Тёмный

ባህል ብለው የባሌ ሚዜ ክብረ-ንፅህናዬን ወሰደ|ልጁ የማን እንደሆነ አላቅም| ሚዜው ከኔ ጋር ሲተኛ ምንም አይመስለውም|ምን አማኑኤል ሆስፒታል ገባው|ወርቀዘቦ 

Werkezebo media
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

#ebs #donkytube #ethiopianews #ethioinfo#eyohamedia
ለተለያዩ ጥቆማዎች እና ታሪኮን ማጋራት ከፈለጉ 0996541419 ይደውሉ የኛ ጉዳይ

Развлечения

Опубликовано:

 

24 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 207   
@mesiethiopia4293
@mesiethiopia4293 Год назад
ባል ክብረንፅህና መውሰድ ሲያቅተው የመጀመሪያ ሚዜ ያግዘዋል እውነቷን ነው ይህ ፀያፍ ድርጊት የተፈፀመባቸው ብዙ አሉ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏
@abebamail3599
@abebamail3599 Год назад
Tadiyako 1 gizzee bicha newu yemiredawu na yemitewewu yibalall belejenetachn.yeheko hulegizze newu. Asebehal ahun balebet hunetta
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 Год назад
ግን እኮ አንድ ሣአት ብቻ ነዉ እንጂ አይመላለሥም
@user-lo8he8lv8e
@user-lo8he8lv8e Год назад
@@abdulrahmanhabshi2124ኧረ ጉድ የት አካባቢ ነው ግን
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 Год назад
እር ጉድ
@salamaselamawit3346
@salamaselamawit3346 Год назад
እግዛብሄር ይርዳሽ ብዙ ወንዶች ወደ እንስሳነት ተቀይረዋል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
አሜን
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
አባትሽንም ያካትታል. ? ወንድ መሰለኝ. ።
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Год назад
ፈጣሪዬ ሆይ ምንድነው የምንሰማው ኦ አምላኬ ሆይ እባክህ አትተወን ሀጢያታችን በዝቷል እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ለልጅሽ ስትይ ፀበል አታቋርጪ ይሄ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው እና በርቺልኝ
@kedisalayesh1472
@kedisalayesh1472 Год назад
በጣም በሚገርም ሁኔታ ይህን ዓይነት ልምድ በባሕልአችን ውስጥ የነበረ እንደሆ ስምቻለሁ።
@amaredessie4596
@amaredessie4596 Год назад
አይዞሾ እህቴ በጣም ያሳዝናል ሰው ሁሉ እንደ እንሰሳ ሁኗል ይህ የውጭ የሳይጣን መንፈስ የተቆራኛቸው ሰወች ናቸው ባልሽም ቢሆን እርኩስ መንፈስ የተቆራኘው ነው ።አንች ግን አይዞሽ በርች ጠንክሪ ይህ ነገር አንች ፈቅደሽ ያደረግሽው ስላልሆነ በአንች ሀጢያት የለም ።ቢሆንም ግን ባል ከምትይው ክፉ ሰው መራቅ አለብሽ ነገ ደግሞ ከዚህ የበለጠ ችግር ሊያመጣብሽ ስለሚችል።አየሽ የአንች ዋናው የቤት ስራሽ የሚሆነው የአለፈው አልፏል ከነዚህ ክፉ ሰወች እርቀሽ እራስሽን በተረጋጋ ማንንነት ማኖር ነው።እውነቴን ነው የምልሽ እንደዚህ ለአለ ሰው ይቅርታ በይቅርታ የምታልፊው አይመስለኝም መራቅ ብቻ እንጅ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏🙏
@osamatarizi8292
@osamatarizi8292 Год назад
የውጪ ሳይሆን አያቶቻችን ይህ ባህል እንዳለ ያወራሉ
@tube8181
@tube8181 2 месяца назад
በየትአገርነውእድህያለጉድ
@nananegash7111
@nananegash7111 Год назад
ፈጣሪዬ ሆይ ምን ታሰማናለህ እህቴ አይዞሽ ልጅሽን በአባትሽ ስም አስጠሪው ከእነሱ እራቂ
