Тёмный

በ3 ቀን ስልጠና ብቻ አዋጭ ስራ ይጀምሩ! እንዳያመልጣችሁ! ሮቶ፣ሻወር ትሪ፣የአበባ ማስቀመጫ፣የፕላስትክ ሸርተቴ፣business idea | Gebeya 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 407 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

በ3 ቀን ስልጠና ብቻ አዋጭ ስራ ይጀምሩ! እንዳያመልጣችሁ! ሮቶ፣ሻወር ትሪ፣የአበባ ማስቀመጫ፣የፕላስትክ ሸርተቴ፣business idea | Gebeya
Instagram:www.instagram....
Telegram: t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 150   
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ከ29 ሺ ብር ወደ ኢንቬስተርነት ! ወጣቱ ባለሀብት! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PC4FU_sl5tQ.html
@salamtesma3449
@salamtesma3449 Год назад
ሰላም ውንድሞቼ ይህን እድል እንዴት መጠቀም ይቻላል
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Год назад
ምርጥ መረጃ ነው። ግን ስልጠናውን ከወሰዱ ቦኋላ ተቀጥረው እሚሰሩበት ድርጅት አለ መለትም ለራሳቸው ከፍተው ለመስራት አቅም ለሌላቸው? ወይስ እውቀቱን ይዘው ነው ሚቀመጡት።
@medijedidmohamed2212
@medijedidmohamed2212 Год назад
በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ለማህበረሰብ ለውጥ እየሰራችሁ በመሆኑ እናመሰግናለን!!!
@berhanugeramu8883
@berhanugeramu8883 Год назад
ከቃል ያለፈ፣ ለተግባር የሚያነሳሳ፣ አቅምን የሚያመዛዝን እና ምሣሌ የሚሆኑ ጥረት የሚጠይቁ እዉነተኛ ሥራ ስለምታቀርቡ አመሠግናለሁ ተባረኩ ገበያዎች!!!
@selamtube4094
@selamtube4094 Год назад
ገበያወች በርቱ መረጃችሁ ሁሉ ጠቃሚ ነው 100%
@abduhusyn2153
@abduhusyn2153 Год назад
ይህ ምድያ ግን ደግግሜ እማየው ና በጉጉት የማየው ቻናል በርታ ጫላየ ኣላህ ይጠብቅህ
@tigistudesalegn9594
@tigistudesalegn9594 2 месяца назад
ሰላማችሁ ይብዛ የፋይበር ግላስ ስልጠና ለመውሰድ ፈልጌ ነበር ስልጠናው ስንት ጊዜ ይፈጃል? ክፍያውስ? ማቴርያልስ የት ማግኘት ይቻላል? ስልጠናው ካታጎሪ አለው? ስለ ቀና መልሳችሁ አመሰግናለው።ይህን በጎ ስራ ያቀረበልንን ገበያ ሚዲያን አመስግኑልኝ።
@user-ie9tk8sw3i
@user-ie9tk8sw3i Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን አሪፍ መርጃ ነው ሰልጠነው የትምህርት ደርጃ ይጠይቃን ወንድማችን?😒
@EngiyeGetachew
@EngiyeGetachew 3 месяца назад
በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን
@MAMOMAMO-w8r
@MAMOMAMO-w8r Год назад
ለወገኑ የሚያስብ ኢትዮጵያዊ ❤
@yemicheal862
@yemicheal862 Год назад
በርቱልን ምርጥ ምርጥ ሀሳብ ነው ምትቀርቡት።እናመሰግናለን
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ገባያ ሚዲያ❤❤❤
@abduljuhar
@abduljuhar Год назад
fetari yechemrlachu you don't have any idea how much you guys are helping to create a better person and a better country fetar yechemrlachu
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 Год назад
እንኳን ደና መጣቹሁ የኛ አሳቢዎች 💪💪💪💪
@binalfewasmarebihonge2961
@binalfewasmarebihonge2961 Год назад
በጣም ደስ የሚል ስልጠና ነው ያቀረባችሁት ገበያዎች በርቱ distance ትሰጣላችሁ ወይስ አአ ብቻ ነው መለሰ እፈልጋለሁ።
@antennamanufacturing8705
@antennamanufacturing8705 Год назад
የት አከባቢ ነው የፈለጋችሁትን
@bilisumaberchu9261
@bilisumaberchu9261 Год назад
Ye moledu waga woyime yenesu silek beti nageruni
@Ethioallinone
@Ethioallinone Год назад
ሥልጠናችሁን በ online ብታደርጉት ተመራጭ ነው
@geriehawaz245
@geriehawaz245 10 месяцев назад
H i gebeyawoch thank you for your effort.I would like to ask you a question. The fiber glass (the main product) is it imported or produced in ethiopia? p/s I am waiting for your answer.
