Тёмный

በ15 ቀን ዉስጥ 7ቱ በ,ሞ,ት የሚነሱት ባለስልጣናት ኢትዮጵያዊያን በአስቸኳይ ሀገሪቱን ልቀቁ ይህ ካልሆነ ነብይ አትበሉኝ ትንቢቱና ጦ,ር,ነ,ቱ 

Shalom Tube
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

#ትንቢት #subscribe#like#shere #ትንቢት Hello Shalom Spiritual RU-vid Channel Families We truly thank you for choosing us. Up-to-date and reliable information every hour We would like to inform you that we are preparing for you If you are new to our channel Quickly access the information we release By subscribing as well as by pressing the call sign We say be a family @EOTCTV @EyohaMedia @waliyaentertainment1368 #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp #abelbirhanu #ዘማሪ #ዘማሪ_አውታሩ_ከበደ #አቤል_አቡና#ebs #ebstv #ኤፍሬም

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 120   
@Jrom-gh9sc
@Jrom-gh9sc 4 дня назад
አሜን አሜን አሜን ነቢ የጌታ ሰዉ❤❤❤
@hanaayene6940
@hanaayene6940 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን እየሱሰ ጌታ ነው
@Libsisefi-pn9gs
@Libsisefi-pn9gs Месяц назад
ዘዳ 33 * 29 .እስራኤል ሆይ እንዳንተ ምስጉን ማን አለ ጠላቶች ይገዙልሀል አንተም ከፍታቸውን ትረግጣለህ ድል ለኪዳን ህዝብ ለእስራኤላውያን ዛሬም የአብረሃም የይስሀቅ የያይቆብ አምላክ ከመረጠው ህዝብ ጋር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነቢይ ጆሲ ተባረክ
@tsedekeyohannes5788
@tsedekeyohannes5788 13 дней назад
May God stand beside Israel
@MarthaTadele-v4t
@MarthaTadele-v4t Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ የገለጠልህ ስሙ ይባረክ የጌታ ባርያ አንም ተባረክ እኛም እንፀልያለን
@achurud
@achurud Месяц назад
ጌታ ሀይ ማሪን
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Месяц назад
ጌታ ሆይ ቶሎ ናናና ማራናታ ዘመኑ አልቆል ላይህ እናፍቃለሁ ውዴ ቶሎ ናናና❤❤❤❤
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Месяц назад
አሜን በየሱሰም ሞተለማንአይሁን እገዚቤሆይ የወጭምበወሰጥምእረዳን😢😢😢😢
@yemisrchshibabaw
@yemisrchshibabaw Месяц назад
ጌታ ሆይ እባክህ ይቅር በለን አስመልጠን
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Месяц назад
ጌታሆይ አስመልጠን እባክህ ይቅርበለን 😭😭😭😭😭
@Tsegaye-y1m
@Tsegaye-y1m Месяц назад
ባይድን ካልሞተ ነቢይ አይደለሁም ብለህ ነበር:: እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አለ:: ሰው የሚረሳ እንዳይመስልህ ትንቢትህ ስፈፀም ምንም አላየንም ይቅርታ
@Hundumak
@Hundumak Месяц назад
በትክክል ። ደግሞ አያፍርም ደጋግሞ ራይ አየው እያለ ሚዲያውን ያጣብባል ። ይህ ሰውዬ መካሪ ጎደኛ የለውም
@almazgizachew2563
@almazgizachew2563 Месяц назад
Amen Ye Esra"el Amlak Egziyabher Yebark !!!!!!!!!!!!!!!!!
