Тёмный

" በ17 አመት በግዳጅ ለውትድርና" ጌቱ አማረ  

Semay Tube
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 70 тыс.
50% 1

የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
Zelle/cash Up +12067249288
PayPal: Getabalewbest@gmail.com
Ethiopia:_ CBE 1000407022738
Getu Amare #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #Testimony #yttracker #ያሬድ ጥላሁን #ጌቱአማረ #GetuAmare #YidenekachewTeka #berekettesfaye #ይድነቃቸው ተካ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055 / 0940547511
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288

Опубликовано:

 

26 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 537   
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
ውድ የSemayTube ቤተሰቦቻችን እና ይህን ምስክርነት የተመለከታቹ ወዳጆች። ይህ ምስክርነት ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ሼር like እና Comment በማደረግ ለብዙዎች እነዲደርስ እናድርግ። ተባረኩ።
@elnathanentertainment1259
@elnathanentertainment1259 8 месяцев назад
Kከኋላ ቲሺ ላይ intro ይረብሻል smooth አደለም
@familytablepodcast76
@familytablepodcast76 8 месяцев назад
Correction👆🏾 NOT “የደርግ ወታደር" they are/were “የኢትዮጵያ ወታደር" 🫡
@user-ry1kl7xe9j
@user-ry1kl7xe9j 8 месяцев назад
​@@familytablepodcast76 are u defending fascist derg
@addisalemtadesse6963
@addisalemtadesse6963 8 месяцев назад
😊😊
@familytablepodcast76
@familytablepodcast76 8 месяцев назад
@@user-ry1kl7xe9j Wording or terminology is the focus at the moment.
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 8 месяцев назад
ትረካ የማዳምጥ ነው የመሰለኝ።አቤት እግዚአብሄር "እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሄር"
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
እግዚየአብሔር ይባረክ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 месяцев назад
ጌታችን ኢየሱስ እንዴት ድንቅ ነዉ ?እንዴት ፍቅር ነዉ? እንዴት ግሩም ነዉ? ጌታችንን ኢየሱስን በህያዉነቱ የሚያሳይ ደስ የሚል የጌታዬን የህይወት ሽታነት አሳየኝ አቤት እንዴት ታላቅ ነዉ እንዴት ግሩም ነዉ ስሙ ይባረክ አንተስ እንዴት በጌታህ የተወደድክ ነህ ዘመንህ በዚህ የወንጌል እዉነት ይጠቅለል
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን። ክብር ለአእግዚያብሔር ይሁነ።
@mesk_erem
@mesk_erem 8 месяцев назад
አሜን
@kukukuku5502
@kukukuku5502 5 месяцев назад
Amennnnnn
@laibaakhtar9693
@laibaakhtar9693 7 месяцев назад
እስከዛሬ ከስማሁት ምስክርነት እንደዚህ ስውር ብሰማው ብሰማው የማይስለቸኝ ይህ ስው ነው።❤
@abrarinodino4357
@abrarinodino4357 8 месяцев назад
ከለሊት ፀሎት በኋላ ነው የሰማሁት በጌታ ላይ እምነቴን ከፍ አድርጎታል ወንድሜ ጌቱ ይህን እንድንሰማው ምክንያት የሆናችሁትን ጌታ ይባርክ ብዙዎች እንዲሰሙ ሼር እያደርኩ ነው ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
እናመሰግናለን
@derejegenamo6443
@derejegenamo6443 8 месяцев назад
በህይወት ዘመኔ እንዳንተ ያለ ሰው በማወቄ አብሬም ብዙ ጊዜ በማሳለፌ እግዚአብሔርን ሁሌ አመሰግነዋለሁ። ጌች you are inspiration to many of us.
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 5 месяцев назад
ጌታ ድንቅ ነው , ተጀምሮ እስኪያልቅ በእንባ ነው የሰማሁት , እንኳን ጌታ ለዚህ አብቅቶ እኛንም የታሪኩ ትቋድሽ አረገን , ተባረክ ያባቴ ብሩክ !
