
@beyeneshegute3168
@beyeneshegute3168 Год назад
አሜን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Год назад
ለመሳቅና 😂ቁምነገር ለመያዝ ክፍል ሁለትን ማነዉ እንደኔ በጉጉት የጠበቀዉ ወላ ሰአቱን አስር ጊዜ ያየዉ😀
@zebideryemariyamlej
@zebideryemariyamlej Год назад
አሼ የምወድህ በምክንያት ነው ፡፡ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ፡፡ እናቴ ማርያም ከለላ ጠበቃ ትሁንህ ፡፡
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Год назад
እሽዬ ዑንቁ ስላሴ ሁሉ ያምርብሃል ፈጣሪ ከክፉእ ጠላት ይጠብቅህ ፡🌻🌻🇪🇷
@tirhaszemaryam2307
@tirhaszemaryam2307 Год назад
I am Eritrean and I am not fluent in Amharic but I understood everything here. I am a BIG BIG fan of Eshetu BUT THIS SHOW IS BEYOND EXCEPTIONAL!!!!!!!! YOU ARE SO TALENTED AND PEACE MAKER!!! THE WAY YOU DELIVER YOU MESSAGE IS EXCELLENT! My first time to write a comment on RU-vid out of excitement!
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Год назад
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ምቀኝነታችን ነው እንጂ ተያይዞ ማደግ ይቻላል ተያይዘን ከምንወድቅ ተያይዘን እንደግ ኑ ተቀላቀሉኝ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
🇪🇹🇪🇷❤🇪🇹💚💛❤
@teddyamare461
@teddyamare461 Год назад
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው Long Live brother
@DrawMeToYouLord
@DrawMeToYouLord Год назад
ሓቕኺ ጓል ኤረይ ሓፍተይ
@ruthasfawgobeze
@ruthasfawgobeze Год назад
@@fatumawase88Kewegeb 777 lolullioooililll7l8866886iiii
@zebibajemal115
@zebibajemal115 Год назад
ስሙ ኮሜድ ተባለ እንጅ ስንት ማንም ያላስታወሰውን ልብ የሚነካ እውነታና ሀቅ ጎልጉለህ አወጣከው አንተ የልጅ አዋቂ ክበርልን አቦ አላህ ይጠብቅህ 💝
@user-pw7xp4ko6c
@user-pw7xp4ko6c Год назад
እውነት ይገርማል ጥበቡ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@user-pw7xp4ko6c ውዶቼ ደምሩኝ
@yohannes9958
@yohannes9958 Год назад
አረ እሸቱ ልጅ አደለም አዋቂ ሰው ነው
@ybtube9502
@ybtube9502 Год назад
ያው ኃጢያተኛ ነኝ.. አታድንቁኝ ብልሃል አናደንቅም 😂... ግን ሀሳብህን ለመግለፅ የመትጠቀማቸው ቃላት እና ምቴድበት መንገድ በጣም ምያስገርም ነው... ያው የሀበሻ ሥራ ታቀው የለ... በጣም ድንቅ ሰው ነህ keep it up 👍🏿
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Год назад
መዝናናት ከእዉቀት ጋር ማለት ይኼ እሼ ብቻ ነዉ እያሳቀ ቁምነገር የሚመግብ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪
@tekleabberhe8686
@tekleabberhe8686 Год назад
እሼየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ነህ እኮ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
Amen
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Год назад
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቀህ በእውነት ትልቅ ትምህርቲ አለዉ
@genetzuzu7477
@genetzuzu7477 Год назад
ይሄን ቪዲዮ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ ነው ጌታን እሼመሌ ክበርልኝ ድንቅ ነበር
@negistbelay7327
@negistbelay7327 Год назад
Eshetu geta yebarekehe ene néné teteyakiw beleke yetenagerekate kale senethenen wederasahne enedenay neseha enedenegeba enederedahen ene amenalu zemeneke yebarek
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Год назад
ከአይን ያውጣህ የኛ ልዩ ወንድም በስመአብ ግሩም ነው እሼ ትልቅ ሰው
@th-ef6me
@th-ef6me Год назад
ባለ ብሩህ አእምሮ ምሉ ስብእና ከእውቀት የታደልክ ምርጥ ሰው
@Landa500
@Landa500 Год назад
በእውነት አንተ ትለያለህ ከጳጳሱ፣ከሼሁ፣ከፓስተሩ፣ ከአርቲስቱ በብዙ እጥፍ ተሽለህ ለሰላም፣ለፍቅር ለአንድነት ትሰብካለህ። ለታርኩ ዲሽታጊና ያለህ ክብር ስለገለፅክለት ክብር ይገባሀል። Thank you!!!!
