Тёмный

ባለሀብቱ አባት ለማኝ ሆኖ ተገኘ!!ልጃቸው ጉዳዩን ስትሰማ...!! 

ዱካ ሾው /duka show
Подписаться 213 тыс.
Просмотров 129 тыс.
50% 1

ባለሀብቱ አባት ለማኝ ሆኖ ተገኘ!!
ልጃቸው ጉዳዩን ስትሰማ...!!

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 638   
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 6 месяцев назад
ከሶስት ወር በፊት አንድ አባት በጣም ሃብታም ሲለሙኑ አይተናል እና ታሪካቸዉ አንድአይነት ነዉ በጣም ያሳዝናል ይሄ መንከረኛ መተት ነዉ የሚሆነዉ ወደጸበል ዉሰዱዋቸዉ ፈጣሪ ይማራቸዉ🙏❤️ አንተም ዘላለምየ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏💞
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 6 месяцев назад
የሌላው ባለ ሀብት መተት ነው እሺ እኝህስ
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 6 месяцев назад
መተት እንዳይሆን ፀበል ይሂዱ
@ethiomistre121
@ethiomistre121 6 месяцев назад
awo 😢
@nefisasemane
@nefisasemane 6 месяцев назад
አዎ የአብራሀም አባት ነበር አብራም ሞተ ተባል ያሣዝናለዘ
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 5 месяцев назад
የዚህ መተት አይዴለም ሲታወቃቸዉ ነው የልመና ገዘብ ቢዝነስ አርገዉት ነው ስቲ ባለሀብት ገና ይመጣሉ ማንነታየዉን ደብቀዉ
@damoursarah6
@damoursarah6 6 месяцев назад
በጣም ጀግና አባት ናቸው የመጨረሻዎትን ያሳምርሎት
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 6 месяцев назад
አይ መተት ተደርጎባቸዋል ነው በፍጥነት ወደ ፀበል መሄድ አለባቸው መቼ ነው ደና ነገር ምናይው ምርጥ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤😢😢😢😢
@user-fozeya
@user-fozeya 6 месяцев назад
ተደርጎባቸው አይሆንም አብዛሀኛው ሀብታሞች መተታሞች ናቸው በተለይ በሀብት
@emabet578
@emabet578 6 месяцев назад
Well, that is not always the case.i think it is because it is easy money.
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 6 месяцев назад
@@emabet578 👍👍👍👍👍
@bestebeste7585
@bestebeste7585 6 месяцев назад
አልተደረገበትም ሱስ ነው
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 6 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 6 месяцев назад
መተተ የሆናል 😢ባለፈው አንድ አባት እደዚ የለመኑ ነበር በመተተ😢ፀበል መሄድ ይሻላል 😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 месяцев назад
👍
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 6 месяцев назад
ዘሌ የዛች ልጅ ጉዳይ ምን ደረሰ ወንድ የሚሞትባት ሴት ምን ደሳ ይሆን እየጠበቅንህ ነው ክፍል ሶስትን
@gebrelema579
@gebrelema579 6 месяцев назад
ንብረት አለኝ ሱቆች መኪኖች እያሉ የሚናገሩት ልጆቻቸው ሲሉ ነው ይህን አሣፋሪ ሥራ እየሠሩ ያለናት ልጆቻቸውን ያሣደጉ ጀግናና አስተዋይ አባት "ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች"
@ChdvgGhdvfcf
@ChdvgGhdvfcf 6 месяцев назад
ፀበል ቢሒዱ ጥሩ ነው ሰው ወዶ አይደለም ጀግነ ጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ረጅም እድሜ ከጢነ ጋ ይስጥክ ተባረክ