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Amen 🙏
@eyosiasmesfin5439
@eyosiasmesfin5439 8 месяцев назад
ለ ፩ ዲት ኢትዮጵያ ስትሉ ለተዋደቃችሁ ክብር ለአብዮታዊው ሠራዊታችን
@astermekuria6938
@astermekuria6938 7 месяцев назад
ብዙ ምሰርነት ሰምቻለሁ እንደዚህ ስሜት ሰቶኝ በጉጉት የሰማሁት የማረከኝ እምነትን ያስተማረኝ ይህ ምስክርነት ነው። ጌታ ታማኝ ነው
@AmeleworkBelay
@AmeleworkBelay 4 дня назад
ጌታይመስገን ከተቀቀለንፈሮ አዲጥሬእዲሚወጣጌታአወጣሕ እኔምወታደርነኝ ወታደርነቴን ተረከው የአባቴልጂ ተባረክ ዘመንሕ በቤቱይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 3 дня назад
አሜን 🙏🙏
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 8 месяцев назад
ዋው ድንቅ መጽሀፍ በጥሩ አቀራረብ እየተተረከ ነው የሚመስለው ግን ውስጡ መንፈስ ስላላ አጥንትን ጅማትን ስርስሮ የሚገባ ምስክርነት ሲሆን ቃሉን ያከበረ ያገነነ መታዘዝን ፍቅርን ቃሉን በልብ ማኖርና መታዘዝን በነፍስ ማብዛትን አድምቶ አድምቆ ነፍስ ላይ የሚስልና አምላካችንም የትም ፍጭው ዱቀቄቱን አምጭው የማይል የመርህ አንላክ መሆኑን ደርቦ ያሰመረ ማጋነን የሌለበት ድንቅ የህይወት ምስክርነት ሲሆን ሌላው ሳላደንቅና ሳለመሰግን የማላልፈው አዘጋጅና አቅራቢዎቹ ለማቅረብ የመረጡት መንገድ እጅግ ግሩምና አስደማሚ እራስን ዝቅ ያደረገና ትህትና የተሞላበት መሆኑ ለስራው ልዬ ጥራት ሰጥቶታል። እንዴት ብትሉኝ ሰው ሁሉ ተናግሬ ልሙት ባለበት በዚህ ዘመን ፓለቲከኛ ሲያገኝ ፓለቲካ አዋቂ ዶክተር ሲያገኝ ዶክትር ወዘተ ቃለመጥይቅ እያደረገ ሳይሆን እራሱ እያወራ የተጠያቂው ሀሳብ በቅጡ ሳይሰማ እራሱ ጠያቂ እራሱ መላሽ በሆነበት ዘመን ሀሳብ ሳይቆራረጥ ወጥ በሆነ መንገድ መልክቱ እንዲተላለፍ በማሰብ ጥያቄውን በጽሁፍ ብቻ በማስነበብ ክብርና ዝናው ለጌታ ብላችሁ ይህን መንገድ በመምረጣችሁ በጣም ግሩምና ተወዳጅ ያደርገዋል።ስራችሁ እራሱን ገልጦ ሚዲያውን ሁሉ በቅርብ እንደሚወርሰው እርግጠኛ ነኝ ተባረኩ ተመልካቾችም ሁላችን ሌሎችም እንዲጠቀሙና የህን ምርጥ ስራ በማበረታት ላይክ ሼር በማድረግ የመልካምነትና የቅንነት ስራ በመስራት አብረናቸው እንቁም ተባረኩ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን። እግዚያብሔር ይባርክሽ። ክብር ለአእግዚያብሔር ብቻ ይሁን።
@SummerBlessed-vr5mu
@SummerBlessed-vr5mu 2 месяца назад
በጣም በሚገርማም መንገድ ነው ያየሽው ልክ ነሽ
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 5 месяцев назад
ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረክ ጌታ ሁሌም መልካም ነው
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Amen 🙏
@abnazergirma4981
@abnazergirma4981 3 месяца назад
ጌቱዬ የአውነት የ ወጣት ወዳጅ ብዙ በዙ ነገር ትመክረን ነበር ወነጌለን ትነገረን ነበር ወጣት ባለበት መትህ በሚገርም ትህተና ትመክረን ነበር ጌቱዬ እግዚአብሔር ይባረክህ።❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
እናመሰግናለን
@victorhugo-om7co
@victorhugo-om7co 8 месяцев назад
ስለታላቅ ማዳኑ ጌታ ለዘላለም ይመስገን። Thank you Getch.
