Тёмный

በ1344 እንደተቆረቆረች የሚነገርላት የተስፋ ከተማ ደብረ ታቦር 

Amhara Media Corporation
Подписаться 712 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

የተስፋ ከተማ ደብረ ታቦር

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@xciteali30
@xciteali30 4 года назад
እሰይ በርቱልን ሰላማችሁ ይብዛልን 🇲🇱😍😍😍😘👍እግዚአብሔር ይመሰገን ✍️
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
ጎንደር ደስ ትለኛለች ምክንያቱም ቅዱሳን ሰማእታት ሊቃውንት ነገስታት የተገኘባት ከተማ ነች ።ደብረ ታቦር ምርጥ ከተማ ዋዉዉዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@blackman7114
@blackman7114 4 года назад
እውነት
@tigist1146
@tigist1146 4 года назад
Thank you Amhara mass media.
@mimilemma7933
@mimilemma7933 4 года назад
በርቱ በቅርብ አመታት ከ አአ ' ናዝሬት ባሕርዳር ' አዋሣ እኩል ታድጋለች
@welafta-2137
@welafta-2137 4 года назад
አትዋሹ : ብአዲን በስልጣን ላይ እስካለ ድረስ ለአማራው ተስፋ ሳይሆን የወደፊቱ ጨለማ ነው የሚሆ ነው።
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
እር አትፍሪ ፈጣሪ አለ እኮ ሀያላን ነን ያሉት ወድቀዋል የኦኔጉ አብይ ነው እሰም ይወድቃል ሀያል እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰማይና ምድርን የፈጠር
@assefawondie8299
@assefawondie8299 4 года назад
ይችን የተሥፋ ከተማ ተወልደን ያደግንባት ልጆቿ ቁመን ከማየት ተለውጠን በመተባበር ለከተማዋ ቋሚ ሥራን ሠርተን እንለፍ ። ለኛም የአይምሮ እረፍት ለታዳጊወቾም አሥተማሪ እንሆናለን ። የምናልፍ ነን .... የማያልፍ ሥራ በትብብር ሠርተን እንለፍ ። እግዚአብሔር የቀና ልቦናውን ያድለን ።
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 2 года назад
ነበር ወንድሜየ በውጭ አለም የምንኑርው የከተመው ተውላጅ እን ተባብረን የሆነነ ነገር ብንሰራ ጡሩው ነበር
@deee8032
@deee8032 4 года назад
አማራ ክልል የሰነፍ ባለስልጣን መፈንጫ ነው ህዝባቸውን በድህነት በተለይ አርሶ አደሩን ጠፍንገው ይዘው ትንንሽ ቦርጫቸውን ያሻሻሉ
@melkammelkam9554
@melkammelkam9554 2 года назад
ሻንበል እንዴ ደብረታቦር እንደዚህ ታምራለች አይዟቹ በርቱ
@zlalembirhan5343
@zlalembirhan5343 3 года назад
በጣም ደስ ምትለኝ ከተማ ቅዝቃዜዋ ደስ ሲል መኖር ምፈልገው አንድም ከዚች ከተማ አለበለዛ ባህር ዳር ነው
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 2 года назад
እንግድይ ህዝብው ምርጥ ህዝብ ነው እንድሆም የኑሩው ውድነት የለም
@አዲ-ቈ5ረ
@አዲ-ቈ5ረ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@binthabesha2095
@binthabesha2095 4 года назад
ስራችሁ ጥሩ ነው ቀጥሉበት ,ግን ደብረታቦርን የአንድ እምነት ተከታይ ብቻ እንደሚኖርባት አድርጋችሁ ማሳየታችሁ ለምን ይሆን ?? በከተማዋ ምን ያህል ሙስሊም እንደሚኖር አታዉቁ ይሆን?
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 4 года назад
ልክ ነህ። ግን ኗሪዉም ሆነ ስደተኛዉ ክርስቲያንና አስላም እንዴት በፍቅር እንደኖረና እንዳደግን ስለምናዉቀዉ ስለልማቱ እናስብ!