@zemenetarekegn7482
@zemenetarekegn7482 Год назад
ዋው ዋው በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ከምንም በላይ ለዲሽታጊና እውቅና ክብር ስላሰየህ ፈጣሪ ያክብርህ በርታ
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Год назад
እመብርሀን ትጠብቅህ እሼ በእውነት የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነው አብዝቶ ይግለፅልህ ።
@mintwabguangul1556
@mintwabguangul1556 Год назад
ይሄ እያንዳንዳችን እራሳችንን እንድንጠይቅ የሚያደርግ ስብከት ነው እግዚአብሔር በጣም እይተጠቀመብህ ነው ተባረክ ጌታ አይለይህ!!!
@shalushalu58
@shalushalu58 Год назад
እመቤቴ ከእነ ልጇ በምትሄደበት ሁሉ ይጠብቅህ
@genethabeshawit371
@genethabeshawit371 Год назад
ድምርኝ
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u Год назад
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@bright4105
@bright4105 Год назад
እሼ በቀልድ መልክ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን። እሼ የኢትዮጵያ የወደፊት ጠ/ሚ ሆነህ ማየት እንፈልጋለን። አስተሳሰብህ ሁሉ ብሩክ ነው። ሁሉን ህብረተሰብ እኩል የምታይ ነህ። ፈረሃ እግዚአብሄርም አለህ። ረጅም እድሜ ኑርልን። "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።" (ምሳሌ-ም.9:10)
@habeshamaru2986
@habeshamaru2986 4 месяца назад
እሼ ይችላል ዛሬ አሳመነኸኛል እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ፈሪሀ አላህ ያለብህ ዘር ሀይመኖት ገለመሌ ጭንቂ ሚንቂ የማታቅ ቆሜ ኮምቻለሁ ዋው
@tsion7382
@tsion7382 Год назад
ለንስሃ ያበቃህ ዘንድ ጸሎታችን ነው!! እግዚአብሔር ይርዳህ!! ሁላችንም ሰው ላይ ሳይሆን እራሳችን ላይ ለመፍረድ አይነ ልቦናችንን ያብራልን!!
@Dimbi378
@Dimbi378 Год назад
Manin nw gin eshiyen eshutiyen eshunukan endayihon🤣
@tsion7382
@tsion7382 Год назад
@@Dimbi378 muluwn sitadamichew yigebashal ehte!!
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Год назад
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ፍቅር ካለ ሁሉም ቀላል ነው ኑ ተቀላቀሉኝ
@raeecell6431
@raeecell6431 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@mariamaria8168
@mariamaria8168 Год назад
የእውነት ጀግና ነህ ተባረክ ወንድሜ በዚ እድሜክ ባለስልጣኖቻችንን አስተምርልን
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Год назад
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ምቀኝነታችን ነው እንጂ ተያይዞ ማደግ ይቻላል ተያይዘን ከምንወድቅ ተያይዘን እንደግ ኑ ተቀላቀሉኝ
@rahelrita3615
@rahelrita3615 Год назад
እሼ እድሜ ይስጥህ ከዚ የበለጠ የምትሠራበትን ማስተዋል እና እድሜ ይጨምርልህ
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Год назад
ቀልድና ጨዋታህ የማይጠገብ ድፍረትና ጥበብህ የሚደንቅ ጀግና ልጅ ነህ እሼ ከዚህ በላይ የምሰራበትን እድሜና ጤና ይስጥህ
@iyorEthiopia
@iyorEthiopia Год назад
እግዚአብሄር እቺን ድንቅ እና ምስጢራዊ ሀገር ከክፉ ሁሉ ይጋርድልን
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Год назад
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ምቀኝነታችን ነው እንጂ ተያይዞ ማደግ ይቻላል ተያይዘን ከምንወድቅ ተያይዘን እንደግ ኑ ተቀላቀሉኝ
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Год назад
አሜንንንንንንንን
@sofoniasyemane2030
@sofoniasyemane2030 Год назад
እሼ !!! በእውነት በጣም ድንቅና አስተዋይ ልጅ ነህ ። እግዛብሄር በህይወትህ ሙሉ ይጠብቅህም ይባርክህም !!! ለዲሽታጊና ክሬዲት ስለሰጠሀው በጣም ደስ ብሎኛል, ቢሆን ቢሆን ባደባባይ ይቅርታ ሊጠየቅ ይገባው ነበር ። መንግስት የለም እንጂ !!!