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 6 месяцев назад
በእውነት ዘላለም ዘገዬ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ የእውነት አምላክ ከእናቱ ጋር ይጠብቁህ❤
@EmebetEe
@EmebetEe 6 месяцев назад
የዚህን አይነት ታረኪ ሁለተኛዬ የማይ የንስረ አሞራ ሚዲያ ላይ ቀረቦ ነገረ ግን የዛ በመተት ምክንያት ነዉ ጢን ያለዉ ባለ ሀብት የኔቢጤ ሁኖ የተገኘዉ የሚያሳዝን ነበረ ዛሬም ልክ እዳዛ አይኔ አየ ዘገዬ መችም እረግጠኛ ታሪክ እደምታቀረብ አምናለሁ ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደም❤
@worship-s4u
@worship-s4u 6 месяцев назад
😂😂😂yenasir..ayen.new..mare😢amora.part😅
@sarakebede3234
@sarakebede3234 6 месяцев назад
እውነት ነው ፀብል የህዱ❤❤❤❤❤❤❤❤እኔም አየችልው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 месяцев назад
ትክክል
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 6 месяцев назад
በትክክል
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 6 месяцев назад
የንስር አይን ነው የሚባለው
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
ሀብት እያላቸው ለምን ለምን ይሆናሉው መተት ተደርጎባቸው ይሆናል ወይ ይሄ ሃብት የመጣው በዳቢሎስ መንገድ ከሆነ ይገደዳሉው ለማኝ ይሆናሉው ሳይወዱው በግድ ሃብታቸው እንዳይጠፍ ግን ፀበል ይሂዱው አገራችን ሃብትብለማግኝት የማይገባበት የለም ይቅር ይበለን ንስሃ እንግባ ዳቢሎስ ይታያል በገንዘብ ሲኦል ሊከተን እግዚአብሔር ግን መመለሳችንን ይጠብቀናል😢😢😢
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 6 месяцев назад
ኤሆሎሽ የንስር አይን የምበል አለ እዛ ገብቴሽ እይ ኤሄ ሰውዬው እረሱ ለሀብት ብሎ ወዴ ጦንቃይ ቤት ሄዷ ስይሆን በሥረቸው የምቀነ ሰው መታት አሠረቶበቸው ነው😢😢😢😢😢
@meretaleme74
@meretaleme74 6 месяцев назад
ይህ ነገር ጠንቋይ ቤት የሚሄዱ ሰዎች ሲታዙ የሚያደርጉት ነገር ነወ እግዚአብሔር ይፍታቸው።
@saedasaeed505
@saedasaeed505 5 месяцев назад
ሀብታሞች በሙሉ መተትኞች ናቸው አላህ የሰቱረ
@meronmeron2806
@meronmeron2806 6 месяцев назад
እቺን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🙏❤❤❤❤🌷🌷🌷🌿💘
@GenetDesalegne-vq7jo
@GenetDesalegne-vq7jo 5 месяцев назад
amne❤❤❤
@AsnakechTeshome-z8x
@AsnakechTeshome-z8x 6 месяцев назад
ብዙ ጊዜ በጥንቆላ ላይየተመሠረተና የተገኘ ሀብት ከሆነ ከዚያ በሚሠጣቸው ትእዛዝ የሚያደርጉት ሌላው ደግሞ በመተት የሚሆኑትንም አይተናል ከሁለት በአንዱ ምክንያት ነው ለማንኛውም ጋዜጠኛውን አድናቂህ ነኝ በርታ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 6 месяцев назад
በስመ ስላሴ ይሄ እኮ የዲያቢሎስ ስራ ነው ሐብታቸው መጅመሪያ የተገኘው ከባዕድ አምልኮ ሲሆን እንደዚህ ከክብራቸው ወርደው እንዲኖሩ ያደርጋቸዋል መንፈሱ እናም የብዙዎች ባለሐብት ጅርባ ቢጠና ብዙ መዘዝ አለው ስንቱ ፎቅ ሲሰራ የስንት ሰው ደም ፈሶበት ይሆን ሆድ ይፍጅው ብቻ እግዚአብሔር አባቴ አንተን ብቻ እንዳመልክ አይምሮና ልቤን ስለከፈትክልኝ ድንግል ማርያምን እናት አድርገህ ስለሰጠህኝ እና በንፁህነት ላቤ በበረከት እንድኖር ስለረዳህኝ አመሰግንሃለው ።
@Birke-yj1ee
@Birke-yj1ee 6 месяцев назад
unat nesh yene wud❤❤
