Тёмный

ባህር ላይ ሆኜ ኪዳነምህረትን በዓይኔ አይቻታለው | የወጣቱ የስደት ታሪክ ክፍል 3 | 

Efi G
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 360 тыс.
50% 1

ዛሬ የአንድ ወድማችንን የስደት ታሪክ ክፍል 3 ይዘንላችሁ መተናል , ሁላችንም ከዚ ጠንካራ ወጣት ብዙ ምንማረው ነገር አለ , የሱን እና የቤተሰቡን ህይወት ለመቀየር የማይታለፈውን አልፎ በ እሳት ተፈትኖ እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ደርስዋል
አሁንም ግን ወንድሞቻችን በሊብያ በረሀ እየተሰቃዩብን ቤተሰቦቻቸውም በሀዘን እና መከራ እየተሰቃዩ ይገኛሉ
ሁላችሁም በምታምኑት ፈጣሪ ስም አነሰም በዛ ሳትሉ በፀሎትም ሆነ በገንዘብ የቻላችሁትን እንትረዱ እንጠይቃለን 🙏🏼
ላይክ እና ሼር ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
የ መጨረሻውን ክፍል 3
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #የልብ_ወግ
#Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #makemoneyonline #chatgpt #PassiveIncome #earnmoneyonline #workfromhomejobs #workfromhome #earnmoney #onlinemoney #ai #openai
#upwork #upworkethiopia
#channel_idea #make_money_online #online_money, e commerce amazon, e commerce website project, #freeonlinemoney #Dropshipping
#MakeMoneyOnline #MakeMoney #Money #WorkFromHome #Bitcoin #Finance #EarnMoney #AffiliateMarketing #Investing #BitcoinMining #MakeMoneyFromHome #BestOnlineBusinesses
#MakeMoneyOnline #Shopify #AffiliateMarketing #MakeMoneyFromHome #OnlineBusiness #Dropshipping #SideHustles #SocialMediaMarketing #PrintOnDemand #PassiveIncome #WorkFromHome #paypalmoney
Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,,ale tube,ethiopia,habesha tiktok,ethiopia reaction,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2023 full movie this week,ethiopian news today 2023,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film,melat nebiyu,melat nebiyu biography,melat nebiyu movies,,melat nebiyu youtube channel,melat nebiyu film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro,new ethiopian music 2023,kana tv,ዜና,ethiopian movies 2023,ethiopian funny video tik tok,new ethiopian music,abrelo tube today,abrelo hd new,ዶ/ር አብይ,እሁድን በኢቢኤስ,ቅዳሜ ከሰዓት,,fano,melat nebyou,tplf,veronica adane,new protestant mezmur,new orthodox mezmur,Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Развлечения

Опубликовано:

 

26 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,4 тыс.   
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS 2 месяца назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🤎
@mujensalemu7042
@mujensalemu7042 2 месяца назад
Amen🙏
@DanaytHAGOS-ip1zv
@DanaytHAGOS-ip1zv 2 месяца назад
Benatk lenden kehonk srafelglg🎉🎉🎉
@adamufisseha3394
@adamufisseha3394 2 месяца назад
Amne
@TegstTegst
@TegstTegst 2 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@user-sc9wy1wf1r
@user-sc9wy1wf1r 2 месяца назад
ኤፊ እንዴት uk ገባህ🙏🙏🙏🙏
@TANAHD-ej1fj
@TANAHD-ej1fj 2 месяца назад
እግዚአብሔርን አመስግኑ ፈጥኖ ደራሿን እናታችን ኪዳነምህረትን እናመስግን
@betelhemyemane2564
@betelhemyemane2564 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል...
@dagi14132
@dagi14132 2 месяца назад
አዎ ከብሩ ይስፋ🙏
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 2 месяца назад
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Aw Kidst Kidane Mhret Yegna Enat 🙏🏾😇💕
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 2 месяца назад
ኪዳነምህርት እናቴ የስደት ስንቄ
@aser3204
@aser3204 2 месяца назад
amen እግዚአብሔር ይመስገን
@birukworkneh6790
@birukworkneh6790 2 месяца назад
ኪዳነምህረት ከልቡ አምኖ ለያዘሽ ያማታሳፍሪ እናት ክብር ሁሉ ላንቺ ይሁን❤❤❤
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 2 месяца назад
አሜን ለእናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምህረት
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 2 месяца назад
እስኪ ለኔም የኪዳነምህረት ወዳጆች በፆለት አስቡኝ ሀገር ልገባ ነው ከኢድ በኋላ
@user-vc7ot9gv9z
@user-vc7ot9gv9z 2 месяца назад
🎉አሜን ኪዳነ ምህረት ምስጋና ይግባሽ
@alemalem9367
@alemalem9367 2 месяца назад
Amen amen amen amen ❤❤❤
@Amuselo
@Amuselo Месяц назад
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@mashukedir9372
@mashukedir9372 2 месяца назад
በዚህ ሁሉ ስቃይ መሀል ያገሬን ልጆች እንዴት ጥያቸው እሄዳለው ስትል ሰማው ልበል ወይኔ ያራዳ ልጅ 😢😢
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 2 месяца назад
yadisa leje eco azagn nw