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 Год назад
ጌ ናቸው
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
የኔ እህት ንስሀ ግቢ ፀበል ታጠቢ ይሄን ሰው ይቅርብሽ ምንም እይጠቅምሽም እይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን🙏
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏amen
@user-cs5vw3oq6s
@user-cs5vw3oq6s Год назад
በመጀመርያ እነዚ ከስይጣን ጋ ከፍተኛ የሖነ ቁርኝት አላቸው እና ጌ ናቸው ደሙን አስመርምረሽ እወቂ እባቱን ከዛ በኋላ ልቀቂ ከደነዚህ አይነት የዳብሎስ ጭፍሮች ከዛ ጸበል ተተመቂ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ በዚህ ዘኝን እደዚህ ያለ አሪወስ አለ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏
@osamatarizi8292
@osamatarizi8292 Год назад
አንዳንድ የኢትዮጽያ ባህሎች በጣም ፀያፍ ናቸው እጅግ በጣም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ትክክል ነው ለዛ ነው ጎጂ ልማድ ተብለው ሚወገዙት
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 9 дней назад
ባልየውን ፈልገህ ሚድያ ላይ አቅርበው ይጠየቅ።❤❤
@TINATO73
@TINATO73 Год назад
የበውጪው አለም የተለመደ ነገር አለ ሁለቱ ወንዶች በግብረሰዶማዊነት ይዋደዱና ልጅ ሲፈልጉ በገንዘባቸው ሀይል የሆነች ሴት ያቀረቡና ሁለቱም ሚስት አድርገው ያኖሯታል ፣በትክክለኛው የሚፋቀሩት ሁለቱ ወንዶች ሲሆኑ ሴቷን ለልጅ መውለድ ብቻ ይጠቀሟታል ፣ይመስለኛል የእህታችንን ታሪክ ስሰማው ተመሳሳይነት አለው ፣እግዚአብሔር ደጉን ቀን ያምጣልን ።
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 9 дней назад
ኧረ? እግዚኦ
@eleni311
@eleni311 Год назад
ጓሮ የሚቆፍር መሰለውዴ የሚተጋገዘው😭😭😭😭 እግዚአብሄር በምህረቱ ያሰበን
@roseadugna2666
@roseadugna2666 Год назад
ወይ በጣም ያማል እህቴን አይዞሽ እውነት ለመስማት የሚሰቀጥጥ 😥
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
ፈጣሪ ሆይ እሄን ያሴጣን ስራ ከሀገራችን ንቀልልን ኡፍ አይዞሽ ያኔ ዉድ
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Год назад
እኔ ሀሳቤን ለመስጠት ያነሳሳኝ ይህንን ባህል ደግፌ አይደለም ግን በገጠር አሁንም ያለ ነው ወንድ ልጅ የስርጉ እለት ቀርቶ ለመጀመርያ ግዜ ከዚህ በፍት ከሴት ጋር ልምዱም ቢኖርው የሚፈራት ከሆነ ለዛን ቀን መፍጸም ላይችል ይችላል ግን በማቀጥለው ቀን አለበለዚያም ግዜ ወስዶ ወደ ኖርማል መሄድ ይቻላል አሳልፎ መስጠት ግን በአሁኑ ስአት ይገርማል ግን መጥፎ ባህል በሚለው ታስቦ አንቺ ደግሞመቀበል ግዴታሽ ነው እሱም የስርጉለት ብቻ ነው ከዛ በሃላ ላለው ባልሽም ውሻ ነው አንቺም ከቀጠልሽ ፈልገሽ ነው ሌላው ባልሽ ይህንን አውቆ ዝም የሚል ከሆነ በእርግጠኝነት ሁለቱ ወንዶች by sexual ናቸው ማለትም ሁለቱም sexual ግኑኝነት አላቸው ብዬ እደመድማለሁ መፍታት አለብሽ የልጅሽ አባት ግን በባህሉ መስርት በህግ ያገባሽው ነው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏ለሰጡን ሃሳብ ከ💓💕 እናመሰግናለን
@muluk974
@muluk974 Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በልን
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Год назад
ምንድን ነው DNA ማስመርመርና መለየት ነዋ፣ከዚያም አንዱን ምረጭ፣ወይ ፍችው፣በሁሉም ወንዶች አታላኪ፣እንደባህሉ ስለሚለይ ከአንች በሀል የሚመስለውን መርጠሽ አግቢ።
