Тёмный

በፓርላማው ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድን ያናደደው የአማራ ክልል ተወካይ 

sheger press
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@zehara5198
@zehara5198 3 месяца назад
አላህ ይጠብቅህ ከጂብ መንጋ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@infinity325
@infinity325 3 месяца назад
3 ክላሽ ይዞ ዞር ዞር ስሉ 4 ኪሎ ይታያቸዋል….አብያችን❤
@tutuwool2905
@tutuwool2905 3 месяца назад
abiy supposed to listen people voices it is terrible and shame to him
@MeremEshetu
@MeremEshetu 3 месяца назад
እና አንተም ገናትታሠራለህ ማለቱነዉ አይ ፍርድቤት ድንቄም ፍርድቤት😂😂😂😂😂😂
@WendeAmare
@WendeAmare 3 месяца назад
የአብይ አማራ እያመጣህ አትፓስት ።
@KenziKinzi
@KenziKinzi 3 месяца назад
ድልፋኖ💪💪💪💪💪💪
@hannaamare3434
@hannaamare3434 3 месяца назад
Abiye Ahmed Yemiyasefeøgew...Ede Kinya Hezebe..hulum Beandent Menesate Yehun Asemesaye Abiye Ahmed .....Masoged Aleben....💔💔😡😡
@abejegeta7284
@abejegeta7284 3 месяца назад
ለምን ሰዎች ያለ ጥፋታቸው ይታሰራሉ ? ተብሎ ሲጠየቅ ለምን አንተ አልታሰርህም ? ብሎ የሚመልስ ጠ/ሚ እንዴት ይሄን አላሰራችሁትም እያለን እኮ ነው። ይህ ሰው የተጠየቀውን ጥያቄ እንኳን የማይረዳ ሌጣ መሐይም ቀጣፊ የጨበራ ዶክተር እኮ ነው። በእውነት ግን ኢትዮጵያዊያን ምን ሃጢያት ብንሰራ ነው በዙህ ሰው እጅ የጣለን?
@aeron2708
@aeron2708 3 месяца назад
ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምንያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
@mintyassefa
@mintyassefa 3 месяца назад
አራት ክላሽ ለያዙ ሰዎች ታዲያ ምን ብለህ ነው ጦር፣ ወራሪ የላከው? አደራድሩኝ እያልክ በቄሰና ፣ በሼኽ ስለምን ታስቸግራለህ??? መደናቁርት የሆነ ሰውዬ🤑
@Hana-3838
@Hana-3838 3 месяца назад
ጀግና ነሕ መጠየቅሕ ግን የአብይ ቁልጦ በአተ ይደቆሣል በል ለሚመጣው ቻለው በርታ
@robertaalt
@robertaalt 3 месяца назад
ይህ ሰው የጠየቀው ቢያንስ አበሳጮታል ግን ነገ ወይም በሳምንታት የዲክተቴሩን ተግባር እናያለን ጠያቂው 👍የቀሩት ሲኮኮማተሩ,ታዩ
@AppkId
@AppkId 3 месяца назад
ትክክልኛመልስ አሰጥም አጪበርባሪ
@mekdeswendemu3103
@mekdeswendemu3103 3 месяца назад
እሁ ወንድ ነህ እንዴ ደስ ይላል👏👏👏 💚💛❤️
@AbrihamAyele-c3u
@AbrihamAyele-c3u 3 месяца назад
Abo brother ayemetenhukhm yemachesh gn tinsh kir bilognal mereja yenorkal Ethiopia wust selam yelebet sefer yelam yehn belameteyekhk kr billognal lela ina belay aman ....yeteseru
@TarikYimeles
@TarikYimeles 3 месяца назад
ይኼ ሚኒስተር ለዚህ ጀግና ጥያቄ የሰጠዉ መልስ ግን የ4ዓመት ህፃን ተረት ሲመልስ ይመስላል
@AbrihamAyele-c3u
@AbrihamAyele-c3u 3 месяца назад
Koy wonber lay yemolu sewoch Ethiopia yelachebetn ayewukum woyes firacha woyes ke ewukat netsa woyes mn agebegn
@Chaina88
@Chaina88 3 месяца назад
ፈጣሪ በአንተ ጉዳይ ፍርድ ይስጥ
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 3 месяца назад
ያብይነገር የጭንቀትነውአታመልጥምአንተነህእንጅያሣሠርከው Italiyeነውእንግዳጅብ
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 3 месяца назад
አይ ቀጣፊ.! በሰፈርከዉ ቊና ትሰፈራታለህ.
