Тёмный

በ100 ሺ ብር ብቻ የማይታመን አዋጭ ስራ፣የብሎከት ማምረቻ ማሽን ዋጋ | block making machine price in Ethiopia| Gebeya 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 417 тыс.
Просмотров 131 тыс.
50% 1

በ100 ሺ ብር ብቻ የማይታመን አዋጭ ስራ፣የብሎከት ማምረቻ ማሽን ዋጋ | block making machine price in Ethiopia| Gebeya
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 222   
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 года назад
በ200 ሺ ብር የሚጀመር አዋጭ የሆነ ስራ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ez-xMgrTG4E.html
@መሥወለተጽዮን
@መሥወለተጽዮን 2 года назад
ኣባቴየ ትግሪኛ ታዉቃለህ ይቅርታ ኣማርኛ ስለ ኣለቅም ነዉ 🥺😥
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 года назад
አዎ
@መሥወለተጽዮን
@መሥወለተጽዮን 2 года назад
@@gebeyamedia እሽ ኣመሰግናለዉ
@goodmorning5176
@goodmorning5176 2 года назад
በርታ ወድማችን ስራ ፈጠራህን ሳላደንቅ አላልፍም ቀጣይ በሌላ ዝግጅት ከች በል
@መሥወለተጽዮን
@መሥወለተጽዮን 2 года назад
@@goodmorning5176 በትክክል ወንዴማችን
@sewlesew8135
@sewlesew8135 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን የመስራት እድሉን ባላገኝም ፕሮግራምክ ብዙ ነገር ያስተምራል
@ethio125
@ethio125 2 года назад
ቤት ሰሪዎች ብሎኬት ከውጪ ከምንገዛ ብንሰራ አሪፍ ነው
@MekoTBahta
@MekoTBahta 2 года назад
ጫላ ወንድሜ እኔ በጣም ነው እማከብርህና ይምወድህ እና በርታ ሁሉም ነገር ይምታቀርበው በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሄር ሰላምና ጤና ይስጥክ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 года назад
በዉነት ተስፋ ሰጭ ቪዶ ነዉ እግዚያብሔር ይስጥልን ወድማችን
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 2 года назад
እናመሰግናለን ለምታሳውቀን የስራ ፕላን ሁሉ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ
@ltube3110
@ltube3110 2 года назад
እናመሰግናለን እስኪ የመብራት ወፍጮ ዋጋ አሳዬን በተረፈ ለምታቀርቡት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 года назад
ለፈጣሪህ የችግርህን ታላቅነት አትንገረው፤ በተቃራኒው ለችግርህ የፈጣሪን ታላቅነት ንገረው! ያኔ ችግርህን ከላይ ወደታች ማየት ትጀምራለህ።🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@peterdir3340
@peterdir3340 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ነው: የቦታው ዋጋስ?
@አምላኬሆይተመስገን-የ5ኀ
ሰላም ወገኖቸ እንደምን አመሻችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጫላ እናመሰግናለን በርታልን ጫላ ወንድማችን እስኪ የሸማ ማሽን ቪዲዮ ስራልን እናመሰግናለን በድጋሜ 🙏🙏🙏
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 года назад
እሺ
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ 2 года назад
ኢሺአላህ ሀገሬ ሥገባ አተን አማክራለሁ ምን መሥራት እዳለብኝ በጣም እናመሠግናለን ለኮመት አድሥነኝ ግን እከታተላሀለሁ❤
@wefyetube3929
@wefyetube3929 2 года назад
በጣም ጠቃሚ ሰው ነክ
@yiso2009
@yiso2009 Год назад
አተልጅ ልዪሰውነህ ከዘረኝነት ዬፀዳህ እኔ አማራንኝ ግን አተን ሳዪ አድነት ዪታዬኛል እኔም ዘረኝነት አልወድም ተባረክ ዬምቶዳቸውን ሰወች ያቆዪልህ ጥሩትምህርት ነው ወድም ❤❤❤
@shbroqatar1962
@shbroqatar1962 2 года назад
እናማሰጊናለን
@huha5205
@huha5205 2 года назад
እሽ ወንድም እናመሰግናለን አንድ ኩንታል ስሚንቶ ስንት ቡልኬት ይሆናል
@mesi16-91
@mesi16-91 2 года назад
እናመሰግናለን😘🙏
@የኢቶጲያልጅ
@የኢቶጲያልጅ 2 года назад
ጫላየ እናመስግናልን ጥሩ ምክር ነው ለኛ ለስደተኞች እኛ እድሜ መጨርስ እንጅ ብር የለንም ገቢያችንና ወጪአችን አይመጣጠንም አንተ አመጣጥነህ ቦታም አሳየን ዋናውም ቦታ ነውና
@AntoErbeto
@AntoErbeto 4 месяца назад
የሀገር ዉስጥ መሽኖች ዋጋ ስንትነዉ።
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 2 года назад
እናመሠግናለን
@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
እናማሰግናለን
@AselfeshHadaro
@AselfeshHadaro 6 месяцев назад
Betaxam xurunaw gin wolata sodo Al ok👍👍👍
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥል ወንድማችን!
