Тёмный

በ25 ሺ ብር የሚጀመር አዋጭ ስራ፣የጫጩት መፈልፈያ ማሽን ዋጋ | incubator price in Ethiopia| Gebeya|job opportunities 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 368 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

የጫጩት መፈልፈያ ማሽን ዋጋ፣በ25 ሺ ብር የሚጀመር አዋጭ የሆነ ስራ | incubator price in Ethiopia| Gebeya|job opportunities
Telegram: t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Опубликовано:

 

19 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 157   
@wertwerty9660
@wertwerty9660 Год назад
በጣም አሪፍ ሥራ ነው በተለይ አረብ አገር ያላችው እህቶች ይሄን ፕሮግራም በደንብ ተከታተሉ በጣም ነው የሚጠቅመው
@ZibadahBesmelahi
@ZibadahBesmelahi 4 месяца назад
Enati nawu 24larabochi kamalalaki yeshalali kamatahu 7wore nawu batami nawu selichite yalayi edeti hono nawu 6amati ezi yamiqoyu ehetichahini feri besaru seqru talabete6amati😮
@toibaali8997
@toibaali8997 Год назад
ማሻአላህ ጫልዬ ብዙ ግራ የተጋባን ሰዎች ነበርን በአንተ በምሰጠን ትምህርት በሠነሳት የምንፈልገዉንና እደየአቅማችንለመስራት መንገድ ስለከፈትክልን አላብ እድሜና ጤና ይስጥክእደኔ ሐገሬገብቼ ምንልስራ ወማለት ተጨንቄ ነበር አልሃምዱሊላህ ት/ም ስለሰጠከኝ💪💪💪💪
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Год назад
እኔ ከ አረብ ሀገር ሰገባ መስራት ምፈልገው ይሄንን ነው ኢንሸ አላህ
@abdelafedlu
@abdelafedlu Год назад
Selam sis endet nesh yihen sera enam mesrat eyefeleku be genzeb meknyat nw yakuaretkut enam begara yemesrat hasabu kalesh abren mesrat enchlalen kezi befi tensh lemdu selalegn byenw
@ETDIYK
@ETDIYK 3 месяца назад
ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤
@mekdesmekdi4776
@mekdesmekdi4776 Год назад
እናመስግናለን በጣም ቅን ስው ነህ በእውነት ጨምሮ ይስጥህ
@getumyebiyo5357
@getumyebiyo5357 Год назад
ጫላ ኣምበሳው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለው
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Год назад
F ፈጣሪ ቤተሰቦችህንና አንተን ጨምሮ ይባርክ
@esamjemal9104
@esamjemal9104 Год назад
ጫላ አንተኮ ትለያለህ ለኛ በሰው ሀገር ለምንከራተት ተስፋችን ነህ እኮ ተባረክ።
@rozamola4876
@rozamola4876 Год назад
ሰላም ጫላ በጣም እናመሰግናለን ቀጥየ የምጠይቅ እባክ በሆላይን የምንማርበትን መገድ ብታመቻችልን ደስ ይለኛል
@meklitaregahegn
@meklitaregahegn Год назад
በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ
@ahmidgmal3364
@ahmidgmal3364 Год назад
በእነት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው
@fatmah6730
@fatmah6730 Год назад
እናመሰግናለን ጫላየ
@ranarr6788
@ranarr6788 Год назад
እናመሰግናለን ተባረክ
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r Год назад
እናመሰግናለን ጫላ
@belaybelay9964
@belaybelay9964 Год назад
ወድም እናመሰግናለን
@user-ep5cg3qg6l
@user-ep5cg3qg6l Год назад
በጣም ጥቅም አለዉ እናመሰግናለን
@goodkuw1508
@goodkuw1508 Год назад
ድርጅቶች አሉ ስልጠና የሚሰጡ ናቸው እስከ ላይ ቪዲዮ ብትሰራ ጠቃሚ ነው
@user-kn5ls6ou5m
@user-kn5ls6ou5m Год назад
ኢንሻ አላህ ከዚህ ስገባ እሰራለሁ
@user-np6op7bm5i
@user-np6op7bm5i 20 дней назад
እናመሰግናለን
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Год назад
እናመስግናለን ጫላ እስቲ ጫጩት እሚያስረክብ ድርጅት ስራልን ወንድማችን ስደት ምንም አይሞላ በሽታ ብቻ መስብስብ አይይይ
@blacklion8173
@blacklion8173 Год назад
Ethio Chicken! Ene keza new yemigezaw!!