@HB-id9yv
@HB-id9yv 8 месяцев назад
Amazing testimony ወንድሜ ምስክርነትህን ስስማው በሀዋሪያት ዘመን እንዳለ ስው ነው የቆጠርኩህ:: አቤት የእግዚአብሔር አባትንት እንዴት ድንቅ ነው :: "ስንቱን ተራራ በአንተ አለፍኩት ስንቱን ሸለቋ ውሃ ሞላህው እምላኬ ባንተ ሁሉ ሆነልኝ ክብር ምስጋና ለአንተ ይድረስልኝ::: I hope, you are planning to write your life testimony . It is beautiful ❤. አሁንም ዘመንህ በታማኝነት በጌታ ቤት ይለቅ:: እዘጋጇችም ተባረኩ ጌታ ክብሩን ይውሰድ:: TSEHAY
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን ክብር ለአእግዚያብሄር ይሁን
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 8 месяцев назад
በጣም የሚገርም ምስክርነት ከዬሴፍ ታሪክ ጋር በጣም የሚመሳሰል ሕይወት እግዚአብሔር በየዘመናቱ የሚያስነሳው ትውልድ አለው ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን ። ጌታ ይባርክህ ለእግዚአብሔርና ለስውም ታማኝ ወታደር ሆነህ ያገለገልክ እናንተም የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች እንደ እዚህ አይነቱን ድንቅ ምስክርነት ስለ ምታቀርቡ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን ። እግዚያብሄር ይባረክ።
@mulatuwaabite5415
@mulatuwaabite5415 6 месяцев назад
ቃል የለኝም ።ጌቱ እንዲህ አይነት የተሳለ ህይወት እንዳለህ አላውቅም ነበር ።እንጦጦ ኮምፓሽን ስትመጣ አውቅህ ነበር ።ክብሩን ጌታ ይውሰድ amen 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን
@tariktruth2271
@tariktruth2271 2 месяца назад
እንዴት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሄር። ስሙ ይባረክ ደጉ እግዚአብሄር። ጌች ዘመንህ አሁን እንዳለህ በሞገስ በጌታ አብሮነት ይለቅ። ቶሎ አለቀብኝ ባልጨረስክ እያልኩ ነበር በጌታዬ ስራ እየተደነኩ። ዘመንህ ይለምልም
@Encounter_
@Encounter_ 2 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@rahelaklilu4047
@rahelaklilu4047 6 месяцев назад
ይህን ዘላለማዊ እግዚአብሔርን ከእንደገና የማወቂያ መንገድ ሆነልኝ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!!
@ASMAHI546
@ASMAHI546 8 месяцев назад
ጌቱሻዬ የኛ አባት ኑርልን ይሕን ምስክርነት ያኔ በልጅነት ጊዜ ስትነግረን እያለቀስኩኝ እንደስማሁት አልረሳውም የብዙዎቻችንን መንገድ ያሳየን መንፈስ ቅድስ ያለበት ምስክርነት አሁንም በፀጋው ብርታት ፅና ሁሌም እንወድሀለን
@alemudesta5793
@alemudesta5793 7 месяцев назад
ወንደምዓለም ለተገለጠልህ ለገባህ ለእግዝአብሔር ቃል እዉነት ለመታዘዝ ጥረት ማድረግህ ;አንተን ቃሉ ጠብቆሃል::ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን::ደስ ብሎኛል::ለዘላለም ተባረከ::
@Hiwot210
@Hiwot210 8 месяцев назад
በዚህ ዩቱብ የሚቀርቡ ምስክሮች ግሩም ናቸው የእግዚአብሔር አብ በልጁ በኩል የወደደን መውደድ ጥልቀቱን የሚታይበት ነው ወዳጅነቱ ፍቅሩ ጥበቃው ታዳጊነቱ ወላጅነቱን አንዴ ከያዘ እማይለቅ ወዳጅ መሆኑን ብቻ በእንባ የፍቅሩን ጣፋጭነት የሚሰማ ሚዲያ ነው እኔ ብዞቹን በእንባ ነው የምሰማው ። እግዚአብሔር በአንድ ልጁ እንዳዳነን ቢተወን እራሱ በቂያች ነው ግን በምንም ሁኔታ የማይተው ግሩም አምላክ ነው ስሙ ለዘላለም ይባረክ በጌታ መሆን መታደል ነው።❤❤👏
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን እግዚያብሔር ይባረክ።
@hannagossayedagne1236
@hannagossayedagne1236 8 месяцев назад
""ትልቅ መርህ የተጠበቀ አስተማማኝ ደህንነት የተሞላበት የሚባል ቦታ የለንም የእግዚአብሔር ጥበቃ ነው የሚያኖረን። አሜን!"" ጌታ ይባርክህ!!!ደማስቆዎች ጸጋ ይብዛላቹ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@asegedechabate
@asegedechabate 5 месяцев назад
ጌታ ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እረኛዬ ነው።
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Amen 🙏
@HALELUYA62
@HALELUYA62 5 месяцев назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ 🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
አሜን …
@mekame2023