@proud4577
@proud4577 Месяц назад
Amen Amen O GOD OF ABRAHAM , AMEN
@merertuabera2765
@merertuabera2765 Месяц назад
አሜን አሜን ጌታ ሆይ አስበን 🙏🏼
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Месяц назад
ጌታ በነገርሁሉ ጥበቃዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Месяц назад
Yehan muwarteja hul ye Mote awaje ye emawej kedmo yedfaw 😊
@woldemichaelalemayehu
@woldemichaelalemayehu Месяц назад
ሃሌሉያ!!! እስራኤልን የሚጠ ብቅ አይተኛም አያንቀላፋም::
@selomiewakjira
@selomiewakjira Месяц назад
Amen ❤️ 🙏🏻 Amen ❤️ 🙏🏻 Amen ❤️ 🙏🏻 🙌 👏
@abynabibahlbi3361
@abynabibahlbi3361 Месяц назад
ሰላም ለእስራኤል ይሆን
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Месяц назад
የግዚየብሔር ሰዉ ተናገር እንሰማለን ሴጣን ግራ ይግባዉ
@JdjdHdn-n9o
@JdjdHdn-n9o Месяц назад
አሜን አላህ እንደገለፀልህ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው❤
@Sewmehon212
@Sewmehon212 Месяц назад
አሜን ድል ለእስራኤል!!!!
@derejeabebe3448
@derejeabebe3448 Месяц назад
Stay blessed!!!!!........weta! weta! weta!.......kezih behuala siltan ke hayalan hagerat! ke hayalan meriwoch wetaaaa!!!!! yesew tilikinet lyabeka new........kibruu esatuuuuu be hail lined new ....balesiltanu man endehone litawek new!!! ohhhhhhh amazing ......!!!!!
@yodityimer9944
@yodityimer9944 Месяц назад
Amen
@Yahalom-lk7mq
@Yahalom-lk7mq 8 дней назад
36 የእግዚአብሔርም መልአክ ወጣ፥ ከአሦራውያንም ሰፈር መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ገደለ፤ ማለዳም በተነሡ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሁሉ በድኖች ነበሩ።
@geremewbelew5925
@geremewbelew5925 Месяц назад
የእግዚአብሄር ሰዉ ጌታ እየሱስ ይባርክ ተባረክልኝ፣ ትንቢቱን ስትናገር ዉስተጤ ይመሰክር ነበር
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Месяц назад
እግዚአብሔር መልካም ነው !!!!
@abyya2271
@abyya2271 Месяц назад
Jesus is king
@emabetestifanos8990
@emabetestifanos8990 Месяц назад
ሰላም ይሰማል
@AbenezerAlemu-up5co
@AbenezerAlemu-up5co Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጆስ እግዚአብሔር የገለጠልህ ነገር ንገረን እንድንነቃና እንድንጸል በተረፈ እናመሰግናለን ።
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Месяц назад
Shalom, peace and protection to Israel, በጌታ በእየሱስም በእነሱ ውስጥ ያለው ክፉ መንፈስ ለዘለዓለም የተወጋ ይሁን .
@YonasMan-fg5rq
@YonasMan-fg5rq Месяц назад
ጌታ ሰዉ ❤❤❤
@ሀበሻ-መ2ሰ
@ሀበሻ-መ2ሰ Месяц назад
Mida information
@LovelyFields-cc3jx
@LovelyFields-cc3jx Месяц назад
😢😢😢😢😢Geta hoyi adara 🙏🙏🙏🙏
@የክርስቶስፍቅርይለያልyeke
አሜን አሜን አሜን
@israelalemu8059
@israelalemu8059 Месяц назад
God bless you
@FantahunDesta-p6v
@FantahunDesta-p6v Месяц назад
God of israel is great,blessed be the name of the Lord
@yemisrchshibabaw
@yemisrchshibabaw Месяц назад
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@johnmusk7970
@johnmusk7970 Месяц назад
💗💗💗
@Tizitageremew-T7J
@Tizitageremew-T7J Месяц назад
ከአወራህ 15 ቀን አለፈህ! ጥንቆላው ወሀ በላው::
@proud4577
@proud4577 Месяц назад
Amen Amen Amen,
@berhanyegrta5154
@berhanyegrta5154 Месяц назад
ነብያትች ነን ባዮች፡ እባካችሁ እግዚእብሔርን ስሙ! የአዲስ ኪዳን ነብይነት እኮ ቤተ ክርስቲያንን መማኑን የሚእንፅ፡የሚያነረታ፡የሳተ ወደንሠሃ የሚመልስ፡የሚመክር፡ ይአሚባርክ በንፁህ ልብ ወደአግዚኧብሔር የሚቃትት አንጂ የሚረግም፡ይሚያሸብር፡የምኢምዋርት፡የሚያስፈራራና ፍርድ ሠጪ ትንቢት፡እይደለም። አይደለም። የእዲስ ኪዳን ትንቢት እኮ በክርስቶስ ፍቅር መንፈስ የሚተነነይ ነው። እባካችሁ ፈጣሪ አምላክን ፍሩ!