@AtnafwaHaile
@AtnafwaHaile 5 месяцев назад
Devils do not give free He will take all after all
@hanamarem6300
@hanamarem6300 6 месяцев назад
እሔንን ጋዜጠኛ እዴት እደምወደው ምርጥ ስራ ከጥራት ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ ክፉ አይካህ ❤
@abuahmed6265
@abuahmed6265 6 месяцев назад
ደግም ለስው ልጅ ትልቅ ክብር አለው ማርያምን❤
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ 6 месяцев назад
አኔ❤❤
@msgjh3659
@msgjh3659 6 месяцев назад
እኔም ዘላለም ወላ ደሰይ ይለኛል
@Fairoz45
@Fairoz45 6 месяцев назад
ውይ,,,ጨከጨከኝ,,,ይሄው,,,ላይይክክክ
@mercybayissa
@mercybayissa 6 месяцев назад
እኔም በጣም 🙏🙏🙏
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 6 месяцев назад
ዱካየ እንኳን መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስ ሥላሴ ወርኀዊይ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫ 😢😢የኔ አባት የሰው እጂ ነው እድህ የሚደርጋቸው
@mymamking8293
@mymamking8293 6 месяцев назад
ተያቸው ጥፋት የለባቸውም በጣም ያሳዝናል ወዶ አይደለም
@SameraSamera-ym5ww
@SameraSamera-ym5ww 6 месяцев назад
እውነት ለመናገር ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም አክብሮት አለኝ በመቀጠል ለልጂቷ ከመናገራቹ በፊት ሰውየውን ማናገር ነበረባቹ ምክኒያቱም መተት ሊሆን ይቺላል ባጠቃላይ አባትየውን ነበር ማናገር የነበረባቹ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 6 месяцев назад
ዘላለም ዘገየ ምርጥ ሠው የተረጋጋህ ወድማችን እኮን ደህና መጣህ እናም አብሽር// ሌላው ሁላችሁንም ጋዜጠኞች ከልብከልብ አመሰግናችሁ አለሁ ወላሂ ከህጉ ይልቅ የናተ ጋዜጠኞች ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤❤❤❤
@damoursarah6
@damoursarah6 6 месяцев назад
ከአሁን በፊት እንደዚ አንድ አይነት ችግር ያለባቸው አባት አይተናል ስለዚህ ሲኮሎግ እና ጠበል ያስፈልጋቸዋል
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 6 месяцев назад
ዋንድማቺን አሌክ የኛ ጀግና 🙏🥰👌
@hanhn7623
@hanhn7623 6 месяцев назад
ዘላለም.3.ወንድ.በመተት..የሞቱባት.ልጅ.ምን.ደረጃ.ደረሰች
@sishaia6875
@sishaia6875 4 месяца назад
አዎ በዛው ቀረች ምንላይ ደርሳ ይሆን መጨረሻዋን😢
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 6 месяцев назад
በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ በርታ🎉🎉🎉
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 6 месяцев назад
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ያለኝን ባርክልኝ የሰው እጅ አታሳየኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 🙏ይኼ የበሽታ እንጂ የጤና አይመስለኝ እግዚአብሔር ምሕረት ያውርድላቸው ኑሮዬ ይበቃኛል የሚለው ተረሳ 🤭
@almazakalu
@almazakalu 3 месяца назад
ዘሉ ሰላም በጣም የምኮራብህ ጋዜጠኛ ነህ ቸሩ እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ። አንተ ጎልጉል ነህ።
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 6 месяцев назад