@mekame2023 8 месяцев назад
What a testimony ትረካ እየመሰለኝ ሰማሁት ዘመንህ ይለምልም
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@tsigeayele2154
@tsigeayele2154 8 месяцев назад
ጌቱ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ እዲስ ኪዳን ቤ/ክ የነበርከውንህ ይህን ባውቅ ደስይለኛል
@MatuSala-7
@MatuSala-7 6 месяцев назад
በእውነት ከፍተኛ የሆነ ያተራረክ ችሎታ ያለህ ሰው ነህ!! የድምፅህ መረጋጋት ባዳማጩ ውስጥ ራሱ መረጋጋትን ይፈጥራል!! የሬድዮ ወይም የሆነ ሚድያ ስራ ላይ ብትሰራ ብዙ ሰወችን ልትደርስ ትችላለህ!! ሞገስ በብዛት ይሁንልህ ብራዘር!!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን
@mekbibabebe4351
@mekbibabebe4351 8 месяцев назад
ጌቱ ይህ ታሪክህን ስማ እጅግ ተገርሜአለሁ ጌታን ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 8 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ በመታመንህ እግዚአብሔር አልጣለህም ጌታ ስሙ ይክበር አቅራቢዎቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጨምርላችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@blenlema2437
@blenlema2437 8 месяцев назад
ጌታ ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚለው ደግሞ በየመሃል አለመግባታችሁ ለመጠየቅ ሰውየው ተረጋግቶ ሃሳቡን ይጨረሳል
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Thank You 🙏
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 8 месяцев назад
አወ ጌታ እየሱስን ስናገኝ ያ ቀን ትሎቁ የዘመናችን ትልቅ እጣ እጃቾን ገባ ::🙏🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Thank you for watching
@meskeremjara292
@meskeremjara292 5 месяцев назад
የሚደንቅ ምስክርነት እጅግ ብዙ ለህይወቴ የቀረልኝ ምስክርነት የነበረው ነው ደግሞ በዚህ ግንባር ሆነህ በሚገጥሙህ ተግዳሮቶች የምትጠቀማቸው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እጅግ በጣም ይገርማሉ እግዚአብሔር ጥበቃው ለታመኑት ሐሌሉያ አባ ተባረክ ድንቅ አምላክ ስለሆንክ ሐሌሉያ አሜን።
@KerseKerse
@KerseKerse 8 месяцев назад
እእእ ገታ ይመስገን ታላቅ እድል
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@user-ik5eu1kf2d
@user-ik5eu1kf2d 2 месяца назад
እመን እንጅ አትፍራ የሚለውን ቃል በእርግጥም ባንተ ህይወት ውስጥ ሲስራ ታይታል አንተም በኃይል በጌታ ሳታመነታ መመካትህ ለዚህ ለአሁኑ ኑሮህ ምስክር አደረገህ ጌታ ድንቅ አምላክ ነው ይክበር ይመስገን
@Encounter_
@Encounter_ 2 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 8 месяцев назад
ፀናሁ የመረጠኛ የጠራኛን ጌታን እያሰብኩ ወንድምአለም በአንተውስጥ እየሱሴን አየሁት በምስክረነታቸው ድል ነሱ ፀጋውን ያብዛልክ ይጨምርልክ የአብርሃም በረከት ይከተልክ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@blenemoltotalwoldegiorgis7529
@blenemoltotalwoldegiorgis7529 8 месяцев назад
አቤት የጌታ እጅ ድንቅነቱ! ጌቱ ሳውቅህ ረጅም ዘመን ሲሆን ግን ግማሹን እንኮን ያለፍክበትን ህይወት አለማወቄ እንዴት እንደጸጸተኝ ቀደም ብዬ መባረክ ስችል! ለካ የሆንከውን የሆንከው ይህ ሁሉ ውርጅብኝ በልጅነትህ ስላሳለፍክ ነው?! የእግዚአብሄር ሞገስ ከአንተ ጋር እንዳለማ እኔ ምስክር ነኝ! ጨምረህ ተባረክ ጌቱአችን!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን ።
@endashawtadesse8185
@endashawtadesse8185 5 месяцев назад
ድንቅ ምስክርነት እነ አቀራረብ አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ ነው ...የድሮ ክርስትና ...ብዙ ቦታ የዘኸን ገባህ እስር ቤት፣ ማሰልጠኛ ፣ጫካ ፣ቤተመንግስት፣ ት/ቤት፣ቤተክርስትያን ...የህይወት ጉዞና የጌታ ጥበቃ ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Egzaber Yimesgen
@michaelbahru6064
@michaelbahru6064 8 месяцев назад
ጌት እጅግ በስሜት ተዉጬ ነዉ ምስክርነትህን የተመለከትኩት። ጌታ እንዴት ድንቅ ነዉ??
