Тёмный

በ 1500 ብር የተረፈው ፍቅር. . .  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1,3 млн
50% 1

በ1500 ብር የተረፈው ፍቅር . .
#lovestory
#wedding
#realwedding
#comedianeshetu
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
====================================================
Other Related Videos
ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
• ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
• እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
"ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
• " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
• በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

19 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8 тыс.   
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 Год назад
ልኡል እ/ር ይባርካቹ🙏🙏💞💞 ሴት ልጅ እዉነተኛና ታማኝ ስትሆን እ/ር ደግሞ የተባረከ መልካም ባል ይሰጣታል🙏🙏🙏💖💖💖
@umerumer4413
@umerumer4413 Год назад
👍💞💝ilveu
@hadiyafentaw4284
@hadiyafentaw4284 Год назад
Mesha alah
@hadiyafentaw4284
@hadiyafentaw4284 Год назад
❤❤
@nejatendris
@nejatendris Год назад
!!!
@tigtig8128
@tigtig8128 Год назад
​@@hadiyafentaw4284 !!!p!pP P pha
@user-cy3ly4ll9n
@user-cy3ly4ll9n Год назад
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው አሼ ምርጥ ወሳኝ ሰው ✅💚💛❤
@adissbehaylu8880
@adissbehaylu8880 Год назад
እኔ
@azutube6342
@azutube6342 Год назад
Eneeee
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Год назад
እኔ
@almassmass336
@almassmass336 Год назад
ዋውዋው አሼ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ
@balymasfinbalymasfin6419
@balymasfinbalymasfin6419 Год назад
Awo
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Год назад
እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
@fikrtetube9462
@fikrtetube9462 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ggh9000
@ggh9000 Год назад
በጣም ነው የማከብርህ ከነአንድግልማርያም ትጠብቅህ
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@freshmantube7592
@freshmantube7592 Год назад
አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
አሜንአሜን አሜን
@user-fq3yx9up1d
@user-fq3yx9up1d Год назад
አቤት የቀረፃ እና ቅንብር ባለሙያዎቹ ብቃት እና ችሎታ ሁሌም እንዳስገረመኝ ነው👍 ስወዳችሁ!!!!!
@ethiopiyayemama9556
@ethiopiyayemama9556 Год назад
በጣም ደስ የሚል ውሳኔ ነው ውድ ወንድማችን። ፍቅር ካለ እንኳን ገጠር ዋሻም ውስጥም ይመቻል። እግዚአብሔር አምላክ መልካም የሆነውን የልብህ መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ። ለወገ እንደበቃል አይንህን በአይንህ ለማየት ያብቃህ።
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s Год назад
2015 የሸቃላነት የመጨረሻ ዘመን ያርግልኝ 2016 የንስሃ የትዳር ዘመን ያርግልኝ ምኞቴ ነው ለናተም ይሁንላቹ 🙏 እሼ እንኳን ደስ ያለክ
@tenate2957
@tenate2957 Год назад
አሜን
@sarasara996
@sarasara996 Год назад
እኔም
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k Год назад
Amen 🙏
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Год назад
አሜን
@zed2149
@zed2149 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን
@weynatube21
@weynatube21 Год назад
እንኳን ደስ ያለህ እሼ እግዚአብሔር ፍጫሜው ያሳምርላች ምርጥ ኢትዮጵያ ወድማችን
@yordi8453
@yordi8453 Год назад
Demerige yeni wud❤
@wynelove9718
@wynelove9718 Год назад
በል ከቲክቶክ ውጣ እንደ እሼ ሁን
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h Год назад
አተ
@chaltuYuTube
@chaltuYuTube Год назад
እሼ ለዚህ ክብር ስለበቃ ማነው እደኔ ደስስስ ያለው❤❤❤🙏
@birukbalcha8628