@Ea-py1rb
@Ea-py1rb 2 месяца назад
ይሄ ነው ፈጣሪ የረዳው
@SelamAsege-ur4is
@SelamAsege-ur4is 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@_suheir22
@_suheir22 2 месяца назад
ሌላውን ዝቅ ለማረግ ፈልጌ ሳይሆን የከተማ ልጅና ዱርዬ ያህል ሩህሩህ እኮ የለም ለወዳደቸው እኔ የኔ ለሚላቸው ሟች እኮ ነው።❤
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 2 месяца назад
በጣም ማሪያምን እኔም ምስክር ነኝ ለወደዱት ሟች ናቸው ተንኮል አያውቁም እኔ የክፍለ ሀገር ነኝ ግን በደንብ አውቃቸዋለሁ ፍቅር ናቸው
@AhayatSeid-dc8mj
@AhayatSeid-dc8mj 2 месяца назад
ወላሂ ታሪኩ 😢😢 ክፍል ሶስት እንዴኔ ሲጠብቅ የነበረ ላይክ
@user-dl9mr8el4t
@user-dl9mr8el4t 2 месяца назад
እኔም ስጠብቅ ስጠብቅ 😊
@Musiclayricbyribka
@Musiclayricbyribka 2 месяца назад
Maryamn Enem goaguche stbk nbr 😢
@YiteTube111
@YiteTube111 2 месяца назад
እኔም ስጠብቅ ነበር
@user-ec9zb2os7m
@user-ec9zb2os7m 2 месяца назад
Kane belaye
@user-mj8or5fh2w
@user-mj8or5fh2w 2 месяца назад
እኔም በጉጉት
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 2 месяца назад
ኪዳነምህረት እናቴ ቅርባችን እኮ ነች ለእኛ ለተዋህዶ ልጆች፣ምን ይካፋለል ለውለተዋ ክብርና ምስጋና ብቻ ሁሌም ለእርሷ ይሁን አሜን 🙏
@dagi14132
@dagi14132 2 месяца назад
አሜን
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 2 месяца назад
Amen 🙏 🙏 🙏
@AbelAbela-vl1yq
@AbelAbela-vl1yq 2 месяца назад
Amen
@robyir9193
@robyir9193 2 месяца назад
Amen
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 2 месяца назад
amen+
@mayamelse280
@mayamelse280 2 месяца назад
ይሄ ፕሮግራም በቲቪ ብታይ ጥሩ ነው ኢትዮጲያ ለሁሉም ቤተስብም ልጆችም እንዲታይ 😢😢ግን ለየትኛው ህይወት ነው ሰው የምድር ሲኦልን የሚያየው እንባዬ አልቆም አለኝ😭ባላችው ነገር አመስግኑ ወገኖቼ ተመስገን ጌታዬ 🙏
@user-co7yy8zq4c
@user-co7yy8zq4c 2 месяца назад
😢😢😢
@nebyatmikale2436
@nebyatmikale2436 2 месяца назад
አሜን እኛ ችግራችን እኮ በተሰጠን አንረካም😢
@user-rr4mt5eu5u
@user-rr4mt5eu5u 2 месяца назад
ትክክል ማርያምን አሁንም አላቆመ ሲቃዪ በዝቷል እመቤቴን 😭
@user-ne8qg4kr9t
@user-ne8qg4kr9t 17 дней назад
የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነው።! እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ክብርና ምስጋና ይግባሽ የአምላክ እናት ምልጃሽ አይለየን🙏✝️16❤
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 2 месяца назад
ስለ ጀግናዋና እሩህሩሀ እህትህ በአሁኑ ስአት ያለችበትን ሁኔታ ብትገልፅልን በጣም አስገራሚ ስብዕና አላት ላንትእህት ሳትሆን እናት ናት ታሪክህ አስተማሪ ነው :: እግዛብሄር ይወድሀል ኪዳነ ምህረትን በየወሩ ዘክራት ወደ ቤተክርስቲያን አዘውትር በህይወትህ ፈጣሪን አምልክ::
@mitaalemu8744
@mitaalemu8744 2 месяца назад
Aw berash tube entebkalen
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 месяца назад
እወነትነዉ
@milli12354
@milli12354 2 месяца назад
ኣሁን ኳታር ኣገር ነው የምትገኘው ሄለን❤❤
@basicstrength9893
@basicstrength9893 2 месяца назад
የልጁ ታሪክ ልብ ይነካል። ፊልም ቢሰራበት ደሞ ከባድ ሚዛን ነበር የሚሆነው! ✝️
@Shitaye-ke3jr
@Shitaye-ke3jr 2 месяца назад
በስመአብ በእውነት እንደዚህ ትግስት ኑሮኝ አዳምጬ አላቅም ብቻ ከባድ ነው እኛም እያማርር ነው እንዲህም አለ 😢😢😢
@Tehute
@Tehute 2 месяца назад
ኮመንት ልፅፍልህ ብዬ😭የቱም ቃል አይገልፅህም እና እስካሁን የጠበቀችህ እናቴ ኪዳነምህረት ወደፊትም ትጠብቅህ ታሳርፍህ የደረሡልህ ሁሉ ክፉ አያግኛቸዉ🙏ብርቱ ብርቱ ሰዉ ነህ ስለሁሉም ነገ እግዚአብሔር ይመሥገን💛
@EIShadayAbiT44-rm5sq
@EIShadayAbiT44-rm5sq 2 месяца назад
አንተ ከነ ማንያዘዋል በላይ አንቃቅተኛል🙏🙏 big respect bro
@user-ks5dj1ux3i
@user-ks5dj1ux3i 2 месяца назад
😂
@EIShadayAbiT44-rm5sq
@EIShadayAbiT44-rm5sq 2 месяца назад
pls efi replay
@Winta314
@Winta314 2 месяца назад
አስለቅሰኸኛል ነው 😊
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 месяца назад
አንዱን ለማድነቅ ሌላውን አታጣጥል
@EIShadayAbiT44-rm5sq
@EIShadayAbiT44-rm5sq 2 месяца назад
@@user-tc7ct5xq8y eshi"🙏"
@mikiyasmelesa32
@mikiyasmelesa32 2 месяца назад
እህትህ ከምን ምን ከማንም በላይ ከቃልም በላይ ነት ልትመሰገን ይገባታል 🙏👏 እህቶቻችን ኑሩልን ክበሩልን🙏🙏🙏
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 месяца назад
ደምሪኝ ውዴ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 месяца назад
​@@user-ek6bh5bl9bደምሪኝ ውዴ
@NicemaMaskaran
@NicemaMaskaran 2 месяца назад
ምን ብዬ ልኮምት ሁሉንም ያሳለፍከውን ችግር ቃላት ልያስረሳህ አይችልም ግን የያዝካት እናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት እሷ ያሳለፍከውን ዘግናኝ ህይወት ካይምሮክ ታስረሳህ🤲 ልቤን እያመመኝ ነው የሰማሁክ 💔
@fekeryene213
@fekeryene213 2 месяца назад
ኪራ ይለያል እኮ ለጨርቆስ ልጆች ቀድሞ ደራሽ ምርጥ ልጅ ነው ኪራዬ ህፃነ ቂርቆስ ያሰብከውን ያሳካልህ የኔ ወንድም
@netsanetn9249
@netsanetn9249 2 месяца назад
