Тёмный

ባለሀብቱ ወርቁ አይተነዉ የተገኙበት ልዩ ፕራንክ | Habesha Prank 

Rich Man Miko
Подписаться 733 тыс.
Просмотров 310 тыс.
50% 1

For more prank video check the link
👇👇 👇👇
• ከጀርባ ምን እየተካሄደ ነዉ አድማሱ...

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 592   
@MikoMikee
@MikoMikee 3 года назад
For more prank video check the link 👇👇 👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ecFV0lqIV5U.html
@samijazz9530
@samijazz9530 3 года назад
i love you
@yittu7906
@yittu7906 3 года назад
Internet nekto bemayawqew babatena benate silk cemiro Be-6 silkoch subscribe bareg min tilaleh melisilign
@martalegese7790
@martalegese7790 3 года назад
meche new yehe prank yetekeresew?
@maranatatube6951
@maranatatube6951 3 года назад
Yesirahin yesxik kkkk
@almaaswafa5286
@almaaswafa5286 3 года назад
ሚኮ አንተ ውሸት ጀመረክ እኔ ደግሞ እውነት መስሎኝ አይነፋም
@sewasew
@sewasew 3 года назад
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ለሀገራችን ያብቃልን ፈጣሪ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን 💚💛❤ AMEN
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 3 года назад
አሚንንን
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@promotertomayolerb3109
@promotertomayolerb3109 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4WzFREzfdeM.html ychin mrt sra tegbzulgi
@tsegiyegetaliji4346
@tsegiyegetaliji4346 3 года назад
amen
@firewtour6298
@firewtour6298 3 года назад
Amen 🙏
@user-rn9dh4uo8e
@user-rn9dh4uo8e 3 года назад
ወርፋ ልያዝ እኔ ቪድወክን አላየሁትም ግን በጣም ላመስግንህ እወዳለሁ ሚኮየ የእውነት ደግና መልካም ስው መልካም የዘመናችን ወጣት ነህ በሄድክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 года назад
ደምርኝ ዉዴ
@umarabdalla771
@umarabdalla771 3 года назад
ምድረለማኝ
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 3 года назад
እኛ እትዮጵያኖች ጦርነት አንፈልግም በጭራሽ የሚል ላይክ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 года назад
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 👏
@user-bx6gt4lm9n
@user-bx6gt4lm9n 3 года назад
Ethiopian mekegna.bezabet
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 3 года назад
@@rayabisoberi ደመርኩሽ አልከፍልበት በርቹ
@user-ri2sh7hm7l
@user-ri2sh7hm7l 3 года назад
ጦርነት የምወድ ሰው አለ እንዴ
@user-dm6qf9hu4o
@user-dm6qf9hu4o 3 года назад
ማይኮዬ እንደው ለጨዋታው ያህል ካርድ እንኳን እየሞላህ ብልካቸው ደስ ይል ነበር!!!!!
@genitube1438
@genitube1438 3 года назад
እኮ
@joyviewethiopia8570
@joyviewethiopia8570 3 года назад
እኮ አስጨፍሮ በባዶ sham on you
@promotertomayolerb3109
@promotertomayolerb3109 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4WzFREzfdeM.html ychin mrt sra tegbzulgi
@jibrilibnuabas5049
@jibrilibnuabas5049 2 года назад
ከጨፋሪው አንዱ ነህ እንዴ 😂
@akmel7739
@akmel7739 2 года назад
people mnshi newo sim kard hunin endi hulim birr....
