Тёмный
No video :(

በጥያቄ ውስጥ ለመልስ በሰልፍ ውስጥ ለድል ትወለዳለህ ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ መልዕክት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ @MARSIL TV WORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 717 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

12 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 144   
@fantasami5492
@fantasami5492 2 года назад
ዮንያ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ምንም እንኳን አንተ ያለህበት መጥቼ ባልካፈል ።ባንተ ድንቅ ምስክርነት ባንተ ድንቅ ትምህርት ተቀይሬአለሁኝ ።ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ ባንተ ትምህርት ነው ጌታን የተቀበልኩት ።ዘመንህ ይባረክ የህይወት መንገድን ስላሳየህኝ
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h 2 года назад
ወወወወወወወወወወ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው💯💯
@brookstark8401
@brookstark8401 2 года назад
Enem orthodox negn, protestant miyaskon minem aynet mikniyat yelem gin, minem beka
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h 2 года назад
ሆ ምን ጉድ ነው ሕይወት እዉነት መንገድ የሆነውን የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን መከተል ነው እንጂ ወግ መከተል ወይንም ደግሞ ሰዉን መከተል አይደለም
@Mimi-dt2gx
@Mimi-dt2gx 2 года назад
amen amen amen💚💚
@salhesalhe4362
@salhesalhe4362 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@genetasres5207
@genetasres5207 2 года назад
አሜን አሜን 🙏🙏🙏እግዝአብሔር ይባርክህ ዮኒ
@mekedyyacob11
@mekedyyacob11 2 года назад
አሜን ተባረክ ዮናታን
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 года назад
አሜን አሜን ግሩም ትምህርት ነው ዮኒ ድንቅ አገልጋይ ቡሩክ ሁን ተባረክ
@michuudhugaayesuus6311
@michuudhugaayesuus6311 2 года назад
Amen Amen ❤🙏
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ክፉ አይንካ እንወድሃለን😍😍
@hanabarahanabra694
@hanabarahanabra694 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ሀሌሉያ🙏🙏🙌🙌 ዮንዬ ብሪክ በል ጸጋ ይጨመሪልክ🙏🙏
@ruthkiya9118
@ruthkiya9118 2 года назад
Amen Amen Amen isey🙏🙏🙏🙏
@mihreteabermias1289
@mihreteabermias1289 2 года назад
አለባበስ ተመችቶኛል ዮንዬ በሁሉም የተመረጥክ ሰው ነክ ነፍ ዓመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abangokugn3161
@abangokugn3161 2 года назад
AMEN and AMEN temesgen
@meazaguda9955
@meazaguda9955 2 года назад
እግዚአብሔር ባንተ በኩል በብዙ አፅናንቶኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዬኒዬ ( አሜንንን )ልገኝልክ የኔጌታ
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h 2 года назад
ዮንዬ ስለ አንተ እግዚአብሔርን በኢየሱስ ስም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዋዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በእዉነት እኔ በአካል አግኝቼህ ምስክርነቴን እምናገርበት ቀን ይመጣል በጌታዬ አምናለሁ በአንተ ትምህርት ሕይወቴ ተቀየረ ትርጉም ያለ ሕይወት መኖር የጀመርኩት ስለ ጌታ ኢየሱስ ስታስረዳ እና ስታስተምር ነው ዘመንህ የታድላ የስኬት የክብር የበረከት የከፍታ ይሁን አሜን ጸጋ በጸጋ ላይ ጥበብ በጥበብ ላይ መገለጥ በመገለጥ ላይ አሁንም ይጨመርልህ
@hurubemitiku7351
@hurubemitiku7351 2 года назад
YES Jesus can do anything amen 🙏🙏
@kamitokayisile3615
@kamitokayisile3615 2 года назад
Amen amen
@Mesekrem
@Mesekrem 2 года назад