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን ጌታ ድብቅ ነው
@meklitsara3888
@meklitsara3888 8 месяцев назад
ትሁት እግዚአብሄርን ከልብህ የምታምን ወንድም ነህ ጌታ ዘመንህ ይባርከው
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 8 месяцев назад
ጌችዬ ደግሞ በዚህ መጣህ። እሰይ ደጉ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ይህን ቀን አይቶ የጠበቅህ ለኛም በረከት ያደረገህ ቸሩ እግዚአብሔር ድንቅ አይደል?? ብሩክ ሁን ጌችዬ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Thank you for watching
@yilmagebresekago2795
@yilmagebresekago2795 8 месяцев назад
ይህን ቀን አይቶ የጠበቀህ ለእኛም በረከት እንዲትሆን ያኖረህ ቸሩ አምላክ ይባርክ ። ❤
@rb2782
@rb2782 8 месяцев назад
ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን, አንተን ብሎ ያፈረ የለም. እኔ ልክ እንደ ፊልም ነበር ስሰማ የነበርኩኝ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ወንድሜ 🙏🏽❤️
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 7 месяцев назад
ምን አይነት ምስክርነት ነው ምገልፅበት ቃለት የለኝም እግዚአብሔር ክብር ይውሰድ ጌታዬ እንደገና እንድታዋውቀው እንደገና እንድፍልግው በውስጢ ረሀብ ሆነ ወንድም እግዚአብሔር እንኳንም አገኝህ ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አደኝ አድርገን የተቀበልነት የች የች ቀን ትባርክ ውዱን የደነን ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክ።። በዚ ቸነል የምትሰራው እግዚአብሔር ዘመነቹን ይባርክው በሪቱ የእግዚአብሔር እጅ በብዙ ልጅቹ ሕይወት የእርሱን ስራ እየያንበት ነው። የምተቀርብወቹ አማኝች የተነኩበት መነከታችው ይገሪመኝል ይደንቀኝል። እግዚአብሔር ፍቅር መልክም ቸራ ድግ ጠባቅ እረኛ እንደ አይኑ ብሌን ምጠነቀቅልን አበ አምላክ ነው ስም ይክበር።
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
እናመሰግናለን።
@alemyimer7913
@alemyimer7913 8 месяцев назад
ልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ ጡሩ ደሰ የሚል የሚያሳዝነም ነው
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Thank You for watching
@user-gb3bn5qe8w
@user-gb3bn5qe8w 8 месяцев назад
ወንድሜ ጌቱ ከረጅም አመታት በሃላ በማየቴ ጌታ ይባረክ እኔ ወታደር ባልሆንም ቤተመንግስት ውስጥ ያደኩኝ ልጅ ነበርኩኝ እና በተለይ የልዩ ጥበቃ ብርጌድ አባሎችን I remembered any way thanks to god my brother ወንድም ጌቱ ተባረክ one day እንገናኛላን ጌታ አብዝቶ ከነ መላው family ይባርክህ ።
@astertes3117
@astertes3117 5 месяцев назад
ጌቱዬ የሚገርም ምስክርነት ነው የተቀበልከውን ጌታ በእይወትክ አሳይተኸዋል ለዚ ነው ትህትናክ ለሰው ያለክ ፍቅር የሚታየው ተባረክ ከነቤተሰብክ
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
አሜን
@teferayimer1831
@teferayimer1831 5 месяцев назад
እኔም ወታደር ነኝና ምስክርነትህ በጥሞና ነውና ያዳመጥኩህ ተባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Thank You for watching
@emeeme7779
@emeeme7779 8 месяцев назад
ደስ ብሎኝ ከሰማዃቸው ምስክርነቶች አንዱ ይህ ነው። እንደ ብዙ ሰዎች ሀይማኖትን ሳይሆን ደጉ ክርስቶስን ሁሉን ያደርግ ዘንድ ቻይ የሆነውን ጌታ መንፈስ ቅዱስን አሳይተኸናልና ተባረክ ውዴ! ደግሞም ለኔ አንድ ለነፍስ የሚገባ ቃሎ ተውክልኝ፤ የደህንነት ቀጠና የሚባል የለም!!! ከሚጠብቀን ከእ/ር እንጂ!!! ጌቱ ያንን ሁሉ አልፈህ ካፌ ውስጥ ልትሞት!!!???
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
ከእብር ለጌታ ይሁን።
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 8 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏yes ህግ ይጥሳል እግዛብሄር : :🙏🙏🙏🙏🙏 ጌታ እየሱስን እንድነወደው ከሚያደርገን ትልቁ ምክነዩት በሁኔታወች ሁሉ ድንገት ጣልቃ እየገባ ሰለሚያጽናን ነው ::🙏🙏🙏🙏 waw whst a testemony 33 አመት እየዘመርኩ እያገለገልኩት ነው :: yes እግዚአብሔር ታማኝ ነው የነገሩትን ያከብራል ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት የህንን ልጅ በዛ በምድረበዳ ያገዝከው እግዚአብሔር የኛንም ፀሎት ይስማና መልሳችን ይፍጠን ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመንኩ ፀለይኩ በእየሱስ ስም አሜን
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 8 месяцев назад
በጣም፡ በተመስጦ ነው ፣ የሰማሁት፡ ድንቅ ፡ ምስክርነት እግዚያብሄርን : ይባርክህ
@alemayehumammo2261
@alemayehumammo2261 8 месяцев назад
ወዳጄ ጌቱ- ለጥቂት ዓመታት ግንፍሌ አብረን ማምለካችን፤ በዚህ መተዋወቃችን እውነት ነው። ግን ለካ የማውቅህ ሲመስለኝ አላውቅህምና። ለማንኛውም ይህ ታሪክ አንድ ቀን ተጽፎ እንደሚነበብ ተስፋ አደርጋለሁ። ሻሎም!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Thank You 🙏
@dejeneali3186
@dejeneali3186 8 месяцев назад
እሱ አምላች እግዚ,ር ሥራዉ ድንቅ ነዉ ምሥክርነትህ በታማኝነት ላይ የተመሰረተና በዉነት ነዉ ነፍሴ ለረጅም ሠአት ተያዘች በብዙ በረከት ጌታ ኢየሱሥ የይባርክ ባለፍኩበት መንገድ መ ጋበዝኩህ❤
@AddisKenNew
@AddisKenNew 7 месяцев назад
ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ትልቅ ነገር ነው የሆነው እዛ ቤተ መንግሥት በር ላይ የተቃጠለው ታንክ ሁልጊዜ ነው ትዝ የሚለኝ የነበረው ለካ አንተ የጌታ ወታደር ነበርክ የተረፍከው ወንድሜ
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን
@abayabay690
@abayabay690 8 месяцев назад
God bless you!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@almezelke7020
@almezelke7020 8 месяцев назад
❤ አሜን የብዙዎች አባት የረዳህ ጌታዬ ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን ….
