Тёмный
No video :(

ቡና ማስክ ለፊት ልስላሴ ዉጥር ያረጋል ለተጨማደደ ቆዳ በጣም አሪፍ ነዉ :: Coffee mask for face 

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#coffee #beautiful #mask #face

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ ዛሬ ለፌታችን የዉበት መጠበቂያ ቡና ማስክ እጅግ በጣም አሪፍ ለዉጥ የሚታይበትን እንሞክራለን ተጠቀሙት ትወዱታላችሁ ፌታቹን ልስልስ ዉጥር ያረጋል ለደረቅ ቆዳ በተለይ ወዝ እንዲኖረዉ ይረዳል አዲሶች ሰብስክራይብ አርጉ በጣም እናመሰግናለን 👌👍❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 месяца назад
❤❤❤❤
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 4 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰😘👌 ሃገሬ ስጋ በሞከር ነው እዚህ አይምችም
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
@@fikrbesufiqad4752 እሺ የኔ ዉድ ❤🙏
@adona21adona16
@adona21adona16 4 месяца назад
ሰላም ሰላም የመንዝዬ በጣም አሪፍ የቡላ ማስክ ለፊት ልስላሴ ውበት አሪፍ በቀላሉ በቤታችን አዘጋጅተን ውበታችንን የምንጠብቅበት ማስክ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አዶናዬ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ ❤🙏
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 4 месяца назад
በጣም ጎበዝ 💯የኔ ምልካም 🙏
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 4 месяца назад
ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋውውው አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺ ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel 4 месяца назад
ሰላም ላቺሰላም ለሁላቹሰላም ለሀገራችን ሰላምፍቅር ለናትሀገራችን የኔ ቅን ፈጣሪያስታውስሽ አሪፍ ነው ቀጥይበት
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ሐዲያሽዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛ አሜን የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@mulutube2116
@mulutube2116 4 месяца назад
ሰላም የመንዝዬ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ መልካም ዛሬ ደግሞ በቀላሉ ቤታችን ማግኘት የምንችላቸውን ግብአቶች ብናን ተጠቅመሽ ቆንጆ ውህድ ነው ሰርተሽ ሼር ያረግሽን❤🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ሙሉዬ ሙሉዬ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 месяца назад
ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋው የቡና ማስክ ለፊታችን እንዲሁም ለፀጉር ብዙ ጥቅሞች አሉት በተለይ አንቺ በጣም ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል በጣም እናመሰግናለን የኔ ምርጥ እናመሰግናለን በቀጣይ ቪድዬ ለቦርጭ እና ለክብደት መቀነሻ ስሪልን እናመሰግናለን❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ ዉድ እሱ መላ እማ አንችጋም አይጠፋም እሺ ሰራለሁ የኔ አስተዋይ ❤❤❤🙏
@medihntube
@medihntube 4 месяца назад
Waoo Yemenziye grazie mille per aver condiviso con noi like share
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ በዉነት ❤❤❤
@user-cu6fc1cx3g
@user-cu6fc1cx3g 4 месяца назад
ስላም ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም የኔ የህዋ የኔ ጀግና የኔ ምርጥ ስው የኔ ስስቴ የኔ ልዬ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ ዉድ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏
@hargtube216
@hargtube216 4 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውውው የኔ ቆንጆ ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠሽ ይህን ውህድ እጠቀመው እና ውጤቱን እንግርሻለሁ ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አመሰግናለሁ ሐረግዬ የኔ ዉድ ❤❤❤🙏
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ቡና በጣም አሪፍ ነው እኔ እጠቀመውአለሁ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ፀሐይ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤❤🙏
@elanahermontube
@elanahermontube 4 месяца назад
የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ ማስክ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ቡና በውነቱ በጣም ጥሩነው በማስክነትም ቢሆን በመጠጣትም ሳይበዛ በመጠኑ ከሆነ የደም ዝውውርን ያፋጥናል ይባላል ማስኩም ጥሩ እንደሆነ ብዙዎች መስክረውለታል