የሚገርማችሁ በጣም ጎበዝና የመጀመሪያ አመት የዩንቨርስቲተማሪ የ19አት ልጅእህቴ ሳትናገር ትምህርት ቤት ነኝ ብላ ወታ ይህው አሁን ሊቢያ ትገኛለች መጀመሪያ 750ሺ ላኩ ብለው ላክን ደግመው ደሞ 100ሺ ብለው ላክን እናቴ በሽታ የማያውቃት ሆስፒታል ተኝታ ወጣች ከዚህ በኃላ ብር ጨምሩ ይሉ ይሆንበሚል ስጋት ላይ ነን ምክንያቱም ተበድራ ነው የላከችላት ደሞስ እንደተባለውስ በሰላም ባይለቋትስቶሎ መንገድ ላይ አንድነገር ብትሆንስ በባህርላይስ ብትሞትብን በሚል ሰቀቀን ይህው ቤተሰቡ ግራ ተጋብተን በማልቀስ ና በመፀለይ ተቀምጠናል ፀልዩልን እባካቹ
@user-vi9jz4sp3s
@user-vi9jz4sp3s 2 месяца назад
እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳት
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 месяца назад
እግዚአብሔር በሰላም ካሰበችበት ያድርሳት ከባድ ነዉ
@KidistFeseha-rf9wq
@KidistFeseha-rf9wq 2 месяца назад
እመቤቴ ትርዳት አይዟችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ጭንቀታችሁን አቅላ ቸር ወሬ ታሰማችሁ
@MedanitMelkamu
@MedanitMelkamu 2 месяца назад
ፈጣሪ ይርዳት
@dawitgebreyes-ze3gs
@dawitgebreyes-ze3gs 2 месяца назад
ስለ ሱዳኖች የተናገረው እውነት ነው በጣም ደግ ህዝቦች ናቸው።
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 2 месяца назад
❤❤❤
@arditube5698
@arditube5698 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@radetbiru2255
@radetbiru2255 2 месяца назад
እውነት ነው በጣም የዋ ጥሩ ናቸው❤
@user-vl7mm5yw7g
@user-vl7mm5yw7g 2 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@jemilamohammed6631
@jemilamohammed6631 2 месяца назад
Betaaam enda Sudani 🇸🇩 true hezeb alayehoum ❤❤
@kitesaregasa9940
@kitesaregasa9940 2 месяца назад
“ሳሙኤልም አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አኖረው፤ ስሙንም፦ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።” - 1ኛ ሳሙኤል 7፥12
@user-ke6rz1hk4i
@user-ke6rz1hk4i 29 дней назад
ኪዳነ ምህረትን ይዞ የማይታለፍ የለም እምነትህ ፅናትህ እረድቶሀል እግዚአብሔር ይመስገን
@helinasolomon4661
@helinasolomon4661 2 месяца назад
ከዚህ ልጅ የተማርኩት ነገር እስካልሞትክ ድረስ ሁሌም ተስፋ አለ እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰
@user-li8hr7lv3u
@user-li8hr7lv3u 2 месяца назад
Ewnet new 🙏
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 2 месяца назад
የእምነት ፅናትህ ይደንቃል ጀግና ወጣት ነህ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ
@user-ry5eg9fw4f
@user-ry5eg9fw4f 2 месяца назад
የእምነት ፅናትህይደንቃል ጅግና ወጣት ነህ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ
@user-lb1zf7pz5x
@user-lb1zf7pz5x 2 месяца назад
እንደዛ አልቅሰህ ያሳለፍከው እንደዚህ እየሳቅክ እንድታወራ ላደረግህ ለፈጣሪ ክብር ይገባው ለእናቱም ምስጋና ይግባት መሸሽጊያችን መመኪያችን የብርሃን እናት አዛኜን ኪዳህነምህርት ምስጋና ይግባት የኛም ታሪክ ተመሳሳይ ነው ይሄ አይገባነም ነበረ
@lilimelaku3265
@lilimelaku3265 2 месяца назад
እኛ አውሮፓ ለመግባት 12ቀን ባህር ላይ ነበርን ከግብፅ እሮብ ቀን የነበረ ማእበል ሁሉም በሀይማኖቱ ሲፀልይ ኡኡ ይላል እመብርሃን እመብርሃን እያልኩ እጮዋለው መአበሉም ትንሸ ቀዘቀዘ ቁጭ ብዬ ቀይ ሴቲዬ ነች እግሬን አጥፎ ቁጭ ብዬእግሬላይ ተኝቻለው እመብርሃን ነች አይዞሸ ትገባላቹ የሚል ድምፅ ሰሰማ ሰነሳ ማንም የለም እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን በሰላም ማንም ምንም ሳንሆን ገባን እግዚያብሔር የተመሰገነ እያም ቀን አልፎ እንደታሪክ ይወራል
@Brukrex
@Brukrex 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ገባቹ. ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን 🙏🙏🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 месяца назад
የዚህ ልጅ ታሪክ በ EBS ወይም በየትኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኝ TV የሚተላለፍበት መንገድ ቢገኝ 😢😢 ይህንን መከራ የሚሰማ ወጣት ምን አልባት ፍሰቱን ትንሽ ቢቀንሰው የነዚህን እናቶች እንባ መቆም የሚችለው ፍሰቱ ሲቆም ነው እባካችሁን ሀገር ቤት መተላለፍ የሚችልበት መንገድ 😢😢
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 2 месяца назад
Wedo ayeseku alu sew wedo agerun aylek yalew ye ager huneta teru adel
@AhmedSefa-og9bz
@AhmedSefa-og9bz 2 месяца назад
ደግና በፍፁም ተስፍ የማይቆርጥ ፍጥረት አንተን አየሁ ጀግናችን
@selamawitaddisu6380
@selamawitaddisu6380 2 месяца назад
አቢኒየ የዋህ ስለሆንክ እና ጓደኞችክን እያስቀደምክ ስለነበር ነዉ የኔ የዋህ ምግብ በሚናፍቅ ጊዜ አንተ ትፆም ነበር ይገርማል የኔ አባት አይዞክ ቀሪ ዘመንክ በደስታ እና ድካምክን ቆጥሮ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥክ የምታምናት ቅድስት ኪዳነምህረት ከጎንክ ትሁንልህ❤
@user-fp1rn2qf3e
@user-fp1rn2qf3e 2 месяца назад
ጊዜ ካለህ በመጸሃፍ ጻፈው ፣ ብዙዎች ይማሩበታል
@romimedia3130
@romimedia3130 2 месяца назад
እኔም አንተ ባለፍክበት አንድ አመት ያልሞላት ልጅ ይዤ ነው ያለፍኩት ሊቢያን ማለፍ ማለት ከሲኦል እንደ ማምለጥ ያክል ነው ለኔ እውነት ነው ከስደት የምታተርፈው ፈጣሪህን የበለጠ እንድታውቀው እና እነረድትፈራው ያደርጋል🙏ዛሬ ላይ እዚ ይሄንን ታሪክ እንድታወራ ላደረገህ አምላክ ይመስገን ፈጣሪ አሁንም ሁሌም ይጠብቅህ🙏🙏
@hiwiemu3961
@hiwiemu3961 2 месяца назад
Enem lihad enda
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 месяца назад
​@@hiwiemu3961ልሂድ ነው ያልሺው?