በጥያቄ ዉሰጥ ለመልስ በሰልፉ ዉሰጥ በደል ትወለዳለህ አሜንንንንንንንንንንንንንን ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ 😭❤❤❤❤❤❤
@meberatem7785
@meberatem7785 2 года назад
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 2 года назад
ዉድ ዮንዬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህንና አገልግሎትህን ይባርክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meskrmimeskrmi3173
@meskrmimeskrmi3173 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ዮንዬ እግዚአብሔር ይቡርክ ታበረክ😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@nooryn8293
@nooryn8293 2 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen 🛐🛐🛐🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭
@masaratjumbo942
@masaratjumbo942 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
@jerusalemchosen8798
@jerusalemchosen8798 2 года назад
ይሄን እኮ ነው ሁሌም እምለው የተቀባህ ነህ የእውነት መልክተኛ ነህ እምልህ እኮ በአይኔ በብረቱ ስንት ግዜ መሰለህ ተልከህ መልክት በሰአቱ ይዘህ መተህ ስንት ጥያቄ በሰአቱ ተመልሰልኝ መሰለህ ቃላት አልተገጣጠሙልኝ የውስጤን አልገለፁልኝ ይሆናል ግን ይህን ልበል ዮኒዬ የጌታ የእየሱ የአባቴ ልጅ ተባረክ ጌታን ስላንተ አመሰግነዋለው
@tsihonkh5262
@tsihonkh5262 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@haneyagetaliji862
@haneyagetaliji862 2 года назад
አሜን አሜን በያሱሰም ዮነ ዛማንክ ይባራክ ባሰታምራኮ ትምርተ ባጣምእ ታባረከሃሎ ጌታ አብዘቶ ይባረክ ባያሱሰም ታባራክ ዮነ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@asnakechtadese
@asnakechtadese 2 года назад
አሜን አሜን ዮኒዬ ዘመንህ አገለግሎትህ በሙሉ በኢየሱስ ስም ይባረኩ እውነት ኢየሱስ በአንተ አልፎ በቃል በትምህርት እኔ በጣም እየተባረኩኝ ነው ኣራ እግዚአብሔር በባርኮቱ ይባርክህ በርታ ቀጥል ጌታ ከአንተ ጋር ነው ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ሃሌ ሉያ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዮኒ ትምህርትህ አእምሮያን ያድሳዋል የበለጠ ከጌታ ጋር ህብረት እንድኖረኝ ያደርጋል ተባረክ ዘመን ይለምልም አገልግሎት ይስፋ🙏🙏👏👏👏🔥🔥
@user-hu5ro6fw5p
@user-hu5ro6fw5p 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@dastedaste7363
@dastedaste7363 2 года назад
ዮኒዬ ስለ አንቴ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 года назад
አሜንንንንንን ልገኝልህ የኔ ጌታ!! ስለመልካም አስተምሮትህ ዘመንህ ይባረክ ዮኒዬ!!! ሰሞኑን በሽበሽ ሆነህልናል ጌታ ስሙ ይባረክ♥♥♥
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 года назад
ዘመን ዘላለምህ ይባረክ በብዙ ተፅናናሁ ለበረከት ነህ❤❤🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Amennnnnn Amennnn.haleluyaaa
@appcell5518
@appcell5518 2 года назад
Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen tebareki
@batrileta5214
@batrileta5214 2 года назад
አሜን!ዮኒዬ አንተን ለትዉልድ ያስነሳ እግዚአብሔር ይመስገን!አሁንም ዘመንህ ይለምልም!
@mabezashajm4937
@mabezashajm4937 2 года назад
አሜንንንንን ሆኖልኛል ዘመንህ ይባረረክ ዮኒ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅድስ ለአንድ ለእየሱሰ ይሁን ☝🙌🙌✊✊✊አሜን እግዚአብሔርን ማዳን አያስቸገርም 😢😢 ዮንየ ለምልምልኝ ምወድህ ❤❤
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
Amen amen ጠላት ሆይ ቢወድቅ እነሳለሁ በጨለማ ቢሄድ እንኳን እግዚአብሔር ብርሃኔ ነው
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 2 года назад
Amen, Amen, Amen, Amen. Amazing message, hallelujah! God bless you Yonie!