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አሉዬ አዎ በጣም በዉነት በአግባቡ ተጠተቀምን ጥቅሙን እናገኛለን ❤🙏
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 4 месяца назад
ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን 💞 እንኳን በሰላም በጤና በደስታ መጣሽልኝ የምወድሽ 💞ዋው ሁሌም የምትሰሪያቸው ልዩ ናቸው የፊት ማክስ ዋው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን💞
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አሜን የኔ መልካም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@rgebeytube
@rgebeytube 4 месяца назад
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልሽ የመዝየ ዋው ክሬም ይመስላል 👍👍👍👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ርግባዬ ዉዴ አዎ ልክ እንደሱ ነዉ የሚሆን👌 ❤🙏
@aklilnews
@aklilnews 4 месяца назад
የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በርቺልኝ🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
😍🙏🙏🙏
@HayaatWblal
@HayaatWblal 4 месяца назад
ስለም ስለም ዉዱነ የታከበረች የዝህ ቤታስብ በሙሉ ሰለም ይብዝልኝ ዉውውው በጠም አርፍ ነዉ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@ensratube
@ensratube 4 месяца назад
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ስኳሩ ግን ቢቀር የተሻለ ነው ፊት ክራክ እንዳያረግ ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ ዉድ ስኳሩን መተዉ ትችያለሽ ግን ትናንሽ ፀጉር ያነሳል 👌❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 4 месяца назад
ሰላም ሰላም የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ ዛሬ ደሞ ለፊታችን ውበት ቡና፣ ስኩዋር ፣ ውሀ ትንሽ ሎሚ አዘጋጅተሽ ሞቅ አርገሽ ቆንጆ የፊት ማስክ ነው ይዘሽ የመጣሽው እኔ በነገራችን ላይ ቡናው ይስማማኛል ደሞ በዚህ መንገድ እሞክረዋለሁ ።ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ነፅዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርልኝ በዉነት ❤❤❤🙏
@GeniEthio-
@GeniEthio- 4 месяца назад
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለአንቺ የጠቀመሽን ለእኛም ስለምታካፍይን እናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ገነትዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግንሻለሁ ❤🙏
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i 4 месяца назад
ዋው የመዝየ በጣም አሪፈነው የኔ ጨዋ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አመሰግናለሁ ዉዴ 😘❤❤❤🙏
@SamiraMTube
@SamiraMTube 4 месяца назад
መንዝዬ ዋዉ ነው ቡና እኮ ደሮቀር ልክ ነሽ አሁን በተደጋጋሚይ ከተጠቀምነው ሳንሰለች ውልውል ነው የሚያርግልን አንች ደሞ አሪፊ አርገሽ ሰርተሽ ነው ያሳየሽን ቀጥይበት ምርጥ ነው ዋዉዉዉ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ ብርታት ክብረት ይስጥልኝ ሰሙዬ ❤❤❤🙏
@mirnatube6075
@mirnatube6075 4 месяца назад
የመንዝየ እንኮን ደህና መጣሽ ቡና ብዙ ጥቅሞች አሉት በፊትም ከማርጋ አሪፍነው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
❤❤❤🙏
@user-gc2fo3kn2d
@user-gc2fo3kn2d 4 месяца назад
ሠላምሠላምዋውውውው👍👌💞💃🏾💃🏾
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
❤❤❤🙏
@fentaye9663
@fentaye9663 4 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛልኛ የኔዉድ እኳን ሰላም መጣሽ በቸልኛ ደሞም እናመሰግን አለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አሜን የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@jonimercy
@jonimercy 4 месяца назад
ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ ቡና ስኳር የበቆሎ ዱቄትን እና ትንሽ ሎሚ ተጠቅመሽ በጣም ቆንጆ የፊት ማስክ ነው የሰራሽው ለየት ያለ ነው የበቆሎ ዱቄት ለፊት እንደሚጠቅም አላውቅም ነበር እንዲህ እያዘጋጀን የቆዳችንን ጤንነት መጠበቅ እንድንችል ስላሳየሽን እናመሰግናለን እሞክራለሁ 🥰❤️🙏👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ መልካም ሜርዬ በጣም አመሰግናለሁ 😍❤🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ሞክሬ አሪፍ ነዉ በጣም እኔ ፌቴ ደረቅ ስለሆነ ዉዝት ነዉ ያረገልኝ 👌
@yenemartube1
@yenemartube1 4 месяца назад
የመንዝዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው ቆንጆ የፊት ማስክ ነው በጣም ስስ ነው እንዴት ቆዳን ወጥሮ እንደሚይዝ አሰብኩት መጨረሻ ላይ ፊትሽ ሜካፕ የተሰራሽ ነው የመሰለው ፅድት አርጎታል 👍 ክበሪልን የመንዝዬ እናመሰግናለን🙏🥰
