Тёмный

በፍቅር አይን ቁጥር 2 I የአማርኛ ፊልም , Befiker Ayen 2 I New Amharic 2023 movie I Ethiopian Film 

Sunshine Media
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 213 тыс.
50% 1

በፍቅር አይን I አዲስ የአማርኛ ፊልም ። BEFKER AYEN I New Amharic 2023 movie I Ethiopian Film
ቻናላችንን ሰብሰክራይብ ማድረግ አይርሱ።
/ @sunshinemediafilm
Sunshine Media is your new destination for the amazing latest and original Ethiopia movies.
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Sunshine Media
#ethiopian_film #movie #ፊልም
#meskel #መስቀል

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 203   
@fafishewatube8608
@fafishewatube8608 Год назад
ቁጥር 3 ይቀጥል የምትሉ !!!!!
@የሁረልአይንተማሪነኝ
ድራማ ነው ወይስ ፊልም
@fafishewatube8608
@fafishewatube8608 Год назад
@@የሁረልአይንተማሪነኝ ፊልም ነው
@NosaibaRedwan
@NosaibaRedwan Год назад
​@@የሁረልአይንተማሪነኝ😅😅😅😅😅 ወለሂ አሰቅሽኝ ዳምርኝ
@HANALove-oq4fe
@HANALove-oq4fe 11 месяцев назад
በቂነው ቢቀጥል ይንዛዛል ምርጥነው ምጥን ያለ❤❤❤❤
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 9 месяцев назад
😁😁😁​@@የሁረልአይንተማሪነኝ
@estifanostesfay7655
@estifanostesfay7655 Год назад
ከአንዳንዱ በጣም ትናንሽ ጉድለቶች በስተቀረ አስተማሪ ነው ተማሩበት አድናቂ ብቻ አትሁኑ ለምሳሌ ልጅትዋ ላይ የነበረው ችኩልነት ዋጋ ልያስከፍል ስለሚችል ሰከን ብሎ ማዳመጥ ነገሮችን በቀላሉ ለመረዳት ይጠቅመናል ይመቻቹ።
@bereketgebre4685
@bereketgebre4685 11 месяцев назад
ልጅትዋ ብቻ አደለችም የሰከነች ያ ልጁ የነበረው በመጨረሻ ልጁ ያልሆነው ም
@Kal-yk9sh
@Kal-yk9sh Год назад
ወይኔ ደስ ሲል💕💕💙💙የምር ቁጥር ሶስት ልቁልን💕💕💙💙❤🎉
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 10 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ነው ተሞሽረው ብናይ ጥሩ ነበር የሰውን ሲቆፍር የራሱን ጉድ አወጣ። እውነትና ጨረቃ መቼም አይደበቁም ጊዜውን ጠብቆ ይወጣልነገሮችን በመልካም መረዳት ምላሹ ለራስ ነው❤❤❤❤
@Kalkidaneyayw
@Kalkidaneyayw Месяц назад
ቁጥር 3እንጠብቃለን ሽማግሌወቹ ሲመጡ❤ ያምራል በጣም
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Год назад
ገራሚ ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል❤
@GashawAlimaz
@GashawAlimaz Год назад
የጓድኝነት ጥግ ደስ የሚል ፊልም❤❤❤❤❤
@melkamugirma4037
@melkamugirma4037 11 месяцев назад
wow betam gerami film hulachihum gobezoch derasiw ejih yibarek tebarek
@noahamberber7360
@noahamberber7360 Год назад
በእዉነት አስተማሪ፣ ለወቅቱም ችኩልነትና መሰረተቢስ ጥላቻ ቆም ብለን አይተን መፋቀርን እንድንመርጥ ይመክረናል። በአጠቃላይ ጥሩ ፊልም ነው።
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Год назад
እውነት ተቀበራ አትቀርም !! አትቸኩል ሃይ ሰከን በሉ 😊 እሰብራለው ስትሉ እንዳትሰበሩ 😂 አሪፍ ነው ❤
@astheertsfao8218
@astheertsfao8218 Год назад
አሳ ጎርጒሪ ዘዶ ያወጣል አሉ የቅዱስ ቢጤ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans Год назад
የምር በስንት ጊዜ ምርጥ ፊልም አየው, አክተሮቹም አክቲንጉም እስቶሪውም ምርጥዬ እናመሰግናለን😊
@RahelTesfa-v4m
@RahelTesfa-v4m 11 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 Год назад
Thanks 4 the positive ending.
