Тёмный

በጾመ ህማማቱ ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ - ከሚስቱ አልጋ ተነስቶ እኔ ጋር ሲመጣ እሷ ዝም ትለዋለች @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 86 тыс.
50% 1

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 397   
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 месяца назад
ጌታ ሆይ ፈራጅ በበዛበት ግዜ አንተዉ ጠብቀኝ አይዞሽ በጣም ነዉ ያዘንኩት ፈራጆች ተጠንቀቊ ነገ በኔ የሚባል ነገር አለ😭💔
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 4 месяца назад
አልተደፈርኩም አለች እኮ መቼም ሴት ልጅ አስገድዶ መደፈር ሲደርስባት ነበር እንዲህ መሆን ያለባት
@selam-j5l
@selam-j5l 4 месяца назад
ጠያቂዋ ደስ ስትይ ኡፍፍ❤ አጠያየቅሽ፣አረዳድሽ....perfect 👌
@MekonenBeyene-iv2xe
@MekonenBeyene-iv2xe 4 месяца назад
እህቴ ንስሀ ጊቢ እና ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Месяц назад
እንዴምን አጠፋች ተበደለች እንጂ
@helentube.
@helentube. 4 месяца назад
ጋዜጠኛዋ በጣም ጥሩ ልጅ ናት ባለታሪካም ፈጣሬ ይርዳሸ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 4 месяца назад
ከዚህ ይልቅ ይሄን ሁሉ ጭንቀትሽን አባቶች ጋር ሄደሽ ንሰሃ ብትገቢ ጥሩ ይመስለኛል እግዚአብሄር ይርዳሽ 😢
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 4 месяца назад
Abatoch tabiyewochusse kazeh natsa nachawun?
@tesstefera6334
@tesstefera6334 4 месяца назад
NESEHA LE EYESUS NW,, MEFETHEW EYESYS NW EHETE! EYESUS BECHA!
@mita7976
@mita7976 4 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fase-man6355
@fase-man6355 4 месяца назад
@@tesstefera6334 “እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።” - ያዕቆብ 5፥16 መጽሃፍ ቅዱስ እርስ በራሳችው ሃጥያታችውን ተናዘዘ ይላል። ስለዚህ አንድ ሰው ለሌላ ሰው ሃጥያቱን መናዘዝ መጽሃፍ ቅዱስ የሚያዘው ነገር ነው።
@fase-man6355
@fase-man6355 4 месяца назад
@@tesstefera6334 አንተ ሃጥያትን ለኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ለሌላ ሰው አትናገር የሚል የመጽሃፍ ቅዱስ ማስረጃ አምጣልኝ!!
@andualemtewabe-pu8dm
@andualemtewabe-pu8dm 4 месяца назад
አሳዛኝ ታሪክ ነው ከባድ ለችግር መፍትሄው ፀበል አርሴማ ውይም ሌላ ፀበል ብትጠቀም በቅላሉ መንፈሱ ይነሳል በዚሁ ቀጥይበት አመቤቴ ማርያም መርጣሽ የሆናል ፈጣርን ለምኝ ፈጣሪ አላማ ይኖረዋል ተስፋ አትቁረጭ
@retta-zq6of
@retta-zq6of 4 месяца назад
እህቴ ያጠፋሽ መስሎ የሚታይሽ እራስሽን መውቀስ የታማኝነትሽ ምልክት ነው ነገር ግን ራስሽን መርዳት አልቻልሽም እና የስነ ልቦና ሐኪም ማግኘት ይኖርብሻል እባክሽ የኔ እህት ራስሽን መውቀስ አቁሚና ወደ ፊት ለመኖር ማሰብ ጀምሪ...
@engidunadew2479
@engidunadew2479 4 месяца назад
😅😅😅
@memumu4242
@memumu4242 4 месяца назад
She needs help!!!!