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o Год назад
በጣም እናመሰግናለን ሳላ እኔ እሄን ስራ በጣም እወደዋለሁ ስገባ እጀምራለሁ ብዬ ተስፍ አደረጋለሁ
@fikirtafika9955
@fikirtafika9955 Год назад
እባክህ ስልጠናውን እንዴት መሰልጠን እንዳለብኝ ልትነግረኝ ትችላለህ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት እና የማሽኑ ኪሎግራም ምን ያህል ነው ከውጪ ይዤ ልምጣ ግን መሰልጠን ፈልጋለሁ
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 Год назад
ዩቱብ ላይ ተማሪ ብዙ ይረዳሻል
@destayeebegetamulunew978
@destayeebegetamulunew978 Год назад
እናመሰግናለን Bro 🥰
@millionleena2040
@millionleena2040 Год назад
እናመስግን ናለን እንደ አዲስ ስራልን ባክህ pliiis🙏🙏🙏15 ዓመት በዓረብ አገር ምንም ለዉጥ የለኝም ሃገር ገብቸ ምን ልሰራ ያልኩ ነበር እና ዛሪ እሄ ስሰማ ደስ ቡሎኛ ን ልሰራና ሆዉ ሞያዉ የት እንደምማር የት እንደሆነ ባክህ ቢዶ ስራልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mekiyamefta9449
@mekiyamefta9449 Год назад
እኔም መሥራት እፈልግ ነበር መያው የለኝም
@brhanbrhan7225
@brhanbrhan7225 Год назад
ዋና ጥና ነዉ አይዞሽ 🤲🤲🤲
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l Год назад
thank you
@user-lf6wk1qm9f
@user-lf6wk1qm9f Год назад
ሰላም ሰላም ዉድና የተናፈቃቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይበሸዛልኝ እናመሰግናለን ጫላ ወድሜ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Год назад
thank you brother
@qtrraryhhi
@qtrraryhhi 7 месяцев назад
የኔ፣ወንድም፣ተባርክ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Год назад
ሰላምህ ይብዛ ወድሜ ጫላ በጣም ጥሩ ሀሳብነው እኔ ለእናቴ ገዝቼ ልሰጣትነበር ግን ክፍለ ሀገርነው መላክ የምትችሉ እስከ ስት ጫጩትነው
@berukberhane6833
@berukberhane6833 Год назад
tank you chala ene kedro jemro eketatel neber yanten program betam arif nw.enem ehen buissness mejemer selemefelg pls ahun yalewn yegebeya huneta siralen
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Год назад
Danke
@alachewwale8580
@alachewwale8580 Год назад
herbicide and pesticide chemical trade information
@felekeurp1
@felekeurp1 Год назад
አሪፍ ነው