@user-dr4fd5ht4c
@user-dr4fd5ht4c Год назад
ዛሬ በእሼ ያልተደመመ አይኖርም። እሼ የዘመናችን መልካም ሰው ፀባይህን አይቀይረው ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ😍😍😍😍 መግስት የኢትዮጵያ ህዝቦች በጦርነት እደጥሬ በየቦታው እየረገፉ ሲቀሩ ፊልም መሥሎነው የታየው።ለምን ፊልም ማየቱ ካልቀረ እሼ ፕሮግራምላይ አጋብዙትም።
@Zgoratube
@Zgoratube Год назад
በእውነት እያስተማረ የሚያዝናና ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ!!!!
@user-wr8eh7bo1i
@user-wr8eh7bo1i Год назад
ልብ ያለው ልብ ይበል ልዩ መልክት አለው ጀግና ልጂ ነህ አላህ ይጠብቅህ የውነት ተምታቶብናል
@user-pw7xp4ko6c
@user-pw7xp4ko6c Год назад
እረ በጣም እናቴዩ
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Год назад
ቅኔ በምስጢር ይሉሃል እሔው። እመብርሃን ከክፉ ትጠብቅህ ። የቅዱስ አቡነ አሮን አምላክ ይጠብቅህ ።
@ertranamarra8083
@ertranamarra8083 Год назад
You are not a Comedian only!! You are the Best Gospel Preacher. Let the Almighty God Bless You abundantly 🙏👏👏👏👏💐💐
@getezewde8899
@getezewde8899 Год назад
ምን ብዬ ልኮምት እሺ ከቃል በላይ ነህ👍👍👍እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እንድትስራ እዲሜ ከጤና ጋር ያድልህ🙏🙏🙏
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Год назад
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ምቀኝነታችን ነው እንጂ ተያይዞ ማደግ ይቻላል ተያይዘን ከምንወድቅ ተያይዘን እንደግ ኑ ተቀላቀሉኝ
@liza6902
@liza6902 Год назад
Comedian Eshetu, You are amazing! God Bless you! God’s protection be with you! Peace to Ethiopia! And peace to the world! ❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Год назад
አሼ ስለምወድህ የተናገርከው ሁሉ ያስቀኛል 😂😂😂😂😂
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Год назад
"አንተ የተፈጠርከዉ መስቀል አደባባይ እንዳይወረስ እንድትታገል ሳይሆን፤ ልብህ በሐጢያት ምሎቶ በሰይጣን እንዳትወረስ ነዉ!!!"❤ እሼ ✅✅✅👌
@yeabsiraberhanu3211
@yeabsiraberhanu3211 Год назад
ልክ ነህ ግን የቤተክርስቲያን የዞታውላይ የመወሰድ ስም የመቅይር ታሪክ የመለወጥ ዝንባሌ አለ እኛ ልጆች እያሉ ታሪክ ማስነጠቅ ልክ አየደለም አመሰግናለሁ
@deribamekonnen7081
@deribamekonnen7081 Год назад
እሽእረባክህ እረባክህ ከህመሜጋራ በሳቅእያፈረስከኝ እመሜጸናብኝ እሼ ባልታመም አድቀን መጥቼ ፕሮግራምህን ብካፈል ደስታዬ ስፍርቁጥር የለውም ግንምንላድርግ በመኬናአደጋ ተጎድቼ እቤቴ ተኝቻለው ልክ ያተፕሮግራም ስሰማ ከአልጋዬ ቀናእላለውፕሮግራምህን በጣምስለምወደውከአከላተስኩላንነት ድኘተነስቻ ፕሮግራምህን ለመካፈልያብቃኝ አሽ ይማርህበለኝእሽ። gebመገናኛ
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Год назад
​@@deribamekonnen7081 ፈጣሪ ይማርህ
@belayneshmollabelayneshmol2799
እሽየ እግዛብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለሀቅ የቆመ አቦ ዘርህ ይባረክ በሄድክበት ሀሉ ድንግል ማርያም ትቅደምልህ በጣም ነው የምውድህ እም ክብር ነህ