@mariouset142
@mariouset142 11 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል በረቱ
@bitnayaya6367
@bitnayaya6367 Год назад
በጣም ደስ የሚል
@ጤናጎጃሜዋYouTube
@ጤናጎጃሜዋYouTube Год назад
ቁጥር 3ይደገምልን🙏🙏🙏
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ Год назад
ዋው ምርጥዬነው አጨራረሱ ግን እናትየዋ ደስስትል እርጋታዋ ❤❤❤❤
@samigola
@samigola 11 месяцев назад
ልክ እንደገመትኩት አለቀ የቅዱስ መቅበዝበዝ አላማረኝም ነበር🤣🤣🤣 አሪፍ ፊልም ነው የሮቤል ጋደኛ ምርጥ ሰው ነበር በዕውነተኛው አለም ግን እንደዚህ አይነት ጋደኛ የለም ከንቱ አለም😎😎
@AynalemzerihunAynalemzer-dg1bw
Woww 💕💕💕💕... እዉነት መቼ ቢሆን ወድቃ አትወድቅም 💕💕💕
@በዛአሳፋ
@በዛአሳፋ 11 месяцев назад
ዋዉዉዉዉ ባጣም ቆጆ ፈልም ነበረ
@yemipictures9676
@yemipictures9676 Год назад
Shewi mirt tsehafi ena director neh, berta wendme❤️❤️❤️.... Kifl 3.....
@BetelemoEsayse
@BetelemoEsayse 11 месяцев назад
pls part 3❤😮
@tetetety3946
@tetetety3946 Год назад
Ynorewale bya setebekewu nber amesgnalehu ❤❤❤❤❤
@bellamhh-qh5kv
@bellamhh-qh5kv Год назад
Wow best movie ❤
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 Год назад
ያምራል !!!
@SalamSalam-z9h
@SalamSalam-z9h Год назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 🎉🎉
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q Год назад
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ዋው በርቱ ❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 11 месяцев назад
ዋዉ ብራድ ነዉ አጨራረሡ ያበደ ነዉ የኖቢ ጓደኛ ትለያለህ ምችት ይበላችሁ ይቅር የሚል ልቦና አደበት አላህ ይሥጠን💞
@lidiya1071
@lidiya1071 Год назад
እንዴዚህ ጓጉቼ ያየሁት ፊልም የለም ዋዉ ምርጥ ስራ ነዉ ቀጥሉ ሰላም ለሀገራችን🙏💚💛❤
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Год назад
ይህንሰውይ ሰወደው ያባት ግርማ ሞገስ አለው
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Год назад
የምወዳቸዉን ሁለት አርቲስቶች አይቸነዉ የመጣሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰በጣም ደስስስስስስስ ይላል
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Год назад
" Something's Is Have True Thing's "
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu Год назад
አስተማሪ ነው 👌
@almazsime4584
@almazsime4584 Год назад
Wow!
@edrisassen
@edrisassen Год назад
ለምን አቤቱዩው ተቀየረ የመጀሪያዉ አቤቱ ሌላ ነው
@kidistfita-sz3ny
@kidistfita-sz3ny Год назад
በፍቅር በይቅርታ ስላለቀ ደስ ብሎኛል ትልቁን ነገር ነው ያስተማራችሁን ተባረኩ እወዳችአለው
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 11 месяцев назад
👍👍👍👍
@ሂኩነኝየአላህባርያ
@ሂኩነኝየአላህባርያ 5 месяцев назад
ቀጣይ እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉 በጣምአሪፍ
@HiwotHewan
@HiwotHewan 11 месяцев назад
❤❤❤🎉
@fvv1680
@fvv1680 Год назад
❤❤🎉❤❤❤ዋውው🎉🎉🎉
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
ምንም ቃላት የለኝም ❤👌እናመሰግናለን ተባረኩ 🙏
@solomonkera2916
@solomonkera2916 11 месяцев назад
this is also for you sisters
@jazeeraal6317
@jazeeraal6317 Год назад
❤❤
@donaqueeny6601
@donaqueeny6601 Год назад
❤❤des yemil felm new
@HayahMalls-lq8ew
@HayahMalls-lq8ew Год назад
ክፍል 3 ይለቀቅ በጣም አስታማሪነዉ❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ቅዱስ አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሉ ተንቀዠቀዥክ በጣም 😂
@MakiMaki-kk8sm
@MakiMaki-kk8sm День назад
😂😂😂
@MeremHusen
@MeremHusen 11 месяцев назад
Gin tsiyaqe faxurobinyal din Marmara abtiyo ayewakilm indee ??