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 месяца назад
ሳህ ወላ በማንነታችን ነው የተሰቃየነው ይህንም ነገ ያፍኑታል ቆይ ታያላችሁ አላህ ይጠብቅህ እኒህ አረመኔዎች
@zemenuSimachew
@zemenuSimachew 3 месяца назад
ምን አይነት መልስ ነበር
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 месяца назад
ጀግና ነው
@SufiaKsa-ds5nv
@SufiaKsa-ds5nv 2 месяца назад
ግን አብይ አህመድ ለምን ነው አማራን እጥፈቸ ካልሞትኩ ያለው እረጎበዝ ለሂለናችን እንኑር በቃሊባል ይገባል ህዝብ የዋህ ነውአኮ ለነሱ ድምፅ ካልሆን ለማን ልንሆን ነው ስወቹእንደህን ተራ በተራ ሰይጨርሱን በቃእንበል
@TarikYimeles
@TarikYimeles 3 месяца назад
እንደዚህ አይነት የፓርላማ አባል 10ቢኖር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ነበረች
@Mmmm-oi9cu
@Mmmm-oi9cu 3 месяца назад
✍️💪👎🤟😎🤔🙂
@zeyneba_001
@zeyneba_001 3 месяца назад
ሀቁን ተናግረሕ እመሸበት እደር ጎበዝ አብይ ግን በግ ነው ማሠብ አይችልም
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 3 месяца назад
አይ ይሄ ሰው እግዚአብሔር ብቻ ይፋረደው
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 3 месяца назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@girmaa5480
@girmaa5480 3 месяца назад
whenever this man talks, I feel depressed
@OmanOman-lt7xf
@OmanOman-lt7xf 3 месяца назад
Anta erase wangled name tetykalhe
@TaibaTaiba-g2h
@TaibaTaiba-g2h 3 месяца назад
❤❤❤🎉የኘጀገነአላህያጠቡቃሀቀኘየማራጀገናአላህያጠቡቃሀቃተጠለተቱላዉሸትንገሳለአላሀያጠቡቃሀቃንሰላወጋህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hannaamare3434
@hannaamare3434 3 месяца назад
Abiye Ahmed Eko Ezebun Nekotale...Yehe Sew Bela 👈
@AbrihamAyele-c3u
@AbrihamAyele-c3u 3 месяца назад
Wondmachen atibel lante wondm satinael newu
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 месяца назад
ምን አጠፉ አንግዳደል ባሉ ነው ።ያፈንካቸው
@melessesinshawalamnie9960
@melessesinshawalamnie9960 3 месяца назад
ሌላ ክርስቲያን ታደለ ዛሬም ብቅ አለ። እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ማለት ይህ ነው። ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን። እውነት ያሸንፋል ውሸት ይሸነፋል!!!
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 3 месяца назад
ጀግና እውነትነው አማራክልልላይየለለ ግድያተፈጵሞል
@حليمهمعيضالثبيتي
@حليمهمعيضالثبيتي 3 месяца назад
አተምእዳያሥረህ
@TilahunTadesse-zm3us
@TilahunTadesse-zm3us 3 месяца назад
Bematifatima bihon kutir 1?