@hdhighlight2475
@hdhighlight2475 Год назад
እኛም ቆመን አጨብጭበናል ።🥰 ታሪኩ respect
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Год назад
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ምቀኝነታችን ነው እንጂ ተያይዞ ማደግ ይቻላል ተያይዘን ከምንወድቅ ተያይዘን እንደግ ኑ ተቀላቀሉኝ
@menberemuhye1153
@menberemuhye1153 Год назад
ተባረክ እውነትን በቀልድ የምትናገር ጎበዝ 👏👏
@meharibeyene1556
@meharibeyene1556 Год назад
This is not a joke, this is a big lesson, you can’t get it in the university, brilliant amazing, I love you so much. God bless you.
@yacobghebregergs5474
@yacobghebregergs5474 Год назад
ኮመድያን እሸቱ በጣም ጎቦዝ ነህ እግዚብሄር ኣምላክ ከኣንተ ጋር ይሁን።የሁሉ ሰው ሃላፍነት ነው በዚ ያለው ለመቀጣል ።እንደ ታሪኩ ወደሃላ እንዳይ ጎቱትህ .
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Год назад
እሼ ተባረክልን ለኢትዮጵያውያን ድምፅ ሆነሃልና እናመሰግንለን
@user-kv8vk8yg1h
@user-kv8vk8yg1h Год назад
ታሪኩ ታሪክ አይረሳህም እናከብርሀለን እሸ ሽአመት ኑርልን
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Год назад
እሼ ምን አይነት ገለፃ ያለህ ብርቅዬ ልጅ ነህ፡፡ የሰጠኸውን የህዝብ ፍቅር ከህዝብ ተቀበል፡፡ ኑርልን የብሶት እስትንፋሳችን ዋዛና ቁም-ነገር ይልሃል ይኽ ነው፡፡
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 Год назад
ቃላት የለኝም በጣም ድንቅ ስራ ነው እየተዝናኑ የሚማማሩበት መድረክ ነው ፡፡ ይሄንን አምዕሮ የሰጠህ እግዚያብሔር ይመስገን ፡፡
@bedlualemu4332
@bedlualemu4332 Год назад
ያልከሁ ሁሉ ቀልድ ይመስላል አብሶ ስለታሪኩ የመጀመሪያው ያወራለት እና ያስረዳለት አንተ ብቻ ነህ እ/ር ይጠብቅህ ያው እዚ ሀገር እውነት የሚያወራ አይወደድም ተባረክ።
@rahelabate8531
@rahelabate8531 Год назад
ቃላት አጣሁልህ እሼ ለ እውነት የቆምክ ❤️
@rozawosen2229
@rozawosen2229 Год назад
ኮሜዲያኖችን የማየው ለማሳቅ ነበር! አንተን ግን የማይህ ለመማር ነው! እግዚያአብሄር ሞገሱን ይጨምርልህ🙏🙏
@tadasatadasa4951
@tadasatadasa4951 Год назад
ምርጥ መልክት ነው ሙሉን አድምጬ ነው ያፃፍኩት ሌላም እንጠብቃለን እድሜና ጤና ይስጥህ
@DrkingTefera
@DrkingTefera Год назад
አረ እሼ ይህን እምቅ እዉቀትና ጥበብ ይዘህ አትስነፍ ሕብረተሰቡም ይማርበታል ቀጥልበት በዓመት አንዴ ስታንድ አፕ ኮሜዲ ያስፈልገናል ፓራዳይምህን አሸንፈሃል ጀግና ነህ🙏 ረጅም ዕድሜ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ እና ሚስትህ እሼ የአፍሪካ ጀግና
@askala9558
@askala9558 Год назад
🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እትዮጵያን እማ ፍቅር ድግል ማርያም ትጠብቃት
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 Год назад
Eshatu malikkami sew Allah yibarakk wondime
@selamawoke3551
@selamawoke3551 Год назад
ወገኔ ልብ ካለን ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ!