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ ማር ዉዴ ቡና እጅግ በጣም ወዝነትን ያጎናፅፋል በጣም ነዉ የምወደዉ አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤❤🙏
@ZUZUHAYIK
@ZUZUHAYIK 4 месяца назад
ሰላም ሰላም ለዚህቤት ማሻአላህ የኔባለሞያ ጡሩነገርነዉ ያሳየሺን❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ❤❤❤❤🙏
@2-nl9dw
@2-nl9dw 4 месяца назад
ዋው ውዷዷዷዷ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
❤❤❤❤🙏
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 4 месяца назад
ስምሽና መልክሽ አብሮ ይሄዳል ❤ ይመችሽ የሽዋ ንግስት
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አመሰግናለሁ በጣም 😍❤🙏
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 месяца назад
ሰላም የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ የፊት ሚክስ (ውህድ )ረዘገጃጀት ስኳር ቡና እና የበቀሎ ዱቄት (ነሻ) በውሀ አድርገሽ አብስለሽ ቀዝቀዝ ሲል መቀባት ጥሩ ነው የበቀሎ ዱቄቱና ቡናው በጣም በጣም ሀሪፍ ነው ልስልስ ነው የሚያደርገው ስኳሩም ነጠብጣቡንና ትንንሽ ፀጉርን ሲደርቅ ስታነሽው ምርጥ ነው ቡና ለእጅም ይሆናል ያለሰልሳል ❤❤ከተቀባሽ በሗላ ወፍራሙን የወረቀት አይነቱን ሶፍት ብታደርጊበት ሲደርቅ ብድ ብድግ ይላላ ጥፍርማ እንደት ይኖርሻል እድሜ ልስራ ብቻ ተመስገን ነው ታምሪያለሽ ምርጥ ነው ❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ ዉድ አክስቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ መንብዬ ሶፍቱ ያነሳዋል ግን ፀጉር አፌ ዙሪያ ስላለ ላንሳት ብዬ ነዉ 😂በቀጣይ በሱ ሰራለሁ አስታወሽኝ የኔ በሳ ❤❤❤❤🙏
@hanatsfa1226
@hanatsfa1226 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ለተጓዳ የፊት ቆዳ በበቤትውስጥ የምናገኘው ግብቶች ቡና ስኳር የቦቆሎዱቄት ከቤታችን እማናጣቸው ግብአቶች ከኬሚካል ነፃ የሆኑ ተጠቀሙት አመሰግናለሁ ክፉ አይንካሽ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አሜን የኔ ዉድ አንቺንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት ምስራቅዬ ❤❤❤🙏
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 4 месяца назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ የፊት ማስክ እንዲሁም የተለያዩ የምግብ አይነቶችን ታደረሽን አለሽ የዛሬው ለየት ያለ ነው መጠቀም ለሚፍልጉ ነጻ መድርክ ነው እናመስግናለን በዚሁ ቀጥይበት ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 4 месяца назад
ሰላም መዝዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የሆነ የቡና ማስክ ነው የሰራሽው ስለቡና ብዙ ሰምቻለው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አመሰግናለሁ ዉደ ❤❤❤🙏
@beetyube
@beetyube 4 месяца назад
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ይመንዝዋዬ እኔ መልካም እሴት ቤተስቦች አመስግናለን ያውቅ ቶን ማሳውቅ ቅንነት ለራስ ነው ውዴ🌹
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ ቅን አመሰኛለሁ ❤❤❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 месяца назад
ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ ውድ ዋውውው በጣም ጎበዝ በዚህ ቀጥይበት እናመሰግናለን ልዩ ነው 💚💛❤😘
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
እሺ ዉዴ ❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
❤❤❤🙏
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 4 месяца назад
የመንዝዬየኔ ባለምያ አንደኛ ነው❤❤❤እወድሻለው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ ዉድ ❤🙏
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 4 месяца назад
በርቺ የመዝየ
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 4 месяца назад
ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ለፊታችን ጠቃሚ የሆነ ተፈጥሯዊ በቤታችን ውስጥ በቀላሉ የምናዘጋጀው የቡና ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳያሽን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው የኔ ውድ እናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ሃበሻዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ብርታቴ ❤❤❤🙏
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 месяца назад
Yene wede tebareki
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@kokobe1961