@beyannaserahmed5047
@beyannaserahmed5047 4 месяца назад
መጀመርያ አንድ ክፍል ነው እነሱ አልጋ ላይ እኔ ፍራሽ ላይ ነው ምተኛው አለች ከዝያ ደሞ ዘሎ መኝታ ቤት ገባ አለች ወሬው ዝብርቅርቅ ነው
@ራኬብ-ዀ5ደ
@ራኬብ-ዀ5ደ 4 месяца назад
ቤተክርስቲያን መናገር ጠፍቷት አይመስለኝም የሚረዳት ሰው ፍለጋ ይመስለኛ አይዞሽ እህቴ ለመድሀኒያለም ንገሪው እሱብቻ ነው መፍተሄው
@ACO-GA2963
@ACO-GA2963 4 месяца назад
ጥሩ ሀሳብ ነው። እህታችን የራሷን የግል ጉዳይ ለሚዲያ ማቅረብ ደረጃ ላይ መድረሷን ብዙ ነገርን አልፋ በጣም ከባድ ችግር ላይ ሆና ነው ብለን በመረዳት መንፈሳዊ ፣ ስነልቦናዊ ፣የሕክምና፣ማህበራዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ የመፍትሔ ሀሳቦችን በመጠቆም እንዲሁም በተግባር በማገዝ ችግሯ እንዲፈታ ማገዝ ትልቅ ነገር ነው። ከሶ የምንማረው ምንድን ነው ፤ በተለያየ ችግሮች ውስጥ ያሉ ወንድም እህቶች ከእንደዚህ ችግር እንዲወጡ ዘላቂ መፍትሔ እንዲመጣ ሁሉም ባለድርሻ አካል በግልም በጋራም የድርሻውን ቢወጣ መልካም ነው።
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 4 месяца назад
እኔለንሳሀ አባቴ በመሰተፈቅረ አብጀ በነበረ ግዜ የሰራሁት ሀጤት አለ ንሳሀሰጠኝ ሰላቸዉ አልቀበልም ከባድነዉ ብለዉ መለሱኝ😢😢😢😢
@ACO-GA2963
@ACO-GA2963 4 месяца назад
@@SalamaSal-n3k ምን ማለት ነው? "እኔ ለንስሐ አባቴ በመስተፋቅር አብጀ በነበረ ጊዜ " እና "ንስሐ ስጠኝ ስላቸው አልቀበልም ከባድ ነው ብለው መለሱልኝ " የሚለው ሀሳብ እንዴት አብረው ይሄዳሉ ? በምን አግባብ አብረው ይሔዳሉ? የአስተያየት ዓላማ ከባለ ጉዳዮም ሆነ ከላይ አስተያየት ሰጥታ አንተ የሰጠኸው መልስ አንጻር እንዴት አብሮ ይሔዳል ? ትርጉሙና ዓላማው ምንድን ነው ?
@sintayehugetachew7557
@sintayehugetachew7557 4 месяца назад
Yyyyy😊 32:57 ​@@ACO-GA2963
@FelekeHhujj
@FelekeHhujj 3 месяца назад
❤❤❤
@bmnvbjg
@bmnvbjg 4 месяца назад
Trauma ዉስጥ ናት። የስነልቦና ባለሙያዎች አግዙዋት። እንዲህ አይነት ልጆች ሰው የሚረዳቸው አይመስላቸውም። ሚድያ ብትቀያይር መፍትሔ አታገኝም። መኖር ትፈልጋለች ግን አልዳነችም። ከቻልሽ ፃድቃኔ ሂጂና አንድ 2 ወር አባቶችም ይርዱሽ አንቺም ፀሎት አርገሽ ልክ ወደ ራስሽ ስትመለሽ። ሁሉም ይስተካከላል።
@samuelteffra8891
@samuelteffra8891 4 месяца назад
እንደመሠለኝ ሳካይስትሪስ ጋር መሄድ የሚያስፈልጋት ይመስለኛል ።
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Месяц назад
ሁሉም ሰውቴራፒ therapy ያስፈልገዋል ሳይኮሎጂስት not ሳይካትሪስት ሁሉም ሰው ያፈነው ህመም አለ ትልቅ ይሁን ትንሽ ! ፍቅር ነው ምትፈልገው ሚረዳት
@MahletGirma-hc7hv
@MahletGirma-hc7hv 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይረዳሻል እኔ ግን አልገባኝም ምን እንደተፈጠረባት ማርያምን
@almazmesfin3515
@almazmesfin3515 4 месяца назад
የኔ እህት በደረሰብሺ ነገር በጣም አዝኛለሁ አሁንም ገና ፀሎት ያስፈልጋታል ሳይካያታሪስት እርዳታ ብታገኝም ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይርዳሺ
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 4 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ የህሊና ቁስል እና ጥያቄ ካለብሽ ለምን ለእነሱ ሄደሽ ይቅርታ አትጠይቂም ሲቀጥል ምንም ካላደረገሽ ምንም ሳትሆኝ ኖረሽ ኖረሽ እንዲህ ሊሆን ይችላል ትያለሽ።
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 4 месяца назад
እዚህ ላይስ አትፍረጂ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 4 месяца назад
ዝምበይተደፈርኩለማለት መዲማት ማርገዝ አለብሺ ድዝዝዝሴትሆነሺአትቀባጥሪየደረሰ😢በትያውቀዋል
@MasreshaWolde-o4p
@MasreshaWolde-o4p 4 месяца назад
እርሷ በቆመችበት ቦታ ላይ ሆነን እንመልከተዉ በተጨማሪ የስነ አዕምሮ ባለሙያ እርዳታ ብታገኝ መልካም ነዉ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 4 месяца назад
አትፍረዱ
@berhaneyebeyen5
@berhaneyebeyen5 4 месяца назад
አንዳንድ ሴቶች ወደው ያደረጉትን በሌላ ወገን ሳይቀጥል ሲቀር ጥፋታቸው ለመሸፈን ሳይጠየቁ ሐቅነት የለለው ኑዛዜ ይሰጣሉ ።
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Месяц назад
ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ! ህሙምሽን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚረዳው ሰው አይረዳም ህቴ በተለይ የኛ ሰው ራሱ ላይ ካልደረሰ አይረዳም! ግን ብቻሽን አይደለሽም በዚህ ጎዳና ላይ እንዳንቺ ያለፋብዙናቸው! የማይረዳሽን ሰዎችአታግኝ በጥበብ ሽሺ ሚረዳሽ ሚስማሽ ሰውስታገኚ አውሪ እራስሽን አታፍኝ ! ሌላ እግዚአብሔር የልብ ጎደኛነው ንገሪው ብቻሽን ትሆኚ ! የልብን ሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሚረዳ ሰው ጋር አውሪ ማልቀስ ካለብሽ አልቅሺ እራሽን አታፊኝ! መትፍን አይምሮን ይጎዳል
@enayabdi3101
@enayabdi3101 4 месяца назад
አይዞሺ እህቴ አላህ መንፈስሺን ያረጋጋልሺ ዘንድ እለምንልሻለሁ የእውነት ሰው ነሺ!!