@meseretnega2482
@meseretnega2482 Год назад
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ። የምትወደው የራማው ልዑል ሀይሉ ገብርኤል በክንፎቹ ይከልልህ።እያንዳንዳችን ለዚች ሀገር መከራና ስቃይ እራሳችንን ተጠያቂ አድርገን ንስሀ ብንገባ ሀገራችን ትድን ነብር በጣም አስተማሪ ነው ።
@solomonkassie3794
@solomonkassie3794 Год назад
እረ አንተ እግዚአብሔር የባረከህ ልጅ እንዴት ነው ሁሉንም ልክልካችን እያሳክ ነገርከን እድሜ ይስጥህ!!!
@alhamoha1062
@alhamoha1062 Год назад
መጠም ይምገርም መልክት ነው ተባረክ እውነትም እሼቱነህ ተባረክ
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 Год назад
እሼ መሸለም ያለብህ አንተነ ነበር በወጣት ስም እና በበጎ ሰው ስም የሚርመጠመጠው ሽልማት ላንተ ነበር የሚገባው ነገር ግን አንተ ላይ አይናቸውን እዳያዞሩህ ፈራው የኔ ልዩ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@abuditube8660
@abuditube8660 Год назад
በጣም ድንቅ ስራ ነው ችግራችን ከነመፍትሄው ያሳየህበት ድንቅ ስራ ከኮሜድ እና ከኮሜድያን በላይ ከፍ ያለ ምናልባትም ልንማርበት የምንችል የሆነ የኋላምችንም የፊታችንም ችግር መፍትሄ የሚሆን ግሩም የጥበብ ስራ ነው ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏።
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Год назад
እያዋዛህ የምታሥተላልፋቸው መልዕክቶች ለገባው ያሥተምራል የሆነውን እየሆነም ያለ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@genetzemedkun
@genetzemedkun 7 месяцев назад
አንተን መስማት ልብ አንጠልጣይ መፅሀፍ እንደማንበብ ነው የሚገርመኝ ደም እንባ የሚያስለቅሰውን የኛኑ ጉድ እንደኮሜዲ እያሳክ ማቅረብህ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ😮😮😮
@user-wh8wm9it8l
@user-wh8wm9it8l 28 дней назад
በዘመኔ እንዳንተ ግልፅና ኣስተማሪ በእውነት የተመሮኮዘ ኮሜዲ ልብ የሚነካ ተፅኖ ፈጣሪ የእግዝኣብሔርሰው እንኳን ኣየሁህ የሃገሬ ኮሜድያን ተማሪ በሰለጠነ ዘመን የሰለጠነሓሳብ እግዝኣብሔር ይጠብቅህ።
@betelihembeti101
@betelihembeti101 Год назад
በነገራችን ላይ ከመጀመሪያው ጀምሮ ያየሁትም የሰማሁትም ያስቃልም ያስተምራልም በጣም ነው ራሴን እንዳይ የረዳኝ አው ልክ ነክ ማንም ሀጥያት ስሰራ አሳይቶ አይደለም ችግራችን ሃላፍነት መውሴድን ስለምንፈራ ነው እሼ ፈጣር ሃሳብክን ይሙላልክ ሀጥያትክንም ይቅር ይበልክ የኔንም ሃጥያት ይቅር ይበለኝ ሁላችንም ጉድለታችንን ብናውቅ ጥሩ ይመስለኛል እያሳክ ስላስተማርከኝ እጅግ አርገ አመሰግናለው
@almazgashaw7490
@almazgashaw7490 Год назад
እረ እሼ ተው ተው !!! ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ክፉውን ይያዝልህ ወንድሜ !!!