@Business_Abex
@Business_Abex Год назад
በጣም ገራሚ የቢዝነስ ሃሳብ ነው ወድጄዋለሁኝ። በርቱ!
@emanatube5753
@emanatube5753 Год назад
ፋይበር ግላስ የት ላገኝ እችላለሁ ??? በቂ መረጃ አይደለም ምርቱ ዉጭ ሃገር እየገባ እንዴት አዋጭ ሊሆን ይችላል ለሜንቴናስ እራሱ ማግኘት ከባድ ነዉ እና አንዳንድ ስራዎችን ስታቀርቡ አዋጭነታቸውን በደምብ ልትፈሹ ይግባል እንዳላችሁት ወደስራ ሲግባ ቀላል ላይሆን ይችላል..ገብያዎች በርቱ
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c 3 месяца назад
enamsegenalen🙏❤❤❤
@fasikakebede3008
@fasikakebede3008 Год назад
Really I appreciate your information
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
ወንድም የስሚንቶ ዋጋ በአሁን ግዜ በስንት እንዳለ ብታሳዉቀን እባክህን ከቻልክ
@user-ju6my6su9y
@user-ju6my6su9y Год назад
ከነጋዴ 1600 ብር ከመንግስት ደሞ አያስተናግዱሽም ፍላጎትም የላቸው የነጋዴ ግዙ ይላሉ አፋቸውን አውጥተው ህጋዊ ቤት ልንገነባ ነው ብንላቸውም እንኳ ፍቃደኛ አይደሉም
@iagree3144
@iagree3144 Год назад
@@user-ju6my6su9y dangote siminto be 1500 tigezaleh?
@ያሬድቱዩብ
@ያሬድቱዩብ Год назад
@@iagree3144 አዎን ስልክ ስጠኝ አዎን እገዛለሁ
@ያሬድቱዩብ
@ያሬድቱዩብ Год назад
@@user-ju6my6su9y ሰላም እናት ጭራሽ ገበያላይ አጥተናል ስራ ተቋርጦ ነው ያለው 1600ቢሆን እገዛለሁ አድራሻቸውን ታስቀምጪልኛለሽ
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 Год назад
am happy with this guys and Gebeya media for cool info
@tefrisindew9856
@tefrisindew9856 Год назад
በጣም አሪፍ ነው አቅራቢው ጀግና ነህ ወደክልል ቶሎ ብጀምሩ በተለይ ድሬ ዳዋ
@የማሪያምልጅያድናልይታደጋ
ድምፁ አዲስ አይደለም በሬድዬ የሰማሁት መሰለኝ
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 Год назад
ፋይበር ግላስ ለብዙ ነገሮች ይጠቅማል። ተሰባሪ ቶይለቶችን በጠንካራ ፋይበር ግላስ ቶይለቶች ቀይሯቸው። ቶይለቶች ለከተማ እና ለገጠር ከተሞች በጣም ተፈላጊዎች ናቸው።
@geletugg2888
@geletugg2888 Год назад
I really appreciate you guys.
