Тёмный

"በ100ሺህ ብር ቅጣት ተለቀዋል"፣ "ውርደት ውስጥ ያለ ሕዝብ"፣ "የወገን ጠላት ከቦኛል!" 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 26 тыс.
50% 1

"በ100ሺህ ብር ቅጣት ተለቀዋል"፣
"ውርደት ውስጥ ያለ ሕዝብ"፣
"የወገን ጠላት ከቦኛል!"
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Месяц назад
ወገኖቻችን ነብሰ ይማር😢😢😢😢 በሌላ ቢሆን ሚዲያ ሁሉ አይበቃቸውም ነበር በእረሰ በራሳቸው ሰለ ሆነ ዝም አሉ እግዚአብሔር ሰለ ሁሉም. ይፍረዳል
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
ያጫርሳቸው የድሀ ደም ፈሶ አይቀርም ደማቸው ይፍረድባቸው::
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u Месяц назад
ኤርሚያስ ሙሉ ጊዜህ ጉልበትህ እውቀትህ መፅሀፍህ እንደ አንዳርካቸው ዳንኤል ክብረት ትግራዋይ እንዲያልቅ አድርግል እና ፀረ ትግራዋይ ሁነህ የአማራ ወዳጅ ልትሆን አትችልም ከብልፅግና መነካካት ጀምርሀል ልበል
@yadetataye2199
@yadetataye2199 Месяц назад
Hi Ermias you are partly responsible because the idea of establishing this gang team
@getugebeyehu9296
@getugebeyehu9296 Месяц назад
well said!👏
@MisrakTeshome-fs9hz
@MisrakTeshome-fs9hz Месяц назад
የተገደለ ሰው አይኑር እሺ ማነው በንብርክ የሚያስኬዳቸው?
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Месяц назад
ማርእሸት ጸሀዮ ተቀዶ ተቀዶ ከመድረክ ቢገፋ ዮሀንስ በክህደት ከስብእና ወርዶ ብቅ አለ እያናፋ አማራ ደጉ ህዝብ ምነው በዚህ ዘመን በደጁ አውሬ አፈራ ነጻ አውጭህ ነኝ ብሎ በስሙ እየማለ ሲፎክር ሲያቅራራ የሰፈሩን ሰወች በእንብርክክ አስኪዶ አረደ በካራ ።
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 Месяц назад
ይህ አይነት ድርጊት በጣም በጣም መወገዝ አለበት ። ነገር ግን በየቀኑ ግፍና በደል በሚፈፀምበት ሀገር የአማራን ችግር ማማንዠግ ግን ጥላቻ ይባላል። እርሚያስ እስቲ ሁሉን ግፍ አውግዝ አራግብ አትምረጥ።
@efforttube6777
@efforttube6777 Месяц назад
የኅይለየሱስን እይታ ግን የእውነት በጣም ወደድሁት፡፡
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js Месяц назад
አንተ ወራዳ አማራ ጠልነትህ ቢያቃጥልህ ምንም አታመጣም ይልቁን በመሬት ናዳ ላለቁት ቀሪ ቤተሰብ እርዳ ለነገሩ ያንተ አይነት ሀይማኖት የሌለው መሀይም የሰው ሞት አይገርመውም ስለአማራ ምንም አያገባህም ከቻልክ ግባና ተዋጋ የጨለለ
@elitube8652
@elitube8652 Месяц назад
በአማራ ትግል ዙሪያ አለን የሚሉ ሰዎች ራሳቸው ቢመረመሩ ይሻላል❤❤❤❤❤❤❤❤
@GetyeBantayehu-q2k
@GetyeBantayehu-q2k Месяц назад
tsere amahra
@mesfinalemu377
@mesfinalemu377 Месяц назад
ያሳዝናል
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Месяц назад
የጎጃም ጎጠኛ ምስኪን የሀይማኖት አባቶችንና እናቶችን በዚህ ደረጃ ያዋረደና የገደለ የትኛውን አማራ ነው ነጻ የሚያወጣው ። አማራ እንድህ አይነት አውሬ ያፈራ መሆኑን ዛሬ ነው በቅጡ የተረዳሁት ።
@user-vj2xo2er1p
@user-vj2xo2er1p Месяц назад
እይ የአማራ ህዝብ ያሳዝናል
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
ነዉረኛዉ በአዴን ባንዳነት ጠሎች ጋር ተሰልፎ ህዝባቸዉን በድሮን ጭምር መጨፍጨፍ የማን ባህል ነዉ?????