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ስለ ባጃጃ ጠይቅልን Tvs
@tube4656
@tube4656 Год назад
አገራችንን ሰላም ያርግልን
@seyoumadmasu
@seyoumadmasu 3 месяца назад
እንምስግንልን
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Год назад
እናመሰግናል ዉዱ ወንድማች
@funjafanto3112
@funjafanto3112 Год назад
እሺ
@abaynashararso593
@abaynashararso593 Год назад
ወድመችን በጣም አሪፍ ሰራ ነው በጠም ተመችቶኛል ግን መሎን ድገም ሰረን
@tayiba6194
@tayiba6194 Год назад
እነማሰግነሌን ጨለ በአሁኑ ሂሰብ ስራልን ስለ ዶሮ እርበታ ማለትም የኡንቁለል እና የስጋ ዶሮ
@asfawteketay1895
@asfawteketay1895 Год назад
እንደገና ይሠራ
@user-vl6ku6yb7f
@user-vl6ku6yb7f Год назад
እኔ እፈልጋለሁ እናመሰግናለን
@krn9643
@krn9643 24 дня назад
ከምንም በላይ ያስደሰተኝ በሶላር መስራቱ ምክኒያቱም እኛ አካባቢ መብራት እንደልብ አይገኝም እና እንደት ነዉ ማድረግ ያለብን የሚለዉን ከቻላችሁ ቪድዮ ብትሰሩልን እላለሁ ማለትም እንቁላሉ የት ይቀመጥ የስንት ቀን እንቁላል ነዉ ሀሪፉ ሁሉንም በዝርዝር ብታስረዱን ቦታዉ ቀዝቃዛ ወይስ ሞቃታማ ወዘተ
@user-pp1wb4sx7c
@user-pp1wb4sx7c Год назад
ህልሜ ነበር ጫላየ ግን አካባቢየ ሊፈታያልተቻለ የውሀችግር አለ ለዛውም ሀይቅ
@user-gt8pm9gz4q
@user-gt8pm9gz4q 23 дня назад
ወንድሜ ጫላ እኔ ሀዋሳ አካባቢ ነኝ ማሽኑንም እንቁላሉንም ባንተ በኩል ላገኝ እችላለሁ?
@Maza-cf5ln
@Maza-cf5ln 11 месяцев назад
Ewunt betam enamsginaln
@user-mb6sf6mh6r
@user-mb6sf6mh6r 3 месяца назад
ማሻአላህ ጫላየ ግን ጫችቶቹ ከማሽን ወተዉ ምን ይመገባሉ
@user-eh4tz5cq3y
@user-eh4tz5cq3y Год назад
ጫላ ኛ ወንድም እስኪ ጫጩት ስለሚያስረክቡ ድርጀቶች አጣርተክ ንገረን ጫጩት አይገኝም ወረፋ አይደርሥም እያለን ነው ደግሞ በደላላ ነው አሉ የሚገኜው እዚህ ውስጥ እንዴት ደላላ ያስገባሉ ከድርጅቱ በ60 ብር የሚሸጥ ጫጩት በደላላ85 ልዩነቱን አየክ ጫላዬ አጣራና ንገረን ቪዴዎ ስራልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
እሺ
@sbinthussintube5926
@sbinthussintube5926 Год назад
አወ ስራልን እንፈልጋለን ጫጬቶችስ እንደት ነው የምናገኘው
@IfaaIfaa-nm1eg
@IfaaIfaa-nm1eg Месяц назад
salam gabamidiyaa
@surafelengida1541
@surafelengida1541 Год назад
Arf NW bertu . Sele salt or chew business betngergn or betseraln wendme plzz ?
@Aande621
@Aande621 Год назад
ወንድም ከአንተ ቻናል የምናገኘወን ብገዛልን እሳ ትቸላለሀ እንደ የማሺንም ሞያ ሠለ አለሀ ወንድም.