@savsav7194
@savsav7194 Год назад
እንስሳም ኮመንት መፃፍ ጀመረ
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Год назад
@@savsav7194 አይገርምም
@lelo3189
@lelo3189 Год назад
Aremene
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
ያአላህ ምን ጉድ ነው በፊት እንዴተረት ሲያወሩ እሰማ ነበር እውነት ነውዴ?? ያረብ እዝነትህን
@hanakebede282
@hanakebede282 2 месяца назад
በሥላሤ እግዚኦ ማሕረነ ክርሥቶሥ
@gerardo_media
@gerardo_media Год назад
ፈጣሪ ሆይ እየሰማልን ነው ጉዳችን 😥😥😥😥😥
@fantasedami5099
@fantasedami5099 Год назад
ደም ምርመራ አስደርጊው ልጁን ሁለቱን ባሎቺሺን
@trunsh1297
@trunsh1297 Год назад
ዲኤንኤን አስመርምሪው ነማን እንደሆነ ታወቂያለሽ
@tiglove6861
@tiglove6861 Год назад
የማልሰማው የለኝ ዘንድሮ
@Tube-vo7wx
@Tube-vo7wx Год назад
አልገባኝም ይሄ ባህል እኛጋ ኢትዮጲያውስጥ ነው ያለው ምን ጉድ ነው የምሰማው ምን አይነት ነገር ነው 😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ድረስ
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 Год назад
እውነት ነው ???
@fantaneshambaye8047
@fantaneshambaye8047 Год назад
አይዞሽ እናቴ መንፈሰ ጠንካራ ሁኚ እግዚአብሔርን ታመኝ እሱ ይረዳሻል በርች
@habibatamrat3203
@habibatamrat3203 Год назад
አምላኬ ሆይ የት ሀገር ሰዎች ናቸው?
@weyni24
@weyni24 Год назад
😭😭😭😭😭የምን ጉድ የምሰማው
@makamaka3019
@makamaka3019 Год назад
ይሄ ባህል አዴለም ሚዜ ያግዘዋል የሰርግ ቀን ብቻ ነዉ እሱም በጣም ተከፋነዉ ባህል አይዴለምም ምምም እዴ ሁሉም ሰዉኮ ሚዜ አለዉ ወይሚዜዉ በሆነነገር አስሮት ይሆናልጂ
@fevenjesus5741
@fevenjesus5741 Год назад
Egziabiher yrdash ehte keriw zemensh geta yamralsh
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
amen🙏
@trunsh1297
@trunsh1297 Год назад
አይዞሽ አሰመረምሪው ልጅሽን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏
@amenamen254
@amenamen254 Год назад
ወይ ፈጣሪዬ ምን ጉድ ነው በስንቱ እንማራለን
@fatmatube5612
@fatmatube5612 Год назад
አወ እንደዚህ ያለ ነገር አለ ባህል ነው ይባላል ዱሮ ነው አሁን ግን የቀረ ይመስለኛል ባል መውሰድ ካልቻለ ሲርሚዜ እንደሚያግዝ ሰምቻለሁ
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Год назад
Ayzosh ehtery honal menm chegr yelme yhonew honal
@yemetaye4622
@yemetaye4622 Год назад
Dna
@mekidestesfaye4928
@mekidestesfaye4928 Год назад
Ayizosh atalkish geta yigesistew menfesachuw yimetaa😭😭Ayizosh
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e Год назад
ወይ ዘድሮ ገና ስት እንሰማ ይሁን 😔
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
መጠንቀቅ ጥሩ ነው
@ermi7983
@ermi7983 Год назад
እነዚህ ወንጀለኞች ናቸው አባት አይሆኑም!!!!!!!!! እነዚህ ወንጀለኞች ናቸው አባት አይሆኑም!!!!!!!!!! ወንድምሽ ብሆን እገላቸው ነበር!!