@Tmtmttm1227
@Tmtmttm1227 Месяц назад
Yesral tebaki aytegnam😂ayankalafam
@johnmusk7970
@johnmusk7970 Месяц назад
እሜን🎉🎉🎉😢🎉
@FikaduArgaw248
@FikaduArgaw248 Месяц назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ። ❤
@BisratGurmamo
@BisratGurmamo Месяц назад
ነብር ነብር ነብር ጆስ
@genettekle4477
@genettekle4477 Месяц назад
በጣም የሚገርመው ሰሚ ማግኘቱ ብቻ ሳይሆን አሜን የሚለው የእውቀት መሀይም ህዝብ እስከመቼ ነው ከቃሉ ጋር ለማይመጥን ተራ ወሬ አሜን አሜን የሚለው ጓደኛህ አረከው ይቅር ይበልህ ከእብደትህ መቼ ትፈወስ ይሆን
@MasaratAbarateAbate
@MasaratAbarateAbate Месяц назад
Amee 🤲🤲😢😢😢😢😢😢
@עדנושטאקלוטאקלו
@עדנושטאקלוטאקלו Месяц назад
አሜነ ሀሌ ሉያ🎉
@AminaDeme-zx4ou
@AminaDeme-zx4ou Месяц назад
Eyaasus geta new
@johnmusk7970
@johnmusk7970 Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እምነት
@SantaKassa
@SantaKassa Месяц назад
aman gata ybarek .eysuse gata nwe.
@johnmusk7970
@johnmusk7970 Месяц назад
እሜን
@NesanetNesanet-i4y
@NesanetNesanet-i4y Месяц назад
3:35 amen amen
@ferita7471
@ferita7471 Месяц назад
Geta jesus
@johnmusk7970
@johnmusk7970 Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад
ሠው ሁሉ ለተናገረው መልስ ይሰጣል ?
@GudgNygjb
@GudgNygjb Месяц назад
wesatm lba
@betylemmatekle544
@betylemmatekle544 Месяц назад
Geta mekelej ayedelem ebakehene
@admasuzeleke2399
@admasuzeleke2399 Месяц назад
ጉግ ማንጉግ ክርስቶስ ሽህ አመት ከነገሰ በሁዋላ ጌታ እግዚአብሔር ከሰማይ በሚወርድ እሳት የሚያጠፋቼው ፀረ ክርስቶስ ሰራዊት ነው:: ከዚህ በተረፈ መልክትህን እቀበላለሁ
@heluview7904
@heluview7904 25 дней назад
ሟርትም ድግምትም በያእቆብ እና በስራኤል ላይ አይሰራም ።
@LegesseBurako
@LegesseBurako Месяц назад
15 ቀን። መዝግበናል!!
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh Месяц назад
እንዳለው የሚሆን አይመስለኝም ።
@SerkalemTesfaye-zv2pi
@SerkalemTesfaye-zv2pi Месяц назад
ያርግላቹ❤
@DawitGetaneh54
@DawitGetaneh54 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@TesemaHotesa-z8y
@TesemaHotesa-z8y Месяц назад
ለማንኛውም ከሰገነት ( ከመኪና) ወርደህ እንኳን ብትናገር ምን አለ?