@3darchviz31
@3darchviz31 Год назад
እነማሰግነለን ጫላ በአሁኑ ግዜ እንቁላል ወረፋ አለ? እና የስጋ ዶሮ ቢስነስ አማክረን።
@jilaluazmach7153
@jilaluazmach7153 4 месяца назад
betam enamsgenaln ahunawi waga betngern 29/05/2016E.C
@dirshayemario897
@dirshayemario897 Год назад
Ewunat ena wada hager lamahed eyasabku naw ebakehn chala ehenen mashin endagagn erdagn 🙏
@segnifitsum4410
@segnifitsum4410 Год назад
Yemetakerbew betam astemare nw gn eyedegagemk taselechaleh esun ashashel thank you
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ስለ አስተያየቱ ከልብ እናመሰግናለን ፣ግን የምንደጋግመው በደንብ ለተመልካቾቻችን እንድገባቸው ነው አንተ ወይም አንቺ ካልተመቻችሁ አለመከታተል መብት ነው
@m.4582
@m.4582 Год назад
@@gebeyamedia ጫላየ እንደዚህ ዝቃጭ አስተያየት የሚሰጡህን አትስማቸው. እኛ ብዙዎች. የምንከታተልህ አለን
@mengistedesta9398
@mengistedesta9398 Год назад
ስላሚ ወድሜ ሚክርህ ጥሩነበር ግን ችግርሚ አለው
@an4709
@an4709 Год назад
Lebelbew mastewkiya sra
@habitam
@habitam Год назад
ይህን ሥራ መስራት እፈልጋለሁ ካርብ ሀገር ልግባ እና
@abaynashararso593
@abaynashararso593 Год назад
ማሽኑን ከዉጭ ይዙ መግቦት ይቻላል ወይ ወይሰ ከሀገር በት ነው እኔ ክፍል ሀገር መሰራት ይቻላል ወይስ ግዴታ
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j Год назад
እኔ የደሮ እርባታ መስራት ሁሌም ምኞቴነዉ ግን ጫጩት ይት ይገኛል ኢቲዮ ችክን በደብ አያስተናግዱም ጫላ ወንድሜ ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ከቻልክ ጫጩት የት እደምናገኝ ቪዲዎ ስራልን🙏🙏🙏
@hulegebtube6146
@hulegebtube6146 Год назад
በአካባቢያችሁ በሚገኝ የዶሮ እርባታ ሄዳችሁ ጠይቁ
@debritunanecha6080
@debritunanecha6080 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@Waadaa2023
@Waadaa2023 Год назад
Ye zer enkulal yegenyal???
@SeadaSabire
@SeadaSabire 3 месяца назад
@dirshayemario897
@dirshayemario897 Год назад
Egzeabher erajm edme ysetek
@everythinghappensforarease9121
ምንም እውቀቱ የለኝም ስራውን መስራት እፈልጋለሁ የት መሰልጠንእችላለሁ ጫላ?
@sameerasameera3785
@sameerasameera3785 Год назад
Yene ehit anichi kelel arigeshi hiyiw bebetisbi memoker tichiyaleshi yemayiweta terara yelem yemayiwered kulikulet yelem
@zufanetesfaye8894
@zufanetesfaye8894 Год назад
ስሩ እያሉ ስራው ከባድ ነው ምን ማለት ነው? የሚገዛው ማሽን እራሱ ለመስራት በቂ ነው ያልከውን ገንዘብ ወሰደው አይደል
@aminatube1599
@aminatube1599 Год назад
Galatomi 😍😍😍
@dirshayemario897
@dirshayemario897 Год назад
Salam wandme
@dagimuna9968
@dagimuna9968 Год назад
Ye ipod waga ahun balew gebeya????
@getihadisa3098
@getihadisa3098 Год назад
😍🙏
@seyoumadmasu
@seyoumadmasu 3 месяца назад
ስልክ ላኩልን
@user-dr7ri5cj9z
@user-dr7ri5cj9z Год назад
እኔ 2ዓመት የስራ ልምድ አለኝ ማሽኑ ስንት ነው ዋጋው
@getnetbaye0921
@getnetbaye0921 Год назад
betam des yemil mkr new. eggs yet endemigegnu video btseraln
@ZibadahBesmelahi
@ZibadahBesmelahi 4 месяца назад
Menawu 70shi chariche kamzmitate bafeti basamahu enamasaginaleni chala batami tiru mikire nawu
@fafetube9325
@fafetube9325 Год назад
ለማስፈልፈል የሚሆን የተመረጠ እንቁላል የሚገኝበት ቦታ ካለ ብትጠቁመን
@fatuma234Endris
@fatuma234Endris Год назад
እኔመረጃውእንድሠራልኝእፈልጋለሁ
@dagimuna9968
@dagimuna9968 Год назад
❤❤❤❤
@teddysebehat-ce6my
@teddysebehat-ce6my Год назад
Wetetna yewetet tewatso gezto meshet lay sraln Chalye.