@birukbalcha8628 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ አንተ መልካም ሰዉ🙏 አንተንማ እራስህን መዳር የለብህም ያለምንም ወጪ በእስፖንሰር አንተን የዳረ ሰዉ እድለኛ ነዉ ታሪኩ ይፃፋል ብዙ ያተርፋል የብዙዎችን እንባ አብሰሀል ተባብረን እንድርሀለን 🙏🙏🙏
@tigistnebret2572
@tigistnebret2572 Год назад
አቤት ሴት ልጅ ፅናት ትዕግስት ታማኝነት ሲታይባት የሚያከብራት ወንድ ስታገኝ በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርከው
@abebechurageabebech219
@abebechurageabebech219 Год назад
😍😍😘🤩💍👌
@aashahaalamo7105
@aashahaalamo7105 Год назад
🙏🙏🙏🙏✅✅💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰💝💝💝🌷🌷🌷🌷🌷💍💍💍💍💍💍💍👑👑👑👑👑👑👑👑
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 Год назад
አሜን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@abebechurageabebech219 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@wubalemtadese2293 ደምሪኝ
@asmeretdawit8174
@asmeretdawit8174 Год назад
የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@kiflaygebreslasie3719
@kiflaygebreslasie3719 Год назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Год назад
Amen ❤
@asterwoldmicheal843
@asterwoldmicheal843 Год назад
እንኳን ደስ አሐህ የአብረሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አንተ ጥሩ ሰው
@tiruworkassefa9000
@tiruworkassefa9000 Год назад
Egziyabher yemesegen yabereham yesara yaderegelachu belejoche tebareku
@sentayhumohammed8144
@sentayhumohammed8144 Год назад
እሼ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርከው ከሕፃናቱ ጥያቄም ተገላገልክ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Год назад
አሏህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውንድማችን ነህ እሸ
@brktibeki1741
@brktibeki1741 Год назад
እንኳን ለዚህ ክብር ኣበቃህ እሼ ቀሪው ዘመናችሁን እግዚኣብሔር ይባርክላችሁ። I'm from Eritrea we love you.
@Tube-ig2qj
@Tube-ig2qj Год назад
በጉጉት ሲጠብቅ የነበር እንደኔ ማነው?
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Год назад
እኔ
@mulukalamin8092
@mulukalamin8092 Год назад
Me too I couldn't wait
@youtoub4589
@youtoub4589 Год назад
እኔ ግን ቀደማችሁኝ
@user-mm4ie4rs4c
@user-mm4ie4rs4c Год назад
እኔ
@tgstealemu1852
@tgstealemu1852 Год назад
እኔ በጣም ነው በጉጉት ስጠብቀው የነበረው
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i Год назад
አሼ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ እመቤታችን የናትነት ፍቅሯ ምልጃዋ አይለይህ ትዳርህ ይባረክ
@lidiyatemesgen
@lidiyatemesgen Год назад
😍
@fantubayu6476
@fantubayu6476 Год назад
Amen🙏😍
@emebetbirmji2114
@emebetbirmji2114 Год назад
በጣም ደስ ብሎናል እሼ መጨረሻችው ያማረ የሰመረ ይሁን እግዚያብሔር በልጆች ይባርክ
@tezeetatezeeta9359
@tezeetatezeeta9359 Год назад
ዋዉዉዉ የምር ድንቅ ሠዉ ነህ አምላክ ይባርካቹ ትዳራቹንም የአብርሃም እና የሳራ ያደርግላቹ የልብህን መሻት አምላክ ይፈፅምልህ መልካም ሠዉ
@Biranayetube
@Biranayetube Год назад
የምንግዜም የኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ። ምንም ነገር ይገባሃል። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ...👏👏👏
@user-qg2sm3fj2g
@user-qg2sm3fj2g Год назад
ደምሩኝ ማረ
@user-ww4vz5vc5l
@user-ww4vz5vc5l Год назад
እኔም ላገባነዉ ሰሞኑን ሁሉቹሁም በምታምኑበት ዱአ አድርጉለኝ መልካም ትዳሬ በሉኝ🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌
@netsanetalemayehu2250
@netsanetalemayehu2250 Год назад
Melkam tedar 🌹🌹
@raditube791
@raditube791 Год назад
መልካም ትዳር ማማየ😍😍😍
@nardismiss1466
@nardismiss1466 Год назад
መልካም ትዳር እህት
@user-en5ih3bs8o
@user-en5ih3bs8o Год назад
አሏህ መልካም ትዳር ያርግልሽ ሀዩቲ
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c Год назад
መልካም ትዳር ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ
@babimamo6255
@babimamo6255 Год назад