@teddyeshete3533
@teddyeshete3533 2 месяца назад
waw tadya ljsh denanat
@teddyeshete3533
@teddyeshete3533 2 месяца назад
waw tadya ljsh denanat
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 месяца назад
ደምሪኝ ውዴ
@messinatan-xm2ig
@messinatan-xm2ig 2 месяца назад
ስለዚህም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ያባትህን ነብስ ባጸደገነትህ ያኑርልን ❤
@tigst7792
@tigst7792 2 месяца назад
ኪዳነምህረት እናቴ አንችኮ መፅናኛ ነሽ❤ እንኳን ደረሰችልህ 💞☦️
@user-sr7to6lx3m
@user-sr7to6lx3m 2 месяца назад
በዚ ቃለ መጠይቅ ምናልባትም ብዙ ሰው አትርፈሀል ማን ያውቃል ። ያ ሁሉ መከራ ያየኸውና ዛሬ ላይ በህይወት የቆምከው ብዙ ወጣቶችን በዛሬው ቀን ሊተርፉ ምክንያት ሆነህስ ቢሆን ። ብዙ እናቶችን ከለቅሶ ታድገሀቸውስ ቢሆን ። ማን ያውቃል ? በጣም በጣም ጠንካራና ቅን ልጅ ነህ ። ብዙዎችን እነዳተረፍክ በደንብ ይሰማኛል ። እግዚአብሔር ይመስገን
@SemiraMohammed-zh3zb
@SemiraMohammed-zh3zb 2 месяца назад
አንደኛው ተራፊ እኔ ነኝ ። ወላሂ ልሰደድ ጥቂት ቀናት ነበር ። አሁን ግን አላስበውም እንደዉም በ ገንዘቡ ከ ዱባይ እቃ ልጭንበት ነው ። ሀቂቃ የ እዉነቴን ነው። አልሃምዱሊላህ ወንድሜ አላህ ካንተ ጋር ይሁን
@user-sr7to6lx3m
@user-sr7to6lx3m 2 месяца назад
@@SemiraMohammed-zh3zb ጎበዝ የኔ እህት ።ኡፍ በጣም ነው ደስ ያለኝ ። ፈጣሪ ያሰብሽውን ያስተካክልልሽ
@BeruktawitGoytom
@BeruktawitGoytom 2 месяца назад
በነገርችን ላይ አቤኒ ማለት በጣም አዛኝ ልጅ ነው🥺🥺🥹🥹 ሲበዛ
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 2 месяца назад
አዛኝ ሰው ደሞ ልቡ በጣም ይሰበራል የም አንዳንዴ ጨካኝ መሆንም መታደል ነው ነገሮችን ቦታ አይሰጥም ልብም ክፉኛ አይሰበርም
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 месяца назад
😢😢😢እናቴ ኪዳነምህረት እንችን የያዘ ማን ይውድቃል እንኳን የአንች ልጅ ሆንኩኝ እመቤቴ
@annatikuye9603
@annatikuye9603 27 дней назад
🙏💚💛❤️
@user-kw1ks4ut1m
@user-kw1ks4ut1m 2 месяца назад
በለቅሶ ጨረስኩት እውነት እንደ ስደተኛ ቻይ የለም የእምነትህ ፅናት በጣም ገራሚ ነው የምትወዳት ኪዳነምህረት አሁንም የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ሰማእቱ ቂርቆስ ይጠብቅህ የኔ አባት በርታ❤❤❤❤❤
@user-vu6tx2rx6y
@user-vu6tx2rx6y 2 месяца назад
የፈለገ ነገር ብትሆን ግን እህትህን እንዳትረሳ❤❤❤❤
@naodbaba-rd6ik
@naodbaba-rd6ik 2 месяца назад
አቤኒ የምትወዳት ኪዳነ ምህረት እናቴ የልብህን መሻት ትፅምልህ Efi yime man tileyaleh
@SemiraMohammed-zh3zb
@SemiraMohammed-zh3zb 2 месяца назад
አመሰግናለሁ በቅርቡ ልመጣ ምን አልባት ከ ሳምንት ባነሰ ቀናት ውስጥ በ ሊብያ ልሰደድ እያሰብኩ ነበረ ። ይህንን vidio ባላይ ኖሮ አልቆልኝ ነበረ ። አሁን ግን 100 ጊዜ እንዳስብበት እናም ማን እንደናት ማን እንደ ሀገር እንድል አድርገኸኛል በጣም በጣም ይህ vidioጠቅሞኛል።
@misrakkassahun3171
@misrakkassahun3171 2 месяца назад
ጎበዝ ከሰው ስህተት መማር ብልህነት ነው
@Jerusalem568
@Jerusalem568 2 месяца назад
ተው አትሰደዱ እናታቹ አታሳዝናቹም
@FikrteMuche
@FikrteMuche 2 месяца назад
ብቻ ምን ብየ እደምፅፍ ቃላት ጠፉብኝ እጅግ በጣም ጠንካራ ልጅ ነክ አቤኒ ኪዳነምህረት አትለይክ ሁሌም❤❤
@mah8100
@mah8100 2 месяца назад
ልብ ያለዉ ልብ ይበል!!!!