@selamwitnegash9595
@selamwitnegash9595 4 года назад
ኦርቶደክስ ብቻ ነው የሚኖር አሉ እስላም ክርስቲያኑ ተዋዶነው የሚኖረው በመላው በአማራ ክልል
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 2 года назад
እንድየ አንተ እንደዝህ ከተማ ሙስልሙች የታደሉው አሉው በጣም ተከብረው ነው የሚይኑሩው በጣም
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 3 года назад
ከተማዉንም ድብረታ ቦርንም ባንድንም ኪሌሚትር ንም እርቃትም ማስፈር ከዛም ገብያም ማድረግ የምንገድንም ስራም የመብታትንም የዉሀንም መሳብንም ስራም በኩንትራት መስጠት ከከተማዋም እራቅ እራቅ በማድረግ በሁለት ኪሌሚትርም በሙቀጥለዉንም መጨመር ምንገድና የመብራትም ግንባታንም ሰፈራም ከተማንም መቆርቆር መብራት ዉሀንም መዘርጋት ሀዝብዉንም ያላንዳችም ሽግርንም የመኔርንም የኢኮነሚንም የገብያም ማግኘትም ይቀላል ላስተዳደርዉንም ይመቻል ስምንም መስጸት እየሰፈራዉንም ለህዝብዉንም አቅርቦትንም እንዲመችንም የስካርና የዘይትም አቅርቤትንም በቆላንም ያልዉትንም ሰፈራም የዘይት እና የስካርንም ምርትም።እንደዛዉንም በከተማንም ሰፈራም እያሰፈርክም ምርትም እንዱያመርትዉንም ለደጋም ናርይም ህዝባችንም የምድብንም የዘይትም የጥሪንም ደብያም መቀያየርንም የምግብንም አቅርቦትንም ትብብርንም ደጋም ከቆላም ናርይም ህዝብንም ማገናኘት ስራም እጅንም ለእጅም ተያይዛችሁንም መስራት ያማራም ህዝብንም አተዳደትንም ይህንም ስራም መስራትማስተዳደርንም በመስራቢትንም።ዉይይትም መመስረት ደጋም ከቆላም የገብያም የባጀትም።መረዳዳትንም ተለማመድዉ ከሽግርም ለመዉጣትም ስርዉ ህዝብንም።በየምድርም ፈጋም ከቆላም ናርይም ህዝባችንም።የገብያም።ማቀራረብንም ባስተዳደርም መደጋገፍንም ስርዉ ምን።ያስፈልጋል ለደጋዉንም ህዝባችንም ናርይዉንም ምን ያስፈልገዋል።ለቄለኛዉንም ህዝብንም ከደላም ማስረብ የምግብንም ልዉጥንም ይህንም።ማጠ።ናክፕርንም።ማምረት እና።ማቅረብንም ለየትኛዉንም የመርየትም አቀማመጥ የማይበቅልም ምርትም ለብሳልየ ስካር።ዘይትም ምርትም ከቄላም በብዛት።ማስመረት ለደጋም ናርይም ህዝብንም።ለሸወጥንም ለምግብ።ማቅረብ እንዱህዉንም ለቄለኛዎችንም ባቂላም አተርንም ምስርንም የመሰልዉንም ወደቆላም ይቀርባልዉ መለዋወጥ ያስፈልጋል ለዙህንም ትብብርምበኢኬነሙንም መርዳት ጭምርንም ስርዉ እሽይ
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 2 года назад
ውይ ሀገሬየ አንች እኮ ፍቅር ነሽ ሀገሬየ መችም ከስደት መልሽ ከአንች ፍቅር ከሆንሽ ሀገር መኑር ነው ምኙትየ ሀገሬየ አሆንም ጀግን ይለባት ሀገር ነች
@ወሎፍቅነው
@ወሎፍቅነው 3 года назад
ዋውዋውበጣምደስይላልሀገሬሁሌምይመርብሺ
@kediryimer
@kediryimer 4 года назад
ምነው ታዳ ብዙ ተፈጥሮ ያላቸውን የወሎ ከተሞችን ልማቱ ላይ ረሳችኋቸው
@blackman7114
@blackman7114 4 года назад
ትክክል በተለይ የደሴ ጉዳይ እድሜ ጠገብ ከተማ ዛሬም ድረስ ባዶ ነው ፍትህ ለወሎ
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 2 года назад
አሆን ምን ማለት ፈልገህ ነው ሁሉም የአኝ ነው የውሎ ልጅወች ደሙ ችግር አለባችው
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад
ግን እኛ ወሎየዎች መሬ የለንም ፍትህ ለወሎ😒😒
@buzabuza3172
@buzabuza3172 Год назад
Waw'agara" d/ tabor" selamsh' yebzaln' stamre
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 4 года назад
ደቡብ ጎንደር በደርግ ዘመን የመዓድን ፍለጋ ጥናት ተጠንቶ የአንድ መቶ አንድ የማእድን ባለቤት መሆኑ ተረጋግጧል !!! ችግሩ ይህን አውቆ የሚሰራ የመንገስት ባለስልጣን በቦታው አለመመደቡ ነው !!!
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح Год назад
ኢቶ ደሞ ደህና መንግስት ይመጣል
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 4 года назад
ደብረታቦር በጣም ታድጋለቺ ዝቡ ከተባበረ
@blackman7114
@blackman7114 4 года назад
ትክክል
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 2 года назад
Jesus loves you ❤
@selamwitnegash9595
@selamwitnegash9595 4 года назад
የራሱ መብራት ሀይል ነበረው ወያኔ እደገባ ነቃቅሎ ወሰደው ወያኔ ቀብሮት የኖረ ከተማ ደብረታቦር ነው
@hhtg437
@hhtg437 2 года назад
እኔ የምለው ደብረታቦር ሙስሊም አለ አንድም ሰው አላቀረባችሁም ለምን ?