ድንቅ ልጆችን ልተወዉ ነው ብቻ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አይለያችሁ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችው ፍቅራችው የበዛ ይሁን ውለዱ ክበዱ ዘመናችው ይባረክ
@erei1029
@erei1029 Год назад
የአብራሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ እግዚአብሄር በልጅ ይባርካቹ 🇪🇷🇪🇷
@genetdebele7702
@genetdebele7702 Год назад
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ እንኳን ለዚህ አበቃህ እሼ
@fatimakhader9637
@fatimakhader9637 Год назад
አሚንንንን
@maheletefrem6895
@maheletefrem6895 Год назад
@@genetdebele7702 u
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
@@genetdebele7702 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
@@maheletefrem6895 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_እሼቱን በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ማነው እንደ እኔ?? እስክ ፍቅራችሁን ለእሼቱ በላይክ ግለፁለት ደግሞ መርቁት እኔ ስጠብ ስጠብ ስጠባብቅ ነበር ማስታወቂያው ከተለቀቀ ቀን ጀምሬ እስከዛሬ ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስለ መጣ ደስ ብሎኛል እሼቱዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድምዬ_
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Год назад
እኔ አለሁልሽ ማማዬ
@madinamadina4406
@madinamadina4406 Год назад
ማሻ አላህ🌹🌹🌹🌹
@zubayedanuriya4983
@zubayedanuriya4983 Год назад
እሼ መልካም ትደር ዬሁንልክ ዬኛ ጀግነ 👍💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@zubayedanuriya4983
@zubayedanuriya4983 Год назад
በጠም ደስ ይላሌ 🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 Год назад
Ere mashkabettt
@sosinaababu3751
@sosinaababu3751 Год назад
eshe betam des bilognal fetari ybarkachu
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Год назад
Congratulations 👏👏👏. Wishing you all the best for both of you. The brightest futures ahead of you. Long life and health for both of you. Love and peace for all Ethiopians. Amen ✌
@liii3738
@liii3738 Год назад
አንተን ምታገባ ሴት በጣም እድለኛ ናት :: መልካሙን ሁሉ ላንተ አሼ ምርጡ ኢትዮጵያዊው ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ😍
@atm5614
@atm5614 Год назад
እሽዬ የኔ አንበሳ የእምዬ ኢትዮጲያ ትሁት ልጇ ❤️ ይቺን ቀን ስላየሁ ደስስስ ብሎኛል የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏 🙏🙏
@naniwabi1516
@naniwabi1516 Год назад
እንኳን ደስ አለህ እሼ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ይባርክልህ እመብርሃን እንደ ዶኪማስ ቤት በጎደለው ትሙላላችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል፡፡
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Год назад
እሸቱ ሕይዎት እንዲህ ነዉ ብያለዉ አካሀድሕን ወድጀዋለዉ እግዚአብሔር በበረከት የሙላሕ ተባረክ እንዲሕ ነዉ ኢትዮጰያዊነት በገዳሞች እየሔድክ የምታደርገዉን አሰተዋጽኦ አይቻለሑ ከልጆች ጋርያለሕፕሮግራም ደስ ይላል ልጆች እንወዳችኇለን❤❤❤😍😍😍😍
@user-sr6gx8yw8b
@user-sr6gx8yw8b Год назад
ማርያምን ማነው እንደኔ ደስስስ ያለው እሼ ያብራሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ ወልዳቹሁ ለመሳም ያብቃቹ💗💗💗💗💗
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@EhteGbreal
@EhteGbreal Год назад
የገዳም አባቶች ፀሎት ጠብ አይልም ያሰብከዉን ያሳካልህ በቴዲአፍሮ ማግባት እንደተደሰትን ያህል ያንተንም ደስታ ማየት እንፈልጋለን የኢትዮጵያ ወዳጆቿን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
@2kadmieltube294
@2kadmieltube294 Год назад
ደምሪኝ ዉዴ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Год назад
እሽ ምረጥ ሰው እንኳን ደስ አለህ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንአሜን
@asitube7934
@asitube7934 Год назад
እሼ አንተ መልካም ሰውነህ አላህ ጡሩ ትዳር ያድርግልህ ድንቅ ልጆችላይ ልጆችህን ለማየት ያብቃን🙏
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z Год назад
እሸዋ ዋእንኳን ለዚህ አበቃህ ኑሮን ሁሉአላህ ያማረ የሰመረ ያርግልህ አንተ ቅን ሰዉ ነህ ምርጥ ሰዉ
@user-ir5bn9hw4z