@dawitg25
@dawitg25 Год назад
እሼ በእውነት እጅግ በጣም ታላቅ ሰው ነህ። ያንተ አይነቱን ያብዛልን። በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንዳንተ የሚተጋ ነው። መትጋትህ በየግዜው የምታቀርበው ስራህ ከባለፈው የተሸለ መምጣቱ ምስክር ነው። የኢትዮጵያን ህዝብ ከሚያደንዙ ነገሮች ዋነኞቹ የማያነቡ ጋዜጠኞች እና እራሳቸውን እርቲስት እያሉ የሚጠሩ (comedians) ናቸው ብለው እሚያምኑ ከነበሩ ከነሱ አንዱ ነኝ። ዛሬ ግን የእውነት የመድርክ ቀልድ አዋቂ ተወልዶልናል። በ አለም እጅግ ታዋቂና አዋቂ የሆኑ ከምወዳቸው ቀልደኞች ከነ ትሬቨር ኖሀ፣ ከነ ኪሪስ ሮክ አትተናነስም። ትጋትህ እንዳይቆም መድረሻህ ከምታስበው በላይ ነው። የቀልድን ጥግ ከፍ አድርገህ እናይደረስ አድርገህ ስቀለው። በጣም አመሰግናለሁ። እንደ አስተያየት አንድ ነገር ልበል። የመጨረሸዋ መዝጊያህ ላይ "በንሰሀና በጸሎት ወደ እራሴ ስመለስ ነው ብትላት" ይበልጥ ሰው ልብ ውስጥ ይቀራል። ይህም የምልበት ምክንያት ትልቁ ሰዎች ከፈጣሪ ጋር ድብብቆሽ የሚጫወቱበት ምክንያት ፈጣሪን እና እራሳቸውን ለያይተው ስለ እሚመለከቱ። ፈጣር እዛ እነሱ ደግሚ እዚ ጋር ነን ብለው በመሀል ክፈትን ስለሚፈጥሩ አዕምሬ ደግሞ ይችን ክፍተት እሚረዳት እንደማይተያዩ አድርጎ ስለሆነ ጭንቀታችን ሁሉ ላለመታየት እንጂ ስህተት ላለ መስራት እንዲሆን አድርጎ ይመራናል። በውስጣችን ለስጋችን ህይወትን ዘርቶ በውስጣችን እራሱ ፈጣሪ እንደሚኖር አናውቅም። ይህ ግን በግልጽ ቃል እመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ተቀምጧል። ሰውነታችሁ ቤተ መቅደሴ ነው። ከልባችሁ እቀርባለሁ። ልብንና ኩላሊትን የምመረመር አምላክ ነኝ። ከልብ የሚቀርብ ምን አለ? ስለዚህ ሰው ከራሱ ጋር ሲታረቅ ማለት። የሰው እራስ መንፈስ ነው። እራሴ ስንል ስጋችንን ወይም ሰውነታችንን አይደለም እየገለጽን ያለነው። ባለቤትነትን ነው። እራሴ ስንል የስጋውን ባለቤት ዋናውን ነው። ስለዚህ ሰው ወደ ልብ ወይም ወደ እራሱ ከተመለሰ የእግዚያብሔርን በሰውነቱ ውስጡ መገኘት አይምሮ መረዳት በማይችለው መንገድ በቃላት ልንገልጸው በማንችለው ሁኔታ በውስጣችን እንሰማዋለን። ያኔ እያወቅን እንዳለወቅን የምንሆነው ነገር ይወገዳል። ይህን ኮመንት ካነበብከው ይህን የምለውን ግዜ ወስደህ አጢነው። ያንግዜ የእግዚያብሔርን በውስጥህ እንዳለ ስታውቅ ነገሮች ይቀየራሉ። ስለ ግዜህ አመስግናለሁ ወንድሜ እሸቱ። ዳዊት
@solona2000
@solona2000 Год назад
You transmitted a powerful message more than A professor A doctor A teacher A lecture A pastor A priest A clergyman A comedian A Prime Minister A Musician Generally beyond any stand up comedian .. Wow .. you spoke just like a Prophet Moses God bless you brother God keep you way from Evil Wish to have a great man like you on Eritrea than lef by worst dictator..!!!