@kokobe1961 4 месяца назад
የኔ መልካም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ በጣም ምርጥ ዉህድ ነዉ ያሳየሽን በርች
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
እሺ ብርታቴ ❤❤❤🙏
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 4 месяца назад
ሰላም ፍቅር ጤና እንድነት ለዚህ ቤት ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛ አህለን ወሳህለን የመንዝ ወርቅ አወ አሪፍ ማክስ ነው እኔ አልፎ አልፎ እጠቀማዋለሁ ግን እየፈራሁ ነው ቡናው ምች እንዳያጠናግረኝ ብዬ😀😀😀😀 እናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ ዉድ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 4 месяца назад
እናመሰግናለን በርቺ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
እናኑዬ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ❤🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 месяца назад
የመንዝዬ ዛሬ አጋተምሽኝ waoo እጅግ በጣም እናመሰግናለን የቡና mask ስላሳየሽን lik share
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ፅግዬ የኔ ብርታት በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@hanichotube
@hanichotube 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን የምንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አረፍ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ብዙዎቹ የሚፍለገው ነው ለማዳያት ላለበት እና ለተሸበሸበ ለፊት ቆዳችን ማለት ነው አወ ቀጠን ሲል ይሻላል ግን ምንም ከለለብሽ ባታስለምጅ ጥሩ ነው ወዝም ባይኖርው እኔ ምንም አይነት ለፊቴ ተጠቅሜ አላቅም አንች በስሱ ስለተቀባሽው ምንም አይልም ስለአካፍልሽን እናመስግናለን ❤ሼር
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ሃናዬ የኔ ብርታት ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 4 месяца назад
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
❤❤❤🙏
@achutube1688
@achutube1688 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ጥሩ ነው ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አቹዬ ውዴ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@fafi.getarewa
@fafi.getarewa 4 месяца назад
ሠላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራቺን ይሁን አረፍ ማሰክ አሰራር ነዉ ዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ ❤❤❤🙏
@mebrat_media
@mebrat_media 4 месяца назад
ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን በያለንበት ፈጣሪያችን ይጠብቀን ዋው ጎበዝ በርች ውዴ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም አንድነትን ይስጥልን😢😢
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
መብራትዬ አሜን ❤🙏
@maserettube6383
@maserettube6383 4 месяца назад
እግዚያአቤር ይመስገን ስላምሺ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ ውድየሀግሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛልኝ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤❤🙏
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n 4 месяца назад
ሰላም ይብዛሕ እህቴ አረረ ተይ ሁሉ ኮንቱ ነው ለማን ነው የሀ ሁሉ ድካም😢እና ምግቢ መሰራት ቀጥል🎉🎉🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
❤❤❤❤🙏
@HayaatWblal
@HayaatWblal 4 месяца назад
በዝው አገጠሚ ቤታሥብ እንሁን
@umuhayattube
@umuhayattube 4 месяца назад
ሠለም🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 месяца назад
ይቅርታ የመንዝዬ ዛሬ ቤት አነበርኩም በዳታ ነበር የምጠቀመው በጊዜ አልመጣሁም❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
አረ የኔ ዉድ ችግር የለዉም ሮዝዬ የኔ መልካም ❤❤❤🙏
@brhanmauz6065
@brhanmauz6065 4 месяца назад
የኔ ማሮዎች ብላቹ ብታ መዲህነ ኣለም ይተብቅቹ ከኩፉ ነገረ የለ ይማረቹ እነ ሳክስራይፕ ኣዱሩጉኝ ❤❤❤👏👏👏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
❤❤❤❤🙏
@abebutube
@abebutube 4 месяца назад
ወደ ማስክ ገባሽ እንዴ ከምግብ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ምን ላርግ ብለሽ ሰዓቱ የምግብ አይደለም አሁን ዉዴ ❤❤
@kidanberhe9922
@kidanberhe9922 4 месяца назад
Raise. UR. Voice. Very. Lowwwe
Далее