Тёмный

በ40% ቅድመ ክፍያ የመኪና ብድር ከ5 ዓመት ዋስትና ጋር| Car credit | SILE BUSINESS 

ስለ ቢዝነስ  / Sile Business
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@danielkidane3958
@danielkidane3958 3 месяца назад
ዋጋውንስ ሳልሰማ ነው ያለፈኝ ወይስ አልገለጽከውም ?
@mercy44
@mercy44 3 месяца назад
በ30% ቅድመ ክፍያ የመኪና ብድር ከ5 ዓመት ዋስትና ጋር የሚለው በ 40% ወይም 50 % ቅድመ ክፍያ በማለት ብታሰተካክሉ እንዱሁም ስለዋጋው አለመናገራቸችሁ መም መጨረሳችሁ ያስተዛዝባል፡፡
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 2 месяца назад
ሠላም ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ በመጀመሪያ እናመሰግናለን የዋጋቸው ነገር ቢነገረን ደግሞ ሰው ሼር አድርጎልኝ ነው ሰብስክራይብም አድርጌ አለሁ በመልካም ነገር በርታ
@abebawhailu9652
@abebawhailu9652 3 месяца назад
Could you tell us about Trunker and Sino casoni please!?
@FikirHmariam
@FikirHmariam 3 месяца назад
የሚያቀርባቸው የመኪና አይነት ምንድን ነው?
@lovelovertube507
@lovelovertube507 3 месяца назад
Enameseginalen❤ yihen edil ke adiss abeba wich yisera yihun?
@Oromara689
@Oromara689 2 месяца назад
ወለድ አልባ???
@TeferTefe
@TeferTefe 2 месяца назад
በኤሌቲርክ የተሠሩ መኪናዎች ለምን ውድ ሆኑ መንግስት ከቀረጥእና ከታክስ ነፃ ከሆነ ዋጋው ለምን ወዳደ?
@tsedallove
@tsedallove 3 месяца назад
አናመሰግናለን ወንድማችን❤ ወንድማችን ጫላ ምን ሁኖ ነው የጠፋው ነው you tuben ሽጦት ነው።
@Silebusiness
@Silebusiness 3 месяца назад
ኤረ አለ ትንሽ busy ሆኖ ነዉ 🙏🙏🙏
@Tsehaye-tp9mn
@Tsehaye-tp9mn 3 месяца назад
ሰላም 🙏 ወንድማችን መስቀሌ BYD 2024 ነው ❓ዋጋው ስንት ነው ❓ 40%በእንዴ መክፈል አይቻልም ከተቻለ በስንት ግዜ ውስጥ ነው የሚያስረክቡት ❓40% ውጭ ተጨማሪ ሌላ ክፍያ ወይም ተቀማጭ አይጠይቁም ❓ዋስትናው የመኪናው የራሱ ሊብሬ መሆን አይችልም❓በዚህ ጉዳይ ብዙዎቹ ስላንከራተቱኝ ነው ይቅርታ ጥያቄ አበዛውብህ🙏
@Silebusiness
@Silebusiness 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ጥያቄዎች ናቸው ነገርግን ሁሉም በሚባል ደረጃ በቪዲዮ ለይ ተገልፆአል:: አንዴ Video ተመልክተዉ ይመለሱ 🙏🙏🙏
@solomonnigussie2672
@solomonnigussie2672 3 месяца назад
where the place? may do you have branch in mekelle
@yilmagetachew
@yilmagetachew 3 месяца назад
Byd E2 ይኖራል
@broker-y2c
@broker-y2c 3 месяца назад
ዋስትናስ አይጠይቅም ወይ?
@Girmay-g9r
@Girmay-g9r 3 месяца назад
ጠቅላላ ዋጋቼው ገለፅልን
@dereman8532
@dereman8532 3 месяца назад
1 ዓመት ሙሉ ምንድነው በትእዛዝ መኪናውን አስመርተው ነው እንዴ የሚያመጡት?
@Silebusiness
@Silebusiness 3 месяца назад
የቁጠባ አማራጭ ስለሆነ ነዉ
@hailumengesha6999
@hailumengesha6999 3 месяца назад
ውድ ነው
@fekaduy895
@fekaduy895 3 месяца назад
Are you sure, I know many similar companies, disappeared after collecting money 😂😂
@Silebusiness
@Silebusiness 3 месяца назад
I am here to share information, please find out details 🙏🙏🙏
@tamiratbirhane
@tamiratbirhane 3 месяца назад
ER KIdem kifeya
@semenehdinku
@semenehdinku 2 месяца назад
ybedr matnu senet nwe
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 месяца назад
ምንም አይጠቅምም ዋጋቸው የታለ
@Silebusiness
@Silebusiness 2 месяца назад
ወደ ድርጅቱ በመቅረብ ብታጣሩ የተሻለ ይሆናል
@Tsehaye-tp9mn
@Tsehaye-tp9mn 3 месяца назад
🙏ዛሬ ነው ያየሁህ ሰብስክራይብ ላይክ አድርጌሀለሁ 👍ጥያቄ ያበዛውብህ ለትራንስፖርት ስራ ስለፈለግኩት ነበር ።
@Silebusiness
@Silebusiness 3 месяца назад
ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 የፈለጉትን መጠየቅ ይቺላሉ 👍
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw 3 месяца назад
Price?
@Silebusiness
@Silebusiness 3 месяца назад
Is Mantioned on the Video.
@TeklaregayMengstu
@TeklaregayMengstu 3 месяца назад
ወለዱንም ንገረን
@ahmadahmad-e6e1g
@ahmadahmad-e6e1g 3 месяца назад
Wedee❤❤
@منح-ح3ص
@منح-ح3ص 3 месяца назад
ዋጋው በየኣነቱ ንገረን
@Silebusiness
@Silebusiness 3 месяца назад
ከቪደዮ ያገኙታል 👍
@NatiAddis68
@NatiAddis68 3 месяца назад
ምነው በአራት ዎር ጋሼ ፈጠነ
@ZeynuManesha
@ZeynuManesha 2 месяца назад
ውሽት
@Silebusiness
@Silebusiness 2 месяца назад
ምኑ ነዉ ዉሸት?
@Halima-f8w
@Halima-f8w 3 месяца назад
YAshgorhmathkosa❤❤❤❤
@tesfayeleta8563
@tesfayeleta8563 3 месяца назад
ተስፋዬ ለታ
@AddisalemGirma-z4t
@AddisalemGirma-z4t 3 месяца назад
ደነዝ ለቻይና ካርቶን የህ ሁለ ወሬ አያስፈልግም
@Silebusiness
@Silebusiness 3 месяца назад
መሳደቡ አስፈላጊ ነዉ?
@amanuelgemechu985
@amanuelgemechu985 2 месяца назад
It's totally scam. How can you wait 4 to 8 months... stay away!
@tomasgod5587
@tomasgod5587 3 месяца назад
ቀፋፋ
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 2 месяца назад
false information
@Silebusiness
@Silebusiness 2 месяца назад
How?
@AddisalemGirma-z4t
@AddisalemGirma-z4t 3 месяца назад
ውታም
Далее
ITZY 예지한테 AI 메이크업하기💖 #shorts
00:23
I get on the horse's nerves 😁 #shorts
00:12
Просмотров 3 млн