@Mነኝየተዋህዶልጂ
ቁጥር አድ ላይ ጓጉቸ ነበረ ለካ ቁጥር ሁለት አለሁ ዋዉ ገራሚነዉ ዊዉ
@ባሞቲዪብ
@ባሞቲዪብ 3 месяца назад
ABATEYEW LEMIN TEQEYERU
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Год назад
መፃፍን በሽፋኙ አትፍረዱ
@YayaDefar
@YayaDefar Год назад
አጨራረሳችሁ የሚገርም ነው እጃችሁን ይባርከው👏👏👏
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily Год назад
አላርፍ ያለች ጣት እንዲሉ... ሆነ! በሰው መፍረድ አይገባም፤እንተዛዘን።ግ ን ደስ የሚል አፈጻጸም!
@solomonkera2916
@solomonkera2916 11 месяцев назад
I would like to give you this Bible Vers to all of those who seek for a wive. The book of Proverbs chapter 19 vers 14 "Houses and wealth are inherited from parents, but a prudent wife is from the Lord."
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و 11 месяцев назад
ፍቅር ያሸንፋን ይቅርባይነት ያሸንፋል ❤❤❤ቁጥር ሶስትን በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤
@HiyabQamoNigusse
@HiyabQamoNigusse Год назад
ዎው በጣም ደስ.... የመል ድራማ ነው I Like it really 👏👏
@bereketgebre4685
@bereketgebre4685 11 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ደስ የሚል ኣፈፃፀም እናመሰግናለን
@yabyab5036
@yabyab5036 Год назад
ቁጥር አድን የሠሩት ቢሆኑ ደስ ይል ነበር ሠዎቹለምን ተቀየሩ
@ekima-k2d
@ekima-k2d Год назад
የልጅቷ ግትርነት ያናድዳል
@habenyoutubhab7505
@habenyoutubhab7505 Год назад
Betam arif new
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py Год назад
የማዳም ቅመሞች ገባ ገባ ብሎ የእኛን ቤት እድሜ አጥፊወች
@fafialitube6664
@fafialitube6664 Год назад
አጥብቆ ጠያቂ የእናቱን ሞት ይረዳል ይልሀል ይሄ ነው
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם 6 месяцев назад
እናት አባት የማይከበርበት ዘመን ደረስነ ተመስገን ነው ይህ ትውልድ ውርስጠባቂ በራሱ የማይተማመን ትውልድ ለምን ሳይወለድ የማይቀር አሰዳቢ ሁሉ
@hanaayalew4881
@hanaayalew4881 Год назад
ምርጥ ስራ❤ በምርጥ ባለሙያ 👏👏👏
@7seventv21
@7seventv21 Год назад
What a drama
@yerusmarshet4729
@yerusmarshet4729 Год назад
Alchalkuachuhim , thank youuuu for the movies abroad ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@husab29
@husab29 Год назад
መጨረሻውበጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
@serkalemnigusse9566
@serkalemnigusse9566 Год назад
አንደኛ 👍👌👌👌 ደስ ብሎኛል ሸዊዬ
@likukebede8440
@likukebede8440 Год назад
ለኔ እንዲህ አይነት ይቅርታ የማስመሰልና አጉል እፀድቅ ባይነት ይመስለኛል😅😅በቁም የመግደል ሙከራ አድርጎ ሲከሽፍ ይቅርታ?😅😅😢😢😢😢
@genetkonjo
@genetkonjo 11 месяцев назад
አጥብቆ ጠያቂ የናቱን ሞት ይረዳል አሉ እኔም ገምቼ ነበር ልጁእንዳልሆነ ግን አስለቀሰኝ ልጁ
@adisalemtube1
@adisalemtube1 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን❤❤❤
@solomonkera2916
@solomonkera2916 11 месяцев назад
1 John 3:13-17 "Do not be surprised, my brothers and sisters,[b] if the world hates you. 14 We know that we have passed from death to life, because we love each other. Anyone who does not love remains in death. 15 Anyone who hates a brother or sister is a murderer, and you know that no murderer has eternal life residing in him. 16 This is how we know what love is: Jesus Christ laid down his life for us. And we ought to lay down our lives for our brothers and sisters. 17 If anyone has material possessions and sees a brother or sister in need but has no pity on them, how can the love of God be in that person? 18 Dear children, let us not love with words or speech but with actions and in truth."
