Тёмный

በፍጥነት ማስተካከል ያለባችሁ settings 5 usefull android settings 

shamble app tube
Подписаться 232 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

usefull android settings

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@MehamedFentaw-tz8zb
@MehamedFentaw-tz8zb Месяц назад
ሻበልእጅግእናመሠግናል ያላወቅነውን ብዙነገር አሳወከን በርታልንወንድማችንሠላምህይብዛልን
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 7 месяцев назад
ያየውክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ትምህርትክንም ሳልሠለች የተከታተልኩት ለመጀመሪያ ጊዜ የአንተን ነው ተባረክ አመሠግናለው በርታልን
@shambleapptube
@shambleapptube 7 месяцев назад
❤❤❤
@user-qt9om3ly5x
@user-qt9om3ly5x 5 месяцев назад
እኔ ራሱ ተመቸኝ ትምርቱ። ተባረከክ
@user-jk1kk6si8j
@user-jk1kk6si8j 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ❤❤❤
@Zahra-x9c
@Zahra-x9c 29 дней назад
ጠቃሚ ት/ት ነው እናመሰግናለን
@idristofik1142
@idristofik1142 7 месяцев назад
አይፎን ላይ የለም መጀመሪያ በምን አይነት ሞባይል ላይ እንደምገኝ መንገር አለብህ ምክንያቱም በአሁኑ ግዜ መዓት የሞባይል አይነቶች ስላሉ
@Znbabaw21
@Znbabaw21 7 месяцев назад
Bro read the title
@ethiopiagetu3690
@ethiopiagetu3690 5 месяцев назад
አዎዋ ሳምሰንግ ነው አሁን አይፎን............😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@edushaahmed
@edushaahmed 4 месяца назад
Android eyalesh Adele ede
@ReshadeZidni
@ReshadeZidni 3 месяца назад
ሽኩረንን
@user-mt9rs7rh7q
@user-mt9rs7rh7q 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ሻንበል እስኪ ኮል እሪከርድ አሳየን በጣም ሰለምፈልገዉ ነዉ
@user-br8yy8jd8c
@user-br8yy8jd8c 7 месяцев назад
Appun Play stor lay awrdna tetekem
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 7 месяцев назад
እኔም እፈልግ ነበር ብዙ የማወርደው አፕ አይሠራም
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 7 месяцев назад
@@user-br8yy8jd8c አውርጄ ብዙው አይሠራም እስኪ የአፕ ስም ይፃፉልን
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 7 месяцев назад
በርታ ቀጥልበት እንዳንተ ጠቃሚ ትምህርቶችን የሚያስተምሩ ወገኖች ይብዙልን።
@shambleapptube
@shambleapptube 7 месяцев назад
@Feathay108
@Feathay108 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣህ ወድማችን ባለህበት ትላምህ ይብዛ በርታልን
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 7 месяцев назад
ጎበዝ ቀጥልበት
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 7 месяцев назад
አስተካክያለሁ አመሰግናለሁ በርታልን
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 7 месяцев назад
ምን አይነት ሰው ነው የሚያየው ኢሜላችንን የሚያውቅ ሰው ወይስ ለሁሉም ይታያል
@RahelNegash-zv3we
@RahelNegash-zv3we Месяц назад
Thanks bro
@SeifuTelila
@SeifuTelila 7 месяцев назад
ምርጥ ትምህርት ነው ። አመሰግናለሁ ።
@user-bs8qi6ii8o
@user-bs8qi6ii8o Месяц назад
Thank you bro
@user-cj4zv3gf3f
@user-cj4zv3gf3f 7 месяцев назад
Thanks so much brother for your helpful information 🎉
@KassayeGetahun
@KassayeGetahun 2 месяца назад
ያሳድግ
@user-gi6rp6fx5y
@user-gi6rp6fx5y 6 месяцев назад
በርታ
@user-yp6sk4uj6u
@user-yp6sk4uj6u 6 месяцев назад
ተባረክወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
@user-zb9qz6sg9m
@user-zb9qz6sg9m 7 месяцев назад
Shambel I appreciate for fertile mind.