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 4 месяца назад
አንቺ ደና ሆነሽ ደና ኑሮ እንዳትኖሪ የሚፈልግ መንፈስ ተጠግቶሻል የነ መምህር ( ተስፉዬን ገጠመኝ አዳምጪ ቤተሰባችሁም ሚበጣበጠው ወዳችሁ አይደለም ቤተሰቦችሽም ያዳምጡ አይዞሽ
@meseretwoldemichael2438
@meseretwoldemichael2438 3 месяца назад
በጣም ታሳዝኛለሽ እህቴ ጨርሼ እንክዋን ማየት አስጠላኝ የሰው ትዳር አትበጥብጪ ንስሀ እንክዋን መግባት ከፈለግሽ አባቶች ጋር ሂጂ አስር ግዜ አትማይ ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል የሚባለው እንዳንቺ አይነቱ ቢጤ ሚዲያ ላይ እየመጣ ሰውን ግራ ያጋባል ይሄንን ሚዲያ በጣም የምከታተለው ሚዲያ ነበር አሁን ግን አቆሚያለው ማዲያ ማስተማሪያ እንጂ እንደፈለገ መሆኛ አይደለም::
@HehxgHdgrd
@HehxgHdgrd 4 месяца назад
አይዞሽ የኔ እህት ፀልይ ፀበል መፀበል አለብሽ እመቤቴ ትረዳሻለች 😢
@DesalegnGetiye-v3w
@DesalegnGetiye-v3w 4 месяца назад
Sorry ለእኔ የምትለው ነገር አልገባኝም :: ከሚድያ በፊት ልጅቷ መረጋጋት ይኖርባታል :: የምታወራው ነገር ትክክለኛ ፍሰት የለዉም
@እመቤቴማርያምሩፍታልበይ
ኣይዘ የኔ እህት ፀበል ተጠመቂ
@sebleleakemariam5212
@sebleleakemariam5212 4 месяца назад
ይች ልጅ ፀበል ትሂድ የሚያዋጣት እሱ ነው ጭንቅላቷ ትክክል አይመስለኝም::
@eduam2859
@eduam2859 4 месяца назад
የኔም ሀሳብ እሱ ነው ፀበል አስግብዋት ይቅርታ ለመጠየቅ ነው ሌላ ችግር ለመፍጠር?
@rutafruh6588
@rutafruh6588 4 месяца назад
100%ይጎድላትል 😄😄😄
@zabibaali9470
@zabibaali9470 4 месяца назад
Ena​@@rutafruh6588ena mn yaskall??
@gigiriri4865
@gigiriri4865 4 месяца назад
ምንድነው ጠበል ትሂድ ገለመለ ዬድብረሽን ሀኪም መሄድ አለባት
@መቅዲመቅዲ-ኀ4መ
@መቅዲመቅዲ-ኀ4መ 4 месяца назад
አዎ የምር ትዘበራርቃለች እኮ
@WeynshetBirhane-v5b
@WeynshetBirhane-v5b 4 месяца назад
ሁሉ ኃጢያትን ሰርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጐድሎአቸዋል፤ ሮሜ 3፡23 ነገር ግን በእርሱ በብርሀን እንዳለ በብርሀን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ህብረት አለን፥የልጁም የእየሱስ ደም ከኃጢአት ሁሉያነፃናል። -1ኛ ዮሀንስ 1፥7 ሚስጥርሺን በድብቅ ለእግዚአብሔር ንገሪው እሱም በግልፅ ይመልስልሻል ፀልይ ይሰማሻል🙏🙏🙏🙏
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 месяца назад
👍
@NbretWendmw
@NbretWendmw 4 месяца назад
ጋዜጠኛ እህታችን እናመሠግንሻለን ስለምክርሽ
@aynalemmekonnen1749
@aynalemmekonnen1749 3 месяца назад
አይዞሽ እህቴ እመብርሀን እናቴ ታረጋጋሽ።አሁን አንቺ ባመንሽበት ፀበል ገብተሽ መፀበል፣ስግደት እና በፀሎት መቆየት አለብሽ።
@Mahi-AG27
@Mahi-AG27 4 месяца назад
የኔ እናት ንግግር አትችልም መሠለኝ ግልፅ አደለም ሀሳቧ አልገባኝም 😊
@rutafruh6588