@aminawol8606
@aminawol8606 2 года назад
ተመችቶናል ቀላል ነገሮችን አቅሪብልን እናመሰግናለን
@seyfkehantube2330
@seyfkehantube2330 2 года назад
ጎበዝ ምርጥ የስራ ሀሳብ አቅራቢ....ገበያ
@rahelgebreslasse7363
@rahelgebreslasse7363 Год назад
ስልክ አየነሳም አድራሻው በግልፅ ቢቀመጥ በአካል ቦታው ላይ በመሆኑ የምንፈልገውን እንገዛለን
@ebrahimendris8744
@ebrahimendris8744 2 года назад
ሀሳቡን መንቀፌ ሳይሆን ከመቶ ሺ በላይ እንደሚያስፈልግ እንዲታወቅ ብዬ ነው ያለበለዚያ ማሽኑን ብቻ ገዝቶ አይን አይኑን ማየት ብቻ ነው
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 года назад
እናመሰግናለን ጫላ ወንድማችን ስደት ሰልችት አድርጎኛል ግን የምፈልገው ቤት ስለሆነ ቤት ደግሞ ሠመይ ነካ
@JegnieMequanint
@JegnieMequanint Год назад
በሶላር ሲስተም ሚሰራ የብሉኬት ማምረቻ አላችሁ?
@ወጋየሁየማርያምልጅ
በጣም አሪፍ ነዉ
@birukkebede2959
@birukkebede2959 Год назад
በአስር ኪስ ሲሚንቶ እንዴት ይጀመራል ሒሳብህን አስተካክል
@amanueldesta3237
@amanueldesta3237 6 месяцев назад
ለመግዛት ሌላ አማራጭ ቦታ ይኖራል? ለጊዜው የለንም ስለ ተባልኩ ነው። አመሰግናለሁ
@ummuhayaat3935
@ummuhayaat3935 2 года назад
ስላም
@chaltuboke558
@chaltuboke558 2 года назад
Very good 🤝
@አፆኪያመኮይ
@አፆኪያመኮይ 2 года назад
እሽ ጫላ በጣም እናመሰግናለን ግን ትምህርት የለኝም መሰልጠን ይቻላል ከተቻለ ሰልጥኝ እሰራለሁ እቃውን አተ ገዝተህ ትልክልኛለህ ክፍለሀገር እኔ እደግዜአብሄር ፈቃድ ናሴላይ እገባለሁ ከስኡዴ
@degukebede1927
@degukebede1927 Год назад
ጣውላ ይጠቀማል ወይ አይጠቀምም የትም ቦታ ማምጣት ትችላላችሁ ወይ
@mohammedawell2856
@mohammedawell2856 2 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው እየሰራህ ያልኅው በርታ በተለይ ለኛ ስደት ላይ ላልነው እየጠቀምከን ነው እና መሰግናለን
@biruktadesse473
@biruktadesse473 11 месяцев назад
ቡልኬት ማምረቻውን በጣም እየፈለኩኝ ነበር።የት ነው አድራሻቹ?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 11 месяцев назад
ቪዲዮ ላይ አለ
@meka4717
@meka4717 3 месяца назад
ደስ የሚል ነገር ነው ያካፈልከን አንተም አማክረኸኝ ማሽኑም ገዝቼ ስራ መጀመር አፈልጋለሁ ማሽኑ አሁን ላይ አለ?