@user-sh7ux2wp5f
@user-sh7ux2wp5f 7 месяцев назад
👌👌👌 በርታ ወንድም አለም
@abqyb7665
@abqyb7665 7 месяцев назад
tankyou very very nace ::::
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 7 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አመስግናለሁ የማስችግርኝን ሁሉ ችግር ነው የምትፍታልኝ ተባርክ ❤
@shambleapptube
@shambleapptube 7 месяцев назад
እኔም አመሠግናለሁ ስለምትከታተሉኝ❤
@birukhaile-vd9vg
@birukhaile-vd9vg 5 месяцев назад
Mb yiti yizaleli wondime❤❤❤
@aychewwalelgn
@aychewwalelgn 7 месяцев назад
ምርጥየ 10q
@user-nv7cc2sp3x
@user-nv7cc2sp3x 2 месяца назад
እስካሁን ግና የት ጠፋህን ነበር ጎቦዝ ሁሉም እውነት ነው ሰራ በሞባይለ
@tegilema6437
@tegilema6437 6 месяцев назад
5tum tekami nachew thank you
@engdaget12
@engdaget12 7 месяцев назад
በርታ ወንድም አለም❤❤
@fishalex4361
@fishalex4361 5 месяцев назад
Ameseginalew ❤
@EsayasGetu
@EsayasGetu 5 месяцев назад
Samsung A13 OTG USB alsraima algne please tell me
@SeniEthopi
@SeniEthopi 7 месяцев назад
Bro inameseginal 🙏😍❤❤
@alexxender3396
@alexxender3396 7 месяцев назад
አመስግናለው ብሮ
@zerihuntaye5560
@zerihuntaye5560 5 месяцев назад
ወድሜ እግዚአብሔር ይስጥኽ : ግን የተለያዩ ስልክ ላይ እንዴት መጠቀም እንደምንችል ሴቲጎቹ ስለሚለያዩ ለምሳሌ lenovo
@tarekenegashteberih2307
@tarekenegashteberih2307 6 месяцев назад
❤❤❤
@user-js3px6el5b
@user-js3px6el5b 7 месяцев назад
Thankyou wondeme
@hailuteshome3765
@hailuteshome3765 5 месяцев назад
thank you
@alweyaseid3528
@alweyaseid3528 7 месяцев назад
ሻበል በጣም ደስ የሚልና በደብ ግልፅ የሆነ ትምርት ስለምሰጥ አመሠግንሀለው በርታ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
@hadia1097
@hadia1097 7 месяцев назад
❤❤❤❤👍👍
@Ayinad
@Ayinad 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በርታልን ግን እኔ በአሳየኸን መሰረት ስልኬን መስራቱን አለመስራቱን ለማረጋገጥ ዲያግኖስቲክስ የሚለው ላይ ስገባ ሲግን ኢን ዊዝ ጎግልና ሲግን ኢን ዊዝ ኪው አር ኮድ እያ አስቸገረኝ
@yourdiyourdi-or2my
@yourdiyourdi-or2my 7 месяцев назад
Aysarami
@shambleapptube
@shambleapptube 7 месяцев назад
😢 maninaw
@user-xv6lf5xe2w
@user-xv6lf5xe2w 6 месяцев назад
Note 20 ultra lay yelem please charge eyecherese new
@user-bd4sy7ix3l
@user-bd4sy7ix3l 7 месяцев назад
እድሜናጤናይስጥህ
@Rafa4556-kk7bg
@Rafa4556-kk7bg 4 месяца назад
ere ene almetalgnm
@YeshimbetChekle
@YeshimbetChekle Месяц назад
Telegrame አልከፍት አለ ብዙ ሙከራዎች አድርገዋል ትንሽ ይጠብቁ ይላል ግን አይከፍትም
@halimaadam8771
@halimaadam8771 7 месяцев назад
😮
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 7 месяцев назад