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
በኦሮምኛ የኦነግን አረመኒያዊ ስራ ንገረን እስኪ መቸም ባንክ አልዘረፉም ንፁሀን በሺዋች አላረዱም አላሳደዱም እንደማትል ነዉ። ለመስማት ጎጉተናል።
@kaleabAlemayehu-b3k
@kaleabAlemayehu-b3k Месяц назад
@tsehaiassefa2182
@tsehaiassefa2182 Месяц назад
❤❤❤❤
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
በሺዋች የአማራ ሙስሊሞች ሲታረዱ በጅምላ ሲቀበሩ ሲሳደዱ የት ነበርክ አስር የማይሞሉ ባንዶች ማንበርኩክ ሶስት ቀን ሙሉ የምትቀደደዉ መቸም አዝኜ ነዉ እንዳትል ሰዉየዉ።
@tsehaiassefa2182
@tsehaiassefa2182 Месяц назад
Ermiyas keep going ❤
@bloomgoregina5078
@bloomgoregina5078 Месяц назад
Erimays keep changing your position
@EzBasketArt
@EzBasketArt Месяц назад
He spread false information,
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
ባንተ ቤት ተላላኪ ባንዳዉ በአዴን ከወንጀል ንፁህ ነዉ ህዝባቸዉን ማዋረድ ሊደገፉ ይገባል እያልክ ነዉ ከዚህ ዩበለጠ ጠልነት አለ ወይይይ።
@BaneS744
@BaneS744 Месяц назад
እነዚህን ምድረ ደናቁርት ልክ ልካቸውን ንገርልኝ::
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u Месяц назад
በረከት ስመኦን ያለውን ሆነ
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Месяц назад
ተገደልዉ ተገደልዉ ማለት ምን ያመጣልንስ መጮህንም ብቻም ፅህላቸዉ ለሞትዉት ሀሀሀ በከዉ የፍሪይም ጭፎትም መጮህ መጮህ ሀሀገ በለዉ ግማታን መንግስትም ያስጭኻልችሁ አድርግዉ ብልዎም የላካቸዉ ኣላዎችንም ገዳይዎችንም ናቸዉ ሀሀሀ ጋላም ጋላንም ነዉ ብልትም እየቆረጡ ከጭንቅላታቸዉ ይሰቅላልዉ ጋላዎችንም ይህንም ግማታም ቢሄርንም ቦቅባቃም ሀልዉ ትንየም ኢትዮጵያነትም ነይም ሀሀሀ በለዉ ጋላም መንግስትም ።
@yadetataye2199
@yadetataye2199 Месяц назад
You have participated
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
እናስታዉስህ አንተ የኦሮሞ ፓለቲከኛ ነህ ምን አግብቶህ ነዉ ስለአማራ ምንም የምትለፍፈዉ። ነዉርም ልክ አለዉ ከአማራ ተፋታ ሰዉየዉ።
@alula961
@alula961 Месяц назад
ኤርሚ የመንግስት ዜና " የሰላም ካውንስል " ናቸው ይላል የአንተ ምንጭ የወባ እና ጎጄ ባህል ስልጠና ወስደው የተመለሱ ይላል
@dawitasfaw2231
@dawitasfaw2231 Месяц назад
I'm sorry, Amara, people
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
እድሜ ልክህን አማራ ጠል የኦሮሞ ፓለቲከኛ ሆነህ እሮምኛ አንድም ነገር አታዉቅም። በ60 አመትህ ቁዋንቁዋ መናገር ካልቻልክ ምን ማለት ይቻላል።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
ህሊና ቢኖርህ ስትመራዉ የነበረዉ ኦሮሞ ቁዋንቁዋዉን ትማር ነበር ትናገርም ነበር በምጠላዉ አማረኛ ዘለአለምህን ከምትለፍፍ።
@tigeshfera-yr9so
@tigeshfera-yr9so Месяц назад
ወዝህ ሁሉ ጠፋ የተንኮል እና የሴራ መ ጨረሻው ይሄው ነው 😢😢😮
@ReeGff-p8j
@ReeGff-p8j Месяц назад
ምናባክ አገባህ አት ቆሻሻ
@EzBasketArt
@EzBasketArt Месяц назад
He is zabiy supporter
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Месяц назад
ቆሻሻ በንጹሀን ደም የሚቀልድ የአውሬ ስብስብ ነው እንጅ መሳይ አይደለም ። እንድህ ሁኖ ስልጣን ሊገኝ ። የአማራ ህዝብ በእናንተ ቅስሙ ተሰበረ ። ለካ የአማራ ሸኔ ያሉ ሰወች ትክክል ነበሩ ። አልሸባብም ፣ ቦኮሀራምም ፣ አይ ኤስም ከዚህ በላይ የሰራው የለም ።
@birhanebezabihambaye6636
@birhanebezabihambaye6636 Месяц назад
What is going on where are our values of Halal and Haram ?