@speakthewordbyshasha1591
@speakthewordbyshasha1591 2 года назад
AMEN እኔም አያለው .... AMENNNN
@user-yx2lh3qi3n
@user-yx2lh3qi3n 2 года назад
ውውውውው ሃሌሉያ አሜንንንንንን አንተ አንችህ ተፍጨርጨር እንጅ ዮንዬዬዬ ይጨሚርልክ🙌🙌🌾
@rehimahu1755
@rehimahu1755 2 года назад
amennnn geta bekalu seletenageregne yoni yne jegena zemenehe hiwete lezelalem yebarek ewunte selante getan amesegenekut ....❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 года назад
ዩኒየ የአንተ መልክት ሁሊ እፅናና በተላሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያባቴ ብረኩ🙏🙏❤❤
@molalishmuluneh2052
@molalishmuluneh2052 2 года назад
Amen yene getaa lanitee edegeye yemiyaderege tesagahi yagezeyee yoniyee teberekekuyee
@SaraA-wx7zn
@SaraA-wx7zn 2 года назад
Amen Amen Amen Amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amen3040
@amen3040 2 года назад
Zemenki yelemlem ❤😇
@hadiyatube5396
@hadiyatube5396 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻ዮንዬ እግዚአብሔር እራጅም እድሜና ጤና ያብዛል🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻😍😍
@abebaendiras9984
@abebaendiras9984 2 года назад
Amen Amen🙏🙏🙏Tebarkiln ❤️❤️
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Amennnnn.Amennn kibr legeta getan yizo yichalal simu yibarek yoniye tebarek semonun begeta kal abeshebeshiken enwedihalen❤❤❤❤❤
@comcell4306
@comcell4306 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏❤️❤️❤️
@mihreteabermias1289
@mihreteabermias1289 2 года назад
በጣም ነው ምወድህ ዮንዬ እያተማኛሁክ ሰትጸልህልኝ ሄድክ እንጅ
@dalalkhalil1055
@dalalkhalil1055 2 года назад
አሜን
@tamiratsimon4746
@tamiratsimon4746 2 года назад
Amen yechalali
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Yoniye yene abat❤❤❤❤❤
@hirutzewde8075
@hirutzewde8075 2 года назад
አሜን እደቃሉ ይሁንልን
@user-zg8ex2mg5m
@user-zg8ex2mg5m 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ
@beqlchbelcho1243
@beqlchbelcho1243 2 года назад
ጌታ ሆይ የኔ ጥይቄና አት ተመልሷል አምላክ ሆይ ዛሬ የኔ ጥይቄ በጤና በሂወት ላይ ያልው አት ታፈርሳለህ አሜን አሜን አባት አመሰግናለሁ
@beqlchbelcho1243
@beqlchbelcho1243 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 года назад
Amen
@merrytoamen6176
@merrytoamen6176 2 года назад
Amen yoniya hulame betemreth edetebareku new
@tsehayjesusismylife6733
@tsehayjesusismylife6733 2 года назад
ameeeen ameeen ameeeen
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 4 месяца назад
amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 2 года назад
ዮኒዬ ውዱ ስጦታችን ዘመንህ ይባረክ ቤተሰብህንም ጌታ ይጠብቃቸው
@eskedardamena5947
@eskedardamena5947 2 года назад
Amen 🙏
@bettygirma172
@bettygirma172 2 года назад
Amen!