@Sadgak-yk4ww
@Sadgak-yk4ww Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 9 месяцев назад
ፊልም እንድህ ሲሆን ትሩጉም አለው በርቱ👍
@fatmah567
@fatmah567 10 месяцев назад
የኪሳራ አላርፍ ያለች ጣት አሉ በገዛ እጂክ
@tigiestkebede9939
@tigiestkebede9939 Год назад
Abat tkyer?
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 Год назад
ጥሩ አስተማሪ ነው ፀደይ ትችያለሽ❤
@umsusumal4579
@umsusumal4579 Год назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ❤❤❤
@AbelZenebe-v3r
@AbelZenebe-v3r Год назад
ዋው እናት ሁና ምትሰራ በጣም ትተውናለች..
@hulumedia3468
@hulumedia3468 Год назад
አጨራረሱ በጣም ያምራል። ያልጠበኩት ነው።
@bayushbayush320
@bayushbayush320 Год назад
ዋው በጣም ደስ የሚል አጨራረስ ነው
@EsayasShebiru
@EsayasShebiru Год назад
አሪፍ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@makdesalemu
@makdesalemu 5 месяцев назад
PARET 3 XDEYE ENA ROBI TAGABETAWE WALEDAWE MAYETE EFALEGALAWE
@weletetabik1368
@weletetabik1368 Год назад
ዋውውው ደስ ይላል 🎉ጥሩ ትምህርት ነው
@solomonkera2916
@solomonkera2916 11 месяцев назад
i don' like this drinking at all!!
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Год назад
ቅዱሰ እንቡር ብለህ ነበር ዋጋህን አገኘህ ደርባባ እናት ደሰ ሰትይ
@ethio221
@ethio221 10 месяцев назад
አስተማሪ ፊልም ማለት ይህ ነው አቦ
@najunknk142
@najunknk142 Год назад
አጥብቆ ጠየቀ የእናቱን ሞት ይረዳል አሉ አይ ቅዱስ ትስታህል
@Frehiwet-li4tv
@Frehiwet-li4tv Месяц назад
በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@sihamtube3115
@sihamtube3115 11 месяцев назад
ብራቮቮቮቮቮቮቮ አንደኛ ብየዋለሁ ዋዉዉዉዉዊዊ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@rroselave2755
@rroselave2755 Год назад
በጣም በጣም አሪፍ ነው
@EsayasShebiru
@EsayasShebiru Год назад
በጣም አሪፍ ነው
@ሂኩነኝየአላህባርያ
@ሂኩነኝየአላህባርያ 5 месяцев назад
ወዉ😂❤❤❤❤❤❤❤አሪፍ
@Sani-s3u
@Sani-s3u 10 месяцев назад
ቁጥር 3 እንጠብቃለን
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx Год назад
ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤❤💘🙏💖💖💖💞💞💞💖💖💞💞💞💞💞💞💞💘💘💘💖💖💞💞🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Год назад
ዋዉዉዉዉ ደስ ስል እግዚአብሔር ይባርካችሁ አቦ🙆😢❤❤❤❤🙏
@Bexs-jr8bq
@Bexs-jr8bq Год назад
ፀዴ ፊልም ነው
@MeremHusen
@MeremHusen 11 месяцев назад
Ayi ente la hulum nager mademtsin wedekut erme la entoch
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Год назад
" የወደደችህን ሳይሆን የምትወዳትን አግባ "
@ያብስራ-ቘ3ቈ
@ያብስራ-ቘ3ቈ Год назад
ተሳስተሃል የሚትወድህን ነው ማግባት
@የሁረልአይንተማሪነኝ
ትክክል
@SaraLima-u1f
@SaraLima-u1f 2 месяца назад
Wow wow wow ❤❤❤❤
Далее
У КОТЯТ ОТКРЫЛИСЬ ГЛАЗКИ#cat
00:26
Yearada Lij full Ethiopian movie 2018
1:51:33
Просмотров 213 тыс.