@rutafruh6588 4 месяца назад
ያማታል ከ እስዋ ጋዜጠኛዋ 😱😱😱😱
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 месяца назад
እኔም አልገባኝም
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 4 месяца назад
አይዞሽ እህት መምህር ተሰፋዬ ጋር ምክረ ያስልጋታል ከዛ ንሰሀ ገብተሸ ሰላምሽን ታገኛለሽ አይዞሽ
@azebtsege6437
@azebtsege6437 4 месяца назад
አወን ከመምህር ጋር አገናኟት እባካችሁ መንፈስ ይመስለኛል አድኗት እራሷን ደጋግማ ትወቅሳለች እባካችሁን ድረሱላት😢😢
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርድሽ እህት የ ፀበል ህጂ ፆልይ
@betygeremew8975
@betygeremew8975 4 месяца назад
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ
@walelign
@walelign 4 месяца назад
እባካችሁን በምታመልኩት አምላክ የማይሆን ኮሜንት አትፃፋ አምላክ የዋህ ነዉ ግን ፈራጅም ነው
@SelemonLema-lo5ef
@SelemonLema-lo5ef 4 месяца назад
ዩቱብ ላይ ገጠመኝ አዳምጪ ህይወትሽ ይስተካከላል እግዚያብሔር ይርዳሽ
@hordadaba
@hordadaba 4 месяца назад
አይዞሽ እህቴ ብዙ በደለኛ አድርገሽ እራስሽን አትውቀሽ ፈጣሪ ለሁሉም መንገድ ስላለው ቀጣዩን ዘመን ያሳምርልሽ በቃ ከዚህ በላይ ራስን መውቀስ ተገቢ አይደለም ስለሆነም አዲስ መንፈስ አዲስ ሕይወት ጀምሪ እግዚአብሔርም ይጨመርበት በርቺ ሠላሙን ያብዛልሽ በምንም መንገድ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም
@AlemituAlem-u1p
@AlemituAlem-u1p 4 месяца назад
እኔ ባጋጣሚ የተዋወኳት የ16 ዓመት ልጅ በ10 አመቷ አጎቷ ሊያስተምራት ከገጠር ወደ ከተማ እቤቱ ወስዷት ወዲያው መድፈር እንደጀመራት እና ለ3 አመት በተከታታይ መድፈሩ ቀጥሎ እንደነበር እና ለሰው ብታወሪ እገልሻለሁ ይላት እንደነበር አጫውታኝ እንክሰሰው ብላት ቤተሰቡ እንዲበተን አልፈልግም አለች ከ3 አመት በኋላ ግን ጥላው ሄዳለች ድምጿን አሰቀርቸዋለኹ ግን በጤናዋ ላይ ችግር አለው አሁንም ድረስ
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s 4 месяца назад
ስታሳዝን😢😢
@mahletzewdie
@mahletzewdie 4 месяца назад
እይታዎች እባካቹ የስነልቦና አማካሪ ብታገኙላት መልካም ነው
@user-zc1id2hb4cሰላማዊት
@user-zc1id2hb4cሰላማዊት 4 месяца назад
አንድ አድርገን 😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢 ሆዴ በላሽው እህቴ እግዝአብሔር በቤቱ ያጽናሽ
@tenad7309
@tenad7309 4 месяца назад
ለምን ቤተክርስትያን ሄደሽ ለአባቶች ነግረሽ ንስሀ አትገቢም ይቅርታም ብትጠይቂ እዛ አይሻልም? ሚድያ ላይ መናገሩ? ያውም በህማማት ወቅት ለምን አስፈለገ?????
@rutafruh6588
@rutafruh6588 4 месяца назад
ጠና የላትም 😱😱😱😱
@ሜና
@ሜና 4 месяца назад
ጤነኛ አይመስለኝም ቤተክርስቲያን እያለ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 месяца назад
ስለህማማት ኑን ያውቃሉ ነነላውን ማንጠልጠል ብቻ ነው!!