@workelove3235
@workelove3235 Год назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ነው ያኑርልን ከዚህ በላይ ጥለቡን ያድልህ
@yuotub1624
@yuotub1624 Год назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እዉነት እዉነቷን እኮ ነዉ ምታወራዉ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላሟ ይመልስልን
@ethiopiatube7790
@ethiopiatube7790 Год назад
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን አሚን
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 10 месяцев назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
በስመአብ እሼዬ በእውነት የሚገርም አቀራረብ ነበር በተለይ ሰለ መስቀል አደባባይና አከባበር የተናገረከው ነገር ውስጤን ነው የነካኝ። እግዚአብሔርን ከፊት እንደምታስቀድመው በፊትህ ቀድሞ ይጠብቅህ 😍😍
@user-ob3il3rw5j
@user-ob3il3rw5j Год назад
የዘመኑ ምርጥ ወጣት መሸለም አለበት አላሕ ይጠብቅሕ
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg Год назад
Thank you for analyzing the situation and standing for the truth.
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 3 месяца назад
ተባረክ ልጄ የምትናገረው ሁሉ እውነት ነው እንዳይበሉህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከነቤተስብህ በርታልን እውነትክን ነው ይጠብቅህ የእስራኤ ንጉስ ክነቤተስብህ
@buzeyirga2906
@buzeyirga2906 Год назад
አሜን እኛም እግዚአብሔር ያክብርልን ብለናል። የንስሃ እድሜን ከንጹሕ ኅሊና ጋር ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ተመኘሁ ይልቁንም ለእኔ ኃላፊነቱን ለምወስደው እንዲሰጠኝ ተመኘሁ. . . . ድንቅ ሥራ ነው በርታልን . . . እናመሰግናለን
@Jocy939
@Jocy939 Год назад
😊😊 አቡዬ የምን ሃላፊነት ?? እራሱ ሙሉሰው መሰለኝ ንስሃ ለመግባት ለህፃን ነው ቤተሰብ ሃላፊነትን የሚወስድ? ማስተዋል እዚህ ጋ ይጀምራል:
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Год назад
ውይ አሸ ፈራሁ አላህ ይጠብቅህ እውነት የውስጣችንን ነው የተናገርከው
@yetanawmoged5108
@yetanawmoged5108 Год назад
እድሜ ይሰጥህ ወንድሜ አንጀቴን ነው ያራሰከው።
@mihrethagos8291
@mihrethagos8291 Год назад
እሸቱ ምርጥ ሰው ኡውነቱን እያስተማርኽ ኑር የኝ አስተዋይ ለህዝብ የሚጠቅም መቼ ተገኘ የሚለያይ ብቻ እየመጣ ተዋልዶ ተፍቅሮ የኖረ ሰው በሎው እያሉ ህዝቡን አባሉት ፈጣር ይፍረዳቸው እሼ ታሪኩ የእግዚአብሔር ሰው ነው ሰላም ይሻላል ስላለ ስንት ችግር አገኘ ሚሲኪን እሸ ፈጣሪ ይጠብቅህ🤲👏🥰
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 месяцев назад
ወይኔ እሸየ ልብህም ሆደህም ንጹህነው ሆድህ የጊዜ ውድነትነው ክክክክክ ልብህደግሞ የአምላክስጦታነው❤
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Год назад
በደንብ መሳቅ ብዙ ጊዜ ሆኖኝ ነበር !! ኣሁን በጣም ነው የሳኩኝ
@robel8118
@robel8118 Год назад
እሼ መሌ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ስራዎችህ ሁሌም ድንቅ ናቸው ያንተን ስራዎች ሁሉ በደረጃ እያደጉ የመጡ እና አሰተማሪነታቸው አዝናኝነታቸው ሁሉ ድንቅ ነው በርታ ለተማረበት ሰው ማለት ነው
@zelalemmihretaab2477
@zelalemmihretaab2477 Год назад
Very very true camedian እሸቱ ተባረክ........!!!