@rozaademss2204
@rozaademss2204 2 месяца назад
እውነት ይኤን የስማ ዳግመኛ ስደት ማስብ ከባድ ነው
@FAYBHD
@FAYBHD 2 месяца назад
ኤፊ ይሄን የመሰለ ታሪክ አዘጋጅተህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን፡፡ በየክፍሉ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ክብር እና እናትነቷን የሚገልፁ እርዕሶች እና ተምብኔሎች ስለምትጠቀም በጣም ነው ደስ ያለኝ ኤፊዬ በርታልን፣ አቤኔዘርም ፈጣሪ ይህንን ሁሉ ፈተና ያሳለፈህ በሂዎትህ ላይ ትልቅ የምትሰራው ዓላማ ስላለህ ነውእና አይዞህ ጠንክርልን፣፣ ኤፊዬ እወድሃለው በርታልኝ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 месяца назад
ደምሪኝ ውዴ
@FAYBHD
@FAYBHD 2 месяца назад
esh ehtea@@ethiomimitube7507
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 месяца назад
ክብር ለድንግል ማሪያም አንተን ከዛ ሁሉ መከራ ያወጣችህ የቀሩትንም ከዛ ሂወት ታዉጣልን😢
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 2 месяца назад
ድህነት አፈር ብላ እውነት በጣም ልዩ ሰው ነህ እግዚያብሄር የመከራ መጨረሻ ያርግልህ
@avg4628
@avg4628 2 месяца назад
የኔ ሩህርህ እናቴ ኪዳነ ምህረት ወንድሜ ፀግርህ ኣስተካክል በተረፈ እንካን ኪዳነ ምህረት ኣተረፈችህ
@user-lo6vr8bp8o
@user-lo6vr8bp8o 2 месяца назад
አይመለከትሽም የኔ እህት
@avg4628
@avg4628 2 месяца назад
@@user-lo6vr8bp8o አሸ ግን ለራስህ ብዬ ነው ጥሩ ኣይደለም በእግዚአብሔር ፉት
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 2 месяца назад
"ከፍትፍቱ ፊቱ" ነው ትክክል ነች ጠጉሩን ይስተካከል ፈረንጆቹ ዲሰንት የሚሉትን ይሁን ። ❤
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 месяца назад
ደምሪኝ ውዴ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 месяца назад
​@@Yar-bp8qeደምሪኝ ውዴ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 месяца назад
የኔ እናት የኔ ወለላ የችግረኛች እናት 😢😢😢😢😢❤ኪዳነ ቃሏ 😢😢😢😢ሁለየም ከኛጋር ስለሆንሽ እናመሰግንሻለን ❤😢
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 2 месяца назад
መልካም ልጅ ነክ አቤልዬ አንተ ሣትሄድ ጓደኞችክን አሳለፍክ አንተመጨረሻ ስትሄድ በፖሊስ ተያዝክ ከዛ ብዙ ብር ከፈለክ ወደ ጓደኞችክ ተቀላቀልክ የኔ ወንድም እዉነት አቤል ወንድሜ መልካም ልጅ ነክ በዛበረአ ሆነክ መፆምክ እግዚአብሔር ማመንክ እናታችን ኪዳነ ምህረትን መማፀንክ ለዚ አበቃክ ከዚ የበለጠ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንደሜ❤❤❤❤❤❤
@helentesfaye943
@helentesfaye943 2 месяца назад
ሄለንዬ የእህት ምሳሌ ጀግናዋ ረጅም እድሜ ይስጥሽ👌👌👌ምርጥነሽ ትለያለሽ ክበሪ
@dawa2556
@dawa2556 2 месяца назад
የሰፈራችን ልጆች በዚ ነገር በጣም ብዙ ልጆች እያለቁ ነው እና በቂርቆስ እላቹአለው ፀልዮልን በሕፃኑ በማርያም😭😭😭😭😭😭😭
@betelhimmoges-ld8wu
@betelhimmoges-ld8wu 2 месяца назад
ኪዳነ ምህረት እዚህ ቦታ ስላደረሰችህ ክብር ምስጋና ይገባታል አሁንም ገና ልጅ ነህ ይሄን ሁሉ ያየሀው ለበጎ ነው ትልቅ ደረጃም ትደርሳለህ
@meskeremfekadu6272
@meskeremfekadu6272 2 месяца назад
ኪዳነ ምህረት ባለህበት እቅፍ ድግፍ ታድርግህ❤
@batibatibati3199
@batibatibati3199 2 месяца назад
እውነት ልጁ ጀግና ነው እንደዛ አሳልፎ ይሄን ያክል ታሪክ ማስታወሱ 💔💔😥
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 2 месяца назад
በዚህ ልጅ ታሪክ በለቅሶ ሞትኩ ዬኔ ጌታ እንኩን ፈጣሪ አወጣህ ብቻ😢😢😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 месяца назад
እኔም በተለይ ጭንቀቱ ሁሌ ደስታው ያጣል ህፃን ስሞት ማየቱ አባቱ መሞት ይህ ስነ ልቦና ባለ ሞያ ክትትል ቢያረግ የትሻለ ነው በተለይ ስለ ልቦና ህክምና ያስፈልገዋል😢😢😢
@sinte335
@sinte335 2 месяца назад
እንዲ ተሰቃይተን መከራ በልተን ተቸገረን እንደገና ሀገር ቤት ያሉትን ወገኖቻችንን በብሔር በጎሳ የምናባልው ነገር በጣም ነው የሚገርመው ብቻ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጥልን
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 месяца назад
Amen 🙏
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 месяца назад
የሀገራችን ችግር ጠንካራ መሪ ስለሌለው ነው ህዝባችን ህፃን አይደለም የናንተን ምክር የሚሰማው የፖለቲካ ሴራ ነው እኔን ተሳደቢ ሰው ግደይ ብትለኝ እሰማሀለው እንዴ😂 ሚዲያ እኮ ኢትዮጵያ አይሰራም ዳቦ የጠረረበት ህዝብ ካርድ ገዝቶ ቲክቶክ ወይ ዩቱብ ዩሚከታተል ሙሰለህ እስማርት ስልክ ያለው አዲስ አበባ ብቻ ስንት ህዝብ አለ ብለህ ነው ጠንካራ መሪ ቢኖር ማንም ቢያወራ ችግር አይፈጠርም መንግስቱ ይፈልገዋል ህዝቡን በአጀንዳ መጥመድ እረፋት ማሳጣት ለዛ ነው
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 месяца назад
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012ትክክል❤❤❤❤
@Mardin-lk4bp
@Mardin-lk4bp 2 месяца назад
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ay bihonm ensu nachew wana miyabetabtun
@user-wd2sc8sy6x
@user-wd2sc8sy6x 2 месяца назад
እያለቀስኩ ነው የሰማውት ሰው ካልሞተ ያሰበበት ይደርሳል እኔ ላተ አመመኝ የለፍክበትን የማትረሳ ምርጥ ልጅ
@abrhamfereja6142
@abrhamfereja6142 2 месяца назад
በጣም አስተዋይ የሆንክ ልጅ ነህ፡፡ እንኳን እግዚአብሔር ይህን ሁሉ አሳለፈህ፡፡