@hannatsehaye5097
@hannatsehaye5097 4 месяца назад
እህቴ እግዛብሔርን የሚያምን ስው አትጨነቁ ብሏልና አትጨነቂ ለሱ ስጭው አይዞሽ ጎበዝ ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሻለች በርቺ ድህነት እምነትና ብርታት እንጂ ውሽት ሊሆን አይችልም ድሀ ቆራጥ ቆፍጣና ታታሪ ደረቅአቋም ያለው በአምላኩ የማይደራደር ትጉ ነው ሁሉንም ለእመቤታችን ንገሪያት የእየሱሰ እናት ትፈታልሻለች አትጠራጠሪ ፅኚ እመኚ ብርታቱን ይስጥሽ
@SemiraZeynu-co6jv
@SemiraZeynu-co6jv 4 месяца назад
አልሀምዱሊላህ የኛ ሀይማኖት የፈለገ ብናጠፋ ቀጥታ ለአላህ ነው የምንነግረው እያለቀስን ከዛም አላህ ደግሞ መሀሪ ነው ይምረናል :: የምነግራቹ ነገር አንድ ብቻ የሆነውን ብቻውን የፈጠራቹን አላህን ተገዙ ማርያም ፍጡር ነች ለራሷ እንኳን ምንም ማድረግ አትችልም እየሱስን ልትወልድ ስትል ጨንቋት ምነው ሟቼ ቢሆን እንኳን ብላ ነበር ስለዚህ እሷንም ቢሆን እየሱስንም የፈጠረውን አላህን ብቻ ተገዙ
@kukucaleb3246
@kukucaleb3246 4 месяца назад
አይዞሽ እህታችን እውነቱን የሚያውቅ አምላክ እንዳለ ሁሉ ፈጥነሽ ከአመት በዓል ማግስት ቤተ ክርስትያን ሂደሽ ንስሃ አባት ይዘሽ ሃጥያት በደልሽን ለካህኑ ተናዘሽ ንስሃ ግቢ ፀበል ፆም ፀሎት ይዘሽ እየሰገድሽ የክፉ ሰዎችን ክፉ መንፈስና የአጋንንትን የእርኩስ መናፍስት አሰራር አትነሽ አስወግደሽ መላ ቤተሰብ ወዳጅ ጉአደኞችሽን ይቅርታ ጠይቀሽ በሚገርም ሁኔታ ፈጣሪሽ የሰጠሽን ነገር ግን ላንቺ ያልታየሽን ለኛ ያሳየሽንን ስትዘምሪ የሰማነውን የሚስብ ድምፅሽን የተሰጠሽ ታላቅ ፀጋና መክሊት መሆኑን በሚገባ በመረዳት ተረድተሽ ወደ ዘማሪነት ጉዞ ብትጀምሪና ታላቂቱን የኦርቶዶክስት እምነትሽን አጥብቀሽ ብትይዢ ቅድስት ስላሴንና ደጋግመሽ የጠራሻትን የማልሽባትን እመብርሃንን እያመሰገንሽ እያገለገልሽ እየዘመርሽ አዲስ ህይወትና የህይወት ጉዞ ብትጀምሪ ታተርፊያለሽ የጠፋው ሰላምሽና የቤተሰብ ፍቅር የአንድነት ርሃብና የክፉ ሰዎች እርኩስ መንፈስ ታድሶ አምሮ ይክስሻልና ይሄንን እንድታደርጊ መንገዱን እንዲመራሽ እመኝልሻለሁ አይዞሽ በርቺ ።
@SeydAli5154
@SeydAli5154 4 месяца назад
ዘንድሮ እኮ ነዉርን በአደባባይ ማወጅ ከጀመረ አሁን ይች ያቀረባችሗት ለህዝቡ ምን ያስተምራል ብላችሁነዉ?
@hordadaba
@hordadaba 4 месяца назад
ሰሚ ልቦና ካለ እጅግ ብዙ ያስተምራል ከዚህ በላይ ምን አለ ዋናው ቅን ሆኖ ለሰው ልጅ በጎ ነገር ማሰብ ሀቅም ካለ መርዳት ካልሆነም ትችትን መተው ጥሩ ነው
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 3 месяца назад
ሰይድ ዝም በል ያልገባህን አታውራ ይሄ የአእምሮ ጭንቀት ስለሆነ ልትማርበት የምትችለው ቅንንት የልብ መራራት ሲኖር አይደል? እንዲህ የዘቀተ አስተያየት የፃፍከው ከሴት ተውልደህ ያማል
@ደብረዘይትትዝታዎች
@ደብረዘይትትዝታዎች 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይዳሽ ❤❤
@mekdelawitabebe
@mekdelawitabebe 3 месяца назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን
@walelign
@walelign 4 месяца назад
እባካችሁ ፈራጆች ተጠንቀቁ እናትየ መድሃኒያለም ከጎንሽ ይቁም
@asteryilima840
@asteryilima840 4 месяца назад
አይዞሽ እህቴ ጸበል ተጠመቂ ጸልይ ፈጣሪ ችግርሽን ሁሉ ይፍታልሽ.የሰዎች እርዳታንም ተቀበይ እርዳታ ያስፈልግሻል››
@Soloda90
@Soloda90 4 месяца назад
ምን ኣይነት ዝብርቅርቅ ያለ ድርሰት ነው። ምንድነው የምታውሩት
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 4 месяца назад
አይዞሸ የኔ ቆንጆ አሁንም ቢሆን እኔ ምመክርሸ እመቤቴን እንዲ አደምትወጃት ሄደሸ ፅርቃኔ ፅበል ቁጭብለሸ የሄሁሉ የተደረገብሸም ነገር ካለ እሷ እመቤቴ ትፈታልሸለች አይዞሸ 😂😂🙏🙏
@TarikusolomonSolomon-dp1cl
@TarikusolomonSolomon-dp1cl 4 месяца назад
አይዞሽ የእኔ ቆንጆ አለም የፈተነ ሜደ ነትነ ቡዙም አትዘኝ እግዚሐቤረ ይረደሸ በረትተሽ ፀልይ
@YondFashino
@YondFashino 4 месяца назад
ቤተሰብ ይደረስላት እንክብካቤ እና ፍቅር ያስፈልጋታል
@Bateal427
@Bateal427 4 месяца назад
በሌላ ሚድያ ያየኋት መሰለኝ መቸም አንዴ ሂውት መሸዋረር ከጀመር በዛው ነው ነገሮች ሚደጋገፍ አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 4 месяца назад
ገነት ንጋቱ ቻናልላይ ቀርባነበር