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb Месяц назад
እይ ትቢት ወድሜ ተው እባክህ ትቢቱ የላይኛው ንጉስ ያለው ብቻ ነው ሲፈፀም እያየን ያለው እተኮ። ሰው ነህ በየትኛው ፅድቅህ ነው ትቢት ሚፈፀምልህ ለማንኛውም እግዛቤር ይማርህ ወደህ እደለም የድግል ልጅ ይድረስልህ
@Fantahun-g2o
@Fantahun-g2o Месяц назад
Fishka atinfa
@asteraremeda8003
@asteraremeda8003 Месяц назад
For me confirmation yes it will be hapend
@mesfinAbebe-zo3wm
@mesfinAbebe-zo3wm Месяц назад
ምን ነው ከዚህ በሗላ አልመለስ አላልክም ? እባክ ይቅርብ
@kebedekenassa3015
@kebedekenassa3015 Месяц назад
ሟርተኞች የእግዚአብሔርን መንግሰት አይገቡም።
@danbigobaya7103
@danbigobaya7103 Месяц назад
ወደ ኦረቶዶክስ ልትሄድ አልነበረም ? እንዴት ቀረህ ??
@Dawit-i4j
@Dawit-i4j Месяц назад
ይሄ አጋንንት የቀረበው ሐሰተኛ ሰውን የምትሰሙት ሰዎች በእናንተ አፍራለሁ። የሚገርመው እግዚአብሔርን የሱ ተባባሪ ለማድረግ መጣሩ ነው። አመኑኝ ይህ ሰው ከሰይጣን ነው።
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Месяц назад
Mote yewsedeh josy
@HanaMitimitos
@HanaMitimitos Месяц назад
Geta yeker yebeke
@biniambirhane9901
@biniambirhane9901 Месяц назад
Geta jesus tebken kezih mat
@ሀበሻ-መ2ሰ
@ሀበሻ-መ2ሰ Месяц назад
Mida infrormtion
@RomanAbrham-i4t
@RomanAbrham-i4t Месяц назад
ኪኪኪኪኪኪኪኪካካካካወሬወሬሰለቸንኪኪኪኪኪኪኪኪኪካካካካካካካካካካ
@KebuBekele
@KebuBekele Месяц назад
ሟርተኛው !! ክፉ ከክፉ ነውና የተናገርከው አይሰራም
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 3 дня назад
ዛሬ እየሆነው ያለው ምንድነው?
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Месяц назад
Anta erseh muslim.christian eylke atkefafel koshasha yehonk.
@elsaandebrhan8008
@elsaandebrhan8008 Месяц назад
Gyat ytbken prefit
@TagetasemaWoldemichael
@TagetasemaWoldemichael Месяц назад
ትዕብተኛ ነብይ መሳይ
@MesfinTasewMesfin
@MesfinTasewMesfin Месяц назад
Esrelen. Ynaka. Yayna. Berhan. Ynaka. Yelled. Gata. Amlke. Abezta. XabQte
@ሀበሻ-መ2ሰ
@ሀበሻ-መ2ሰ Месяц назад
bbc or cnn information
@abutaye892
@abutaye892 23 дня назад
ዘመኑ የአዲስ ኪዳን ሆነ እንጂ ይሄኔ ሟች ነበርክ :- “ነገር ግን ይናገር ዘንድ ያላዘዝሁትን በስሜ በድፍረት የሚናገር ወይም በሌላ አማልክት ስም የሚናገር ነቢይ፥ እርሱ ይገደል።” ዘዳ.18:20 ባይደን ይሞታል ብለኸን ያልሞተበትን ምክንያት እንኳን ሳትነግረን በየቀኑ ትተነብያለህ። 15 ቀን ብለኸን ይኸው ወር ጠበቅንህ ወፍ የለም። ከአንተ ይልቅ በፈቃዱ ወዶ የሚሸወደው ህዝብ። ፈጽሞ የማይጠይቅ ሁሌ አሜን አሜን የሚል። ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጡ ይመስላችኋል ? ራሳችሁን ጠይቁ። - ዘዳግም 18፥20
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Месяц назад
Josy anten yansah be kedemeya anta Muwareteja ye muwart menfese tenkway
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 Месяц назад
ፖስት ያደረግኽው ስለ ኢትዮጽያ ሆኖ ሳለ ስለ እስራኤል የተነበይክው ።ለምን !!!!?ያስዝናል
@solomongetahun9575
@solomongetahun9575 Месяц назад
ብጥርቅ ሁኔታዎችን አይተህ ጦርነት ይነሳል ብለህ ልጠነቁል የሆንክ መንደሬ ነገር ነህ
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd Месяц назад
ትተኸዋል አይደለም እንዴ ጌታን ከጨለማው አለም የተቀበልከው ነው አይደል.