@user-ir5bn9hw4z Год назад
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ጅማሪ ሳይሆን ፍፃሚያቹን ያሳምርላቹ መልካም ሰው የስብከው ሁሉ ይሳካልክ 🙏😍
@beckydd8865
@beckydd8865 Год назад
እንዴት እድለኛ ናት አንተን የምታገባ እንኳን ደስ ያለህ ደስ ያለን ለመላው ኢትዮጵያን
@genitube1438
@genitube1438 Год назад
በጣም
@Layla-lb7hk
@Layla-lb7hk Год назад
በጣም
@tesfagebreyes7548
@tesfagebreyes7548 Год назад
እድለኞች ናቸው የምትረዳው ሴት ባያገኝ አይጋቡም ነበር።
@merrymelese9965
@merrymelese9965 Год назад
ያለም ያድርግልክ
@bereketalelign365
@bereketalelign365 Год назад
በጣም ነው ደስ የሚለው በቀልድ አዋዝተ ቁምነገር ስለምትናገርና ስለምትሠራ በጣም በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ እሼ ተባረክልኝ ከክፉ ነገር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ። መልካም የትዳር ዘመን ወደፊት እደኔ ወደ አባቶች ማህበር ለመምጣት ያብቃህ ቻው ቻው
@shambelbirhanu6070
@shambelbirhanu6070 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 የድንግል ልጅ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ! ዘመናችሁ ይባረክ።
@Saada-wf3dy
@Saada-wf3dy Год назад
አላህ ይጠብቃችሁ።መጥፎ ነገርን ሁሉ ያርቅላችው ፍቅራችው ለዘላለም ይቆይላችው።
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 Год назад
እግዚያብሔር የሰጣት ለኢትዮጲያ ስጦታ እኮነህ አንተ መልካም ሰው ሁሌም ደስታህ ደስታችን ነው በሁሉም ነገር ይባርካችሁ 🌻🌻🌻
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Год назад
Amen
@user-ro3yu5qb9f
@user-ro3yu5qb9f Год назад
ሰ ዉ ሁሉ ሲራጨዉ እየፈነጠዘ ር ሃዋን ሲያደግ አየጎዘጎዘ ግ ርግር ይወዳል አ ሳይቶኛል ማለፍ ተራዬ ነዉ ይላል ታ ዲያ ለምን ብዬ ለታይታ ላድርገዉ ስ ንት ነገር ሳለ ቀዳሚ የሚሆን ቡ ና እየጠጡ ማክበር አርሶ አደሩን ት ሁት ልብ ይፈጥራል ይሰራል ሀገሩን ለእሸቱ መለሰ አድርሱልኝ ሲሳይ ተሻለ (ሞዛርት)
@firakeettube8672
@firakeettube8672 Год назад
Issey artist eshetuye betam yemiwad wandimachn egziaber amlak yuberkachw♡♡♡melkam gabicha
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Год назад
አቤት መታደል በጣም በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረዉ ቀን እሼ ዘመንህ ይባረክ ለዚህ ቀን ያደረሰህ አምላክ ለፍሬ ያብቃችሁ ዘርህ ይባረክ በጣም ደስ ብሎኛል ስላተ❤😘
@user-zt9eh2lq6y
@user-zt9eh2lq6y Год назад
ይሄ ደስታህን ማየት ናፍቆኝ ነበር እሽየ ጋብቻቹ የአብራሃምና ሳራ ያርግላቹ❤️🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@solomontadeseyemektu3573
@solomontadeseyemektu3573 11 месяцев назад
AMAN AMAN AMAN
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Год назад
እሸዋ ወንድማችን እመብርሃን በተባረኩ ልጆች ትባርካችሁ እግዚአብሔር ከሀፂያት በስተቀር የተመኝህውን ሁሉ ይፈፅምልህ መልካም የትዳር የስኬት ዘመን ይሁንልህ❤
@aynalemfeleke2535
@aynalemfeleke2535 Год назад
በጣም ደሥ ይላል እንኳን ደሥ አለህ የመጨረሻ ህልምህ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ፈጣሪ አምላክ ያሣካልህ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
እሸቱ አመለ ሸጋ ትሁንልህ ወልዳችሁ.ከብዳቹህ እደሩ የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ይመችህ አቦ
@ethiotg8213
@ethiotg8213 Год назад
ያብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ በልጆች ይባርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል👏
@tigistwezde167
@tigistwezde167 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ያሰብከው ይሳካ ወንድሜ እሸ
@ekrutube5357
@ekrutube5357 Год назад
የኔዋ እ እዚ ሰፈር
@ethiotg8213
@ethiotg8213 Год назад
@@ekrutube5357 አዎ የኔ ውድ እሼ ጋር ከሌለሁማ በቃ ዩቱብ ላይ እንደሌለሁ ቁጠሪኝ
@angelamazoni5724
@angelamazoni5724 Год назад
በትዳር በልጆችህ ይባርክህ ዘመናችሁ ይቃና የደስታ የፍቅር ዘመናት ይሁንላችሁ ዉለዱ ክበዱ ተባረኩ አሜን ❤❤❤
@senaitawraris8397
@senaitawraris8397 Год назад
@@comedianeshetu በጣም ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይስጥህ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Год назад
Eshetu; INTELLIGENT and SMART!! CONGRATULATIONS!!!!!
