Тёмный

በ50 ሺ ብር መነሻ ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ማየት ማመን ነው ! |coal in ethiopia |Business ideas 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 368 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

በ50 ሺ ብር መነሻ ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ማየት ማመን ነው ! |coal in ethiopia | Business ideas in Ethiopia
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Развлечения

Опубликовано:

 

7 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@gebeyamedia
@gebeyamedia 22 дня назад
ሰርቶ መለወጥን በተግባር ያሳዬ እድሜ ያልገደበው ሚሊየነር ገበሬ | በቀን 300 ሊትር ወተት አገኛለሁ! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OW--oqWlN1k.htmlsi=z-DmeiSF6u7re7bS
@birhanugeremew8323
@birhanugeremew8323 22 дня назад
ብዙን ጊዜ በሚዲያ የሚተላላፍና በአካል ስናገኛቸዉ አቀባበላቸ፣ የእቃው ጥራት ወይም ዋጋቸዉ እንደሚያወሩት አይሆኑም ይሄኛዉም እውነት ከሆነ ምርጥ ነዉ። ይሞከራል
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 22 дня назад
ማ ሻእ አላህ አላህ አላህ ወላሂ ሳስበዉ ነበር ይህን ስራ ለምን እዚህ ከሰል በብዙ አይነት አለ እና ለመሆኑ እንዴት ይሆን በዚህ መልኩ የሚያመርቱት እያልኩ ራሴን እጠይቅ ነበር እና ደግሞ እዉነት ከእንጨት ካልሆነ የሚመረተዉ ከአመድ እና ከመሳሰሉት ከሆነ ሃገራችን የእንጨት ችግር ስላለ ከዚህ አንፃር ከሰል ዉድ ስለሆነ አመድን በመሰብሰብ መስራት ቢቻል የከሰል ችግር ያልፍልን ነበር እያልኩ አስብ ነበር በቃ በሗላ ላይ ቪዶዎዉን በደንምብ እየከታተላለሁ አሁን ስራ ላይ ነኝ ያዉ ስለ ከሰል መሆኑን ሳይ ነዉ የገባሁት ከከከከከ ለስራ በጣም ለየት ያለ ፍላጎት አለኝ አሁንማ ጭራሽ ስሰግድም ስለስራ ሆነ የማስበዉ ሃገሬ ስገባ እያልኩ በቃ ማሰብ ብቻ አላህ ከዱኒያም ሆነ ከአኼራ ሃሳብ እና ፈተና ይጠብቀን ያረብ
@almasbh6100
@almasbh6100 22 дня назад
ሥራ ሂወት ነው ቅድሚያ መሥጠትሽ ጡሩ ነው
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 21 день назад
የት ሀገር ነሽ የሀጋራ እንስራ 🎉
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 21 день назад
@@hmerEthotube1122 ወሎ ነኝ አንቺስ
@9hsssss
@9hsssss 21 день назад
አይዞሽ እህቴ አላህ ሀላል የሆነውን ላንቺም ለቤተሰቦችሽም ጠቃሚ የሆንውን ስራ አላህ ያመላክትሽ አብዝተሽ አትሰቢ ዱአ ብቻ አድርጊ
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 21 день назад
@@fsobrunjemiltube5956 ወደ ጉራጌ ነኝ ለትንሽ ተራራቅን
@user-bd5en4hi1z
@user-bd5en4hi1z 21 день назад
በተግባር ክሰሉን አያይዘው ብናየው ጥሩ ነበር
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 21 день назад
ግን ማሽኑ አድርቆ ሁላ ነው የሚያወጣው ወይስ በፃሀይ ነው ሚደርቀው❓
@user-iy7js3gb7x
@user-iy7js3gb7x 22 дня назад
የሰርቭራይዙን ክንዉን የምትሰጡት አ.አ ብቻ ነዉ ወይስ ራቅ ላሉ ቦታወችም ትሰጡ ይሆን?
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 21 день назад
እናመሰግናለን ገቢያ ቲዩብ ክበሩልን ተመልካቾች ሼር ላይክ አድርጉ👍👍👍
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 21 день назад
እስከመጨረሻዉ ተከታትዬዋለሁ ጥያቄዬ ይህ ከሰል ለማንኛዉም ነገር ፌርሜሎ ላይ አድርገን ለመጠቀም ያስችለናል ወይስ ለጋቻ ብቻ ነዉ የሚያገለግለዉ? ማለቴ ልክ እንደ እንጨቱ ከሰል የእንጨቱ ብዙ ጊዜ ለፌርሜሎ ነዉ የምንጠቀመዉ አጠቃቀሙ ሙሉ ለሙሉ እንደ እንጨቱ ይሆናል ወይ
@lovelovertube507
@lovelovertube507 22 дня назад
Wow desi Sil ye hagare lijoch bertu jeginoch nachu be inante fetera hager tadigalech ye wichi minezarewum yekenisal bertu❤
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 19 дней назад
ፍም ሲሆን ብታሳዩን
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 21 день назад
ይመስለኛል ይሄ ሰራ አዋጪ ነው
@Kehulum7309
@Kehulum7309 22 дня назад
በርቱ
@GenetuAlaro-zn8gu
@GenetuAlaro-zn8gu 21 день назад
Hi indetnawchu ine sidet lay honey Yenate program iketatelawu ehendizi ayneti mashin beEthoipay lay kale imexalaw siria isribetalawu.❤❤❤