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Год назад
ለምንትገሊያቸውአለሺ ሲጀመርይህባህልነው በየትኛውቦታበገጠሩ ባህልኘው አሁንላይአልሀምዱሊላህ ቀርቷልእጂ
@ermi7983
@ermi7983 Год назад
@@fatimaahmed7956 ባንቺ ሲደርስ ድሽ ባህል ነ ው ብለሽ ተቀበይ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Год назад
@@ermi7983 እኔማስ ሜዜውን አግብቸቁጭነዋ እና አልጫወንድምንያረግልኛልሀሀ ሲጀመርአሁንማስቀረእኮ ፍቅር ላይፍየሚባልነገርመጣ ይህንስል ሙስሊምፍቅር ከኒካህ ብጛላነውበፊትno
@mmohammed9998
@mmohammed9998 Год назад
@@fatimaahmed7956 እና የምን ባህል ነው ሀራም እኮ ነው ውደ እረ ሰምቸም አላቅ ይህን ባህል
@user-cg7oc2wv9w
@user-cg7oc2wv9w Год назад
666 ተከታ ስለሆነ ይሆናል መቸም የኢትዮጵያ ባህል እዲህ የለም።
@annanmuse7380
@annanmuse7380 Год назад
አሁን,አሁ ኢትዮጵያ,በመሆኔ ከሚሰማ ነገር እያሳፈረኝ ነው
@sisaayisisaayi4781
@sisaayisisaayi4781 Год назад
geta beeyesusim bexam yegrmal 😭😭😭
@haregewoinmelaku600
@haregewoinmelaku600 Год назад
I think or
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 Год назад
What omg😓💔
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 Год назад
Be geta beeyesusim bexam yegrmal
@user-gw1zv6iq6v
@user-gw1zv6iq6v Год назад
ያአላህ ምንጉድመጣብን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ለጉድ ያስቀመጠን ፍጥረቶች ጌታ ሆይ አስበን 😭😭😭😭🙏🏿
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
አሜን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን 🙏
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Год назад
በጣም አያድር ስ ሁላችን በየሐይማኖታችን እፀልዬ 😭🙏🙏
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Год назад
ግን ልብ ብለሻል እንደነዚህ አይነት ዩቱዩበሮች ኢሉምናቲ ለማስፋፋት ወጣቱ ባህሉ ሀይማኖት እንዲተው ሀጥያት ተራ ነገር እንዲመስል የሚሰሩ ናቸው ክህሎት አዲስ ጨዋታ አሁን ደሞ አዲስ ቅመሞች ተመሳሳይ ፀያፍ ስራ እየሰሩ ያሉት
@LOVE-xj3nw
@LOVE-xj3nw Год назад
Hiwot Yiktelal Ayizosh Gen Lijeshen B Abatesh Asiteriw K Egizabeher Tutabki.
@osamatarizi8292
@osamatarizi8292 Год назад
አሁንንም ድረስ ወሎ አከባቢ እንዳለ እሰማለሁ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
በብዙ አካባቢዎች አለ በደቡብ በሰሜን በምዕራብ በምስራቅ አለ
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h Год назад
አረ ወሎ አሁን የለም ሆ
@dfghfhh6436
@dfghfhh6436 Год назад
እውነት ነው የበሀል አለ ያሳዝናል
@habibatamrat3203
@habibatamrat3203 Год назад
የት አካባቢ ነዉ ይህ ባህል ያለው
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
አምላኬሆይ የሴትልጅ ፈተና ብዛቱ
@fermimaenamoaanbessa1301
@fermimaenamoaanbessa1301 Год назад
Yehe ahun yset demtse new wend new sete meslo ykerbew
@abebamail3599
@abebamail3599 Год назад
Beaching gizzee Endeh temikdtele guwadega aleewu keteballee meterateru teru newu. Fetary hoy marren...demomm kesewoch negerochn medebeq gudattu yibeltal.