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 Год назад
ዋው እሼ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ስላበቃክ መልካም ስው ነክ ትዳራቹ የተባረከ ይሁን ወልዳቹ ሳሙ!!!!!
@user-eg9hj9or5y
@user-eg9hj9or5y Год назад
እሸ ምርጤ እንኳን ደሥ አለህ አላህ ዘመናችሁን ድባርክ በልጂ ቤታችሁ ይሙላ አንተ ምርጥ ሠው ኑርልን እንወድሃለን
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Год назад
ደምሪኝ እሀት
@user-eg9hj9or5y
@user-eg9hj9or5y Год назад
@@anuyoutube5454 እሺ ሀቢቢ
@gifftioromyaajerry9535
@gifftioromyaajerry9535 Год назад
እንኳን ደስ አለህ 🎉እደምታቀርባቸው ድንቅ ልጆች አንደበት ፍቅራቹ ይጣፍጥ እመብረሃን ቤትህን ትዳርህን ሂወትህን ታብራልህ 😍
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ደስብሎኛል እሺ ወድማችን እንኳን ደስ አለህ አብርሃም የሳራ ጋቻ ይውንላችሁ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ 🙏🙏😍😍😍❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👈
@ahmizaki4872
@ahmizaki4872 Год назад
ዋው ኮሜድያነ ነህ በጣም ፈኒ ነህ በጣም ደግ ሥራ ትሰረለህ ከዘም በላይ ቁም ነገረኛ ነህ ደሰታ የበዛበት የተባረከ የትደር ኑሮ ይሁንልህ Bro ! i am happy for you Congratulations
@mimimekonnen8658
@mimimekonnen8658 Год назад
🙏🏿እግዚአብሔር 🙏🏿 ትዳርህን ኑሮህን ይባርክልህ። የሰላም የጤና ትዳር፤ ልጆች ይስጥህ። ይጠብቅህ ያቆይህን። አንተም የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነህ። አንተእንዳልከው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። አሜን🙏🏿
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Год назад
ደቂቃ እየቆጠርኩ ነበር እሸ 🥀7🥀ሺማግሌ ስሉስ ቅዱስ በበረከት የተትረፈረፈ ኑሮ ይስጡክ ወንድሜ ደስታህ ደስታችን ነው የሰው መውደድ, ተደማጭነት ,ቁምነገር, ቁጥብነት, አድማጭ ,አንደበተርቱ, ትእግስት ,ቁጥብ ,ጨዋ,ሀይማኖተኛ, ፍቅር, ይህ ሁሉ ባንተውስጥ አለ ፍጻሜህን ጸባኦት ያሳምርልህ ካህን ውለዱ🥀🥀
@dheh984
@dheh984 Год назад
😆😆😆👍👍👍
@yosantufa2224
@yosantufa2224 Год назад
Kahin dakon yekedmal eshi abezakewu ewedehalewu kena
@roserosa8426
@roserosa8426 Год назад
ተባረክ አንተም አንደበተ ብሩክ ጋደኛም ወድም ነህ
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Год назад
ክክክ እኔ ራሱ እንደዚህ የጠበኩት የጓጓሁለት ለገር የለም
@mustafayildirim6350
@mustafayildirim6350 Год назад
Eshuuu Antee kalbi sew.nek
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Год назад
ማሻአላህ እሸቱ እንኳን ደሰ አላችሁ ወላሂ በጉጉጉት ሰጠብቅህ የነበር እንደኔ ማነው መልካም ልጅ ነህ አላህ መልካም ልጅ ይሰጠችሁ ያረብ
@bobbyshanta3590
@bobbyshanta3590 Год назад
እሼው አንኳን ደስ ኣለክ! ተባረኩ ምንም ኣይለያቹ! ክበዱ! ውለዱ! አግዚኣብሔርን ኣክብራቹ ያክብራቹ!💚💛❤ በጣም ደስ ይላል!