@adubenyam7776
@adubenyam7776 Год назад
ጫላኮ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ❤❤❤
@lemlemsani790
@lemlemsani790 Год назад
Wesagn mereja thank you helpful
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf Год назад
በርቱ አላህ ያበርታችሁ
@musaamsalu824
@musaamsalu824 Год назад
አባካችሁ የፋይበር ግላስ ጥቅሙ ምንድን ንው በትርጉሙ አኮነው መጀመር ያለበት
@mendrinaesmael4946
@mendrinaesmael4946 Год назад
Thank you for all ur information that u gave please would you mind if u tell us about leather business means belt, wallet, shoes bags and ....thank you again
@friezerfeleke1526
@friezerfeleke1526 Год назад
እናመሰግናለን ❤❤❤
@jerry91
@jerry91 Год назад
Wooow በጣም ደስ ይላል በርቱ
@liliayana174
@liliayana174 Год назад
Y takeaway እቃ ማምረቻ ይኖራቸዋል?
@mimistube2749
@mimistube2749 Год назад
እናመሰግናለን
@lidubeauty6248
@lidubeauty6248 Год назад
Betam enamesegnalen ke siltena bohala sirawen lemejemet sint ber yasfelegal
@infogranary
@infogranary 9 месяцев назад
Address Addis Ababa, Saris Tewodros Plaza - Next to Nega Bonger Welayta Sodo, Mariam Mazoriya Dire Dawa, Sapian
@abdissadebu8601
@abdissadebu8601 Год назад
Hi, if you know can you tell as where to find chicken feed making machine in addis? Thank you
@seadaseid6534
@seadaseid6534 Год назад
እናመሠግናለንወንድማችን በርታልን
@gecho5392
@gecho5392 Год назад
የምያስፈልጉ raw materia ምን ምን ነዉ በዛ ልይ ሥሩልን በተረፈ አየሠራችሁ ያለው ቭድኦ ጥሩ ነው በርቱበት
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Год назад
Thanks
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 Год назад
የቻይና ተሰባሪ toiletsን በአገር ውስጥ በሚሰሩ ፋይበር ግላስ ቶይለትስ ተኳቸው።
@abebegirma4329
@abebegirma4329 6 месяцев назад
ስልክ ቁጥር እና አድራሻ አሰቀመጡልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 месяцев назад