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሚንን 👍😍😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 6 месяцев назад
😢😢😢😢😂😂😂
@gurfa2658
@gurfa2658 6 месяцев назад
Amnnne Amnnne Amnnne
@MerhawiHagos-q4n
@MerhawiHagos-q4n 6 месяцев назад
Amen 🎉
@Mituashenafi
@Mituashenafi 6 месяцев назад
አሜን
@24Reem
@24Reem 6 месяцев назад
አሜን
@bettyboo7783
@bettyboo7783 6 месяцев назад
ኣንበሳ ጋዜጠኛ ጀግና እግዚኣብሄር ይባርክህ
@fasikabaharu2260
@fasikabaharu2260 6 месяцев назад
እግዚኦ ማርን መተት ተስርቱባችው ይሁናል
@bekabeka2297
@bekabeka2297 6 месяцев назад
ጠቋይ ቤት ሄደው ለምኑ ተብለው ይሆናል ወደፀበል ውሰዷቸው
@mubl7395
@mubl7395 6 месяцев назад
ያሳዝናል ልክ አደባለፈው ባላሀብቱ ሰውየ ይሄ መተት አስደርገውበት ይሆናል ምፍትሄው ፀበል ይሂድ ይጠመቅ ይድናል
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 6 месяцев назад
አይ ዱንያ ይሄን ያክል አትጠገቢም ያሣዝናል። ዘላለም ግን ሥራህ የሚገርም ነዉ ቀልድ የሌለበት ሙሉ ሀቅና ቁምነገር ሥናየዉ የማይሠለች እየተደመምን እያጓጓን የሚያልቅ 👍👍👍👍👍👍
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 6 месяцев назад
ወንድሜ መተት አርገውባቸው ነው የሚሆነው አላዬህም ይህን የሚያረጉ ከራሳቸው ይሆናል ወይም ጎደኛ የኢትዮጵያ ነገር አስፈሪና ጨካኝ የበዛበት ዘመን ሆኗል
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 6 месяцев назад
የንስር አይን ተመሳሳይ ታሪክ የሚገርምና የሚያሳዝን ሰምተናል። ግን ግራ የሚያጋባ ምን ጉድ ነው እንዲህ አዛውንቶች ላይ እየሆነ ያለው😭😭 እግዚኦ ብቻ ነው የሚባለው እንጂ ሌላ ምን ይባላል። 😭😭
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 6 месяцев назад
እኮ ይገርማል
@Panadol292
@Panadol292 6 месяцев назад
አቤት ዘንድሮ የማንሰማው የማናየው ለየ ምን ጉድ ነው ፈጣሪን ምን ያህል ታግሶናል በእኛ ስራ አቤት ቸርነቱ ብዛቱ ሰውማ በደካማጎን እየገባ መስበር ነው😢
@romangina5121
@romangina5121 6 месяцев назад
ወደአው አደለም እኛሰውዬ በርግጠኛነት መተአት ተደርጎባቸውነው ከዜበፊትም እዴአይነት የነሰር አይላይ አይተናል ይሄከባድነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 месяцев назад
👍👌
@mekimeki739
@mekimeki739 6 месяцев назад
#ዘሌን የምትወዱ በ 👍አሳዩኝ አንዴኛ ኮ ነኝ ለመጄመሪያ ጊዜ 🇪🇹♥️
@yutube-u4r
@yutube-u4r 6 месяцев назад
የዚህን ልጅ ቪድወ ላይክ ሳያደርጉ ማየት ትንሽነት ነው እደኔ ላይክ ላይክ አላህ ይጠብቅህ
@aminaa4058
@aminaa4058 6 месяцев назад
እኔ ስጀምር ነው ላይክ የማረገው
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 6 месяцев назад
በትክክል❤❤
@seni_21
@seni_21 3 месяца назад
ይህ ጀግና ልጅ ጋዜጠኛ እንደምወደው ምርጥ ስራ በርታ እመቤት ትጠብቅህ
@tewodrosabera8295
@tewodrosabera8295 5 месяцев назад
ይቅርታ ግን የምታሳየን ነገር እውነት ነው ግን ማመን ይከብዳል
@SelimHassen
@SelimHassen 6 месяцев назад
ዘላለም ዘገዬ ላተ ታላቅ ክብር አለኝ ሀቅን ስለምትከተል የሀቅ አምላክ ይጠብቅህ ወድማለምዬእደምትለው ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልሰማነው እጅ ያተደረገ ነገር የለም