@kebkabwuhab411
@kebkabwuhab411 2 месяца назад
ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ፤ በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው። የቅድስት ሥላሴ አምላክነት እና የምትወዳት የኪዳነ ምሕረት አማላጅነት በሕይወት ውስጥ እንደቀደሙልህ አሁንም በሊቢያና በሌሎች ሀገራት ተጨንቀው ያሉትን መድኃኔዓለም ይርዳልን።
@kebkabwuhab411
@kebkabwuhab411 2 месяца назад
በዚ ሁሉ መከራ ውስጥ እያለፍክ ፣ ተስፋ አለመቁረጥህ ሲገርመኝ ይባስ ብሎ ፆም መፆም ምንኛ መታደል ነው። ይሄ እራሱ ለፈጣሪ ና ለ ሐይማኖትህ ያለህን ቀናዒነት ያሳያል። የምትወዳት ኪዳነ ምሕረት አሁንም ትቅደምልህ፣ነገሮችን ሁሉ ታሳካልህ፣ ፈጣሪ የአባትህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን🙏 ሀገራችንን ሰላም ሆኖ ስደትን ያስቀርልን። ወንድማችን ታሪክህን ስላጋራህን እግዚአብሔር ይስጥልን። በጣም እድለኛ ነኝ ስላወኩህ፤ኤፊም አንተን በጣም ነው የምናመሠግነው🙏🙏🙏 ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም አድርጎ ለሕዝቦቿም ፍቅርን፣ማስተዋልንና አንድነት ይስጠን። አምላከ ቅዱሳን ይመስገን🙏🙏🙏
@amuta2003
@amuta2003 2 месяца назад
😢 😭😭😭እኔ በእግዚአብሔር ላይ የለኝን እምነቴን አጠንክርሀዋል። ጌታ ይባርክክ። እግዚአብሔር ሁሉንም ስደተኞች ይርዳቸው። ሀገራችን ሰላም ሆና ስደት የሚያበቃበት ዘመን ጌታ ያምጣልን 🙏🙏
@shewi3943
@shewi3943 2 месяца назад
እድለኛ ነህ ወንድሜ ከዚህ ሁሉ ስቃይ በኋላ ሁሉም አልፎ እዚህ ደርሰሀል ክፉ አይንካህ ደግ አይለፍህ ኪዳነምህረት እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ወንድሜ
@mesganaassefa
@mesganaassefa 2 месяца назад
በህይወትህ አንድ አስተማሪ video ሰራህ ብዙዎችን ከሞት እንደታደክ ነው ምቆጥረው ❤
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 2 месяца назад
አንተ የተባረክ ነህ ሰው በጠፋበት ስአት ሰው ነህ ፈጣሪ ከመከራ ያውጣቸው ጓደኞችህም
@promobile1638
@promobile1638 2 месяца назад
እናቴ እመብርሀን የኔንም ወንድም ከዚህ ሁሉ ስቃይ አሳልፋ ዛሬ እሱም ከሀንተ ጋር ከአንድ አገር እየኖረ ነው😢ተመስገን ኪድዬ እናቴ። አንቺን ይዞ ማንም አያፍርም ከሞት በዋላም እይወት አለ።
@yeabsirayibeltal5838
@yeabsirayibeltal5838 2 месяца назад
This is what real-life motivational speaker is!!
@Black-lioness
@Black-lioness 2 месяца назад
This is called the urge to breath how crucial is it to be free.. this is really hard to hear this is happening to our ppl at very ppl.
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 месяца назад
ኮሜንት ላይ ፒን አድርግለት የሱን ቻናል ቶሎ ቤተሰብ እንድንሆነው ጎበዝ ስህተት ሲነገረው የሚቀበል ልጅ ነው መጨረሻው አሁን ያለበት ለማወቅ ጓጓሁ ብቻ ኪዳነምህረት እናታችን እንኳን በህይወት አተረፈችህ❤
@arditube5698
@arditube5698 2 месяца назад
አሜን
@marthataye2796
@marthataye2796 2 месяца назад
እኔ ራሴ ሊንኩን አስቀምጥልን የልጁን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 месяца назад
​@@marthataye2796ማማዬ ክፍል 3 ከሚለው ቀጥሎ በሰማያዊ ደመቅ ብሎ Shegoye ሸጎዬ የሚለው የሱ ቻናል ነው እሱን ንኪው❤
@Nfneba
@Nfneba 2 месяца назад
Pls efi yesun RU-vid pin argln
@Pontiac145
@Pontiac145 2 месяца назад
m.youtube.com/@shger916
@EthioGoodDoctor
@EthioGoodDoctor 2 месяца назад
ዶ/ር አብይ ታደሰ አንዳንዴ የህይወት ጎዳና ለብዙዎች መድኃኒት የሆነ ምክር ይወጣዋል / ቢተረጎም ለአለም ይሆናል / ይህንን ያቀረብከዉ ወንድም 🙏
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 2 месяца назад
እኔም እያልኩ ነው ትልቅ መፃፍ ይወጣዋል
@efratahaile3560
@efratahaile3560 2 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን አንተ አምላክ ፈቅዶ በመልካም ቦታ ትገኛለህ ስንቶች ግን በረሃ ላይ ቀርተዋል እናም አንተ እንዴት የታደልክ ነህ እናም እግዚአብሄር ያደረገልህን ሁሌም ሳትረሳ ህይወትህን በእግዚአብሄር ቤት አሳልፍ የውጭው ህይወት አያታልህ ለዚህ ያበቃህን እገዚአብሄርን አታሳዝነው ኪዳነምህረትን ሁሌም አትርሳት በተረፈ እግዚአብሄር ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ በመንገድ በስደት ያሉትንም እግዚአብሄር በሰላም ወደፈለጉበት ቦታ ያድርሳቸው 🙏🙏
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 2 месяца назад
አሁን እዛ ያለሁ መሰለኝ ፈራሁ ሰላንተ ቃል የለኝም ክብር ለመድሀኒአለም ከእናቱ ጋር
@We-bh6so
@We-bh6so 2 месяца назад
ምርጥ የሃገር ልጅ በጣም ምትገርም ትልቅ ሰው የእምነትህ ጥንካሬህ ሁሉ ነገርህ ትልቅ ትምህርት ብቻ ትገርማለህ የምትፈልገውን፡ያሰብከውን መድሃኔዓለም ያሳካልህ ወንድሜ
@kassamamo3547
@kassamamo3547 2 месяца назад
እግዚአብሔርን እኔ እና ጓደኛዬ ልንሰደድ ነበር ግን አሁን አመሰግናለሁ 🙏 ማርያም efi
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 месяца назад
Yhine semete yeweta berashe ferede setu abedale
@user-jh2xw6fz7z
@user-jh2xw6fz7z 2 месяца назад
በስመአብ ላይችል አይሰጥ በጠሰም ጠንካራ ልጅ ነክ እግዚያብሔር ቀሪ ዘመንክን ደስተኛ ያድርግልክ በብዙ ተባረክ
@feleke2284
@feleke2284 2 месяца назад
ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነትን ይስጠን ለመሪዎቻችን ልቦና ይስጣቸው !