@meklittesfaw5453
@meklittesfaw5453 Год назад
ምርጥ አላማ ያለህ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ትዳርህን እና ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏
@rosesabebe3229
@rosesabebe3229 Год назад
እሼ መልካም ሰው እስተዋይቱን ለአንተ ዘውድ የምትሆነውን እግዚአብሔርን የምትፈራውን ጊዜ የማይቀይራት ሚስት ያርግልህ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@s.m.749
@s.m.749 Год назад
ወይኔ እሼ!!!! በመጨረሻም በጉጉት ስንጠብቅ የነበረውን ነገርከን!! ካገላለፅህ ባለቤትህ መልካም ጠንካራ እና ታጋሽ ሴት ናት! ለአንተ ድግሞ ቃላት የለኝም!! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ! ህልማችሁን ይሳካላችሁ!! ለወጣቱ ተምሳሌት የሆንክ ኢትዮጵያዊ!! ልዩ ነህ!!
@fasikakuru9107
@fasikakuru9107 Год назад
እዚህ ጋ ያደረሰህ የምታምነው አምላክ ገና በብዙ መልኩ ይባርክሀል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ይባርካችሁሀል ቤታችሁን በልጆች በተባረኩ እግዚአብሔር ን በሚፈሩ እናት አባታቸውን በሚያከብሩ ልጆች ቤታችሁን ይሙላው። እሼ መልካም ሰው በርታ ያሰብክበት ትደርሳለህ😊❤
@tigest8691
@tigest8691 Год назад
በጣም ደስ የላል እግዚአብሔር የባርክላቹህ
@rehimaahmed
@rehimaahmed Год назад
አሼ ምርጥ ሰው መጨረሻው አላህ ያሳምርልህ ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላቹ እስኪ ደስታችሁን በላይክ ግለፁለት
@zoma663
@zoma663 Год назад
አሁን ልተኛነው
@yeshiaddis2206
@yeshiaddis2206 Год назад
ማነው እንደኔ ስራውን ትቶ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እሼ ካንተ ብዙ እንማራለን ገና መጨረሻችሁን ያሳምረው አባቴ 💝💝💝
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Год назад
እእእእልልልል ደስሲል እሼ ምርጥ ሰው እንኳን ደስአለህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ😍😍😍😍😍😍
@nomore2686
@nomore2686 Год назад
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እሽ አንተ መልካም ስው ነህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 Год назад
እመብርሃን በዘር ትባርካችሁ ደስ ብሎኛል መልካም ሰው ዘሩ ይብዛ !!
@saramamo5332
@saramamo5332 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
አሜን አሜን አሜን 😘🙏
@SabiEthio
@SabiEthio Год назад
🙏🙏
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 Год назад
አሜን አሜን
@hanaaesrase9166
@hanaaesrase9166 Год назад
ወንድ ልጂ ለሴት ሲጠነቀ ቅ ደስ የሚል ፍቅር ነው አውነት💞💞💞💞💞
@fentamarr9723
@fentamarr9723 Год назад
ዋው እግዚያብሄር ይመስገን የአብርሀምና የስራ ያርግላችሁ
@bontudamena894
@bontudamena894 Год назад
Congratulations Eshe Egziabeher yetebarek tedar yaderegeleh zemen3h hulu yebarek melekam sew, zereh yelemelem yetebareku ferewochen yesteh Amen 🙏 🙌 👏 😊 ❤️
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Год назад
💜💕እመብረሃን💞💞 የተባረከና የተረጋጋ ትዳር ታድርግልህ 💜💞💞🙏🙏❤ከምንም በላይ የተረጋጋ ትዳር ይስጠን ለሁላችንም
@AMEN12728
@AMEN12728 Год назад
እግዚአብሔር የሚወደውን የትዳር ህይወት እንድትኖሩ ፀጋው ይብዛላችሁ!🙏
@firetaye6388
@firetaye6388 Год назад
Eshe #1 hilmehin eyenoreki nw role modela nehi
@__-sm5tf
@__-sm5tf Год назад
በእውነት እንኳን ደስስ አለህ ውንድምይ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን፫
@tarikyarsema7981
@tarikyarsema7981 Год назад