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 6 месяцев назад
አቤት አምላኬ እንደው ስንቱን ያሳየናል በእማምላክ አረ እኖደው አምላክ ታረቀን በርታ ወንድሜ🎉❤
@shalomke-l8h
@shalomke-l8h 6 месяцев назад
ጋዜጠኛን ጀግና ራቹን ጠብቅ 🙏
@aberuaberu2092
@aberuaberu2092 6 месяцев назад
ሰለም፡የነ፡ወንድም፡፡የህዝበችን፡ክፈት፡ከመጠን፡ሀልፈወል፡ወደ፡አይደለም፡ወደ፡ፀበሊ፡ዉሰዱት፡ጌተ፡ምረቱኒ፡የጠለትየበለሀተቱን፡ቤተሰቢ፡የዬ፡ሰዉነ፡የሀረሀምን፡ሞት፡የሰመ፡ሰዉ፡ለዚህም፡ቤተሰብ፡ቶሎ፡መድረስ፡ሀለበት።በጠም፡የሰዝነል
@InnocentChemistryExperim-ix3sr
@InnocentChemistryExperim-ix3sr 6 месяцев назад
ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ የለም እውነት ነው ምን ይሻለናል ወይኔ
@אלעדמסלה-ת3ו
@אלעדמסלה-ת3ו 6 месяцев назад
ሀብቱን ያገኙት በደብተራ መተት ነው እደምስ አድርጎት ነው ካለመኑ ምሱን አያገኝም ሀብታቸው ይወድማል ይጠፋል ማስበው ነው አላልኩም ብዙ ነገር አለ ስው በቁሙ ይቀብራሉ አይደል አንኳን መለመን ለግብሩ ሲሉ
@rabiyara2445
@rabiyara2445 6 месяцев назад
ዘላለም ዘገየ የእውነት በጣም ጎበዝነክ አብሽር ጠንክር የምትሰራው ስራ በጣም ጥሩነው እራስክን ጠብቅ
@መድስደተኛዋ
@መድስደተኛዋ 6 месяцев назад
ዘላለም ወንድማችን እንኳን ዳህና መጣህ ኣገራችን ጉዲ ነዉ ዘንድሮ 😢😢
@JanKhan-c2p
@JanKhan-c2p 6 месяцев назад
ፀበል ይህድ መፈስ ነው
@naidalo5047
@naidalo5047 6 месяцев назад
ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አየ ጉድ ይህ ገዘብ አይሰራው የለም
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 6 месяцев назад
ሰውየው ወዶው አይደለም እደሚመስለኝ መተት ሳይኖር አይቀርም
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 6 месяцев назад
የሰው እጅ ይሆናል ንብረት ያላቸው ዝቅ ብለው እንዲህ ለምኑ አርገዋቸው ይሆናል
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 6 месяцев назад
ኢሄ ታሪክ የባለፈው የነሥር አይን የያዘው ታሪክ ጋ ይገናኛል ምን ጉድ ነው ሀገራችን የዚ በሽታ ወረርሽኝ ጋባ ጉድ ፈላ ኧረ ወይኔ ሀገሬ ምነካሽ 💔😭 ወጣቶቻችን በርቱ ኡኡ ፈራሁ 🤔🙁😒
@ሚዛንነኝ
@ሚዛንነኝ 6 месяцев назад
ዘሌ በጣም ነው ማደቅህ አባባ ግን ወደው ላይሆን ይችላል አሳዘኑኝ ሌላ ነገር ተደርጎባቸው እንዳይሆን
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 6 месяцев назад
መኪናውን እየነዳ ሔዶ መለመን አይከብድም የተቸገረ ታዲያ እንዴት ይረዳ??
@HilaAbrh
@HilaAbrh 2 месяца назад
😂😂😂😂የሆነ የጥቆላ ስራ ይሆናን
@Rody-sd7tq
@Rody-sd7tq 6 месяцев назад
ወይ ዘንድሮ ፈጣሪ ሆይ ሀጣያታችን ይቅር በለን ምን አይነት ግዜ ደርስን😢😢😢
@babymark3554
@babymark3554 6 месяцев назад
ዘሌ አንተን አለማድነቅ ያነሳል 🥰
@ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
የኢትዮጵያውያን ለዛነታችን ጠፊታል ልብ ይስጠን
@حليمهحسن-ر7ث
@حليمهحسن-ر7ث 6 месяцев назад
ጉድ ነው አባትየው የእጅ ጓንት የሚለብሠው ለምንድን ነው በተቻለው አቅም እንዳይታወቅ መሸፋፈኑ ይሆን
@TeferaAnulo
@TeferaAnulo 6 месяцев назад
ዘላለም በሠርጉ ቀን የተሰወረው ሠርገኛ ጉዳይ መጨረሻው ከምን ደረሰ ጽንሱስ የማን ሆነ የሳም ወይስ የያሬድ...?