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 3 года назад
ወይ ድህነት እንዲህ አደረገን እንጂ እኛ ኢትዮጵያውያን እማ ከእግዚአብሔር ውጭ የምንሰግድ አልነበርንም 😃😃😃
@Shitatedeke
@Shitatedeke 3 года назад
እንዛመዝ ውዴ
@hanan123tube5
@hanan123tube5 3 года назад
@@Shitatedeke ነይ እመልሳለሁ
@promotertomayolerb3109
@promotertomayolerb3109 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4WzFREzfdeM.html ychin mrt sra tegbzulgi
@AhmedAli-jy9ps
@AhmedAli-jy9ps 3 года назад
በዚህ በጭንቅ ጊዜ እንዲህ ፈታ የሚደርግ ነገር ጡሩ ነው ማይኮ በርታ‼
@promotertomayolerb3109
@promotertomayolerb3109 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4WzFREzfdeM.html ychin mrt sra tegbzulgi
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
ሚኮየ አንተ ትለያለህ የምልክ እኮ በምክነያት ነዉ አቦ ኑርልን የስንቱን ሰዉ ህልም ያሳካህ ለኔ የምር ጀግና ነክ።።
@promotertomayolerb3109
@promotertomayolerb3109 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4WzFREzfdeM.html ychin mrt sra tegbzulgi
@fiyorinaroma4527
@fiyorinaroma4527 3 года назад
ገንዘብ ሲኖር የፈለጉትን ማድረግ ይቻላል ማለት ነው🤔 ወዮ ዋቀዮ😎😎
@user-ih9ip9gi7p
@user-ih9ip9gi7p 3 года назад
ዋዉ ልዩ ቪዲዮ ነው ሚኮዬ ምርጥ ሰው ስታምሩ እዉነትም ጋርድ ነዉ 👌💖💕👍👍👍😂😂😂💖💖💖💕💘👌
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 года назад
ፍቅርየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@promotertomayolerb3109
@promotertomayolerb3109 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4WzFREzfdeM.html ychin mrt sra tegbzulgi
@Tadseb
@Tadseb 3 года назад
ወይ ሚኪ ታድያ ምናለ ወርቁ አይተነው ን ካስተዋወቅክበት...... ትንሽ ለነሱም ስጦታ ብትሰጣቸው በነፃ ከምታስጨፍራቸው
@user-kk8km5do9l
@user-kk8km5do9l 3 года назад
ክክክክክእኔእኮዘዴው
@promotertomayolerb3109
@promotertomayolerb3109 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4WzFREzfdeM.html ychin mrt sra tegbzulgi
@abelatefa3612
@abelatefa3612 3 года назад
የስራህን ይስጥህ ሚኮ🤣🤣🤣እረ ሳቂ ናልኝ በሳቅ ልትገለኝ ነው አአ አንተ ሰው
@promotertomayolerb3109
@promotertomayolerb3109 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4WzFREzfdeM.html ychin mrt sra tegbzulgi
@user-mn4dr8nr4q
@user-mn4dr8nr4q 3 года назад
እሄን ምስኪን ህዝብ ተጫወትበት አባቴ
@JomikTG
@JomikTG 3 года назад
ሃሃሃ.......መኪናው ሲያምር.....ማለቴ መልኩ....ደሞ ሴቶች መኪና ትወዳላችው በሉ አሉዋችው.....ነጭ ነገር ስለምወድ ነው😜😜
@mediefantaw468
@mediefantaw468 3 года назад
የልጁ ጃኬት አላማረሺም. ማለቴ ነጭ ስለምወጂ ብየ ነው
@user-oh9bo1dp5l
@user-oh9bo1dp5l 3 года назад
ሰላም ለሀገራችን ይህ ደግ ህዝብ አላህ ይጠብቀዉ ወይኔ ሚኮ የምታደረገዉ ሁሉ በጣም ሀረፍ ነዉ ግን ለጨፈሮት ሱጣታ ትንሽ ብትሰጣቸዉ መልካም አንዳንደየም ሀብታም መሆን ጥሩነዉ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ወይ አቶ ወርቁ አይተነዉ እሳቸዉ አባቴ ጦርሜዳ ናቸዉ ጀግና የጀግና ዘር ናቸዉ 💚💛❤💪💚💛❤💪
@mulukengetanehalemeneh7115
@mulukengetanehalemeneh7115 3 года назад