@user-on3pz4xr4x
@user-on3pz4xr4x 8 месяцев назад
ግሩም፡የሆነ፡የእግዚአብሔር፡ስራ፡፡ትረካው፡ከእዉነት፡ጋር፡ስለሆነልብ፡ይነካል፡፡እዉነትም፡ወታደር፡ነህ፡፡ትምህርቱም፡ታማኝነትን፡ይፈልጋል፡ወንድሜ፡ደግሞ፡እግዚአብሔርን፡ወዶ፡በይበልጥ፡ተወጣው
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Thank You for watching
@7777382
@7777382 6 месяцев назад
ኣቤት ጌታ ሆይ ያንተ ልጅ መሆን የጌታ ምህረቱ ቸርነቱ ደነቀኝ💙
@user-dw8co9ch6c
@user-dw8co9ch6c 8 месяцев назад
ጌች እግዚአብሔር አሁንም በስራ ላይ ነዉ የታመንከው የትላንትን ብዙ መከራ ያሸነፈልክ እግዚአብሔር ዛሬም በአንተ ሕይወት በኩል ለብዙ ሰዎች በተለይም ለወጣቱ ልቡ እንዲጠበቅ ፣ በጌታ እንዲታመንና በእምነት እንዲፀና ሊያስተምር ወዷል ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የሰማሁት የታሪክ ምስክርነት የእምነት ልቤን አሙቆታል ለብዙዎችም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። በብዙ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የትንሣኤ ይሁን። ቴዲ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@user-gb3bn5qe8w
@user-gb3bn5qe8w 8 месяцев назад
ወይ ጌቱ አላምንም በህይወት በመኖርህ ጌታ ይመስገን 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ እይ ቤተመንግስት ብዙ ትዝታ አለብኝ። one day እንደማገኝህ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ።
@marthahabte6838
@marthahabte6838 8 месяцев назад
አቤት እንዴት ታላቅ ነህ እንዴት ታማኝ ነህ እንዴት ፍፁም ነህ የዘላለም አምላክ የማትለወጥ የፍቅር አምላክ ፀንተህ ትኖራለህ። ድንቅ ምስክርነት ውድ ወንድሜ በብዙ ተባረክ!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@selamfikir8454
@selamfikir8454 8 месяцев назад
Amazing !! Thank you አዘጋጆች!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
ክብር ለእግዚያብሔር
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 8 месяцев назад
ተባረክ ድንቅ ምስክርነት። ጌታን አየነው ባንተ። ዛሪም ታማኝ ነው።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@user-ry1kl7xe9j
@user-ry1kl7xe9j 8 месяцев назад
Amazing testimony, i went through similar experience . God spared my life
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Praise God
@kebedebeka9131
@kebedebeka9131 8 месяцев назад
ጌቱ ታሪክህ ከእኔ ህይወት ጋር 75% ይመሳሰላል፡፡ ልዩነቱ አንተ ስትገባ አኔ ደግም ጥሪ ላይ መሆኔ ብቻ ነዉ፡፡God is good forever!!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 4 месяца назад
OMG! Heart touching story and testimony ever! God bless you brother Getu!!!
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Thank You 🙏
@dereldp
@dereldp 8 месяцев назад
ጌትሽ (ትልቁ) የጌታን እጅ ስላየሁበት ድንቅ ምስክርነት ፊልም በትርክት ነው ያየሁት ጌታ ይባርክህ። ጨምሬ አከበርኩህ ሌላው ጌትሽ (ትንሹ) ይህንን ምስክርነት በታሪክ አስተማሪ እንዲሆን ስለቀረፅክልን ተባረክ!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Dere 🙏. God bless you. Thank You for your kind words.
