Тёмный

ባለቤቴ ለገዛ ጉዋደኛው አሳልፎ ሰጠኝ / አሌክስ ሾው / alex show 

ALEX show አሌክስ ሾው
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

#dukashow#alexshow#eyohamedia
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የአሌክስ ሾው ተከታታዮቻችን ይህ የናተው ምርጫ የሆነው የዩቲዩብ ቻናላችን ነው ባለታሪኮችን ካሉበት አስሰን ለናንተ ያስተምራል የምንለውን ታሪክ የምናቀርብበት ቻናላችን ነው።

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@ALEXshowአሌክስሾው
@ALEXshowአሌክስሾው 13 дней назад
ክፍል 2 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Lfy_eBpA3Vo.html
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 13 дней назад
አቶ አሌክስ ጥያቄውን አትደጋግመው ሲቀጥል እሱ የሚልሽን አድርጊ አለኝ እያለችክ ጠጥቶ ነበር ብለክ እንዴት ትጠይቃለህ?እንዴትስ ይሄንን ስታረጊ ምን ይሰማሻል ብለክ እንዴት ትጠይቃለህ ምን እንድትልክ ነው ደስ ብሎኛል እንድትልክ ነው ኧረ ተው። ጥያቄዎችክን አስተካክል።እውነት እውነተኛ ታሪክ ነው ቢባል እንኳን ምንም አይገርመኝም ለምን ብዙ ብዙ ዘግናኝ ታሪኮችን በአገራችን ላይ እየሰማን ስለሆነ ።
@wondegebre1238
@wondegebre1238 12 дней назад
tekekele new wendeme geletse yehone negeren betedegagami yeteyekale enam yaselechal bro
@abrarawtesfahun7349
@abrarawtesfahun7349 10 дней назад
ገና ቪዉ እና ገኛለን ብላቸው ተግማማቸው እደዚህ ያሉ ደረገፆችን ብሎክ አርጋቸው
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 10 дней назад
እውነት ነውራቸው ክብር ይመስል እርኩሰታቸውን ይተርካሉ ቀፋፊዋች
@HomeBased-yd7um
@HomeBased-yd7um 13 дней назад
ምንድነው አንተን እንስማ እሷን ትጨርስ እስኪ ታሪኩን ታስረዳ ከመጠየቅ በፊት በዛ ላይ የማይረባ ጥያቄ
@user-hl4kl5pr2v
@user-hl4kl5pr2v 14 дней назад
ይኼ ነገር እዚህ ባለሁበት አገር ይፈፀማል ቁማር የሚጫወቹ ወንዶች ሲበሉ ሚስታቸውን ልጆቻቸውን ያሲዛሉ በጣም የቆሸሹ ናቸው
@user-hl4kl5pr2v
@user-hl4kl5pr2v 14 дней назад
በቴሌቪን ቀርበው ችግራውኝ ያካፍላሉ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 13 дней назад
ወይ ጉድ ስንቴ ትንገርክ የእሷ ባል እና የእኔ ባል ጓደኛሞች ናቸው አለችክ ሲቀጥል ደግሞ ለእሷ ብትናገሪ እገልሻለሁ ብሎኛል እያለችክ ነው ለእሷ ከነገረቻት ያቺም ለባሏ መናገሯ አይቀርም ለምን ባሏ ነው እሱን ታምነዋለች እና ነግራት እንዲገላት ነው ይሄ እኮ ግልፅ ነው።
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 13 дней назад
እርቃቷን ሆኖ ስቃየ በዛ ትላለች እዴ ነጠላሽን ለብሰሽ ፀሎት አድርጊ ለጡ የሰጠው ጌታ ላች አይሳለውም
@yibeltaltesfaye9294
@yibeltaltesfaye9294 14 дней назад
ምን አይነት ዱንዙዝ ጋዜጠኛ ነው ወይ ጥያቄ መጠየቅ አይችል ወይ ሰው አያስወራ አድካሚና አስቀያሚ ፕሮግራም ነበር
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 13 дней назад
በጣም በጣም አይችልም ደሜን ነው ያፈላው ሀሳቧን አስጠፋት ትቅለበለብ
@granakegn
@granakegn 14 дней назад
ቅንብር ቅንብር ቅንብር ነው
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 14 дней назад