ሚኮ ነፍስህ አይማርም በህዝቤ እንደዚህ ትጫወትበት
@tamerateabata9523
@tamerateabata9523 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@piassa--vlogs8614
@piassa--vlogs8614 3 года назад
እቺ ጋርድ 💪💪💪 ተብዬዋ ደግሞ እዩ ጩፋ ጋር ሄዳ እዩ ጩፋ በጫማ ጥፊ ጥሏታል 😀😀😀😅😅😅😁😁
@frezetewahdo8193
@frezetewahdo8193 3 года назад
ወይኔ ህዝቤ ተጫወተበት 😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈
@firehunnecha7022
@firehunnecha7022 3 года назад
በሙስና እና አሁን ደግሞ በቁማቸዉ
@user-rr6yb5zh6b
@user-rr6yb5zh6b 3 года назад
ብር ይሰጣችሀል ማለቱ በጣም ደብሮኛል ሚኮየ ንፁህ ፍቅራቸውን እንዳናይ አድርጎናል።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 года назад
ማነው እንደኔ የሚኮየን ቢዲኦ ሠፍብሎ የሚጠብቅ ክክክክክ በሳቅገደሉኝ አይ አንች ብር 😂😂😂😂አንች ያለሽለት እንዲህ በየጎዳነው ይጨፈርለታል😂😂😂
@እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ
ክክክክክክክ
@እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ
ሳልፈልግ አሳቅሽኝ አቦ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 года назад
@@እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ እውነቴን ነው እኮ😂😂😂
@aseselove2067
@aseselove2067 3 года назад
😂😂😂 በጣም
@Africatoday12
@Africatoday12 3 года назад
ማይኮ ግን ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ 😂😂 የተመታህ
@user-vv3jo1qx4d
@user-vv3jo1qx4d 3 года назад
ህዝቤ እኮ የዋህ ነው ኢትዮ ሰላምሽ ይመለስ
@sofiasofia7975
@sofiasofia7975 3 года назад
ይወላ፣አሚንንን፣
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 3 года назад
አሚንንን እዝቤ ብር ፈላጊ ነው💔😭
@yonaskenenisa1594
@yonaskenenisa1594 3 года назад
Miko 👌just funny! ይመችሽ አባቴ 👍
@user-wc9ic9nh4f
@user-wc9ic9nh4f 3 года назад
እንኮን ሙስሊም ሁኝ ተፈጠርኩ ብርክ እሚባል ፈተና እምባል ነገር በገዘብ ሲሸወዱ አይቸ አላውቅም አልሀምዱሊላህ
@rawdaal-omary4652
@rawdaal-omary4652 3 года назад
ዛሬአገሬ ያለሉነው የመሠለኘ ማይካበጣምአመሰግናለን
@ESU05
@ESU05 3 года назад
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::
@fozako
@fozako 3 года назад
ወይ ሰወቹሞራላቸው አይነካም በውሸት እደዚህማደድረግ
@sima4582
@sima4582 3 года назад
በመጀመሪያ ሠላም ለሀገሬ ልጆች ስራችንን ስለወደዳችሁልን እናመሰግናለን በቅርብ ቀን #ጠጋጠጋ የተሰኘውን አዲስ ሙዚክ ቪድዮ ወደናንተ አደርሳለሁ ! 😘
@samsamsung1911
@samsamsung1911 3 года назад
ወይ ሚኮዬ የማታመጣዉ የለ አረበሣቅ😂😂😂😂😂😂ላተ ያልተጨፈረ ያርዱ ደሞ ያበደነዉ ሀሀሀሀሀሣሥፈራ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 года назад
ሰብስክራይብ አርግኝ እህት
@feta6020
@feta6020 3 года назад
ሰላም ለሁላችንም ይሁን 😍😍😍
@behabtukaza7258
@behabtukaza7258 3 года назад
ማይኮ ምርጥ ፕራንክ ነው ዘና ያደርጋል ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር በባዶ ከምተሸኛቸው 100 ካርድ ብትሸልማቸው አሪፍ ነበር
@marysineshaw9766
@marysineshaw9766 3 года назад
ይሄ ጋርድ የሚባለው ሰውየ ቢሰነጣጠቅ 5ሰው ይሆናል 🤔
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 3 года назад
🤣🤣🤣🤣እውነት ነው ሲያስፈራ
@hargeyegeterwa66
@hargeyegeterwa66 3 года назад