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Месяц назад
ወሬአም
@TagetasemaWoldemichael
@TagetasemaWoldemichael Месяц назад
የሀሰተኛው መሲ ነብይ ነህ አንተ ፈረስ
@ShawlTesfaye
@ShawlTesfaye Месяц назад
ሲዲካ። ራስ ማንም አይሰማህም
@gebisasero496
@gebisasero496 Месяц назад
ሟርተኛ አለመረብህም ዝም በል አንቸ በሥጋ ነው ነማትተናብያው
@heluview7904
@heluview7904 25 дней назад
ጥሩ ነገር አይታይህም በቃ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Месяц назад
1telke balseltan ye Areb balseltan selmota be tekededa eygebah new kkkkkkk
@mante_1993
@mante_1993 Месяц назад
ደግሞ መቀባጠር ጀመርክ ከተናገርከዉ ለዩቱብ ብር ነዉ አትድከም
@NasreMohammed-j9c
@NasreMohammed-j9c Месяц назад
ትንሽ እንኳን አይሸመቅቅህም?
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Месяц назад
JOSY WEGEYACHEN KE MENFESE ENJE KE SEW AYDELM GO TO PRAY INSTADE OF TALKING 2 MUCH
@temesghengoita5542
@temesghengoita5542 Месяц назад
ኣርእስቱ ላይ ኢትዮጵያ የሚል ቃል ያስገባኸው ሰውን ለማሳሳት ነው? ክርስትናና ውሸት ግን ኣብሮ ይሄዳል?
@abrahamhadgu3687
@abrahamhadgu3687 Месяц назад
የቆመ እባብ 😂 ሽር ኣርጉልኝ ይላል 😂ሌልት የፀሓይ መነፀር 😂 እፈር
@fikirtehailu5857
@fikirtehailu5857 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@deri_tube6977
@deri_tube6977 Месяц назад
አንተ ጋ ነዉ ሌሊት እነሱ ጋ ተቀን ነዉ ለዚያ ነዉ መነጽሩን ያረገዉ ደግሞም ትንቢቱ ትክክል ነዉ 🙏 ተባረክ ነብይ ጆሲ! ❤
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese Месяц назад
ግን አንተና ኦግዛብሄር ጋደኛማቶች ናችሁ በወር ሥንት ኪሎ ብና ጠጥታችሁ ትጨርሣላችሁ ጉደኛህ ሥለሆነ ግን ዶሮ ወጥ ይወዳል ወይ ኦሩዝ ንገረንሥቲ መልኩ ጥቁር ነው ወይ ነጭ ሁሌ ሥለምታናገረው ሥልክ ቁጥሩ አለህ ሥጠኝሥቲ ልደውልለት የምጠይቀው ጥያቄ ነበረኝ ሙሥሊም ኦርቶዶክሥ አታናግርም ሞቶም ገነት ገብተው አይመለሡም ፔንጤ ብቻ ሢለፈልፍ የምንሠማው ነው አንተን የሚመሥል ሌላ አምላክ አለ ብይ ኦጠይቀላለሁ ሁለት ናችሁ ወይ ብይ ሥልኩን ላክልኝ
@ShawlTesfaye
@ShawlTesfaye Месяц назад
Ante tarerest. Neh wechbara 😂
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Месяц назад
Josy is not a man of God he is Eveil
Далее
#kikakim
00:10
Просмотров 14 млн
У КОТЯТ ОТКРЫЛИСЬ ГЛАЗКИ#cat
00:26
Women’s Free Kicks + Men’s 😳🚀
00:20
Просмотров 1,2 млн
#kikakim
00:10
Просмотров 14 млн