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 4 месяца назад
አይዞሽ ይህች ልጅ ሳይካትሪስት ጋ ሄዳ መታከም ያለባት ይመስለኛል አይዞ በየቤታችን በጣም ብዙ ችግሮችን አምቀን ይዘን ነው የምንኖረው ጠንካራ መሆን አለብሽ
@HawiMehamed-g3f
@HawiMehamed-g3f 3 месяца назад
ሰውየውን ሳታፈቂቅረው አይቀርም ስሜቱን ነው ግራየገባት ፀፅት ነው አዚ ያመጣት አይዞሽ አናቴ
@user-zc1id2hb4cሰላማዊት
@user-zc1id2hb4cሰላማዊት 4 месяца назад
ኡፍፍፍ የኔ እህት እኔን😢😢😢 አይዞሽ ጸበል ተጠመቂ ሰላም ይሰጥሻል ቤተሰቦቺሽም እንድጠመቁ አድርጊ😢 ሰላም ምነሳ ክፉ መንፈስ ነውና እመቤቴ ትረዳሻለች አይዞሽ
@yenehungidyelew4991
@yenehungidyelew4991 3 месяца назад
የምታቀርቢው ነገር የሚያስቅ ነገር ሳይኖር ማግጠጥሽ ያስጠላል።
@sedeklemashimo
@sedeklemashimo 4 месяца назад
የሠው ጀግና የለውም እዚህ ጋር ተሣሣትሽ
@AbrhamatalBelete
@AbrhamatalBelete Месяц назад
አይ፣ጠይቃዉ፣እንቢስላላትነዉ፣በጣምስለምትወደዉ፣እኔካላገኘዉት፣የሱንትዳር፣ልበጥብጠዉ፣ብላነዉ
@hayatshibru2919
@hayatshibru2919 4 месяца назад
ወይ አስጠላችኝ ልዘጋው ነው
@avg4628
@avg4628 4 месяца назад
ለምኝ ኣይደለም እቺ ቆንጆ ለላም እንያለን
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 4 месяца назад
ማን አስገደዳቹ ምነው የሰው ሞራል ብትጠብቁ
@ejigayehubekele4407
@ejigayehubekele4407 4 месяца назад
ደፍራ መውጣትዋ ጥሩ ነው ነገሮችን መደጋገሙ ጥቅም የለውም ይቅርታ የምትጠይቅውን ጠይቃ ነጻ ወጥታ ጸበል ትጠመቅ።ከዚያ ኑርዋን ታስተካክል።ሰው ያስፈልጋታል።
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 3 месяца назад
እባክሽ አሁንም ወደፀበል ሂጂ በጣም ያስፈልግሻል።
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s 4 месяца назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምርልሽ😢
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 4 месяца назад
አሰመሣይ ይህን ሁሉ ስተደርግ እንዴት? እንዴት ተደርጎ? እነዴት? ጤነኛ አይደለሽም::
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 месяца назад
የኔናት😢😢ፈጣሪ ቀሬ ዘመንሽን ያስተካክለው😥😥በልጅነት በባአድ እጅ ያለጥፋቷ ያጠፋች መስሎ ሊሰማት ይችላል ልክ እንደሷ በጎረቤት ገጥሟት በልናሚስት ተለያይቶ አውቃለሁ!
@ባልቻ-በ7ኀ
@ባልቻ-በ7ኀ 4 месяца назад
ይች ሰው የአእምሮ ችግር አለባት ከስነ አእምሮ ባለሙያ ጋር አገናኟት አወራሯ የፈጠራ ይመስላል የምትደብቀው ነገር እንዳለ ታስታውቃለች።
@MeseretBelachew-e6u
@MeseretBelachew-e6u 3 месяца назад
Enat zare endet beralsh? Yanchm filgot alebet enji
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj Месяц назад
She is honest, abesha benefesebet sileminefs new enji yichi lij alwashechim enam erdata yasfeligatal. Yihene bitalekis ena hulet sost sew biyachebechib hulum ayzosh yil neber. Anyway....ayzosh egzer yidresilish
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 4 месяца назад
የምን ጥቃት ነው በግድ ካላጠቃኝ ነው? ምንም አላረገኝም ብላ ጋዜጠኛዋ እራሶ እንደተጠቃች አርጋ ማራገቡ ምን አስፈለገ
@clickcell4333
@clickcell4333 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 месяца назад
ልጅቷ ነቺእኮ አፍአዉቶእናርግአለኝ እያለቺ😂😂😂ልጅቷ ጤነኛ አይደለቺም
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 4 месяца назад
ፈጣሪ ሆይ ቁምነገር ሳልሰማ አድ ሰአት አቃጠልኩኝ💔 የፆሞና ጊዜ ያስፈልግሻል ወደራስሽ ተመለሽ
@abduls8233
@abduls8233 4 месяца назад
ስነ ልቦና ና ምክር ይሰጣት!!
@fifitesfaye2194
@fifitesfaye2194 4 месяца назад
ወስላታ እጅ እግር አለሽ ገልበጥ ብለሽ ስሪ ! ተደፍረሻል ወይስ አልተደፈርሽም ? ምንድ ነው እዚህ ያመጣት ልታስተምር ነውወይስ መደፈር ደረሰባት ? ምን ሰውን ግራ ታጋባለችሁ ስታስጠሉ !!!!!