ደምሪኝ እና እንሰነጥቀዋለን😂😂😂
@m..m1814
@m..m1814 3 года назад
ክክክክክክክ
@user-vb8er9dg6h
@user-vb8er9dg6h 3 года назад
ቡዳ እሱን ምን አሳያሽ
@sultankhankhan3785
@sultankhankhan3785 3 года назад
አይባልም እር በስፓርት የዳበር ስውነት ነው እንደት 5 ስው የሆናል
@tamerateabata9523
@tamerateabata9523 3 года назад
ለባለሀብቱ እንደዚህ ያሽቃበጡ😂😂😂ለፈጣሪ እንደዚህ ብናሽቃብጥ ከወርቁ አይተነው በላይ ባለሀብት ያደርገን ነበር
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
ጋርዱ ምን ያክላል በጌታ ሲያስፈራ ሚኮ ምርጥ ፕራንክ ነው ግን ሰዎቹን ጊፍት አላችሁ እያላችሁ ወዝወዝ አረጋችሁ እኮ በጉጉት
@tubewonjitube315
@tubewonjitube315 2 года назад
በሀገራችን ያሉ ጋሪዶች የተማሩ ማሆነ አለባቻው ማለት በጥቅም የማይታለሉ
@እስከዜውምናሉ
@እስከዜውምናሉ 2 года назад
ባላሃብት የስራ እድል ይፈጥራል እንጂ እያስጨፈረ ገንዘብ አይሰጥም ማይኮየ ሰወቹ ግን ያሳዝናሉ
@user-iz6og4gy9t
@user-iz6og4gy9t 3 года назад
ጋርዱን ግን በንፋስ ነዉ እዴ ያሳበጣቹት
@fydfud1291
@fydfud1291 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
ክክክክክክ
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 3 года назад
ኧረ ቢያንስ ካርድ ብትሞሉላቸውስ😌😌😌😌
@hanan123tube5
@hanan123tube5 3 года назад
እንዛመድ
@tgtube845
@tgtube845 3 года назад
ወርቁ አይተነው ግንባር ላይ ዘምተዋል አይደል ነው አንተ ነህ የዘመትከው miko
@samsungj2core919
@samsungj2core919 3 года назад
አወ
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 3 года назад
ውዴ ቤተሰብ እንሁን
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 3 года назад
ሚኮየኔቅስወድህ በርታ
@user-ln7ph2qf3x
@user-ln7ph2qf3x 3 года назад
እስኪ ሚኪን የምትሉ እስኪ ልየቹ
@yeshiwas33
@yeshiwas33 3 года назад
ህዝባችን ግን ምንም ነገር አያውቅም ሚዲያም አይከታተልም ማን ምን እንደሆነ አያውቅም የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ማነው ተብሎ ቢጠየቅ ይመልሳል።የራሱን ግን አንዳች መረጃው የለውም።
@EyerusJerry
@EyerusJerry 3 года назад
እየጠበኩ ነበር😂😂😂🙌
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 года назад
ደምርኝ ውዴ
@titiworku2618
@titiworku2618 3 года назад
ማይኮ ትልቅ ሰው!!👍👍👍
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
በጣም ደስ የሚልነው ዘናፍታ አደረጋቺ
@user-rh2fp9vv3d
@user-rh2fp9vv3d 3 года назад
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ክፍሽን አልስማ አገሩን የሚወድ #ሰብስክራይብ ላይክ ግጩኝ
@tegbarassgau6675
@tegbarassgau6675 3 года назад
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የዋህ ነው
@Biranayetube
@Biranayetube 3 года назад
Miko tileyaleh... Bertalin...👏🏽🥇✌
@Maikotube
@Maikotube 3 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦቿ ; ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ።
@user-tp8hi9rb8w
@user-tp8hi9rb8w 3 года назад
የምር ሚኮ ዛሬ በጣም ሚደብር ቪዲዮ ነው የሰሰራኸዉ ...ይሄ ኑሮ ውድነት ያስጨነቀዉን ህዝብ ማጓጓት ልክ አይደለም 😏😏😭😭😢😢
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 3 года назад
ቀልዳችሁ አይጠገብም😁😁😁 ነገ ዲያስፖራ ነህ ብለው ብቻ ሌላ ሰበብ እንዳይከቱህ