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 3 месяца назад
Awo Tichefechefenal
@AhHa-rw3fe
@AhHa-rw3fe 3 месяца назад
የኔ።ጄግና
@Dermas2024
@Dermas2024 3 месяца назад
በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ ሰው ኣፈጮለና ኣወናባጅ መሪ ተሰምቶም ትይቶም ኣይታወቕም። እጅግ በጣም ያሳዝናል!
@fefeb4298
@fefeb4298 3 месяца назад
ይህ ተተርጉሞ ለዉጭ ሚዲያ ቢደርስ አሪፍ ነዉ ይሄ አጭበርባሪ arrogant ጠቅላይ ሚኒስትር መጨረሻዉን ያቅርበዉ
@ERMIYAS-cc7we
@ERMIYAS-cc7we 3 месяца назад
ንግግርህን ሳታስተውል ታወራለህ መጀመሪያ በራስ መተማመን ይኑርህ ውጭ ትላለህ (ትንሽ)
@DesalegnSisay-vu9dw
@DesalegnSisay-vu9dw 3 месяца назад
ፓርላማው ሕዝብን የወከለ አይደለም ሠውሲታሠር አይጠይቅ ፈርቶ ስራ የለም
@MisaratElene
@MisaratElene 3 месяца назад
deleeee lafano
@HaileFentabil
@HaileFentabil 3 месяца назад
ይኸንም እሰረው😂
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 3 месяца назад
ብዳታምእናንተሌቤእንጅ ሀቀኛአትወድም
@አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ 3 месяца назад
ጀግና አላህ ያግዝህ በየቦታዉ በአማራነት ብቻ እየተጨፈጨፍን እስተመቸ
@Zamani1983
@Zamani1983 3 месяца назад
ጀግንነትህ ሁሊም ከዚህ ከተሠበሠቡት በጎች አንደኛ ብየሀለሁ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 3 месяца назад
በእውነት ምርጥ መሪ ናት ማነም ይጠይቅ ማን መልስ ለመመለስ አትቸገርም የመሰላትን መናገር መቀደድ ይሄን የጃጀ ጥርቅም የምክር ቤት አባል ተብየ ከጦጣ ስጋ የተሰራ ቡርገር አፉን ቀባ ቀባ ካደረገችለን አሚን ብሎ ስፈሳ አሺቱ ስቀዝን ቂጤን እጠቡ ብትላቸውም ማጨብጨብ ነው ኢትዮጵያዊ ነኝ ለማለት ያሳፍራል ከአንድ መሪ ውሸት እረ ይገርማል ጉድ በል ፋኖ ጆሮህ እንዳይሰማ ይሄን ቀደዳ ወይ አባ ሳይክል አንች ሳይክልሺን ንጅ ህዝብ ይበሰላ ጀግና ነሺ
@GeorgiaMan-js9ex
@GeorgiaMan-js9ex 3 месяца назад
አማራ። እኮ ገና ጀግናዎች አሉ ፥god bless you
@hannaamare3434
@hannaamare3434 3 месяца назад
Wow wow Thank you so much bro💪💪💪💪❤️
@LovelyEspressoMachine-oi4pd
@LovelyEspressoMachine-oi4pd 3 месяца назад
ድል ለፍኖ ፍኖያሸንፍል❤❤❤❤❤❤
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 3 месяца назад
አብይ አይኑኑን በጨዉ አጥቦ ሲቀመጥ አያፍርም.
@ERMIYAS-cc7we
@ERMIYAS-cc7we 3 месяца назад
ለማይረባ አእምሮ ተላልፈ ተሰተሀል ንቃ
@setteamenedo6397
@setteamenedo6397 3 месяца назад
ቤተ ፡ እምነት ፡የሚያፈርስ ፡ መንግስት ፡ እምነት ፡ መገንባት ፡ ኣይችልም ራሱ ፡ እየፈረሰ ፡ እየሄደ ፡ ነው
Далее