እባክህን ሸበልየ ሢደወልብን ከሌላሠውጋ እያወራን ሌላ ሢደውል ቢዚ እዳይል መፉትሄ ካለ ሥራልን እኔ መድአሜጋ ለምን አታነሽም እኔ በምደውል ሰአት ሥልክሽ ተይዞአል ትለኛለች
@mesy6975
@mesy6975 7 месяцев назад
🙏🙏🙏
@WoodiWoodi-w3d
@WoodiWoodi-w3d Месяц назад
Force ብየ ሰርች ሣደርገው No results አልኝ ወድም ምን ላድርገው
@user-uo6le9zt2f
@user-uo6le9zt2f 7 месяцев назад
ማንኛውም አፕ ስከፍት ክሎዝ አብ እያለኝ ነዉ መላበለኝ❤❤❤
@HawaAli-td1db
@HawaAli-td1db 7 месяцев назад
አረወድም ከጋሪሊ አጥፈቸ ሌላ ቦታ የት ነው በኢሞ የተላከን ቢዶ ማጥፋት የምችለው
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 7 месяцев назад
ሽኩረን ወንድም ግን የፌስቡክ እና የቴሌግራም አልጨልም አለኝ
@chg7617
@chg7617 7 месяцев назад
እካንሰላምመጣህወዲማቺን
@shetokdre9314
@shetokdre9314 7 месяцев назад
ሰላም ወንዲሜ ኢሞ ቪድዮ አልሰራም አለኝ እና ዋሳፕ እስቶሬም ስፖስት እይታ ው አይሰራም. እንዴት ማስተካከል እዳለብኝ ክትትና ጋር እጠይቅአለው. አመሰግናለው
@remla_8503
@remla_8503 7 месяцев назад
ኢሞ ግን Dark mode አልሆን አለኝ
@buzattube
@buzattube 7 месяцев назад
ካይንማስተር ፍሪ ከዚ በፊት ቪዲዎ ሰርተህ ነበር ብፈልገው አጣሁት ከቻልክ ድጋሚ ስራልን
@user-ud9cn8sh1e
@user-ud9cn8sh1e 7 месяцев назад
ወንድሜ በማርያም አትለፈኝ የፌስቡክ ኢንፌክሽን አልደርስኝ አለ እንዴ ትላደርክ መልስ ስጠኝ
@getahunalemayehu4941
@getahunalemayehu4941 7 месяцев назад
ስልከ ከ64 ወደ 16 down grade ሆነብኝ galaxy A8+ ነው
@mecheyhone2203
@mecheyhone2203 7 месяцев назад
ስታስተምር ስለ አይፎንም አስተምር
@EyobBolt-em4ff
@EyobBolt-em4ff 7 месяцев назад
ሀይ ሻንበል ከዚህ በፊት ኮል ሪኮርደር ለቀህ ነበር ለኔ አልወርድልኝ አለኝ ሌላ ካለ ቢዲዮ ስራልን
@shambleapptube
@shambleapptube 7 месяцев назад
Ok
@user-ko4mh7er2u
@user-ko4mh7er2u 7 месяцев назад
እኔ ጋር ሁሉም አልሰራ አለኝ ወንድም
@solomonbelachew7818
@solomonbelachew7818 7 месяцев назад
ኢሞ ላይ ስክሪኑ አይለወጥም
@user-io5lw6qv4y
@user-io5lw6qv4y 7 месяцев назад
እኔጋ የለም
@Asmiratu
@Asmiratu 7 месяцев назад
,ለኔ ዳርክ አልሆነልኝም
@halweyahalweya
@halweyahalweya 7 месяцев назад
መስተወቅየ አሰብዶኘል በነትህ😮😢
@halweyahalweya
@halweyahalweya 7 месяцев назад
ለኔ አልመጠም አለኝ
@antenehwodaj2892
@antenehwodaj2892 7 месяцев назад
665 neber 666 honebgn like selew hahaha funny
@buzattube
@buzattube 7 месяцев назад
የጠፍሰው
@user-fo3ci1mg1m
@user-fo3ci1mg1m 7 месяцев назад
ኮል ሪኮርድ አሳየን❤
@ismailezra5808
@ismailezra5808 7 месяцев назад
Record call belesh awrejiwe
@mecheyhone2203
@mecheyhone2203 7 месяцев назад
❤❤❤
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 7 месяцев назад
❤❤❤
Далее
የ playstore አስገራሚ ጥቅሞች
11:24
Просмотров 14 тыс.
xender app usefull things
8:32
Просмотров 5 тыс.