@user-qo8ce6pd2l
@user-qo8ce6pd2l Год назад
😭😭😭😭😭😭
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m Год назад
😭😭😭😭😭 השם ישמור מה זה הדבר אזה ממש כואב הלב נקרא הלב 😭😭😭
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏
@saidaibra8359
@saidaibra8359 Год назад
????
@samrawitamiga7656
@samrawitamiga7656 Год назад
כן ממש זווע פעם היה נהוג ככך אומרים .
@gechkt4079
@gechkt4079 Год назад
ዛሬ ነው የታወቀሽ
@tsigetenna9050
@tsigetenna9050 Год назад
እኔ የማይገባኝ ነገር እንዴ ህግ የለም ተነስታ አትወጣም ዩሷ ቤተሰብ የላትም የልጇን አባት ለማወቅ የደም ምርመራ ማድረግ ይቻላል ይቅርታ አድርጉልኝ አስረው ካላስቀመጧት በስተቀር ጥላ መውጣት ትችላለች እግዜር ይርዳት
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
amen🙏
@rashidkhayr6777
@rashidkhayr6777 Год назад
minim alagabashim min aynat fichinow, yetinyaw haymanot now lahulat wand andi set haymanot kalash alagabushim bahil haymanot ayhonim
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 Год назад
የሐይማኖት አባቶች የት ናቸው ወይኔ ሐገሬ በደነዚ ሐፂያተኞች ሐገራችን ሐፂያቷ ግፍ መከራዋ በዛ አንቺ ጎበዝ ነሽ በርቺ ጀግናነሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Год назад
ምንእኔሞቴንእመርጣለሁ የምርየምንመጃጃልነው ካቃተው እንደውም ሚዜውንነበር አይኑ እያየ የነበርየማገባው
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Год назад
Wey kebey sekebghe.min aynet zeberkerk yale tarik new
@makedatefera1617
@makedatefera1617 Год назад
Yemen Hager bahel new?
@user-qo8ce6pd2l
@user-qo8ce6pd2l Год назад
😱😱😱😱😱😱😱
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ግን አንቺ በፀሎት በርቺ ባልሽ ከእርኩስ መናፍስት ጋር ንክኪ ያለው ይመስለኛል ፀበል አታቋርጪ 💔
@tizitadessalegn7949
@tizitadessalegn7949 Год назад
Enda ye new botaw bhel yembalew gude yet new
@amenamen254
@amenamen254 Год назад
አስመርመር
@makedatefera1617
@makedatefera1617 Год назад
Setawera gen bezum went aymselem
@Ajsgsisgs
@Ajsgsisgs 16 дней назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aselfechsagyy1301
@aselfechsagyy1301 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayatbabru6976
@hayatbabru6976 Год назад
Lemen atechuhem neber batesew zemed yalam eda?