@bettyaddisu
@bettyaddisu Год назад
ቦታሰ ከየት ይገኛል
@firiyeetube2656
@firiyeetube2656 Год назад
👍👍👍👍👍
@wagitame9564
@wagitame9564 Год назад
Ebakhn silelbs sifet mekinana silemulu ekachewn sint edehone biseraln
@seteegziabherkasahun4437
@seteegziabherkasahun4437 Год назад
በጀነሬተር ሙቀቱን መቆጣጠር አይቻልም እንዴ!
@mulu1621
@mulu1621 Год назад
ስለ ዳቦ ማሽን ስራልን
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e Год назад
ሰርቶ
@mekdesmekdi4776
@mekdesmekdi4776 Год назад
ስልጠና የሚስጡ ድርጅቶች ወይንም ባለሙያዎችን ብጠቁመን !?
@SeadaSabire
@SeadaSabire 3 месяца назад
ከውሥጥ አውሪኝ ሥልክ እሰጥሻለሁ
@SeadaSabire
@SeadaSabire 3 месяца назад
በርታ ወንድማችን ማሽኑ የምናገኝበት ሥልክ ሥጠን
@maymunamola8322
@maymunamola8322 Год назад
ኢትዮጵያ ውስጥ የምፈልገውን ማሺን የሚሰሩ ድርጅቶች ጠቁመኝ
@IfaaIfaa-nm1eg
@IfaaIfaa-nm1eg Месяц назад
tole midiya gabaya silki quxurin
@berhanudu4100
@berhanudu4100 Год назад
መሽኑ አሁን ህሰቡ ማለት የጨጬት መፈልፈያ ማለት ነው
@qtrraryhhi
@qtrraryhhi 7 месяцев назад
ግን፣ስልክ፣ፈልገ፣ናው
@slemenbrhen5841
@slemenbrhen5841 Год назад
ይሰራ
@yaarabbiinaamilkeessii5435
@yaarabbiinaamilkeessii5435 Год назад
Caliyyee waaqayyoo siyaa ebbisuu koddee matii Kee hundaa walin mee nama ogumaa akkasii qabuu nuf gafadhuu rabbif jedhii akkamitii akkaa hojetamu hanqaqun hoo essaa turuu hangaa qabuu
@Aande621
@Aande621 Год назад
ወንድም እንዳወ እኛን ጨቀታችነረቀለልነወየምታረገወ
@MehdiAbate
@MehdiAbate 2 месяца назад
ማሽኑ፡አለኝ፡ሰማንያ፡እንቁላል፡ይፈለፍላል፡ግን፡ቅድም፡እንዳልከዉ፡ወሳኙ፡ልምድ፡ነዉ፡እኔ፡ምንም፡ልም፡የለኝም፡ምን፡ትለኛለህ
@selamneshmuluneh1526
@selamneshmuluneh1526 Год назад
Ahun2015 lay yalawu waga liyunat digam yisaralin
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 8 месяцев назад
ቁጥረከን እባክህ እፈልግህ አለሁ በማርያም
@gebeyamedia
@gebeyamedia 8 месяцев назад
አዲስ የተለቀቀ ቪዲዮ ላይ አለ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 8 месяцев назад
@@gebeyamedia እሺ
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yohannes1466
@yohannes1466 Год назад
ከ10,000 ብር የሚገዛ ማሽንስ አለ ወይ?
@user-sw6ts1tj3g
@user-sw6ts1tj3g 7 месяцев назад
Eessatti argama
@masarata3183
@masarata3183 Год назад
Cacuta keta new yemin genyew
@shewareg7780
@shewareg7780 Год назад
ሰልክ አሰቀምጥልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
አረ አስቀምጠናል
@user-yi8xw2pp3y
@user-yi8xw2pp3y 3 месяца назад
Merga yieseralen
Далее