@KaleabDejene-
@KaleabDejene- 2 месяца назад
የእውነት እያለቀስኩ ነበር ሳይ የነበረው ግን እኛ ኢትዮጵዊያን በእግዚአብሔር ላይ ያለን እምነት አስደንቆኛል ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv 2 месяца назад
አትሙች ያላት ነፍስ ሚገርም ታሪክ ነዉ ስደት pschological trauma አለዉ እና ወንድሜ counselor ያሥፈልግሀል ለመርሣት አምሮ ላይ ሚያመጣዉ ቁስል ቀላል አደለም የእህ ትህ ነገር ግን እግዜአብሄር በእጥፍ ይክፈላት 🙏
@bancheshetie3116
@bancheshetie3116 2 месяца назад
እሚያምነው ፈጣሪ ነው እዚህ ያደረሰው መካሪ አደለም እሽ እምነት ይኑርህ
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv 2 месяца назад
እንደዚ አይነት የተንጋደደ አስተሳሰብ ያለዉ ሰዉ ያሥጠላል ፈጣሪ የለዉም አላልኩም ዶማ ቅን ማሰብ አይሻልም?
@WondewosenDargie
@WondewosenDargie 21 день назад
የአአ ልጆች እኮ ይሉታቹሁ በጣም ነው ደስ የሚለው አዞ ኪዳነምህረት እረደታሃለች
@zeetube4857
@zeetube4857 2 месяца назад
አሜን የኔ ወንደም ❤️🙏❤️🙏❤️ በጣም ነዉ ሆዴን ያመመኝ ገን አግዚአብሔር ሁሌም ታላቅ ነዉ. አናቴ ኪዳነምህረት የጌታዬ አናት ከበር ላንቺይሁን. 🙏❤️❤️🙏❤️🙏❤️
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 месяца назад
አረብ ሀገር ያለንም ሰወች እኩል ተሰደድን እንላለን 😢😢😢😢😢
@MohammedSeid-xm9wt
@MohammedSeid-xm9wt 2 месяца назад
ትክክል
@HuaweiHuawei-co8kg
@HuaweiHuawei-co8kg 2 месяца назад
Ewenet enem endeza new yalkut
@lidyaberhan2836
@lidyaberhan2836 2 месяца назад
አለፍኩት ድንግል ማዕበሉን አለፍኩት ድንግል ዉጣ ውረዱን ምርኩዜ ስለሆንሽ ስጠራው ስምሽን🙏 ከቱርክ በግሪክ በቤልጂዬም አድርጌ ያየሀቸውን እንደ ሊቢያው ባይሆንም መራብን መበረድን መታሰርን መሰቃየትን ጥግ አሳልፌ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ዩኬ ደርሻለው እውነት ነው አሁን ላለንበት ነገር ስቃዩ በፍፁም አይመጥነውም
@habibakemal9753
@habibakemal9753 2 месяца назад
ተይ ከነሱ ጋር አይገናኝም ቢያንስ አመታት አይፈጅም
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 2 месяца назад
እህትዬ የረዳሽ ያገዘሽ በሄድሽበት ጎዳና ሁሉ ካንቺ ጋር ለነበረው መልካም አምላክ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁንለት ምክንያቱም ዋናው እያለ ሌላውን ማመስገን እነሱም አይመጥናቸውም አይቀበሉትምም ክብር ለመድሐኒያለ አብ ለማሪያም ልጅ ለኢየሱስና ለመንፈስ ቅዱስ ለዋኖቹ አንድም ሶስትም ለስላሴወች ይሁን አሜን
@Haymitatube
@Haymitatube 2 месяца назад
ኡፍ የኔ አባት ያመንካት ኪዳነምህረት እንኳን ረዳችክ🙏
@Muller23511
@Muller23511 2 месяца назад
የድንግል ማርያም ልጅ የ ልቦናህን መሻት ይፈፅምልህ
@user-tz9rc3ol9m
@user-tz9rc3ol9m 2 месяца назад
የዚህ ልጅ ነገር ልቤን ነው የበላ አቤኒ የኔ አባት ጎበዝ ነህ አሁንም ክዳነ ምህረት መጨረሻህን ታሳምርልህ
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 2 месяца назад
ውይ በአይኔ እያየሁት መሻገሩን ማመን አቃተኝ ከተናገረው አንፃር ለሁሉም እንኳን ለዚ አበቃህ ከተረዳሁት አንፃር ንፁህ ልብ ያለህ ልጅ ነህ በዚ ሁሉ ችግር ውስጥ ሆነህ እንኳን አብረውህ ላሉት ታስብ ነበር የድንግል ማርያም ልጅ በምድር ላይ ያለውን ጥሩ ነገር ሁሉ ይስጥህ ከዚህ በኋላ ከደስታ ውጪ ክፉ አያሳይህ እንዴት አንጀቴን እንደበላኸኝ በተረፈ ስደት የምታስቡ ሰዎች እባካችሁ ተማሩ ብልጥ ከሰው ነው የሚማረው
@user-dq8qz3nj5c
@user-dq8qz3nj5c 2 месяца назад
እረ ኤፊ ያበደ ታሪክ ነው አጋጣሚ ጀለሶች እደለ ተሰደዋል ያሉበት እረሱ አይታውቅም bro ልጁ ያሳዝናል ለኔ በጣም አሪፍ ትምርት ነው እኔ ልሰደደ ይሄን video ሳይነው የተውኩት ኤፊ እዚ ሸገር እደምታስቢው አደለም ለዛ ነው የሸገር ልጆች ሚሰደው ኤፊ ላንቺ ግን big respect
@fisehagetachew4577
@fisehagetachew4577 2 месяца назад
በሊቢያ የመጣነዉ ልጆች በሁለተኛ ነብሳችን ነዉ እየኖርን ያለነዉ እ/ር ለኛ ያላረገዉ የለም በቸርነቱ ነዉ ያለነዉ እሱ ጎበዝ ነዉ እኔ ሰሳስታዉሰዉ ለቅሶዬ እራሱ አያሶራኝም 😢