ቪዲዮ ላይ አለ
@TSegshGesesew-ty8rd
@TSegshGesesew-ty8rd Год назад
ሰላም ወንድሜ የፋይበር ኬሚካል ላንድሌትር ስንት ነው
@ወሄነትየገጉዩቲዩብ
ሰላም ሰላም ዉድና የተከበራቹ ቤተሰቦቻችን በያለንበት ሰላማቹ ይብዛልን ለምትሰጡን ትምርታዊ እናመሰግናለን
@sisayneshniguse9355
@sisayneshniguse9355 10 месяцев назад
ክፍያው ስንት ነው
@etuumulneh2568
@etuumulneh2568 Год назад
Jegnochii tebarekuu
@hawabashir7852
@hawabashir7852 Год назад
ሰለሚሰለሚ በሪቱልንኢነማሰግነሌንገለቶማአ🇪🇹🇪🇹❤❤👍
@tulukuma2735
@tulukuma2735 Год назад
ይህን፡ ቪድዬ፡ ተከታትያለሁኝ፡ ግን ፡ አምስት፡ ሺህ፡ ብር፡ ያለው፡ ስልጣኝ፡ ስልጥኖ፡ ማሽኑንግ ሲገዛ፡ ይህ፡ አምስት፡ ሽህ፡ ብር፡ ቢቀንስለት፡ ጥሩ፡ ይመስለኛል፡ እኔ፡ እንደውም፡ በጣም፡ ያዋጣል፡ የምለው፡ ስልጣኞቹ፡ ሞልዱን፡ ብቻ፡ ገዝተው፡ በራሳቸው፡ ቢለማመዱ፡ የበለጠ፡ ለሁለቱም፡ ወገኖች፡ ጠቃሚ፡ ነው፡ ለምሳሌ፡ አንቴና፡ ድርጅት፡ ሞልዶቹን፡ በብዛት፡ ያመርታል፡ ከዝያ፡ በዋላ፡ ሞልድን፡ ለስራ፡ ፈላጊ፡ ሞልዱን፡ ብቻ፡ ይሽጡለታል፡ ሞልዱን፡ የገዛው፡ ስው፡ የቪድዬ፡ ትምህርት፡ ይስጠውና፡ እራሱ፡ ቅርፁን፡ ለመስራት፡ ይሞክራል፡ ከተበላሽበት፡ መጥቶ፡ ስልጠናውን፡ እንዴት፡ ቅርፅ፡ እንደሚያወጣ፡ ብቻ፡ ይማራል፡ ዋናው፡ የአንቴና፡ ስራ፡ የተለያዩ፡ ሞልዶቹን፡ ብቻ፡ ስርቶ፡ መሽጥ፡ ቢሆን፡ ያዋጣቸዋል፡ በቂጢ፡ ቁጢ፡ በየቦታው፡ ተከፋፍሎ፡ ከመስራት፡ ሁሉ፡ ሞልዶችን፡ አንቴና፡ አምርቶ፡ ለስራ፡ ፈላጊ፡ ቢሽጡ፡ ይሻላል፡ ለምሳሌ፡ እኔ፡ አምስት፡ ሺህ፡ ብር፡ ብቻ፡ ካለኝ፡ አንድ፡ ሞልድ፡ ብቻ፡ በብዛት፡ በማምረት፡ቅርፄን፡ እሽጣለሁኝ፡ ሌላ፡ ሞልድ፡ ሲያስፈልገኝ፡ ደግሞ፡ ሌላ፡ ሞልድ፡ ገዝቼ፡ ስራዬን፡ አስፋፋለሁኝ፡ አንቴና፡ ልጆች፡ ላይ፡ በጣም፡ ጥሩ፡ አሳብን፡ አይባቸዋለሁኝ፡ አንዴ፡ አምስት፡ ሽህ፡ ብር፡ ክፈሉንና፡ ዘላለም፡ እናስለጥናቹዋለን፡ አይባልም፡ በምን፡ እዳቹህ፡ ገንዘብ፡ የሌለው፡ አንድ፡ ሰው፡ አምስት፡ ሺህ፡ ብር፡ ብቻ፡ ይኖረዋል፡ እንበል፡ ስራውን፡ ይልመድና፡ ተቀጥሮ፡ በግቢው፡ ውስጥ፡ ሞልዱን፡ ያምርት፡ ባመረተው፡ መጠን፡ ይከፈለዋል፡ ከዝያ፡ እኔ፡ ሞልድን፡ ገዝቼ፡ የራሴን፡ ስራ፡ እስራለሁ፡ የሚሉትን፡ ደግሞ፡ ሞልዱን፡ እንጂ፡ የፍይቨር፡ ትምህርቱ፡ መቆም፡ አለበት፡ ባይ፡ ነኝ። የመስልጠኛውን፡ ዋጋ፡ 500 ብር፡ አርጉት፡ ስርተፍኬት፡ ስጡ፡ ሞልድን፡ ገዝቶ፡ ስራ፡ ይፈልግ፡ ወይ፡ ሞልዱን፡ ለገዙት፡ ይቀጠር፡ እንጂ፡ ሞልዱን፡ እንዴት፡ እንዴት፡ እንደሚስራ፡ ማሳየት፡ አያዋጣም፡ ግን፡ አሁኑኑ፡ አቋርጡት፡ አልልም፡ ቀስ፡ ብላቹህ፡ አቋርጡት፡ ይህንን፡ በተደጋጋሚ፡ ብየዋለሁኝ፡ ሰለዚህ፡ ወደ ሚቀጥለው፡ ለማለፍ፡ በዚህ፡ ሞልድ፡ ጀበና፡ የቡና፡ መጠጫ፡ ብርጭቆዋች፡ እንደሚስራ፡ እስቲ፡ ማክሩት፡ አገራችን፡ ሴራሚክ፡የወለል፡ ምንጣፍ፡ መስራት፡ ሰለጀመረች፡ ጭቃውን፡ ከዚህ፡ ድርጅት፡ ገዝቶ፡ እነሱም፡ የሶሻል፡ ግዴታቸውን፡ ለመወጣት፡ ሰለሚፈልጉ፡ ጭቃውን፡ ያካፍሉዋቹዋል፡ ሴሬሚክ እንደእንጀራ፡ ሊጥ፡ ቀጥኖ፡ ከተቦካ ፡ ማልድ፡ ውስጥ፡ ይገባል፡ ለምሳሌ፡ እንድ፡ ብርጭቆ፡ ውስጥ፡ ሊጥ ፡ እስከአፉ፡ ድረስ፡ እንሞለዋለን፡ ከእስር፡ ድቂቃ፡ በኃላ፡ ሴሬሚክ፡ መድረቅ፡ ይጅምራል፡ ድርቀቱ፡ ከዳርዳር፡ ይጀምራል፡ ግን፡ የመሐሊ፡ ሊጥ፡ ነው፡ ሰለዚህ፡ ያረጋውን፡ የሴሬሚክ፡ሊጥ፡ ስንደፋው፡ ሉጡ፡ ሲፈስ፡ ብርጭቆ፡ ቀዳዳ፡ ይበጃል፡ መሐሊ፡ ክፍት፡ ይሆናል፡ ግን፡ በዝያች፡ ደቃቃ፡ ውስጥ፡ ሴሬሚኩ፡ ድርድሩ፡ ስለደረቀ፡ የሲኑውን፡ ቅርፅ፡ ይይዛል፡ ግን፡ አሁንም፡ በጣም፡ ለስላሳ፡ ስለሆነ፡ከብርጭቆው፡ ማውጣት፡ ይከብደናል፡ ግን ፡ የቡና፡ የፋይበር፡ ሞልድ፡ ከስራን፡ ሁለቱን፡ ሞልዶች፡ ስንከፍት፡ የቡና፡ ብርጭቆ፡ ቅርፅ፡ ያለው፡ ሴራሚክ፡ እናገኛለን፡ ይህ፡ እዚህ፡ ላይ፡ አያበቃም፡ የሽንት፡ ቤቶች፡ የእጅ፡ መታጠብያ፡ ጅምረን፡ የባኞ፡ ቤት፡ ዕቃ፡ toilet seat መስራት፡ ከቻልን፡ እንዱን toilet seat በ14,000- 35,000 ብር፡ መሽጥ፡ ይቻላል፡ ጫላ፡ ያውቀዋል፡ ዋጋውን፡ ግን toilet seat ትንሽ፡ ከበድ፡ የሚል፡ ነው፡ ሞልዱ፡ ይህንን፡ ሁሉ፡ ጥናት፡ ለማረግ፡ አንቴና፡ ድርጅት፡ የንግድ፡ ሚስጥራቸውን፡ መሽጥ፡ የለበትም፡፡ ጮላ፡ ያውቃል፡ ጠይቁት፡ የዶሮ፡ አርቢ፡ ድርጅቶች፡ በየሶስት፡ ወር፡ ጫጩት፡ ወይም፡ እንቁላል፡ ከውጭ፡ ማምጣት፡ አለባቸው፡ ለምን፡ የዘር፡ ዶሮ፡ የሚሽጡላቸው፡ አይመስለኝም፡ የንግድ፡ ሚስጥር፡ ስለሆነ፡ ግን የግብርና፡ ሚኒስተር፡ ዶሮዎቹን፡ ከአፍሪካ፡ አግኝተው፡ አዳቅለውታል፡ ነጥቡ፡ ግን፡ ይገባቹሀል፡ ብዬ፡ አምናለሁ
@mesfingebreyesus5921
@mesfingebreyesus5921 Год назад
እኔ በነፃ አመራረቱ አሳይቼ ሞልድ እየሸጥኩኝ ነው።በቅርቡ ከአንድ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር ተነጋግሩ በነፃ በሁሉም ክልሎች ሊሰጥ ነው።
@yassinaman5716
@yassinaman5716 3 месяца назад
​@@mesfingebreyesus5921አድራሻህን አሳውቀኝ
@samsontesfaye9361
@samsontesfaye9361 Год назад
Tebareku betam wosang neger naw bertulin
@monamona273
@monamona273 Год назад
Enamesegnalen
@ZibadahBesmelahi
@ZibadahBesmelahi 2 месяца назад
Bare tawodowali ya erisha mashini sirulini Alibba oni layi mashachi sapiluni yagayalu
@baligamingethiopia
@baligamingethiopia Год назад
የቻርጅ ኬብል ማምረቻ አሳየን እስቲ
@tube5206
@tube5206 Год назад
በርቱልን 👍👍👍👍👍
@FreGg-r6u
@FreGg-r6u 2 месяца назад
ለስልጠናዉ ክፍያ ኣለዉ እንዴ??