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ባህል ነው ብለው ነው የፈረዱባት
@sowanasowana3725
@sowanasowana3725 Год назад
🙊🙉💔💔💔💔😢
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i Год назад
በስመስላሴ ይዘገንናል😭😭😭 ወርቀዘቦ ጠፋችሁ🙏
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ሰላም ውድ ቤተሰባች አሁን በአዲስ አቀራረብ እየመጣን ነው ስለ አብሮነትሽ ክብረት ይስጥልን
@user-kq7tg2uc1z
@user-kq7tg2uc1z Год назад
የጉድ ሀገር እኔ አባባል ይመስለኝ ነበር 🙄
@sff7073
@sff7073 Год назад
ወይኒ ይህ ነገር አባባል ይመሥለኝ ነበር እኔም የማቀዉ ታሪክ አለ ልጂቱ ድንግል ናት ባልየዉ ሣይሆን ሙዚዉ ድንግሏን ወስዶ በዚሁ መዘዝ ትዳሯን ፈታች
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h Год назад
እምቢ ማለት አትችልም እንዴ ዝብላ እምትሰጠው
@rahmagesese5790
@rahmagesese5790 Год назад
የበፊቱን እርስተሽ አድስ ኑሪ ያለፈው አለፈ ቀና በይ እህት
@mamewollowyew6288
@mamewollowyew6288 Год назад
በደፈናው የበፊቱን እረስተሽ ትያለሽ አንች ብትሆኝ ምን ትያለሽ
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Год назад
Kemzew gar lijeshen asedrgy sefr keyery lijesh sety khon bhala ersahedhen tebky beka
@kasswolde9565
@kasswolde9565 Год назад
የት ሀገር ባህል ነው?
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 Год назад
Tewu gen ya habesh gef new fetari endayi ferdebachu
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
anen🙏
@seyoummoti9250
@seyoummoti9250 Год назад
lemeketelew gin endezi aynet chuatam tawanay tekerebachu
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Год назад
ሢያወሩ ሠምቻለው ደሞ የቆየ በአል አደለም እዴ አሁንም አለማለት ነው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
አዎ ብዙ ቦታ አለ
@alemababe6100
@alemababe6100 Год назад
D.A.N.lamen Atesmremram Ayzosh
@toleragutu5250
@toleragutu5250 Год назад
BETAM HUSHET TINSH ENKUN MASMESEL YEMATCHIL AROGIT LEDRAMA AKEREBACHW YEMAYMESL HUSHET KEHUSHETAM MAN YIMARAL YEMIMESL NEGER ENKUWAN MAKREB MOKIRU BETAM YDEBRAL
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 Год назад
ይህ በትክክል የሠይጣን ሥራ ነው ።
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 Год назад
መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ ይህ በእውነት ባህል ከሆነ መንግስት ማወቅና ማስቀረት አለበት እንዴት ይቀፋል
@iloveumom2973
@iloveumom2973 Год назад
ስት ጉድ ነው ሚሰማው 🤔ፈጣሪ ይርዳሽ ጠንከሪ DNA ምርመራ ማድረግ ነው
@genettube277
@genettube277 Год назад
እረ ወዲያ ምን አይነት ጭምልቅልቅ ነው እንዴ ደሙን አሥመርምሪና አንዱን አግብተሽ ተቀመጭ አለዛ ከሁሉም ራቂ
@rahmagesese5790
@rahmagesese5790 Год назад
ትክክል
@kedist1978
@kedist1978 Год назад
የተናገረችውን እስኪ እስከ መጨረሻ በደንብ አዳምጪው ለ comment ከመንደርደር በፊት
@genettube277
@genettube277 Год назад
@@kedist1978 አዳመጬማነው የኮመትኩት
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ከሁለቱ አንዱን የምትመርጥበት ሁኔታ ላይ አይደለችም አሁን ህጋዊ ባልዋን ፈታዋለች ከሷ ጥፋት ያለ አይመስለኝም
@genettube277
@genettube277 Год назад
@@werkezebo_Cherkose_show አሥቸጋሪ ነው
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 Год назад
አባቴሆይ አንተ አሰበን አቤት ይቅር ይበለን ማረን ይቅር በለኝ እግዚዮ ማርን ክርሰቶሰ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 Год назад
Arif,bahelnew,yemagbateked lelelen. Mezea yemefeleg,kale keamerica eheadletlew.😅😅😅😅 Weyenem,hagerun,becha,negergn.