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 3 года назад
አየ ሚኮ ይህን ህዝብ ታጃጅለዋለህ አይደል😂😂😂
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 года назад
እኔኮ እውነት ወርቁ ያለበት መስሎኝ። ጋርዱ ምን ያክላል🙆😂ወይኔ ህዝቤ 😂😂😂😂😂
@blackstudio7890
@blackstudio7890 3 года назад
ሚኮ ያበደ ነው እስቲ የተመቸው 😁😂👍🙏👍👍
@zemenaygetachew1999
@zemenaygetachew1999 3 года назад
Micko arif video nw tnx😁😁😁😁mechis regemhu birr belehe sefe adrgehachew😅😅😅😅
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 года назад
Woy enante bemiskin hizib lay endih Prank tiseralachihu
@Tube-te1yk
@Tube-te1yk 3 года назад
ምኮዬ🥰🙏
@user-ob4qu6wq3y
@user-ob4qu6wq3y 3 года назад
አረ ተው ይሄ የዋህ ህዝብ አትጫወቱብት😁😁
@rakebrahel7583
@rakebrahel7583 3 года назад
እውነት ሚኮዬ ነብስህ አይማርም መጃጃል በደባባይ
@rahmetabebaw7078
@rahmetabebaw7078 3 года назад
አይ ህዝቤ ያገሬ ሰው የዋህ ውድድድድድድድ
@genitube1438
@genitube1438 3 года назад
ሚኪ አይተነው ዘመቻው ቀረዴ ክክክ ልል ነበር
@ananiel_yir4324
@ananiel_yir4324 3 года назад
ወይኔ ህዝቤ😂 ለነገሩ በዚህ ኑሮ ውድነት ለወርቁ አይተነው እንኳን እስክስታ እንደ አርጋው በዳሶ በጭንቅላትህ ቁም ብትለው ይቆማል::
@user-sc1gh6pt1d
@user-sc1gh6pt1d 3 года назад
ማይኮ ምርጥ ሰው 👍👍
@amanilove9252
@amanilove9252 3 года назад
Miko Zare 1dagn nagn like
@yosephcreative-3547
@yosephcreative-3547 3 года назад
ማሲንቆ ሚጫወተው ግን ዛፍ ሚቆርጥ ሚመስል 🙆‍♂️የጊልዶን መወልወያ ታመጣብናለህ። 🙆‍♂️🙆።
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 3 года назад
🤣🤣🤣🤣
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 3 года назад
😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 3 года назад
ደምሪኚ በናትሺ ከ
@Nejat197
@Nejat197 3 года назад
ክክክክ
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 3 года назад
@@Nejat197 ደምሪኚ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 года назад
በጣምአዝናናችሁንፈጣሪይባርካችሁ ሰላምሲኖር ሁሉንምማረግያስደስታል ፈጣሪአገራችንንሰላሟንያውርድልን
@gmikaberie453
@gmikaberie453 2 года назад
you are creative
@supertalentsara9099
@supertalentsara9099 3 года назад
ኧረ በሰው አትቀልዱ ልቦና ይስጣችሁ
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 3 года назад
ሚኮዬ ምርጥ ሰው
@mekdesyoutubeethiopia5757
@mekdesyoutubeethiopia5757 3 года назад
ነፍስህ አይማርም ሚኮየ
@yegnawtube3305
@yegnawtube3305 3 года назад
miko በጣም ነው የምወድህ
@ajmanajman7323
@ajmanajman7323 3 года назад
የእኛ ህዝብ እኮ ገረነው አላህ
@selamtube2461
@selamtube2461 3 года назад
ምስኪኖች ጋርዱ ግን ሲያስፈራ በስማም
@ayzakjems8333
@ayzakjems8333 3 года назад
Aynefam bro ehen deha hizb lay meqaled
@sikosilo5103
@sikosilo5103 3 года назад
የኛ ህዝብኮ የዋህነው
@terefebelete2540
@terefebelete2540 2 года назад
Antem birr alegn bileh ke dihinetih wetahina besew tichawetaleh...ante worku yederesebet bitiders min taderg yihon zare besimu yihen yarek?