@HehrrhNdheh3g
@HehrrhNdheh3g 6 месяцев назад
ልጁ የሪድ ሆኖ ተገኜ
@messimessi8953
@messimessi8953 6 месяцев назад
እኔምለዉ የኢትዮጵያ ባለሀብቶች በልመና ነዉ ሀብታም የሆኑት ማለት ነዉ ተደጋጋሚ እያየን ነዉ ጉድ ነዉ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 6 месяцев назад
😂😂😂የኔም ጥያቄ ነው
@kubra-n3l
@kubra-n3l 6 месяцев назад
Yenim tyaki newu
@LubabaTeka
@LubabaTeka 6 месяцев назад
እስተግፊሩላህ 😂
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 6 месяцев назад
😂😂😂በጣም ነዉ የምገርመዉ
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 6 месяцев назад
ትክክል ልመናን እንደትልቅ ስራ እየታየ ነው ስራ ስንል አንወድም ለዚሂም ነው ስራ ስንስራ የምንስርቀው የምንዋሽው ብሎም ግብር መክፈልንም የምንታገልበት ይገርማል የኢትዮጵያ ሀብታሞች ለልመና ቅርብ ናቸው ምክንያቱም ቶሎ ይከስራሉ ውሽትን ያበዛሉ
@SELAMMekonen-r1x
@SELAMMekonen-r1x 6 месяцев назад
ይሄ ታሪክ ለሁለተኛ ግዜየ ነዉየማየዉ ከጀረባቸዉ ሲጠና በመተት እደሆነ ታወቀ ይህም ሰዉ ወደዉ ላይሆን ይችላል ጀረባቸዉ ይጠና
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 6 месяцев назад
የስልብና መንፈስ ከምድሬ ላይ የተገለበጠ ይሁን !!
@MuniraAmar
@MuniraAmar 6 месяцев назад
አረ ሚገርመኝ አያቴ መርካቶ ታዋቂ ባለሀብት ናቸው ግን ስለምኑ ተገኝተዋል አና ትልቅ ሰው አያፍሩም አኛ ግን በጣም አፈርን
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 6 месяцев назад
በዚህ በጥንቁልና ስራ ነው ሀብት ምያፈሩት እነዚህ መተተኞች ወይም መተተ ተደርጎባቸው ይሆናል
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 6 месяцев назад
Wereja metet biyaku aykedemum nebr
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 6 месяцев назад
ለዚህ ነው አላህ የማይታረቀን እያላቸው ችግር የሚመኙ ሰዎች ያሳዚናሎ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@raphinathan863
@raphinathan863 6 месяцев назад
ያስቃል?😢
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c 6 месяцев назад
አይባልም ምንድነው ችግራቸው ምን ተደርጎባቸው ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ይሄ የሳቅሽው ጥርስሽ ዋጋ እንዳያስከፍልሽ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 6 месяцев назад
አብቱሁ የሰላም ብሆን ለዚህ አደርሱም የራሳቸው ጣጣ ይመስለኛ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 6 месяцев назад
እኔ ግራ ገባኝ ሀብት አላቸዉ ወይንም አምልኮ ይሁን አላቅም አላህ ይወቀዉ❤❤
@NunuNanu-s8v
@NunuNanu-s8v 6 месяцев назад
ሀብቱን የገኙት በጦቆላ ይሆናል ጠቃያቸው አርጉ ብላደው ነው
@sishaia6875
@sishaia6875 4 месяца назад
አዎ ይሆናን በጥቆላ ወይ ከልጅነቱ ጀምሮ በልመና ይሆናን ለምዶበት😢
@Semiradawude
@Semiradawude 6 месяцев назад
ክፍል. ሁለት. እጠብቃለንንን
@martamarta3781
@martamarta3781 6 месяцев назад
ጌታ ሆይ አረ ምን ጉድ ነው🤔🤔🤔🤔