@fatiifuad
@fatiifuad 2 года назад
Price of machines how much
@dawdali7150
@dawdali7150 Год назад
ማሽኑን የሚሸጠው ድርጅት ስልጠና ይሰጣል ወይ?
@hayuti8321
@hayuti8321 9 месяцев назад
አሁን ላይ ስንት ነው ጫላዬ
@tadessehailutessema486
@tadessehailutessema486 2 года назад
ውድ ጫላ መረጃ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። እናመሠግናለን። ጥያቄ አለኝ - እንዴት ነው መሬቱ ሊሾ መሆን አለበት ወይንስ በመሬት ላይ ይቻላል?
@asterbirhanu5101
@asterbirhanu5101 2 года назад
Galatoomii obbooleessaa 🙏🙏♥️
@maymrobi
@maymrobi 2 года назад
arif nw bertu
@tilahungetanehe8666
@tilahungetanehe8666 9 месяцев назад
አሁን የት እንደሚገኝ ልትነግረኝ ትችላለህ ???
@ነገረፖለቲካ
@ነገረፖለቲካ 2 года назад
ጥሩ ስራ ለመስራት አስበህ ተነስተህ አጨራረሱን አታበላሸው፡፡ ሰዎች ካንተ ቪድዮ ተምረው ሰራ እንዲሰሩ ካሰብክ ሁሉንም ነገር በሃቅ አብራራ፡፡ የማሽኖቹን ደካማ ጎን አትደብቅ ፡ ብዙ ቪው እና ስፖንሰር ለማግኘት መዋሽት ብዙም አይጠቅምህም ፡ ረጅም ርቀትም አያስኬድህም፡፡ ብሎኬቱን ማመላለስ ቢቀር እንኩዋን ለብሎኬቱ መስሪያ የሚያስፈልገውን የሲሚንቶ እና አሸዋ ቅልቅሉን ማመላለስ እንዳለ ተናገር፡፡ ሲሚንቶ ማቡኪያ እንደሚያስፈልግ ፡ ብሎኬቱ የሚሰራው ሊሾ መሬት ላይ መሆኑንም አትደብቅ፡፡ ሰራውን ለመጀመር የሚያስፈልገውን ዋጋም የዛችን ማሽን ዋጋ ብቻ አስመስለህ በጣም አጋንነህ ቀንሰህ አትናገር፡፡ መከርከኝ ብለህ ሌሎች ሰዎችን እንደምትለው ፡ ምቀኛ እንደማትለኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 года назад
ስለ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን 🙏 ነገር ግን ቪዲዮውን ያዩት አይመስለኝም፣ምክንያቱም ቪዲዮ ላይ ይህ ስራ እራሱን የቻለ የቢዝነስ ፕላን እና ሀሳብ እንዳለው እንድሁም መስራት ለምፈልጉት ተጨማሪ መረጃ እንደምያስፈልጋቸው በግልፅ የተናገርኩ መሰለኝ፣በዛች አጭር ቪዲዮ ስለ ማሽኑ እና ማሽኑን ይዘው ጥሩ ስራ መስራት እንደምችሉ በደንብ ተገልፀዋል
@ነገረፖለቲካ
@ነገረፖለቲካ 2 года назад
@@gebeyamedia የማሽኑን እውነተኛ ግምገማ እንድትናገር የምመክርህ ቪድዮውን እስከመጨረሻው አይቼ ስለምታስተዋውቀው ማሽን ጥሩ ጎን እንጂ ደካማ ጎን ሳታወራ ስትቀር እና የምታሳየው ቪዲዮ ራሱ የማሽኑን ደካማ ጎን እንዳያሳይ የተቆራረጠ መሆኑን ስላየሁ ነው። ስህተትህን አስተካክል ብሎ ኮመንት ያደረገህን ሰው በሙሉ ቪድዮውን አላየኽውም ማለትህ ችግርህን ለማስተካከል እንደማትፈልግ ነው የሚያሳየው። ባለማወቅ ከሆነ ያንን ያደረክው ፣ አስተያየት መስጠቴ እና ችግርህን መጠቆሜ ሰራህን እንደታስተካከለው እና የተሻለ ስራ እንድሰራ እኔም የአቅሜን ላግዝህ ብዬ ነው ፣ እንደዛ የምታደርገው በማወቅ ከሆነ ግን ፣ አውቆ የተኛን ... እና ምከረው ምከረው እንቢ ካለ... ብሎ መተው ነው።
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 года назад