እንደዚህ እያለ ሲጨቀጭቅሽ በስልክ ቀድተሽ ወደ ሕግ መሔድ ነበረብሽ።
@semhartekle3642
@semhartekle3642 14 дней назад
ሳትሞቱ በስኦል ትኖላችሁ ምስኪኖች,😢
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 14 дней назад
እረ ወደዛ መነው ኢትዮጵያ ሰፊ ነች ምነው ላንች ጠበበችብሽ ሌላ ቦታ አትሔጂም እዴ
@hareg-w9z
@hareg-w9z 13 дней назад
እኔ እምለው ይህን እሚመለከት ሁሉ ላይክ ብታረጉ ምን ችግር አለው
@HomeBased-yd7um
@HomeBased-yd7um 13 дней назад
እእእ ማለት እኮ ጋዜጠኛ አያስብልም ይልቅ በደንብ ታውራ ታሪኳን አታቋርጣት
@AynenehAbabu
@AynenehAbabu 4 дня назад
ጋዜጠኛው ችግር አለብህ ለምን ተደጋግማለህ ከመጠየቅህ በፊት የምጠይቀውን እወቅ ትንሽ አሰብ አድርግ
@AminYemam
@AminYemam 7 дней назад
ምንድነው እንድህ አይነት ዝሪክሪክ ወጣትነት አልፈናል ግን እኛ ሙሥሊም ነን አላህምዱሊላህ ከወንጀል ያራቀንንንን
@ShahadEssa-iz2vx
@ShahadEssa-iz2vx 14 дней назад
እህቶቼ አቶቢስ ተራ ስንት ቀበሌ ነበር የስራ ቦታሽ ባልሽን ለማወቅ ያክል ነዉ. ተመክሮ ተዘክሮ ታስሮም አንቺ አካባቢዉን ባትጠቅሽም 1ድም ዝንፍ ሳይል ነዉ ታሪኩን የነገርሽን. በጣም በነብስ ነዉ ሚፈለገዉ 30 ቀበሌም ከሆነ ብቻ ተናገሪ እኔን ማመን ከፈለጉሽ ደሞ. ኤች አቪ ኬረር ነዉ የብዙ ሴቶችን ህይወት ያዉም ልጃገረዶችን ህይወት አጨልሞአል ለሱ ህግ አያስፈልግም የሚያስፈገዉ ምክር ነዉ እና አንችም እህቴ ተመርምረሽ እዉነቱን አዉቀሽ እራስሽን ጠቢቂ. ለምን ለምነሽ አትበይም ማደሪያ የለኝም ብለሽ በህይወት ያቆየሽን አምላክ አታስከፊ ቆይ እሱን ሳታገቢ ማን አኖረሽ ??? ከመደሐኒአለም ዉጪ ነገም ዛሬም ሁሌም በነገሮች ሁሉ ማንም የለንም እምነትም ያስፈልግል እህቴ ፈጣሪ እንደኛ ኩፋ አይደለምና ምህረቱን ይላክል እህቶቼ አይዟአቹ ፍርዳቸዉን ያቅርብላቹ. እወዳችዋለሁ
@sisayelias-ks2po
@sisayelias-ks2po День назад
ምን አይነት ሠውነው ምንድነው ቅጥ የሌለው ጥያቄ ማብዛት ደግሞ የምትጠይቀው ጥያቄ እንኳን ለአድማጭ ላንተም ለራስህ የገባህ አልመሰለኝም በማይረቡ የጥያቄወችህ ብዛት ማዳመጡ ስላስጠላኝ አቋረጥኩት ልጅቷ ከምትናገረው ይልቅ አንተ የምትጠይቀው ጥያቄ ስለሚበዛነው የምታስጠላው በተደጋጋሚ እንዲህ አይነት አስተያየት ይሰጥሀል ግን አይገባህም
@DemelashAlemu-l6l
@DemelashAlemu-l6l 8 дней назад
በጣም ያሳዝናል የራሱ መዋረድ ሳያንስ እሷን? ምን ያህል ከሰውነት እንደወጣን ያሳያል።በልጅቷ መፍረድ የለብንም እሷ በግልጽ እያወራች ነው። እራሷንም ለገበያ ያስቀመጠችው ችግሯን ለማሸነፍ መሆኑን ተረዳ። ግን ባል ተብዬው ምን ያህል የረከሰ መሆኑን እንወቅ። ሴትነቷን እና ችግሯን ብንረዳ መልካም ነው። ቢዝነስ ሊሰራባት ነው ያገባት ስራውም ቁማርተኛ ነው? ወደነበረችበት ስራ ብትመለስ ይሻላት ነበር።
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz 13 дней назад
ይሄ ሰይጣን ነው በህግ ሊጠይቅ ይገባል😊
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 10 дней назад
ከትልቀ ይቅርታ ጋር ቪዲዮን መጨረስ አልቻልኩም። እናትዬ አይዘሽ እንደምንም ብለሽ ቡና ጠጡ የተለያዩ ነገር መሞክር ጥሩ ነው፡ አፍፍ ... በጣም ዘገነነኝ።
@biniarada-zq7lc
@biniarada-zq7lc 2 дня назад
አሌክስ እባክህን አድራሻዋን አገናኝን
@YohanesFesaha
@YohanesFesaha День назад
amarach selelelegne new bela tamekagnalech mikniyat lihon aychelem betefa betefa sew bet gebtesh atserem?