@dastedaste7363
@dastedaste7363 2 года назад
ሰላም ሰላም ዮንዬ እግዚአብሔር ሕወይት ዘመንህኝ ይባርክ 🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@makunegn2583
@makunegn2583 2 года назад
አሜን ተባርክ
@zainabdirba4518
@zainabdirba4518 2 года назад
Amee ameeeeeeen amee ameeeeeeen amee ameeeeeeen amee ameeeeeeen amee,
@originalcell3483
@originalcell3483 2 года назад
የኔ ምርጥ ሰው አስተማሪዬ እወድሀለሁ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍
@user-tq6zw1mm7s
@user-tq6zw1mm7s 2 года назад
My hero stay blessed 🥰🥰
@akililuakililu9406
@akililuakililu9406 2 года назад
❤❤👊👊😍😍 amene
@bizubiru9542
@bizubiru9542 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገናል ።መልሱን በፍጥነት ሰቶኝል። አገልግሎትን ጨምሩ ጨምሩ ይስጥህ።
@kidistendres8542
@kidistendres8542 2 года назад
you are blessed yoni we love you
@tigisttsegaye1820
@tigisttsegaye1820 2 года назад
እሜንእሜንእሜን
@mulugetasileshhaile3452
@mulugetasileshhaile3452 2 года назад
Ameeeeeeeeeeeeen le melesina ledili ewoledalew
@nigatnigat7809
@nigatnigat7809 2 года назад
Ameeeeeen ameeeeeen 🙏🙏🙏🙏
@mekedesbereket7163
@mekedesbereket7163 2 года назад
የተወደድክ😍😍
@botin6076
@botin6076 Год назад
Yessss amennnnnn amennnnnn
@adouniwarde435
@adouniwarde435 2 года назад
Ameeeeeeeeeeeeeen Tabaraki Tsaga Yibizaliki👍👍🙌🙌
@babilikher126
@babilikher126 2 года назад
Yoni God bless you i believe God is working for us
@ababaa3514
@ababaa3514 6 месяцев назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ታበረክ ዮንዬ ❤️👈
@almazambo542
@almazambo542 2 года назад
Amen Amen
@huefetch1606
@huefetch1606 2 года назад
Amen. Amen🙏🙏🙏
@huefetch1606
@huefetch1606 2 года назад
Amen. Yiehn. TierBek
@bnabna666
@bnabna666 2 года назад
Ameeen Ameeen taberki yoniyee ❤️🙏🙏🙏💪💪
@lost5813
@lost5813 2 года назад
Amen Yonye Zemenk Yete Barek Yun
@masarateshetu8836
@masarateshetu8836 2 года назад
Ameen ameen ameen
@tsegnsh.legswj9ct
@tsegnsh.legswj9ct 11 месяцев назад
ameen.ameen❤❤❤❤❤❤
@botin6076
@botin6076 Год назад
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much ♥️♥️🙏🙏🙏
@qannooqananiiofficials1318
@qannooqananiiofficials1318 2 года назад
የተባረከ የእግዚአብሔር ሰው
@molalishmuluneh2052
@molalishmuluneh2052 2 года назад
Yoni yene melekam memehere zemenihiyelemelemeleye
@braneshali8192
@braneshali8192 2 года назад
አሜንንንንን
@gelanebiru905
@gelanebiru905 Год назад
እሜን እሜን እሜን እሳይ እግዚአብሔር ይመስገን
@tsehayweldesadil1771
@tsehayweldesadil1771 2 года назад
ዮኒ ተባረክ የቃሉ ሙላት ያግኝህ
@berekettitos2948
@berekettitos2948 2 года назад
አሜን ታባራኩ
@abebaabeba7031
@abebaabeba7031 2 года назад
Ameeeennnnn
@tsegnsh.legswj9ct
@tsegnsh.legswj9ct 11 месяцев назад
ameeen🙏🙏🔥🔥🔥🔥❤❤❤
@Transformation_Church
@Transformation_Church 2 года назад
Yoniye tebarekelegn!!
@biranee.fiqiree3817
@biranee.fiqiree3817 2 года назад
Ameen Ameen Eebifamaa!
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h 2 года назад
በሁሉም ተስማማሁ 💯💯💯💯💯💯💯💯💯📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏 ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን!!!
@ሚጣ
@ሚጣ 2 года назад
ዮንዬ፣ተበርክ፣ቪዶውን፣አጠር፣አርጎ፣ወወወወወ፣ተበርክይኔውድሜ፣በጠምንው፣ይምውድህ፣ልጅልጅ፣ይበርክ፣ውድድድድለኔም፣ጽልይልኝ፣ቤሩትኖው፣ይልው፣ትንሺ፣አልተመቸኝም፣ውድሜጽልይልኝ፣ውድድድድድድድድ፣አሜንንንንንንንን፣እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@lindamehari6442
@lindamehari6442 2 года назад
Wdddddd yoniye zemenih ybarek tidarih betesebih ybarek
Далее
Delivery!! Part3 #shorts #トイキッズ
00:23
Просмотров 9 млн
እጣ  ፈንታ ክፍል 51 | Eta Fenta epsiode 51
44:13