@godlovesus404
@godlovesus404 8 месяцев назад
ወይ ጌቱ ስንት ነገር ካንተ ተማርን
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 8 месяцев назад
በጣም የምትገርም አማኝ ነህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ!!!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 8 месяцев назад
የጌታ ስም ብሩክ ይሁን ከዛ ሁሉ የጠበቀህ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@selamabrha9371
@selamabrha9371 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you and your family
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 8 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል እምነትን የሚጨምር አልፎ አልፎ በእንባ ነው ያዳመጥኩት። በየዘመኑ በእርስበርስ ጦርነት እረፍት ያጣችው ኢትዮጵያ ሀገራችን ተግተን እንድንፀልይ ያስፈልጋል። ዘመን መንግስት ሲለዋወጥ የማይለዋወጠው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ። ያቺን ጌታን ለመቀበል የወሰንኩባት ቀን ትባረክ ❤
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን …..
@ZewdituWeyesa-iz7ei
@ZewdituWeyesa-iz7ei 8 месяцев назад
Hallelujah yemreten geta yebarek
@marthamule9997
@marthamule9997 8 месяцев назад
እግዛብሔረ መልካም አባህ ነው
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@SiteCj-mh1om9su1f
@SiteCj-mh1om9su1f 8 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ እጅግ በጣም ታማኝ ነው ጌችዬ አንተ ደግሞ ድንቅ የታማኝነቱ ማሳያ ነህ 🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን።
@RomAbera280
@RomAbera280 7 месяцев назад
በእውነት በጣም ድንቅ ነው የአምላክ ስራ።ብቻ ክብር ለእሱ ይሁን ። This is the true Christianity ! የሚከተለኝ ቢኖር እራሱን ይካድ መስቀሉንም ይዞ ይከተለኝ ነው ።ይሄ መስቀሉን ይዞ ይከተለኝ የሚለው ክርስትና ቀላል እንዳልሆነ እርሱ ምን ያህል ዋጋ እንደከፈለ ያሳየናል ። ክርስትና ዋጋ ያስከፍላል ። አቶ/ ጌታቸው በእውነት ብሩክ ነህ ጸጋው ይጨመርልህ። መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ አይደል የሚለው። ብርሃንህ በሁሉ ዘንድ በክርስቶስ ጸጋ ይብራ።
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
ክብር ለሱ ይሁን
@iamfree347
@iamfree347 8 месяцев назад
ሀሌ ፡ ሉያ ፡ እየሱስ ፡ ያድናል ፡ ቀሪ ፡ ዘመንህ ፡ ጌታ ፡ ይባርከው ፡ ተባረክ ፡
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@user-ss9zg4il2i
@user-ss9zg4il2i 8 месяцев назад
የሚያስደንቅ ነፉስን የሚማርክ ምስክርነት
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
እግዚያብር ይመስገን
@yade716
@yade716 8 месяцев назад
ድንቅ ህይወት፤ ድንቅ ምስክርነት።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Thank You for watching
@theJesus-image124
@theJesus-image124 8 месяцев назад
We love you getu God is faithful and our protector.
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Thank You for watching
@hewangirma7684
@hewangirma7684 7 месяцев назад
What,,,,,, amazing and powerful teastemony,,,,, praise God,,,,,o my God,,,, you are blessed ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏 Jesus ls lord 4ever and ever,,,,,,,❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Praise God
@lielinadessalegn737
@lielinadessalegn737 8 месяцев назад
ጌትሻ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@jabezcommunion1844
@jabezcommunion1844 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ጥበቃውንና ምሕረቱን በዘመኔ በሕይወት ካለ ብሩክ ሰው በመስማቴ ደስተኛ ነኝ። ድንቅ ምስክርነት፣ ድንቅ ጥበቃ፣ በዓላማው ማንም ጣልቃ የማይገባበት እግዚአብሔር ይባረክ። አገልግሎታችሁ ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@user-ve7gj9fq4o
@user-ve7gj9fq4o 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@Trure7Love
@Trure7Love 8 месяцев назад
👉🏾ቃላት የለኝም በህይወቴ እንዲህ ወታደራዊ ስራአት ያለው መሳጭ ምስክርነት አልሰማሁም ጌታ ሁሌም ታማኝ ነው🙏🏽❤️🙏🏽ተባረክ 🙏🏽
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@justice4allmen
@justice4allmen 8 месяцев назад
ወንድምዬ ጌቱ ይሄ ሁሉ ምስክርነት እያለህ ነው ኢገስት እያለን ያልነገርከን በልብህ እየሳቅክብን ይሆን እኛ ብዙ ስናወራ ። ትህትናህን እርጋታህን ኮንፊደንስህን አልረሳውም እወድሀለው ተባረክልኝ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Thank You for watching
@haymanotalazy414
@haymanotalazy414 8 месяцев назад
ክብሩ ለጌታ ይሁን ያም አልፎ ዛሬ ደግሞ በለ ሁለት ክፍል ሰራዊት አደረገህገናም በጌታ ፀጋ ትኖራልህ
@adinagetaneh7674
@adinagetaneh7674 5 месяцев назад
Wow!! Amezing testemony with amezing presentation and grace!! God bless you dear brother!!