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b 6 месяцев назад
ወድማችን ዘላለም በርታ ጥሩ ስራ ነዉ ወደ ፀበል ኢዉሶዳቸዉ ያለምክንያት ልመና አይወጡም እያላቸዉ
@MakdesThomes
@MakdesThomes 6 месяцев назад
ዘሌ ምርጥ ስው ❤❤
@GenetDesalegne-vq7jo
@GenetDesalegne-vq7jo 5 месяцев назад
እንድህ አይነት ታርክ ያላቸዉ ሰዎች አወን እንዳይታወቅባየዉ ብለዉ ሀይማኖተኞች ይሆናሉ ያስመስላሉ🎉🎉🎉🎉🎉
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 6 месяцев назад
ሰላም ወንድማችን ❤መተት ነው ፀበል ያስፈልጋቸዋል
@SamsungA24-l4b
@SamsungA24-l4b 6 месяцев назад
ዋው ልጂቷበጣጨዋናት 🌺🌺🌺🌺
@sishaia6875
@sishaia6875 4 месяца назад
ቀጣይ ቀጣይ ቀጣይን አቅርብልን መጨረሻውን አሳውቀን😢😢😢
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 6 месяцев назад
አ ኡዙቢላህ ጌታየ ከቀልብ ድሀ ጠብቀን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 месяца назад
ታዘው እዳይሆን ከጠንቋይ። ይሄ እኮ ማለት ስልብና ነው የስውን።ሀብት ይመስለኛል😮😮
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 22 дня назад
ልጆቱ. ስታሳዝን ይሄን. ስራ. የሚሰሩት. ጠቁዋይ. ሲያዛቸው. ነው. የሀብታሞግ. ሀጢያት። መቸም አያልቅም
@MiMi-eh9tg
@MiMi-eh9tg 6 месяцев назад
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይማራቸው ክፍል 2 ልቀቅልን መጨረሻቸውን አሳዉቀን መጨረሻላይ ያስደነግጣል
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 4 месяца назад
ይሄ ሠውዬኤ አንዲት ምሰኪን ሴትይዋአ አግብቶ ለማንኛውም አውቀዋለሁ ፈጣሪ የእጁህ ነው የሠጠህ የሤቶችንሂወት የሚያበሊሸ ነው
@alehegneassefa9451
@alehegneassefa9451 6 месяцев назад
በዚህ አለም ሰው ምን ትለዋለህ ?እጅግ በጣም ከልቤ አዝናለሁ በለሀብቶች የተባሉት የሚሰሩት ።
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz 6 месяцев назад
ጋዜጠኛዉ የእናታቸዉን አሟሟት በደብ አጣራ የመኪናዉ አደጋ እግሯና እጇ ላይ ነዉ ያለች ይህ ደግሞ ለሞት አያደርስም ልጅቱ ይጨቃጨቁ ነበር አለች በጭቅጭቃቸዉ መሃል ምን አልባት ሙታ ከሆነ ብየ ነዉ እዉነታዉን እግዚአብሔር ነዉ የሚያዉቀዉ ለማንኛውም ለሞተችዉ ነብስ ይማር 💔💔💔
@sishaia6875
@sishaia6875 4 месяца назад
እኔም ብየአለሁ በመተት ገላት ይሆናን ሐፍታም እዲሆን ወይ አባትየው ገላት ይሆናን😢😢😢😢
@burukburuk3241
@burukburuk3241 6 месяцев назад
ሀብታም ዳሐሁ እኩል ይለመናሉ አሚላከ ይቅር በል😢😢
@samerisweet2818
@samerisweet2818 6 месяцев назад
የንስር አይን የሚባለው የየቲብ ቻናል ያገኛቸው ሚሊየነሩ ለማኝ ን አስታወሰኝ ሚሊየነሩ ድግምት ተደግሞባቸው እንደሆነ ሰምተናል አሁንም ሚሊየነር ሆኖ መለመን ወንጀል ነው ከማለታችን በፊት ሰውየው ምን እንደነካቸው ማጣራት ይቀድማል
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 3 месяца назад
ይገርማል ምን አይነት እሰሳነት ነው በጣም ያሳዝናል
@sishaia6875
@sishaia6875 4 месяца назад
ኤህ እኒህ መተት እሚሰሩ ሰዎች መድሐኒአለም ይፍረድባቸው እኒህ ኩፉ መናፍስትእሚሰሩ 😢😢😢😢😢😢
@zabibe1692
@zabibe1692 6 месяцев назад
መተተ ተደርጎበቻነዉ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 6 месяцев назад