@tsehaysisay-oi9uu
@tsehaysisay-oi9uu 3 дня назад
እለህቴ አማራጭ አለሽ አማራጩ ከሱመለየት ሰውቤት መስራት ትችይ አለሽ የመጀመርያውቀን ነበር ከሱ መለየት ባልሳይሆ ነጋደነው ሴት የሚሸጥ
@zeleketeklue2483
@zeleketeklue2483 10 дней назад
ጥሩ ድራማ ነው
@BelayTadesse-t3l
@BelayTadesse-t3l 14 дней назад
ምን አይነት ሴት ነሽ በፈጣሪ በቃ ውጪ ሲልሽ አመሰግናለሁ ብለሽ ውልቅ አትይም እንዴ ምንድነው ጭቅጭቅ ያው ሴተኛ አዳሪ ማለት ነው በራስሽ አትሰሪም እንዴ እሱ ሆድሽን እየሞላ ይነግድብሻል? ደሞ ታወሪያለሽ እሱ እኮ ነገረሽ እንቢ ካልሽ ውጪ አለሽ ለምን አልወጣሽም ወጣት ነሽ ሰርተሽ መብላት ሲኖርብሽ የት እሄዳለሁ ትያለሽ እንዴ የመጣሽበት ክፍለሀገር አትመለሽም ቢያንስ የማትረቢ
@woldgiorgismenilo353
@woldgiorgismenilo353 День назад
አሰልቺ ጠያቀ ነህአድማጭ የሚገባውን ያህል እንከ አየገባህም አሰልቺ ነህ።
@EtanaDega
@EtanaDega 14 дней назад
ጌዜጠኛው ስታቀርብ ጥያቅን እንደ ገዜጠኛ ጠይቅ ስትይ ጠይቅ
@birkneshbirke8939
@birkneshbirke8939 13 часов назад
ደሊላ ጋር ሄደሽ ስራ አጀምሪም አጠቃላይ ስራተኛ ሆነሽ አሰሪም?? ሴት አሰዳቢ
@user-xv8zw3ve4i
@user-xv8zw3ve4i Час назад
ይህን ሾው ብለህ ስጠራው አታፋርም
@user-fr6qn7vw9h
@user-fr6qn7vw9h 14 дней назад
ጥያቄህይደብራል አፍ አፏን አትበላት
@JKGedlu
@JKGedlu 12 дней назад
ጋዜጠኛ ብዙ ይቀርሃል ሠልጠናውሰድ።
@TsegayGebrekedan
@TsegayGebrekedan 11 дней назад
አዩቱብ ብለው ነው
@azebmekonnen1718
@azebmekonnen1718 11 дней назад
ጥያቄ አትደጋግም
@ተንታጉና
@ተንታጉና 14 дней назад
እዉነትነዉግን ማለቴ
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 14 дней назад
የቁማር መጨረሻ ድሮም
@dejenalemu-qd6bz
@dejenalemu-qd6bz 14 дней назад
ኮሜንት አንብብ ጥያቄህ ይደብራል እሷ እየነገረችህ አንተ ትዘላብዳለህ ባሌ እያዘዘኝ እያለችህ ባልሽ ነዉ እምትለዉ
@ALEXshowአሌክስሾው
@ALEXshowአሌክስሾው 14 дней назад
Eshi astekakelalew
@FitsumArya
@FitsumArya 14 дней назад
መች ያነባል የሆነ አህያ ነገር ነው
@ttww9470
@ttww9470 14 дней назад
​​@@FitsumArya እሡን ከመሣደብ የቀረቡት ሴቶች በተለይ አንድኛዋ አለባበሷ ቆሻሻ እረኩሥ ሴት ናት 😮😮
@user-fr6qn7vw9h
@user-fr6qn7vw9h 14 дней назад
ወደኋላ አትመልሳት
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 14 дней назад
አቤት የወንድ ዝቃጭ ሚስትን ለሌላ መፍቀድ የማይስማ የለ ይህ ነው የድንቁርና ጥጉ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 13 дней назад
አስተያየት ልስጥ ጋዜጤኛው ለምን ትቅለበለባለህ የጠየካትን መልሳ ሳጨርስ ሌላ ነገር ማሀል ጣልቃ አትግባ አዳማጭ ሁን
@JohnReda-dq1jq
@JohnReda-dq1jq 7 дней назад
It's dramatic
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 14 дней назад
በጀርመን ቁማርተኛን ስታገቢ ስተቱን የሰራሽዉ
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 День назад
እንጀዚህ አይነት ቆሻሻ ሴቶችን ለዩቲብ ብላችሁ አታቅርቡ ምድረ እምነት የለሽ መናፍቅ።
@WhCh-zp9mm
@WhCh-zp9mm 12 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@selamhaile1315
@selamhaile1315 14 дней назад
Yihe yanchin mircham new enji endezy esikitoghi dires .