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 Год назад
የየትኛው ብሄረሰብ ባህል ነው
@afranjewadmissafran372
@afranjewadmissafran372 Год назад
በስልጤ
@semirakedir6409
@semirakedir6409 Год назад
@@afranjewadmissafran372 አይደለም
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Год назад
Silite akababi bahal new
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Год назад
@@semirakedir6409 silete new..
@mmohammed9998
@mmohammed9998 Год назад
አይሰማ የለ እኛ ጋ የለም ሰምቸም አላቅ
@yemetaye4622
@yemetaye4622 Год назад
Life in prison ይቀጣ ያሳስሩት
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ቢሆንማ ጥሩ ነበር
@helensemere4547
@helensemere4547 Год назад
ጋዜጠኛው ጀዝባ ነው ምንም እውቀት የለውም ።ሌላ ስራ ብትፈልግ ይሻልሃል ።የጋዜጠኝነት ብቃት የለህም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
😢😢😢😢በቃ ስራፈልጊልኝ ውድ ሄለን
@fikrehaile9751
@fikrehaile9751 Год назад
አንድዚህ ያለ ባሕል ያለው ሀብረተሰበ አንዳለ ሲነገር በልጅነቴ esema ነበር ሚስት መለዋወጥ አስጠሊታ!!!
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
በጣም
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 Год назад
እረ እባካቹ ሢኦል ሢኦል አትጫወቱ
@fk3365
@fk3365 Год назад
እነዚህ የዚህ ዘመን ቆሻሾች የእርኩሥ መንፈሥ ተጠቂዎች ናቸው ። አንቺም ከጅምሩ ማቆም ነበረብሽ በየትኛው አገር ነው አንድ ሴት ለሁለት ወንዶች በአንድ ቤት ውሥጥ ሚሥት ሆና የምትኖረው ? የልጁ አባት በዲ ኤን ኤ ይለያል ። ራሥሽን አረጋጊ ጠንቀቅ ብለሽ ኑሪ በሃይማኖት ትምህርት እራሥሽን ለማነፅና ለመታከም ሞክሪ ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏🙏
@user-qo8ce6pd2l
@user-qo8ce6pd2l Год назад
כואב הלב 😂😂😂😂
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e Год назад
מה מצחיק עצוב מסכינה 🤔🥺
@meseretabebe
@meseretabebe Год назад
End ayenat bahal ale ende Ethiopian west
@kahsagebredessylal7818
@kahsagebredessylal7818 Год назад
DNA lemn atasmeremriw?
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
esu tru hasab nw
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Год назад
Kel tegebetew yhonal lijeshen lebchaysh asedegy yadefrel yandel
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Год назад
ትውልድተውአትቆሽሹአስተውሉእችሰውይህየደረሰባትአትመስልምየደረሰበትከአደበታሲወጣያስታውቃልትውልድየተሻለስራፍጠሩሀጥያትአታጠራቅሙትቀሰፋላችሁፈጣሪንምአታሳዝኑበላብህኑርያዳምዘርአትቆሽሹህይዋንበላሳነውሀጥያትየምትገባውአይበጅም
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 Год назад
ለይተህ ምታ እንዴው እንዳታስጨርሱን ብቻ ተው እኔ ገና ጩጨ ነኝ ብዙ ህልም አለኝ መሞት አልፍልግም ኡፍፍፍፍ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
😂😂 አይዞሽ ልጃችን
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
😂😂😅
@nejathussein2038
@nejathussein2038 Год назад
ሞኝ
@user-hk6iq7pl8o
@user-hk6iq7pl8o 5 месяцев назад
አስመርምሪው
@hayatumohamed6231
@hayatumohamed6231 Год назад
አዚጋ ዪሄ ባህል ኬት የመጣ ነዉ። ??????? ኢትዮጰያ ወሰጥ ነዉ።ምን ቤሄረሠብ ነዉ።በናትሸ ። ???????!?!!!!!!
@haregewoinmelaku600
@haregewoinmelaku600 Год назад
Or
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Год назад
Ye Oromo bahali new
Далее
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 1,9 млн
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 160 тыс.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
Просмотров 24 млн