@derejefeleke9145
@derejefeleke9145 4 года назад
Tabor the original quality. Wede fit
@selamwitnegash9595
@selamwitnegash9595 4 года назад
በጣም ደስ አለኝ ሀገሬን ስለአየወት
@GenetGenet-y4r
@GenetGenet-y4r 9 месяцев назад
@WubalechMsganaw
@WubalechMsganaw 8 месяцев назад
❤❤
@weleterufalle2371
@weleterufalle2371 2 года назад
ለካም ሀገሬ እንዲህ ተቀይራለች ውይኔ አምራለች በጣም ተመስገን አምላኪ
@josephelias3480
@josephelias3480 4 года назад
Arif ketema endmithon tiritare yelegnim hulachinim tenanren keseran. Leave the politics alone. Let's build our country. I really thanks the administration of Debre tower. It is going to one of the best city in Amhara kilill
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
እንደት አባቱ ነው የምታምርው መጥቸ አያታለሁ
@emebetemebet7136
@emebetemebet7136 4 года назад
♥♥♥♥
@ברהנואיילאו
@ברהנואיילאו 3 года назад
💚💛❤️
@Zana-vj5dq
@Zana-vj5dq 2 года назад
አድደብረታቦርን አትዩሁሉንምአሳድጉ
@zewdetuandarge8560
@zewdetuandarge8560 3 года назад
ሰለመብራት ካውራችው ሰለጋሳይም አስቡ
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 года назад
የአለም ባንክ ማለት???
@ameendhxhdb262
@ameendhxhdb262 4 года назад
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌹💞👌
@foryou6142
@foryou6142 4 года назад
አይይህሚድያ ደሞ አፄዎቹ ን ንግስና የምታውራው ከከከ የነገሱት አልከኝ እግዛቤሄርሰጠን እየሉ ክርስቲያንያልሆነን ሲጨፈጭፍየነበረው ዩሀንስ
@mebratfenta5865
@mebratfenta5865 4 года назад
If good or bad you have to tell the story
@ameendhxhdb262
@ameendhxhdb262 4 года назад
😍😍😍♥♥♥
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 года назад
Established 684 years a go? life has been the same thing different years
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح Год назад
እኔ ጎደር የሚያስጠሉኝ ሙስሊምን ሲያጣጥሉ ሲያስጠሉኝ ሁሉም እምነት በኩል እዩ
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 4 года назад
አሕዋተይ ሕዝቢትግራይ አዲ ጀጋኑ አቦታትና አሉላ ዮሃንስ ብከመይ ሞይቶም ንኢትዮጵያ ሃገሮም እዚትውልዲ ድማ ንአቦይ ስብሃት ስድራ ክትሞቱ?ውርደት፥ ሃራ ክትወጹ መፍትህ አብ ኢድኩም እዩ ዘሎው"ስጋቭ መዓስ እዩ ትዕሽዉ ሃዬ ይአክል"]
@ኣንድሮሜዳ3
@ኣንድሮሜዳ3 4 года назад
ህዝቡን አትሸውዱ አንድ ሙዚቀኛ ሞተ ተብሎ አገር የተቀወጠው። መቶወቹ ሲታረዱ ነገ ተረኛ ነኝ እያልክ ጠብቅ።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 4 года назад
እብድ!ህዝብ ነቃ ሠላም ነዉ የሚፈልገዉ።addis waw ነኝ ያልከዉ?ምናባክ አገባህ ስለደብረታቦር?
@حواءاا
@حواءاا 2 года назад
ደብረታቦርእናዉቃለንግማሹሙስሊምነዉዉሸታምሁላ😅😅😅
@marumuluneh6068
@marumuluneh6068 4 года назад
እዘዝ ደምሴ ለምን ይዋሻል በ 2006፣ 2007 እና 2008 የመኖሪያ ቤት ለማግኘት የተደራጁት ሁሉም መቸ ተሰጡ የ2007 ግማሹ እና 2008 ሙሉ የተደራጁት አልሰጡም ውሸታም ፡፡ ከዚህ ውስጥ እኔ ስላለሁበት ነው፡፡
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 2 года назад
በአሻጥር ነው የሚይሰጡው
@ברהנואיילאו
@ברהנואיילאו 3 года назад
❤️❤️❤️
@stelebeta4173
@stelebeta4173 4 года назад
💚💛❤
Далее
Как улучшить шоколадку Милка?
00:35
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
Просмотров 865 тыс.
የደብረ ታቦር ከተማ ገጽታ
3:41
Просмотров 1,8 тыс.
የሥራ ኃላፊዎች ጉብኝት
5:02