ደካማ ጎኔን አትንገረኝ አይደለም ያልኩት፣ቪዲዮውን አላዩትም ያልኩበት ምክንያት ከኔ በላይ ስለ ማሽኑ የምመለከተውን አካል አድራሻ ስላስቀመጥኩ ነው ፣ይህ ማለት ማሽኑን የምሸጠው ወይም ባለቤት እኔ አይደለሁም ፣እኔ መስጠት ያለብኝን ጥቆማ እና መረጃ ከተወሰነ ማብራርያ ጋር አቅርበያለሁ፣መረጃውን የወደደው እና መግዛት የፈለገው ሰው ደግሞ ስለ ማሽኑ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጌ ደውለው ባለቤቱን ወይም ድርጂቱን ማግኘት እንድችል ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ለዝህ ነው ቪዲዮውን አላዩትም ያልኩት
@wynitaye5377
@wynitaye5377 Год назад
@@ነገረፖለቲካ ሰላም
@SaleeAlemante
@SaleeAlemante 2 месяца назад
Hi Dear I want to buy this machine
@tadeseendalew9554
@tadeseendalew9554 7 месяцев назад
መሳም ጤና ይስጥልኝ የዚህ ማሺን ዋጋ ድጋሜ 6 የሚያመርት አሻሺለው አስመጥተው ከሆነ በድጋሚ ብትሰሩልን አመሰግናለሁ
@tesfaygebremichaelgebrewah7418
አድራሻ የት ነው፡፡
@EsubalewAkaleberihan
@EsubalewAkaleberihan Месяц назад
የት እናገኘዋለን
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 2 года назад
ላይክ አድርጉ እንድበረታታ ሀገር ቤተሰብ የማያስረዳንን ነው ማሳየት የያዘን አላህ ይስጥልን ጫላየ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
ስለዚህ ገንዘብ ያለው ሰው በስራ አጥነት የሚሰቃዩ ወጣቶችን ማሰራት ይቻላል ማለት ነው
@Scenterproduction-ff1cf
@Scenterproduction-ff1cf Год назад
Where are found this machine
@DessieHabtu-sj8fn
@DessieHabtu-sj8fn Год назад
የት ነዉ የማገኝ
@ሳራይቱብ-ሠ3ኘ
@ሳራይቱብ-ሠ3ኘ 2 года назад
እናመሰግናለን ጫላ በነዳጅ የሚሰራ ወፍጮ አቅርብልን
@abebechabe6195
@abebechabe6195 6 месяцев назад
Ok
@emutihailu6215
@emutihailu6215 2 года назад
Enamesgenalen
@BelayeneshBely
@BelayeneshBely 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ነው
@MeresaMebrahtu
@MeresaMebrahtu 5 месяцев назад
ከጣውላ ውጭ ነው የምሰራ?
@poliuyad7564
@poliuyad7564 4 месяца назад
ስልክ ቁጥር የለም
@mintesinothailu1458
@mintesinothailu1458 3 месяца назад
የት አገኛለሁ
@-fw2lp
@-fw2lp 5 месяцев назад
የሚገርም ሀሳብ ነው እናመሠግናለን።
@moonlight99912
@moonlight99912 2 года назад
ከዚህ የተሻለ ማሽን ካለ ከ300 እስከ 400 ሺ ብር ድረስ የሚያወጣ
@bisrategebrealabrham8535
@bisrategebrealabrham8535 2 года назад
Siminto yemimolaw abro menkesakes alebet
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 года назад
ጫላዬ ውድ ነው ዋጋው ብር ምንም እየገዛ አይደለም
@saratesfaye373
@saratesfaye373 11 месяцев назад
@ወይ ወንድማችን የማታቀርባቸዉ የቢዝነስ አይነቶች በሙሉ በጣም በጣም ጠቃሚ በመሆኑ የቻነልህ ቋሚ ተከታታይ ሆኛለሁ ...