@comedynewes264
@comedynewes264 3 года назад
ሚኮዬ ጋርዱን እንዳለቃውማ😂🙏
@goldentubetube6756
@goldentubetube6756 3 года назад
አዳሜ የሀብታም በር ሊበላ ዘፈኑን ሜዳ ላይ ይሸከሽከዋል🤣🤣🤣
@munaaustin6772
@munaaustin6772 3 года назад
😅😅
@nadiaharb2412
@nadiaharb2412 3 года назад
😂😂😂
@ajmanajman7323
@ajmanajman7323 3 года назад
ማይኮየ አንተ እኮ ልዩ ነህ በረታ ይመችህ
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 3 года назад
ውይ ማይኮ ገራሚ ሰው እኮ ነህ 😂😂
@abtimeset
@abtimeset 3 года назад
Best👊
@user-sc1gh6pt1d
@user-sc1gh6pt1d 3 года назад
ወይኔ ሚኮ እዳው ያተፕራኮች አያልፉኝም የምር ስወድህ ፈታ ነው እምታደርገኝ 😂😂ባለማሲቆው ጋ የሚጨፍረው ልጅ ክክክክ
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 3 года назад
Kkkkkkk ወይ ሚኪ ምስኪኑ ህዝብ ለራሱ የተጠማ እኩአን የብር ስም ጠርተህ ይመችህ ዘና ፈታ ነው ያልኩበት
@user-jv5kl7tu9t
@user-jv5kl7tu9t 3 года назад
ስወድህ እኮ ማይኮ በምክንያት ነው ግን የኢ ዮ ህዝብ እኮ የዋህ ነው ማሪያምን
@bilenbilen1528
@bilenbilen1528 3 года назад
Hhhhh wene Miko besk gedelky demo kirar ye yadew lij bexam naw yetmchy🤣🤣🤣🤣♥️♥️🙏
@tube251
@tube251 3 года назад
የት ናቹ የማይኮ አድናቂወች👍
@sojoogoj8sojoo772
@sojoogoj8sojoo772 3 года назад
ማይኮ አለማየው ታደሰን ፕራክ አድረገረልኝ
@samiratube2450
@samiratube2450 3 года назад
እረ ወዝወዝ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀ወይ #ባለሀብት
@fafitube1205
@fafitube1205 3 года назад
ግን ሚኪየ ትንሽ ነገር የታክሲ እንኳን ሚያ ሚያ ብገጫቸው ምክንያቱም ስጦታ አለው ስላላችሁ ሰውየውን ባያገኙትም ትንሽ ነገር .... ፕሊስ ደምሩኝ
@lijheni4291MisganewTadewos
@lijheni4291MisganewTadewos 3 года назад
ሚስክን እናቶችን እባካችሁ ተውኣቸው ፕልስ
@user-vv3jo1qx4d
@user-vv3jo1qx4d 3 года назад
ወፍራሙ ልጂ በትፍሽ ይደፍን ሲያስፈራራ
@misrakguadu5407
@misrakguadu5407 3 года назад
I can't stop my laughing 😂 😆 🤣 still!! Thanks Mikoye!!
@ethiohagere8225
@ethiohagere8225 3 года назад
😂😂😂😂 ኧረ ሚኮ ኡኡ ሼ ነው
@missethiopia4959
@missethiopia4959 3 года назад
ሚኮ ዛሬ በጣም ደስ ይላል ያቀረባችሁት ዘና አድርጎናል ።
@firehunnecha7022
@firehunnecha7022 3 года назад
እስኪ በክተት ፕራንክ ስራ መንገድ ላይ አስቁመሃቸዉ ከዛ ኢንተርቢዉ ታረጋቸዉና እዘምታለሁ ሲሉ በሉ መኪና ዉስጥ ግቡ ወደ ማሰልጠኛ ልንወስዳቹ ወይም ሮስሰተር ይዘህ መመዝገብ
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 3 года назад
kkkkk አገኛቸው ስለው ምክን አይቶ አይ በቅ ነው አላለም ወንድማችን 🤣🤣
@mimiwolloyewatube9972
@mimiwolloyewatube9972 3 года назад
ሚኮዬ አንተ ቀውስ 😂😂😂
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
ክክክ ሚስኪኑ ህዝቤ ወዝ ወዝ አሉ እኮ አዳሜ ወርቁ ማለት ሜኮ ነዉ አዳሜ ተበልተሻል።።
@hailebeture976
@hailebeture976 3 года назад
"wey mela" feredebet
Далее