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
ሰዉየዉ ቁቤ ትፅፋለህ ወይ በምጠላዉ አማረኛ ነዉ ሁሌ ፅሁፍህ ሚናህን አወቅ እንጂ ማጭበርበር ነዉር ነዉ።
@abe4082
@abe4082 Месяц назад
DMC ከአገዛዙ አረንጓዴ ሳይበራለትበአንተ ሚዲያ ላይ ማስታወቂያ ሊለቅ አይችልም። ትላንት ፋኖን ከ TDF ቁመና ጋር አቻ መሆን አለበት ብለህ ፋኖን ያዋለድከው አንተ መሆንህን ረሳህው? ከመንግስት ስልጣን ስትለቅ ያቀረብከው አመንኪዬ የኢትዮጵያ ጦር ሶማሊያ ውስጥ እያለ፤ የለም እንድል መግለጫ እንድሰጥ ተደረግሁኝ ብለህ ነበረ በዚህ ባለንበት ሳምንት ውስጥ ከኀይለየሱስ ጋር ባቀረብከው ፕሮግራም ላይ ግንቦት ሰባትን የተቀላቀልኩት በአንዳርጋቸው ምክንያት ነው ስትል ትደመጣለህ ነገ ከአጋዛዙ ጋር አብሬ እንድቆም ያደረገኝ ዘመነ ነው እንዳትለን ብቻ! ሌላው የሐሳብ ገበታ እና ርዕዬት ላይ ቀርበህ ለአቅመ ክርክር እንዳልበቃህ አሳይተውን ሳንጨርስ፤ አቶ ልደቱ ከነአካቴው የክርክር ችሎታህን የግብዕተ መሬት ፍፄሜ አሳየን፤ ከዚያን ዕለት በኋላ ነው ከአገዛዙ ጋር ለመጣበቅ ላይ ታች ስትል የተስተዋለው ትዳርህን እንዲሁም ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ፤ በ LTV ላይ ከቤተልሔም ጋር ባደረከው ቃለ ምልልስ ላይ "የሕውሓት አባላት ልጆች አባቶቻቸው ሲሸማቀቁ ማየት እፈልጋለሁ" ያልከውንስ ታስታውሳለህ? Learn Relearn Unlearn ከአቶ ክፍሉ ሑሴን የተቀዳ አባባል በመጠቀም ሰዎችን ማደናገር ይቅር፤ ምንም አይነት አቋም ይኑርህ፤ ነገር ግን በአቋምህ ፅና በተረፈ ስለ state machine እንዴት እንደሚሰራ ያለህን ዕውቀት ሳላደንቅ አላልፍም
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
ጠለች አትድከሙ ፍኖ መሀል ገብቶ ማቡካት አይቻልም። ፋኖነት ደነፃኑት ተምሳሌት ነዉ ነፃነቱ ብቻ ነዉ የሚታገለዉ የፈጀዉን ጊዜ ቢፈጅ።
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude Месяц назад
ኤርሚያስ ራሱ ምን ያክል ንፁህ ነው በታሪኩ? ክፕከኢሕአደግ ጋር ምን ስትሰራ ነበር? ብበትክክል የሄነው ግን ምንድን ነው? የሰዎቹ ትክክለኛ ማንነታቸው? ዝምጽብሎ ያለ ፍትህ ግድያ አለ?