@berhanehailemichael1466
@berhanehailemichael1466 Год назад
He is real & an amazing human being . Above all, he has fear of God. A person like him who always advocates for peace needs to be applauded & respected. God bless.
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c Год назад
እየአለቀሱ እስክሳ እደሚባለው።እያሳቁ ማስተማር ዋውውውበርታ😍😍😍😍💋ወድማችን።
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
በጣም እያነቡ እስክስታ ይባላል ይህነው☝️
@user-ys7bs6uh9q
@user-ys7bs6uh9q Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅክ እሼ 🤲✝️ልላ ምን እላለሁ እህ እግዚአብሔር ፍትህ ይስጠን በእውነት ለወገኖቻችን 🤲✝️እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 🤲✝️
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@tehetenatube-3279
@tehetenatube-3279 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ እሄ ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ይነካል እግዚአብሔር ለሃገራችን ሰላም ይስጥልን እድሜ ይስጥህ እውነትም ፍፁም እንዳለችው አንተ የሰው ጭንቅላት ሳይሆን የያዝከው ያንተ ጭንቅላት ሃገር ላይ የተሰራ አእምሮ ነው ያለህ እግዚአብሔር ሁሌም ፅበቡን ያድልህ
@DailyHabits001
@DailyHabits001 Год назад
I am Ethio-American and too much Love to Comedian Eshetu.
@yetenbitube1
@yetenbitube1 Год назад
ዲሽታጊና ❤
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Год назад
እሼ ለዲሽታጊና ለሰጠኸው ክብር እናመሠግናለን
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 7 дней назад
ምርጥ ሰው ምርጥ ሰውን ይመርጣል።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
አሼ መለካም ሰው ዘመነህ ይባረከ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እያሳቅህ ቁምነገረ ነው የምትናገረው💞💞💞💞
@bereketmathewos470
@bereketmathewos470 Год назад
What a performance and amazing message i heard from this video, I really appreciate you Eshetu.
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ በእውነት ልዩ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስንወድህ
@noormohd2761
@noormohd2761 Год назад
እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛው ሌላ ምንም ቃል የለኝም ከጠላት አይን ይጠብቅህ 🤙👌🥰💗
@habtomkahsay8698
@habtomkahsay8698 Год назад
እሽየ ኣንተ በጣም እኡነት ጀግና ነህ ጻድቃናት ስለ ሃቅ ነው የተገደሉት ኣንተ ደሞ የሃቅ እነተኛ ጀግና ነህ። ኤርትራዊ ነኝ ግን ንግግርህ ልብ ብሎ የሚያስተውል ከኣእምሮ በላይ ሆኖ ግን ድንቅ ጥበብ ለሰው በተለይ ለኣፍሪቃዊው ኣንጨብጫቢው ሰው በጣም ኣስተማሪ ነው ፈጣሪ ዘመንህ ይባርክ
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Год назад
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ ውስጣችንን ገልፀከዋል ሁላችንንም ለንስሃ ያብቃን ሰላም ለሀገራችን
@fetitube9478
@fetitube9478 Год назад
ሰላም ሁላቹም በያላቹ ብታ አላህ ዪጠብቂቹ ሀግርቻንም ሰላም ያሪግልን እኝም አላህ ያዋደን🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@safarijemal3020
@safarijemal3020 Год назад
I am glad I subscribed to his channel in 2019 before he was even famous at this level. I saw potential on him before anyone else. I have nothing but RESPECT! I hope Tariku will watch this and raise his head up / chin up realizing what he said was absolutely right back then. He was ahead of the people. Shame on medias like ebstv to force him apologize for preaching peace.
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Год назад
True
@bezaelala6174
@bezaelala6174 Год назад
@peacelove6150
@peacelove6150 Год назад
Ebs should bring him back and apologize.
@Addis_merjaze
@Addis_merjaze Год назад
ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለ ሀገራችን የምትሉ🤔👍👍👍🙏🙏🙏🙏😘😘❤❤❤😍😍
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Год назад
ኑ የእሼ አድናቂወች ሳቅ እና ቁም ነገር እንስማ
@genethabeshawit371
@genethabeshawit371 Год назад
ድምርኝ