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Amen 🙏
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 8 месяцев назад
አስተማሪ ምስክርነት ነው thank you for sharing God bless you brother!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@yordanosmichael2827
@yordanosmichael2827 8 месяцев назад
ኣቤት የእግዚአብሔር ምህረት እና ጥበቃ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ጌታ ዘመንህ ይባረክ : እግዚአብሔር ያደረገው በሰዎች ኣንደበት ሲመስክሩ ሲሰማ ነፈሴ ሓሴት ታደርጋለች እና ተባረኩ ዘመናችን ይባረክ ይለምልም🙏
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏. Thank You for watching
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 8 месяцев назад
ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን ለታመኑት ታማኝ ነው::በዚ ሰው ህይወት ውስጥ የ ክርስትና ውበት ጎልቶ ይታያል::ክርስትና ከመኖር ጋር ሲሆን ውበቱ እንደ ፀሐይ ይደምቃል::ከ ሆያሆዬ ግርግር የተለየ ነው::ለኔም የልጅነቴ አምላክ ነው::በ መንገዴ ሁሉ ከኔ ጋር ነበረ እስከ ዛሬም ከኔ ጋር ነው::የልጅነቴ አምላክ ተባረኪልኝ!!!!!!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@selamawitbekele961
@selamawitbekele961 Месяц назад
መልካም ወንድም ጌትሽዬ እንኳን ልመናህ ተሰማ ደግሞም እርሱን የምታከብርበት ዘመን አሁንም ይጨመርልህ❤😊
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን 🙏
@bekelearaya1383
@bekelearaya1383 8 месяцев назад
በደርግ ጊዜ የነበረዉ የኢትዮጲያ ወታደር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ይከተል የነበረዉ ጀግና ወታደር ያኔ የመራዉ እግዚአብሔር ዛሬም አልተለወጠም ዉዱ የአባቴ ልጅ ጌታ ይባርክህ ስለነበረኩ የሚገባኝ ነገር አለና ኢትዮጲያ አማኝ የነበሩ ጀግና አማኝ መሪዎች ተዋጊዎች አዋጊዎች ለድል ለክብር ለሀገር የቆሙ ታማኝ የእግዚአብሔር ልጆች ነበሩ እኔ ምስክር ነኝ ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን።
@taketgashawe8445
@taketgashawe8445 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በዚያ ጊዜ እስፖቱ ጠቅሞህ አሁንም ልጅ እንደሆንክ ነህ እንደሀሳቡ ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እንውቃለን እንደሚል እግዚአብሔር ታማኝ ነው ❤
@millii1
@millii1 8 месяцев назад
ድንቅ ምስክርነት በተለያየ መንገድ ቢሆንም በብዙ ባስቸግረውም ያልታመንኩ ሆኜ እንኳን ይሕን ምሕረቱን ጥበቃውን ዕና ቸርነቱን በኔም ሕይወት አይቸዋለሁ። ተባረክ በብዙ። ዕፁብ ድንቅ አምላክ ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@naoldrmas9524
@naoldrmas9524 8 месяцев назад
እግዚአብሔር እጅግ ድንቅ ነው ለዘላለም ስሙ ይባረክ!!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 8 месяцев назад
ፊልም የሚወጣው ታሪክ ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድምነት
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 8 месяцев назад
ጌታ ታማኝ ነዉ
@Jckingoflove24
@Jckingoflove24 8 месяцев назад
Wow thank you Lord amazing testimony brother!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Praise God
@AddisKenNew
@AddisKenNew 7 месяцев назад
ሌላው ለገባን የእግዚአብሔር ቃል እውነት እንድንንኖረው በዛም ውስጥ እግዚአብሔር ስለ ቃሉ ግድ ስለሚለው ረዳትነቱን ያየንበት ምስክርነት ነው አሁንም ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባርክ ❤ ዘርህ ትውልድ ልጆችህ ይባረኩ ❤
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
አሜን
@fasikamamo2498
@fasikamamo2498 8 месяцев назад
ስራዬን ትቼ ነው ጣፍጦኝ ነው የሰማሁት ይህ ምስክርነት
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Thank You for watching
Далее
WE COOKED A SHRIMP KEBAB  #recipe #barbecue #food
00:21
Просмотров 336 тыс.
Conquering fears and slippery slops on two wheels!
00:18
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
Просмотров 12 млн
WE COOKED A SHRIMP KEBAB  #recipe #barbecue #food
00:21
Просмотров 336 тыс.