@hanatayee3365
@hanatayee3365 2 года назад
weduu wedamachin Baxama bawa yiminasaganawa
@AreWelay-np2ht
@AreWelay-np2ht 11 месяцев назад
ወደ ትግራይ መልኣክ ይችልል ባለ ሸሪካዉ
@seidalmaz3526
@seidalmaz3526 2 года назад
ይህ ዋጋ ያለፈበት ነው እኔ ደውየ ጠይቃት ነበር ቁጥሬ የውጭ እድሆን አውቃይሁን አላቅም ሁለመቶ ሺ አለቺኝ ውድ ስደትላይ ያላቺሁ ወግኖቺ ብራቺንን ይዘን ህደን እዛ የሚሻለንን አማርጠን መስራት ነው ጪራሽ እኮ እኛን አገር እዳገባ ገፈፉ ነው የተነሱት
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Год назад
ጫላ ደብረዘይት 3500ካሬ የናቴ መሬት አለ እዛላይ እዬን ስራ የመስራት አሳቡ አለኝ ከ5ወር በዋላ ከስደት ገባለሁ ትተባበረኛለህ
@ZiadHassen-yv5ue
@ZiadHassen-yv5ue Месяц назад
❤❤❤❤❤
@fayeharar
@fayeharar 11 месяцев назад
We didn't get the machine, she didn't reply in time. Please give us another supplier phone number.
@kushekussalikebo3750
@kushekussalikebo3750 2 года назад
ለመግዛት አራሻውየት ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 года назад
ቪዲዮ ላይ አለ
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 Год назад
ክቡር ጫላ እጅግ በጣም እናመመሠግናለለን ሠሠላምና ይስጥህ ሁሉም ነገር ሰው ገዝቶ እንዳይከከሥር በደንብ ሥለገለፅከከው
@aderajewaschalew8041
@aderajewaschalew8041 Год назад
እኔ መስራት እፈልጋለሁ
@YemaneGereziher-fg1hm
@YemaneGereziher-fg1hm 6 месяцев назад
አዚ የሚተልቅ ማሽን የለም 3ወይም 4 የሚያምርት ወንድሜ
@Zdtubeመቅደላ
@Zdtubeመቅደላ 2 года назад
ዛሬ ይገኛል እደ ነውስ የቆየ ነው
@melkammel436
@melkammel436 2 года назад
አገሬ ስገባ አሠራለሁ አመሠግናለሁ ወንድሜ ሀገሬ እስከምገባ 500000 ይኖረኛል
@tsegaerena
@tsegaerena Год назад
ውድ ወንድሜ ጫላ የትራዞ ማሽን ዋጋ ጠይቅልኝ
@wineshot2168
@wineshot2168 Год назад
መልስልኝ በናትህ
@FatimaEbrahim-mf3op
@FatimaEbrahim-mf3op 5 месяцев назад
መግዛት እፈልጋለሁ ዬት ነው የሚገኘው
@rhfh1431
@rhfh1431 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@almazalmaz2027
@almazalmaz2027 2 года назад
Selsm Selammeghewoty New Egeziabher Beyasakalgyhne
@TekleLankamo-s1d
@TekleLankamo-s1d 11 месяцев назад
Chalk mamrecha machine tokimulgn ebakachu
@fudy9912
@fudy9912 2 года назад
በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው ግን በማንኛውም ቦታ ይገኛል ወይ ለመግዛት ስለምፈልግ መልስልኝ
@zule9540
@zule9540 2 года назад
እናመሰግናለን ጫላዬ አሪፍ ሀሳበ ነው በሎኬት ውድ ሆኖአል
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 года назад
ስምንቶ በጣም ውድ ነው ሰዉ ተቸግሯል ቤት ጀምሮ
@nesryutub5941