@asnaamd4925
@asnaamd4925 Год назад
አብሽ አንሽ አለ አረብ ምንአለበት የእውቀቱን ጭብጥ ብታስዙ ወይም ብተውት ድፍን ፍን ያለጥሩ አይደለም
@ኡሙአመድ
@ኡሙአመድ Год назад
በርቱልን
@እማእማምላክሆይናፈቀኝደጅ
ትምህርት ይጠይቃል ይሁን እኔአልተማርኩም ትምህርት ባይጠይቀኝ ምን እድሜዬ አስጨረስኝ በአረብሀገር እደዝህ ቀለል ባለ ንሮአኖርም
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
አይጠይቅም
@እማእማምላክሆይናፈቀኝደጅ
@@gebeyamedia ወድማችን ጫላ የምታቀርብልን መልህክት እጅግ በጣም ጠቃም መረጃነው ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ የእውነት በጣም ነው ደስየምትለኝ
@እማእማምላክሆይናፈቀኝደጅ
በዛው የሚሽጥ መሬትም ባጋጣሚ ካገኘህ አሥተላልፍልን
@joyekey6271
@joyekey6271 Год назад
Hey Chala....I need your help please inform me best company who import computer and it's accessories plus stationary material in AA. ..................
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
በውስጥ መስመር ያናግሩን
@milkitube7362
@milkitube7362 Год назад
ለመነሻ በትንሹ ምን ያህል ብር እንደሚያስፈልግ ሳትጠይቁ 😞😞😞
@YaredHabte-t4u
@YaredHabte-t4u 10 месяцев назад
material ውድ ነው ገዢ እንዴት ነው ሚገዛው
@danielabera1840
@danielabera1840 Год назад
ሙሉ አድራሻዉን ብታሳዉቁን ቦታዉንም ብትነግሩን መጥጠን እንሰለጥን ነበር
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ ሁሉም ነገር በደንብ ተገልፀዋል
@sarisaro8321
@sarisaro8321 Год назад
Ye hager wust debo mashin siralign est wandime batem inamasginalen
@abduhusyn2153
@abduhusyn2153 Год назад
ቀጣይ ኣደራህን😍😍
@paulinaboss2215
@paulinaboss2215 Год назад
jabaadhaa dhiira tiyya
@almzishifar5740
@almzishifar5740 Год назад
Gebeyawchi...mirt.nachu👌
@ashenafigudeta2564
@ashenafigudeta2564 Год назад
Wow gobezoch
@semeratsemerat4129
@semeratsemerat4129 Год назад
Pls ahun yalewn ya lebse sewing machine ,overlock waga beteseralen
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Год назад
የስፊት 40 ሺህ
@danielabera1840
@danielabera1840 Год назад
ስልጠናዉ ክፍያ አለዉ ወይ የያንዳንዱን ስልጠና ክፍያ ካለዉ ዝርዝሩን ብታሳዉቀነ ደስ ይለናል ለምን ያህል ጊዜዝ ይፈጃል
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ቪዲዮ ላይ አለ
@Alexsaderabraha66
@Alexsaderabraha66 4 месяца назад
የት ነው
@mesfingebreyesus5921
@mesfingebreyesus5921 Год назад
ፋይበርግላስ ስራ በነፃ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው።
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
አድራሻውን ግልፅ ብታደርገው ተመልካቾች ይጠቀሙበታል
@mesfingebreyesus5921
@mesfingebreyesus5921 Год назад
@@gebeyamedia በቅርቡ በሚድያ ይገለፃል።ከመንግስትና ከግብረሰናይ ድርጅት በመተባበር መልካም ፕሮጀክት ተጀምሯል።
@alazisiraj
@alazisiraj Год назад
መነሻ ካፐታል ሰንት ይሆናል
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 Год назад
ዌልክም ገበያዎች ❤❤❤❤
@drxyz710
@drxyz710 Год назад
ልጠናው ስንት ነው
@mohammedhussen9766
@mohammedhussen9766 Год назад
የባነር ማሽን ዋጋ
@firdawektadesse8188
@firdawektadesse8188 Год назад
የሻይ ማሽን አላችሁ?