@user-pl9hk1do3b
@user-pl9hk1do3b 15 дней назад
ፈጠራው ሀሳቡ ጥሩ ሆኖ ግን የሀገር ውስጥ ምርት ሆኖ ዋጋው 130 ሽህ እስከ 1 ሚሊዮን ብር መሆኑ ትንሽ ይወድዳል ብየ አስባለሁ ደግሞ ሃምሳ ብር የሚሸጠው የትይኛው እንድ ሆነ ግልጥ አልተደረገም።
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 17 дней назад
አረብ ሀገር ያለው ግን አይቆይም እጣን ብቻ ነው የሚያጨሰው አቀጣጥላችሁ አሳዮን
@alemayehuberhanu8446
@alemayehuberhanu8446 22 дня назад
Arif new👍
@user-jm9yh5gr7b
@user-jm9yh5gr7b 22 дня назад
👍👍👍
@gjk8731
@gjk8731 21 день назад
በነካ እጃችቱ ማሰልጠኛ ካለ ብጠቁሙን😊
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 21 день назад
እንሰጣለን ብለዋል
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 16 дней назад
አረ ሀዋሳና ሻሸመኔ ስሪልን ልብስ ማጠቢያና ሲሊደር ኦበም የሻማ ማምረቻ ማሽንም
@fitatube6283
@fitatube6283 21 день назад
ከሰል ለመስራት ከሰል ያስፈልጋል.. ኢንቫይሮመንት
@HAMDgeneralmetalwork
@HAMDgeneralmetalwork 19 дней назад
ከሠል ከቡና ገለባም ከሠጋቱራም መመረረት ይችላል
@Kukukusha967
@Kukukusha967 22 дня назад
❤❤❤❤❤
@AmiraSeid-pv9wd
@AmiraSeid-pv9wd 21 день назад
ሰላም እስኪ ስልክ ቤት ስሩልን
@user-um9qh8lc2n
@user-um9qh8lc2n 19 дней назад
የቡና ገለባው ወይም ሰጋቱራው እደትነው ማቀጣጠል የምንችለው ወይስ ማሽኑ እራሱ ነው ሁሉንም እሚጨርሰው
@desalegntaye9236
@desalegntaye9236 19 дней назад
ቦታ ካለህ አብርን መስራት እንችላለን
@samielyosef3703
@samielyosef3703 22 дня назад
የማምረት ስልጠና ካለ ጦቅመኝ
@arsemarsem2137
@arsemarsem2137 20 дней назад
Enamasginalen Egziabher fakdoln lahagarachn kabakan eda gabaw enat gar nw mimataw
@dessietenagne4859
@dessietenagne4859 20 дней назад
እኔም መስራት እፈልጋለሁ ግን ካፒታል የለኝም 9:56
@desalegntaye9236
@desalegntaye9236 19 дней назад
ቦታ ካለህ አብርን መስራት እንችላለን
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 22 дня назад
ዋጋችሁ አይደፈርም።
@SultanJemal-sx2vs
@SultanJemal-sx2vs 21 день назад
Isin jaalanna maamila keessan tokkofadha
@addisuhaile9393
@addisuhaile9393 16 дней назад
Le 3 amet serchewalew be kezih befit gn chemist sleneberku factory wust eske production manager dereshalew 2006 lay dekak kesel sew be gari keflo neber yemiyasdefaw ene srawn sisera ena beyebetu heje situgn sil kefyachew erasu chemr eyalu yaschenkugn neber bezalay endeza serche wede gebeyaw sigeba sewu le buna tetu sakrb andandu tolo tolo eyafela aschegetegn yilalu lelaw tolo alafela yilal ayihonm yilalu keselu sifech degmo bunagnu afncha wust gebto lela beshta neber lenezih hulu mefthe kalew melkam new mejemeriya asbubet gn teshashlo new yekerebew
@abayteshome3067
@abayteshome3067 17 дней назад
እባካችሁ ስልካቸውን ፃፉልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 17 дней назад
ቪዲዮ ላይ አለ
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 13 дней назад
ስልካቸው ከታች አለ
@AsgarAli-hg4dl
@AsgarAli-hg4dl 22 дня назад
Salem yet naw
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 22 дня назад
አዲስ አበባ ሳሪስ ሃና ማርያ
@YakobKassaye
@YakobKassaye 18 дней назад
Manual bale 10 wagaw sint new
@MinaleGetnet-yr9uc
@MinaleGetnet-yr9uc 10 дней назад
Wore
Далее
Never waste PASTA SAUCE @itsQCP
00:19
Просмотров 5 млн
skibidi toilet multiverse 039 (part 1)
05:29
Просмотров 4,7 млн
Как выжить на 1000 рублей?
13:01
Просмотров 544 тыс.
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 9 млн
Идеальный день ребёнка😂
0:11
Просмотров 2,6 млн