@ephremkassaye9594
@ephremkassaye9594 3 месяца назад
እንደኔ በርሜል ጊዮርጊስ ብትሄድ ትፈወሳለች። ብትደውይላቸው በነፃ ይረዱሻል።
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 месяца назад
ጠያቃዋ ቀሺም ነሺ የተዘበራረቀ ታሪክ ሢወራ አታሥተካክይም ያወራችዉ በሙሉ ምንም አልገባኝም
@afro90s78
@afro90s78 4 месяца назад
እቺ ጋዜጠኛ ግን ወረኛ ነገር ናት ለቢዝነሷ ብቻ ነው ምትጨነቀው
@FrayTafesse
@FrayTafesse 4 месяца назад
ምን ብለሽ ነው ያቀረብሻት ወሬዋ እራሱ ፈር የለውም ፈልጋው እንጂ ምንም ነገር ሳታሳየው ሚስቱ እያለች ከምን ተነስቶ ስሙን እያጠፋች ነው ወይ እያስፈራራችው ነው
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 4 месяца назад
በመሰለኝ ባናወራ ምን አለበት
@AlamYlima
@AlamYlima 4 месяца назад
እሮጠችሁ አካውንት የምለጥፊት ቆይ እኛ እንበድ እንደ😢😢😢😢ስንት የሜረዱ እያሉ እሰሩና ፀበል ወሰዶት😢😢😢😢😢
@rutafruh6588
@rutafruh6588 4 месяца назад
👍🏽👍🏽👍🏽
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 4 месяца назад
አረ በጣም ልክ ነሽ እኔ ለዚ ብዬ ሰልኬኝ ን መክፈት ላቆም ነው አኛም እኮ አዚ ለሁሉ ነገር ከፍለን ነው የምንኖረው ያውም ያለምንም ዘመድ ያው በሀገረ ባእድ....
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 месяца назад
ይሄን እርዳታ እሚባል ነገር እየሰማችሁ እርዳታ ካላቆማችሁ!!! ይቀጥላል ይሄ ውሸት!! ሰው መልሶ ማቅዋቅዋሚያ አርጎታል እንጠንቀቅ!!! ይሄ ገንዘብ ስብሰባ እናቁም!!!
@ይፋት
@ይፋት 4 месяца назад
እውነት ብለሻል እርዱኝ ለማለት እንጅ ለይቅርታ እና በነገሮች ተፀፅታ ከሆነ እዚህ ሳይሆን የሀይማኖት አባቶች ጋር ሄዳ ታማክር ነበር​@@welansatesfaye5384
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 3 месяца назад
አስተያየት መስጠት የግድ አያስፈልግም አይቶ ማለፍ ሲቻል:: ለምን በገዛ ጭንቅላታችሁ ወይ ምላሳችሁ ሀጢያት ትገባላችሁ::
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 3 месяца назад
ይኼ ነገር የተለመደ ድራማ ነዉ ወ ይስ በልቧ የምትመኘዉን ይሆን ? ኦ ፈጣሪ ይኸች ልጅ ወሬዋ የተጣረሰ ነዉ ፉሬ የለዉም ጤነኛ አትመስልም እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልሽ።
@TadesLejom
@TadesLejom 3 месяца назад
Ayzosh ehtey❤❤❤❤❤❤
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 4 месяца назад
ጉዳዪን ወደ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ምሩት። ከተጠያቂዋ የጠያቂዋ ምን አይነት ጉድ አገር ናቹ ? የሰው ትዳር ታፈርሳላቹ ። ለንሰሀ ቦታው የእግዚአብሔር ቤት ነው ተጸጽተሻል ይሄ ነው የሚያንዘባዝብሽ ወይ ፍቅር ይዞሽ ይሆናል ወይ በካዝንሽ ትቀኚ ነበር መላው የተጠመቀ ይድናል ! ንሰሀ ግቢ ነገሮችሽ አዲስ ይሆናሉ።
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 месяца назад
አረፈጣሪን መፍራት ጥበብነው😔
@NatashaNizxcce-jt9lj
@NatashaNizxcce-jt9lj 9 дней назад
Thomas Betty Hernandez Jennifer Moore Melissa
@AlemituAlem-u1p
@AlemituAlem-u1p 4 месяца назад
ግን አጠገብሽ ተኝቶ ምንም አለደረገም ወይም ደንዝዤ ነበር አኔ አላምንም ስለ እውነት ባታወሪው ይሻል ነበር
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 4 месяца назад
በቀና ሲታሰብ ለአባቶች መነገር እዳለበት አለመማር ነው።ጣቢያው ግን እምነቱን ለማሳጣት ተጠቅሞበታል።
@beetyube
@beetyube 4 месяца назад
እግዚአብሔር ነው ሁሊም የሚወቅው 😢ወሪ ዝበረቀረቀ ያለ ነው😢 ጸሎት አደረጊ😢 በቃ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 месяца назад
ምናምን ምናምን ምናምን ምን ማለት ነው???? ይህች ጨላጤ ናት!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 месяца назад
እሱን ላለማስከፋት ሳምኩት??? ምን ማለት ነው!! ሌሊት እኔ ጋ ተኝቶ ያድራል?? ምን ማለት ነው::