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍
@zflove2490
@zflove2490 Год назад
ስት ወር ይፈጃል ካፒታሉስ
@antennamanufacturing8705
@antennamanufacturing8705 Год назад
3ቀን የስልጠና 5000 መነሻ ካፒታል ከ 25,000ብር ጀምሮ
@rsmedia4485
@rsmedia4485 Год назад
Pls ስልክ ቁጥራቸውን ስጡኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
@herbalchoice6587
@herbalchoice6587 Год назад
ፍይቨር ግላስ ማሰራት እፈልጋለሁ ሰልጥኖ ሰርቢሱን ለከስተመር የሚያቀርብ ካለ እባካችሁ አገናኙኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
@TenagneManaye
@TenagneManaye 3 месяца назад
Yet akababe new
@WubristAndargie
@WubristAndargie Год назад
ባህርዳር ብራች አላችሁ? መሠልጠን እፈልጋለሁ
@rahelayele2578
@rahelayele2578 Год назад
Hi
@Adme-uq6tv
@Adme-uq6tv Год назад
Chala teleyalachehu bertulgne
@Adme-uq6tv
@Adme-uq6tv Год назад
Please bahir dar nulen🙏🙏🙏🙏🙏
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Год назад
Chalayeee emuuuwa bro
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Год назад
ክፍያው ምን ያህል ነው ቦታውስ የት ነው?
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
@YemaneGereziher-fg1hm
@YemaneGereziher-fg1hm 5 месяцев назад
ስልካቾው ላክልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 месяцев назад
ቪዲዮ ላይ አለ
@aschalechgebre9616
@aschalechgebre9616 Год назад
የት አካባቢ ነው እና ምን ያሰፈልጋል
@medinaseid4625
@medinaseid4625 Год назад
Yat akbabi new
@hawwiinkoojannata5143
@hawwiinkoojannata5143 Год назад
👍👍👍👍👍
@taklitkasa9828
@taklitkasa9828 Год назад
ስልካቹ እና ኣድራሻቹ
@mogosgebreslasea2137
@mogosgebreslasea2137 Год назад
ኪሚካሉ በጣም ውድ ነው አዋጭ አደለም ስልጠናም ኢንፎ መሸጥ ነው።
@alemashmeles6630
@alemashmeles6630 Год назад
Sdersha
@sarakebede-sf2dh
@sarakebede-sf2dh Год назад
silekacheu betelekulej
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ቪዲዮ ላይ አለ
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 Год назад
የ ትምህርት ደረጃ ይጠይቃሉ?🙄
@user-hf9gj2nq5m
@user-hf9gj2nq5m Год назад
የኔምጥያቄ ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
አይጠቅም
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 Год назад
@@gebeyamedia enamasegenalen🙏
@mulugetaheyi5338
@mulugetaheyi5338 10 месяцев назад
Pickup ur cellphone 🎉
@yeabtube437
@yeabtube437 Год назад
ethiopia ውስት ስለ ወገን የሚያስቡ ለካ አለ እንዲህ 😳
@BetiMesfin-oq8nm
@BetiMesfin-oq8nm 5 месяцев назад
ሰልክ ላኩልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 месяцев назад
ቪዲዮ ላይ አለ
@mekdestariku4835
@mekdestariku4835 Год назад
Dire dawa nulin
Далее
⚡ #RodrygoGoes ✖️ #Mbappé ⚽ #UCL
00:11
Просмотров 511 тыс.