@nesryutub5941 2 года назад
ጫላ እናመሰግናለን
@luwamdesta9957
@luwamdesta9957 2 года назад
የት ይገኛል ማሽኑ
@haiat1892
@haiat1892 2 года назад
ስላምህ ይብዛ ወንድምየ እኔም ሀገር ስገባ እድውልህ አለሁ ♥️🇨🇬በቀር እግባለሁ
@FrezgiKidane
@FrezgiKidane 7 месяцев назад
የሰርግ እና ልደት የዲኮር እቃወች ዋጋ
@almaz9417
@almaz9417 Год назад
የት እንገናኝ ማሽኑን ስልክ ቁጥር እፈልጋለው
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 2 года назад
ግን የኔ ጥያቄ ሚግሰር መፍጫ ሳይኖር እንዴት ነው በዚህ ብቻ ሚሰራት ሚቻለው 100 ሺ ብቻ በቂ አይመስለኝም ሚዋህድ ማሽን የለው ማለት ጠጠሮቹ እንዴት ነው ሚቀላቀሉት ወንዱም ከቻልክ መልስልኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 года назад
በእጅ ጀምርሽ በሂደት የቀረውን ማሟላት ትችያለሽ
@TamiratYifru
@TamiratYifru 5 дней назад
አሁን ላይ በሰንት ይገኛል
@Girmafikiru
@Girmafikiru 5 месяцев назад
Being half pls lemanegnahum silik quxurikin lemagignat faligalehu?
@riyadomer8641
@riyadomer8641 2 года назад
በጄኔሬተር የምንጠቀም ከሆነ ስንት KW ያስፈልገናል
@TRUEFALSE4387
@TRUEFALSE4387 11 месяцев назад
ማሽኑን አሁን ማግኝት እችላለሁ
@eliashubah5805
@eliashubah5805 10 месяцев назад
How much price machine
@gizachewkelali79
@gizachewkelali79 2 года назад
መጀመርያ በዚህ ማሽን ለመስራት ሰፊ ቦታ ያስፈልጋል ሊያውም መሬቱም በደንብ ኮንክሪት መሆን አለበት ቫይብቱን መሸከም አለበት ሰውን አታክስር
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 года назад
እያስገደድኩ እኮ አይደለም፣መረጃ እየሰጠው ነው ፣ጥናት እና ዝግጅት መደርግ እንዳለባቸውም ተናግረያለሁ።ወይ ምቀኝነት
@zekamengistu81
@zekamengistu81 Год назад
ውሸታም ምንም ማሽን የለም ደውየ ነበር ለ4 ወር ኦርደር ይላሉ ዋጋው ደግሞ 350000 ከባቲ በፍት 100 ሽ ብር እያልክ ምን ትቀደዳለህ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ስለ ስድቡ እናመሰግናለን፣ግን ከመሳደብህ በፊት መረጃውን በደንብ ብታየው ጥሩ ነው ይሄ መረጃ ከተሰራ አመት አልፎታል አንተ ደግሞ ገና ዛሬ አይተህ ትሳደባለህ ? ለምሳለ አንተ በምትኖር ሰፈር ውስጥ የምትበላው እንቁላል እንኳን የዛሬ ዓመት ስንት ነበር ? ዛሬ ስንት ነው? ስለዝህ በሚዲያችን ላይ የቀረበው መረጃም ይሁን መረጃውን ያቀረበው ወንድማችን ምንም ስህተት የለባቸውም እውነተኛ መረጃ ነው የማሽኑ አቅራቢ ድርጅትም ብሆን ትክክል ነው ባለፎ ዓመት በብዛት ሊኖሮ ይችላል አሁን ከለለውስ ? ዋጋስ ብሆን የእንቁላል ዋጋ እንኳን እጥፍ በጨመረበት ግዜ ከውጭ የምገባ ማሽን እንደት አይጨምርም፣በምን አይእምሮ አስበህ ነው ግን የተሳደብከው ????
@yasintechno6156
@yasintechno6156 Год назад
ምንም እንኳን ብጨምር እንዴት ከ85000-350000 ብር ይሆናል 🤔 እኔም ደወልኩ የለም አሉኝ
@macomehmed7187
@macomehmed7187 Год назад
ስልኪ ሲንደውል ኣታነም መረጃ በሚን ነገኝ
Далее
Учёные из Тринидад и Тобаго
00:23