@EzBasketArt
@EzBasketArt Месяц назад
Stop spreading false information. Abiy Ahmed has false fano , how about 1 million Amahara Death by Abiy Ahmed
@anteygetachaw2470
@anteygetachaw2470 Месяц назад
Ka 100 balay yamekotare fano Asegadelawe manebarekake eko tenche nw manga yasaraka saw katam la katama yazore nuber eko hulatgna endatesareke yeham yaw nw hulataga banad endayenore nw
@ahmedmohammedamin
@ahmedmohammedamin Месяц назад
ታጣቂዎችም ሆኑ የመንግስት ሠራዊት ሠላማዊ ዜጎችን የምገሉ ፋሽስቶች ናቸዉ ። ሁሉም ጦርነቶች እየተካሄዱ ያሉት ለተረኝነትና ለሥልጣን ሽምያ ነዉ ።
@tadeletafere3351
@tadeletafere3351 Месяц назад
Ante gin atafrim tinish
@user-bo9ky3rq6m
@user-bo9ky3rq6m Месяц назад
ካድሬ. ዝም በል
@aschenakilema6314
@aschenakilema6314 Месяц назад
ከዚህ በፊት ማንኛውም ሰው በሽምግልና ስም እኛጋ እንዳትመጡ ብሎ እንደነበረ ባንተው ሞዲያ ሰምንተን ነበርና እንዴት የነሱን ፈቃድ ሳያገኙ ሊሄዱ ቻሉ ? እኔ እንደሚመስለኝ ሊሰሉልኝ ብሎ አስቦ ቢሆንስ ?
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Месяц назад
ደንቆሮ አፈር ብላ ። ይህን ያላወገዝክ ሰው መሆንህን የካድክ አረመኔ ። ይኸ ነው የአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ወሮበላ
@junefirst500
@junefirst500 Месяц назад
ኤርምያስ፡ ሰማኸው፡ ድምጡን፡ አጋንንት፡ እራሱ፡ ነው፡ በለው፡ ግምባሩን፡ የሚለው።
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 Месяц назад
Ermias Oboo since when you started to worry about Amhara, why you didn't advocate about civilians killed by military. You're rented mouth to talk lies about Amhara genocide
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 Месяц назад
ኤርሚያስ አትልፋ የፋኖን ስም ለማጠልሸት ብትወድቅ ብትነሳ አይሳካም !!! ፋኖዎች አይደሉም ይህን የሚሰሩት !! አትልፋ !!
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Месяц назад
የፋኖ ስም በራሱ የጠለሸ የረከሰ ለመሆኑ የመሳይን ምስክርነት አይፈልግም በራሱ የፈጠጠ የገጠጠ ሀቅ ነው ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
ይታያችሁ አዲስ አበባ አትገቡም የሚለዉ ኦነግ ኤርምያስ ፋኖ መሀል ገብቶ ጭካ ሲያቦካ እሰማለሁ ብሎ። ነዉርም ልክ አለዉ እኮ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
500 መቶ በላይ ዜጎች በአደጋ ሲሞቱ አንተም ሆንክ ሰዉበላዉ አብይ ትንፍሽ አትሉም አማራ ክልል የፈጠራ ወንጀል ግን አዉርታችሁ አትጨርሱም። አገሪቱ ምን አይነት አደጋ ላይ እንደወደቀች ህሊና ያለው ይፍረድ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
አንተ የኦሮሞ ፓለቲከኛ ነህ ኦሮምኛም አትናገርም ቁቤም አትፅፍም What is up with that!!!!!!!
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u Месяц назад
ኤርሚያስ ሙሉ ጊዜህ ጉልበትህ እውቀትህ መፅሀፍህ እንደ አንዳርካቸው ዳንኤል ክብረት ትግራዋይ እንዲያልቅ አድርግል እና ፀረ ትግራዋይ ሁነህ የአማራ ወዳጅ ልትሆን አትችልም ከብልፅግና መነካካት ጀምርሀል ልበል
@bloomgoregina5078
@bloomgoregina5078 Месяц назад
Erimays keep changing your position
Далее
Первый день школы Катя vs Макс
19:37
Friends
00:32
Просмотров 644 тыс.
መተማ ዮሐንስ በማን እጅ ናት?
48:10
Первый день школы Катя vs Макс
19:37