አይመስለኝም😢😂
@ረድኤት
@ረድኤት 6 месяцев назад
ሰው ክፉ መተት የሚረጉ ሰወል ፈጣሪ ሲኦል ያስገበልሁ
@sishaia6875
@sishaia6875 4 месяца назад
ጉድ ነው እዴት መኪና ነድቶ ሂዶ ወርዶ ለልመና ይሄዳን😢 እዴት የተከፉት ችግርቶኞችን ሰዎች ይረዳሉ አቤት እግዚአብሔር ስቱን ቻለው 😢😢😢😢
@cgf8399
@cgf8399 6 месяцев назад
ሱባሀንአላህ አላህከመጥፎአስተሳስብይጠብቀን የመዳምቅመሞች ላይክአድርጉኝ ምንያክልብዛትእንዳለንልወቅ የኔጀግኖች አላህይጠብቀን
@HiwetAdal
@HiwetAdal 9 дней назад
ያለ እናት ልጅን ማሳደግ ከባድ ነው ምክኒያታቼውን እግዚያብሔር ያውቀዋል ፍርዱን ለፈጣሪ ስጡት
@Sofi24434
@Sofi24434 6 месяцев назад
የአትዮጵያ ሀብታሞች ወይ የምስጊን ሰው ህይወት ለሴጣን እየገበሩ ወይ እየዘረፍ ወይ እደዚ ናቸው ወ,,,, ዘ,,, ተ ::
@sishaia6875
@sishaia6875 4 месяца назад
ትክክል😢
@yasiieyn4235
@yasiieyn4235 6 месяцев назад
ist zare ይለፍልኝ like Arigugn 😢
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 6 месяцев назад
ትክክል፤፤ዘላለም፤ተባረክ፤yዲሀ፤ደራች
@noranora-jx7ut
@noranora-jx7ut 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuuuuffffffffff
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 месяцев назад
❤❤😢😢😢😢መተት ተደርጎባቸው ነው በፍጥነት ፀበል ውሰዷቸው እና መጨረሻውን አሳየን ዘልዬ😢❤
@AyalAdmasu-zk9jx
@AyalAdmasu-zk9jx 6 месяцев назад
ውይ የጁሮዋ አርሴማ ድርሽ እር የጁሩ ሰው ለፍቶ አርሶ አደር ነው እዳተ ለማኝ አደለም ኤጭ😢😢😢😢
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 6 месяцев назад
Geru medanitgoh nahew argewbahew new
@AyalAdmasu-zk9jx
@AyalAdmasu-zk9jx 6 месяцев назад
🤔🤔🤔🤔🤔🤔ጅሩ አራሽ አምራች ነው😊
@abrahagorfie2687
@abrahagorfie2687 6 месяцев назад
የልጃቸው ጓደኛ ከሆንክ ለረሷ ብቻ ብትነግራት ይሻል ነበር። ምክንያቱም መተት አድርገውባቸው ሊሆን ይችላል።
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 6 месяцев назад
እውነት ነው አሁን ደግ አደረግህ የምትልህ መሰለህ? በሚኖሩበት እካባቢ ሁሉ እንዲአፍሩ አደረካቸው የዘለዓለም የህሊና ሸክም ነው የደረስባቸው በግል መምከር የሚገባንን በእደባባይ ማውጣት ሀጢአት ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
@sishaia6875
@sishaia6875 4 месяца назад
አረ ባክህ አታምንም ደሞ ይጣላሉ ሊለያዩ ይችላን በዚህ በማስረጃ ከሆነ ግን ጡሩነው😢
@abebechabebe6514
@abebechabebe6514 6 месяцев назад
እግዛቡሄር ይጠቡቅህ ዘላለም ዘገየ በጣም የምኮራቡህ
@millionghirmai8045
@millionghirmai8045 6 месяцев назад
የባእድ ኣምልኮ ወይም መተት ተደርጎባቸው ይሆናል
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 6 месяцев назад
😢😢 አቤት አምላኬ አብዝተሕ ሀብትና ንብረት አትስጠኝ አብዝተሕ ከሰጠሕኝ ሙሉ ጤናዬን ብቻ ስጠኝ ሰዉ ሀብት ካለዉ ንብረት ካለዉ ከፈጣሪ ካር ይጣላል 😢😢😢 አቤቱ አምላኬ ሆን አቤት የኛ ሀፂያት መብዛቱ
Далее
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 3,1 млн
በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!
45:37