@tubeysikit
@tubeysikit 4 месяца назад
ካልፈለግሽ በድጋይ ግባሩን ባልሽው አሪፍ ነበር ማማ
@WerkyAbera-vb8wj
@WerkyAbera-vb8wj 4 месяца назад
እናምንይሊታል ንስሀግቢ ፀበለግቢይ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
የማርያምን ስም በከንቱ መጥራት አይገባም
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 4 месяца назад
ይቺልጂ የቤተሰብ ጣጣ ዛር በቡዳ ተበልታለቺ የአይነጥላ ቡዳ ያለባቸው ሰዎቺ በብዛት ወንዶቺ በዝሞት ነው የሚፈልጒቸው ፀበል ቄደር ተጠመቂ
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 4 месяца назад
ስንት ለህዝብ ትምህርት ሊሆን የሚችል እያለ እቺን ይዘሽ የቅርቢው ምን ዓይነት ጋዜጠኛ ነሽ? ካለ ሽርሙጥና ሌላ ነገር አታውቁም በህማማት ይህን ይዘሽ የቀረብሽው። ስጀምር እልም ያለች ባለጌ ናት።አንቺ እራስሽ ባለጌ ነሽ ። ስነ ሥርአት ይኑርሽ።
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 месяца назад
አንቺ ንሰሀ ግቢ ለሚዲያ ሳይሆን ለንሰሀ አባትሽ ከዛ ሳትረበሽ ወደ ራሰሽ ተመለሺ ይቅርታ ለመጠየቅ ከሆነ በስልክ ጠይቂ ሴትየዋን ሲጀመር ሚሰትየዋ እያየች ለምን ዝም አለች ጥርጣሬ ፈጠረብኝ
@fevu5185
@fevu5185 3 месяца назад
ይቺ ልጅ እኔ በጣም ተረድቻታለው እያሳለፍኩት ያለሁበት ሂወት ነው😢😢😢
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 4 месяца назад
ፀበል መጠመቅ አለብሽ
@saronsarina-e3j
@saronsarina-e3j 4 месяца назад
መንፍስሽን በእግዚአብሄር ቤት እንዲትርፊ አድርጊ ለሰው አትንገሪ መፋትሄ ያለው በጌታ ቤት ነው ፈጣሪ ይፍውስሹ እህቴ።
@MengistuAli
@MengistuAli 4 месяца назад
Tesfa atkurech manm yemayatefa yelem nsha gbi lykrta mezegajetsh trunewu...krstiyan tesfa aykortm lela ads hywet ale kanch yebase hywet aslfewu yetshal nuro yeminoru alu:: merz gemed...yetsfa mekurti ena yesytan sra new endatdegmiwu.
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ሠ6ዠ
ክክክክ ከወሬው ያሳቀኝ የጋዜጠኛዋ የነዘዛችሁት ሁላችሁም ናችሁ ሚስቲቱም ናት ማለቷ
@teddytenaw9577
@teddytenaw9577 3 месяца назад
ገኒ ለምናሽ ነበር እሰይ ይበልሽ
@ephremkassaye9594
@ephremkassaye9594 3 месяца назад
እስካሁን ህግሽን ጠብቀሽ ከሆነ ምንም አላደረገሽም ማለት ነው
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 4 месяца назад
እኔ ታሪኩ ትክክል አይመስለኝም
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 2 месяца назад
ኧር ይቅር ይመልሽ እንዴይ ከይባልም የሰዉ ቁስል ገንድ ይመሠል ዉስጥ ይሳናት የምታወቀዉ🤔🤔🤔
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 4 месяца назад
ፍሬከርደኪ ነሸ ማደግ አለብሸ።
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu 4 месяца назад
የማይመስል ንግግር ከብልትሺ ሲአስገባ ብሺ ካላወቅሺ ሙተሺነው ሳትሞቺ ብልትሺ አይረጥብም የዘር ፈሳሺ ከብልትሺ አይፈስም የሚገርም አነጋ ገር
@mekdesaddis7138
@mekdesaddis7138 4 месяца назад
እህቴ ሁሉ ነገር ተደበላልቆብሻል ዝምብለሽ ፀበል ሂጅ
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 4 месяца назад
እቺ ልጅ የአዬምሮ ችግር አለባት ቸርች ሂዳ ቢፀለዬላት ትፈወሳለች ።
@bc6208
@bc6208 4 месяца назад
አንቺ ጐበዝ ጋዜጠኛ ነበርሽ ዛሬ ምን እንደተፈጠረ እንክዋን አልገባንም ግልጽ የሆነ ነገር አቅርቢ አለበለዚያ next ሰው የሙዳመጥ ፍላጐት አይኖረውም እህቴ ባይገባኝም አዲስ ነገር ለመጀመር አትፍሪ
@Rimnatube89
@Rimnatube89 4 месяца назад
Yene wud sitasazin😢
Далее
Avaz Oxun - Turqi sovuq kal
14:50
Просмотров 889 тыс.
Истории с сестрой (Сборник)
38:16