@user-yz2yu1cw3p
@user-yz2yu1cw3p 2 месяца назад
😢😢😢አልቅሼ ልሞት ነው ወይ ድህነት የኔ እናት እመብርሀን እንኳን እረዳችህ ወንድሜ ለቀሩትም ፈጣሪ ያግዛቸው በጣም ከባድ ነው😢😢😢
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 месяца назад
የእናቴ ልጅ የኪዳነ ምህረት ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃህ ተመሰገን ነው ሌላ ምንም ማለት አይቻልም ሰለ ሰደት ያየው
@Lidu1923
@Lidu1923 2 месяца назад
አሜን የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርህ ይሰፋ ስምህ ከፍ ይበል❤
@tf7382
@tf7382 2 месяца назад
በጣም ጎበዞች።የተሰጣችሁን መልካም አስተያየት ተቀብላችሁ immediatelyማስተካከል quality ነው።ኢትዮጵያዊ ጨዋነት! ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።እመአምላክ ሁሌም አትለያችሁ አትለየን!
@dani__1_1
@dani__1_1 2 месяца назад
እሱን ነበር ስጠብቅ የነበረው❤
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 месяца назад
ደምሩኝ ውዶችዬ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 месяца назад
ወድሜ መከራው ቢበዛም እመብረሀን እነዛን ሰወች አመጣች የኔ እናት በአንድ ሰው ጸሎት እምነት ሁሉም ይድናል😢😢😢😢
@musaabdullah4936
@musaabdullah4936 2 месяца назад
የእኔ ታሪክ ከዚህ ይበልጣል ከሱዳን ሰሀራ በረሀ ሊቢያ እጣሊያ ድረሰ ያለው ከእኔ በእዚህ ልጅ አይነት የኔ እጥፍ ይበልጣል ብቻ አልሀምድልሊህ
@MeseretMelese-vw1pi
@MeseretMelese-vw1pi 2 месяца назад
አይ😢
@mesi16-91
@mesi16-91 2 месяца назад
ኪዳነ ምህረት ከአፍህ አትጠፋም ታድለህ ወንድሜ ቀሪ ዘመንህን የደስታ የስኬት ያድርግልህ አይዞህ አልፏል 🙏
@alazarwogayehu49
@alazarwogayehu49 2 месяца назад
Great content. The kid has a big heart and is a survivor. ደንገል ማርያም ጥላ አልታለችዉም.. አግዚአብሔር ይመስገን! ብዙ ተማርኩ.
@genetedessa5507
@genetedessa5507 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጭንቀት ነው የጨረስኩት...
@fani4779
@fani4779 2 месяца назад
እግዚአብሔር ህልምን ያሳካል ወንድሜ "አሁን ያለሁበት ህይወት ያህ ሁሉ ፈተና አይገባውም " ትልቅ መልዕክት ነው
@user-bq3yi6fv7m
@user-bq3yi6fv7m 2 месяца назад
ሁሌም የማትለይህ ኪዳነ ምህረት አሁንም ከጎንህ ትሁን ትልቅ ትምህርት ነው❤❤❤❤
@eskedaralemu781
@eskedaralemu781 2 месяца назад
😭😭😭😭😭ስደት ክፍ ወንድሜ አይዞ ምቶዳት ምታምናት ኪዳነ ምህረት ትርዳክ በጣም ያሳዝናል
@menberesolomon8219
@menberesolomon8219 2 месяца назад
እዉነት መጽሀፍ እማነብ ነው የመሰለኝ ... ልክ እንደ ስብከት ነው የሰማሁህ እግዚአብሄር ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ ደሞ በሀይማኖአትህ በደንብ በርታ... ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እና ሁሉም ያልፋል ሚለው በአንተ ህይወት ውስጥ አለ.... እንኳን እዚህ ቀን ላይ አደረሰህ
@Aklilhaftemaryam
@Aklilhaftemaryam 2 месяца назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን ማለት ኣላቆሞም ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MenenBehailu
@MenenBehailu 2 месяца назад
እግዚአብሔርንም በሉት "ሰራህ ድንቅ ነው" ኪዳነ ምህረት ሚሰጥሬ❤😊
@nigiasfaw4515
@nigiasfaw4515 2 месяца назад
ጠንካራዋ እህትህ አለኝታህ ❤
@rorororo7967
@rorororo7967 2 месяца назад
በእውነት እግዚአብሔር ይባርካት።
Далее
small vs big hoop #tiktok
00:12
Просмотров 6 млн
glos bibir cokelat
00:18
Просмотров 5 млн
Tom & Jerry !! 😂😂
0:59
Просмотров 33 млн
Can this capsule save my life? 😱
0:50
Просмотров 3,5 млн