እግዚአብሔር ህልምህን ያሳካልህ በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ።
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Год назад
ወላሒ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ያንተን መልካም የዴስታ ዜና ለመስማት እሼዬ ማነው በጉጉት ሲጠባበቅ የነበር♥️ እሼዬ አንተኮ የእውነት ከልብ ሠው ነክ የተባረከ ሒወት ይውንላችው ለአንተ ደስ ብሎኛል ከምር እምባ መጣ ባባዬ
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Год назад
እንኩአን ለዚ አበቃክ ውዱ ወንድማችን❤️❤️ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያርግላቹ በብዙ ልጆች ይባርካቹ እስከ እርጅና ድረስ በፍቅር ያኑራቹ 🙏🙏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Год назад
እኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላች ከዚህ በላይ ደስ የሚያሰኝ ነገር ምን አለ አብዝቶ ይስጥህ የብዙዎችን እንባ ጠራጊ እሸ ዘመንህን በሙሉ በደስታና ሳቅ የታጀበ ይሁንል ወንድማችን💚💛❤🙏
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 Год назад
እልልልልልልልልልልልልል...እሰይ እሼ እጅግ እጅግ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ለዚህ ስላበቃህ ይመስገን አሜን
@tofiketube8781
@tofiketube8781 Год назад
የአብርሃም እና የሳራ የርግላችሁ❤❤❤❤ አትራቀን እኛንም ተስፈልገናለህ
@Mydream1212
@Mydream1212 Год назад
አሽዬ የኔ ጌታ እንኳን ደስ አለህ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ የአብረሃሙ ቅድስት ሥላሴ በልጅ በሃብት ይባርካችው 🙏🙏🙏 💙
@bezawithailu9729
@bezawithailu9729 Год назад
እንኳን ደስ አለህ እሼ ያዝልቃቹ ፍሬአችሁ ይባረክ የመጨረሻው ሀሳብህ የኔም ህልም ነው ያሳካልህ
@skuti8804
@skuti8804 Год назад
አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ይምራህ ትዳራችሁም የተባረከ ይሁን
@nasraabdullah1784
@nasraabdullah1784 Год назад
ዋው የ2015 ለኔ የመጀመሪያ መልካም ዜናነው ደስስስስስ ብሎኛል እሼ መልካም ትዳር በፍቅርና በልጆች የሚደምቅ ይሁንላችሁ
@dinamehari4236
@dinamehari4236 Год назад
I am Eritrea 🇪🇷 I am happy for you Eshetu we love you I wish happy health life ……
@user-rr6nf8fz3x
@user-rr6nf8fz3x Год назад
ማሻላህ፣ወድሜ፣ውደታችሁ፣እስተመጨረሻ፣ያድርግላችሁ፣ጥሩ፣ልጆች፣ይስጣችሁ፣እንወድሀለንንን፣እሸቱየ፣ደስተኛ፣ያድርግልህ፣🤲🤲🤲💓💓💓💓💓
@emebetembet00
@emebetembet00 Год назад
አግዚአብሔር የአብርሃም የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ነው የምድንክህ አሽቱ 🥰
@salamontube
@salamontube Год назад
እንኳን ደስ አላ መልካም ነገር ሁሉ ያድርግልህ🥰🙏🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ሰላም ለህዝባችን 🥰 የአገሬ ልጆች በየትኛውም አለም ያላችሁ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ🥰🙏🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekaahmedi1001
@mekaahmedi1001 Год назад
Ere taw maaloo dhisadhan adara kottu TikTok dhan sole
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 Год назад
Amane amane amane 🙏
@hshwnisinq7042
@hshwnisinq7042 Год назад
አሜን አሜን 🤲🇪🇹🙏🍒
@tigistgugssa1174
@tigistgugssa1174 Год назад
🙏🙏🙏🤲
@bezawitdemisse1455
@bezawitdemisse1455 Год назад
ማነው እንደ እኔ በጉጉት የጠበቀው???እግዚአብሄር እንኳን እረዳህ....የእኔ መልካም
@fanaalelign5915
@fanaalelign5915 Год назад
Conegera ashe betam des yelale e/r yebarekachehu melkam yetidar zemen yehunelih
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 Год назад
እሺ ምርጥ ሰው መጨረሻውን ያሣምርልክ እንኳን ደስ አለክ ያለም ያርገው
@senaittarekegn385
@senaittarekegn385 Год назад
እንኳን ደስ አለህ እሼ❤️❤️ ለልጅ ይታየዎል ይባላል እነሱም ታይቶቸው ነው በተደጋጋሚ የጠየቁህ እሰይ እሰይ እእእእልልልልልል መልካም የትዳር ዘመን ውለዱ ክበዱ እንቅልፍ አትውደዱ ❤️❤️❤️🌷🌷
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Год назад
የኔ ባለ ማህተብ ✝እሼ እንኳን ለዚህ አበቃህ *_ምንኛ እድለኛ ነች እንዴት ብትመርቅ ነው ግን እግዚአብሔር አምላክ ጥሩ ነክና ተመርቀሀልና ምሩቅ ሁን ዘርህ ይባርክ አሜን ፫💚💚💛💛❤️✝_*
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Год назад
ደምሪኝ
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Год назад
እልልልልልልልል
@sarawedm430
@sarawedm430 Год назад
Eshe egziabeher zemenachehun tidarachehun yebarekelacheh yegna meret Ethiopia wi 💚💛❤️🙏
@Anna-Nyattu
@Anna-Nyattu Год назад
am an Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 fun of you eshe . Betam nw madnikih gobez comedian neh beteley be adisu programih dinki lijoch ketilelet eshi. And congratulations for your wedding days .Selam na fikir le Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹
@Helu460
@Helu460 Год назад
ወይ ታድላ❤❤❤ አንተን ያገኘች 🥰መልካም ጋብቻ 💚💛❤በልጅ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 Год назад
ውይ እሶንስ መቼ አያችሁት ሁለቱም ታድለዋል
@Helu460
@Helu460 Год назад
@@metasbiyaayele3739 ስለማውቀው ብቻ ነው የምመሰክረው ደሞ የመረኳቸው ሁለቱንም ነው። ለመውቀስ አትሩጪ 🥴
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 Год назад
@@Helu460 haha eshi
@izon3614
@izon3614 Год назад
እሼ ምንም ወሬ አያስፈልግም ! እንኳን ደስ አለህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ 😉
@alia2558
@alia2558 Год назад
የኔውድ ወንድም ያዳምንና የሔዋንን ጋብቻ ያብራሃምንና የሳራን ፍቅር ከልቤ ተመኘሁልህ ይሁንልህ አሜን
@alemayehumegersa4140
@alemayehumegersa4140 Год назад
Eshie Des blognal. Egziabher hilmihin hulu yasakalih.....Ye Abrehmina yesara yadrigilachu::
@tgtube845
@tgtube845 Год назад
ልጅቱን ለማየት ጣርኩ ስልኬን ዘቀዘቅኩ አቃነሁ ማየት አልቻልኩም አሹ በጣም ጥሩ እቅድ ነው ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል የልብህን መሻት ድንግል ማሪያም ትፈጽምልህ 🥰🙏
@user-ll1qm6xg7c
@user-ll1qm6xg7c Год назад
እኔም ግብ ባለፈው እራትየጋበዛትልጂ ትመስለኛለች
@michaelyemane3586
@michaelyemane3586 Год назад
😂😂😂😂😂
@emmalondon7542
@emmalondon7542 Год назад
😅😅😅😅😅
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@medi9725
@medi9725 Год назад
እኔም ውድ ❤️❤️
@mikimiki7194
@mikimiki7194 Год назад
አሼ እንኳን ደስ ያለህ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ።
@degeneshsheway8628
@degeneshsheway8628 Год назад
እሸቱ እንዃን ለዚህ አበቃህ የአብርሀም የሳራ ያርግልህ ህልምህን እውን ያርግልህ ፈጣሪ ይርዳችሁ ይባርካችሁ በጣም ደስብሎናል መልካም የትዳር ጊዜ💚💛❤️
@cheyewnega8925
@cheyewnega8925 Год назад
የኣብርሃም የሳራ ያድግላችሁ እግዚአብሔር ይባርካቹህ እሽዬ❤💐💐💐💐
Далее
I Built 4 SECRET Rooms In ONE COLOR!
29:04
Просмотров 18 млн