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 14 дней назад
😢ኘጠያየቅሕን አሰተካክል ቀየመሐሉ ጥልቅ አተበል አዝግ
@ALEXshowአሌክስሾው
@ALEXshowአሌክስሾው 14 дней назад
Eshi astekakelalew
@hareg-w9z
@hareg-w9z 13 дней назад
በመቤቴ ልለምናችሁ ፕሮፋይሌን ብቻ ጫን በማለት ደምሩኘ
@godefaihezbai6249
@godefaihezbai6249 14 дней назад
DRAMA NEW YASTAWKAL BEDEMB
@selamhaile1315
@selamhaile1315 14 дней назад
Amarach yeleghim malet esu eyesus kirstos new ende ..ej egir ayin alesh adel ende..wotesh aserim kesu tefatesh .....endet new keneduzi aynet sew gar be and Tara tinorialesh ..min liyareg yichilal....kezy aybisim
@FitsumArya
@FitsumArya 14 дней назад
😂😂😂 ምን አይነት የሶሳይቲ መበስበስ ውስጥ እንዳለን ነው የተረዳነው … ልጅትዋ የቆየ ጎጂው የኢትዮጵያዊነት ጨዋነት የበግ ለምድን እየገፈፈች ማንነታችን እውነታው የቱ ላይ እንዳለ እየገለጠችልን ነው አንተ አሌክስ ተብየው ደግሞ … ነውራችንን በደምብ ምያወቅን የምንፈፅመው አለም አቀፍ የብልግና ድብቅ ገበናችንን ትውልድ እንዲያውቀው እና ከስሁት መንገዱ እንዲመለስ ከማድረግ ይልቅ … ለዚያ ነውረኛ ባለቤትዋ የጦስ ዶሮ ፍለጋ ሠክሮ ነበር ቅብርጥሴ ትላለህ ለችግሮች ሽፋንና ምክንያት መፈለግ ምን የሚሉት አስተመራኒት ነው ደግሞስ … ሴቶቻችን እንደው በብዙ የኢኮኖሚ ችግራቸው ሲሉ ራሳቸውን ለሽያጭና ለጥቅም ሲሸጡ ግዢ ላይ ቢግደረደሩ ለምን ቶሎ ጭንሽን አልከፈትሽለትም😂😂 ብለህ ትመክራለህ በነገራችን ላይ መቼም ድንዙዝ ነህ የሚሰጥህን ኮመንት አይተህ በዚህ መሠል ወራዳ የስብእና ችግር ላይ በወንዶች ምክንያት ተገደው ሲዳረጉ … በህግ መፍትሄ እንዲያገኙ ከማድረግ ይልቅ ገበናቸውን አደባባይ አስጥተህ ስታበቃ መፍትሄ አትሰጣቸውም … በሃገራችን የወንጀለኛ መቅጫ ህግ የሴትን ልጅ ችግር ምክንያት አድርጎ በገንዘቡ በጉልበቱ በስልጣኑ ለወሲባዊ ባርነት ወይም መጠቀሚያ ማድረግ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ እንደ አስገድዶ ሙድፈር ተቆጥሮ የሚያስቀጣ እንደሆነ እውቅ በተጨማሪ ለሌላ ሰው አሣልፎ መስጠት በተደራራቢ የወንጀል ድርጊት ያስቀጣቸው ነበር 😢😢😢😢 ጭራሽ የማፈሪያ ምግባርህ ያንቺ ጥቅም የሱ ጥቅም እያልክ አንተ አህያ ነህ😢
@user-fr6qn7vw9h
@user-fr6qn7vw9h 14 дней назад
ኮመንት
@abusiraj3429
@abusiraj3429 14 дней назад
weshetam canall
@ZolaDesta-c3q
@ZolaDesta-c3q 14 дней назад
Dedeb neh
@user-bd4vw6oq1n
@user-bd4vw6oq1n 10 дней назад
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ አላስወራ አልካት እኮ
@user-ds4tr9yw8n
@user-ds4tr9yw8n 14 дней назад
ሰው እረከሰ
@hailem9116
@hailem9116 6 дней назад
ህዝብ ግን ምን ያህል ቆሻሻ ነገር ማየት እንደሚፈልግ የአንተን ተመልካቾች መመልከት በቂ ነው ጌታ ቻናልህን ይዝጋው ሆዳም
@granakegn
@granakegn 14 дней назад
fake fake fake
@ttww9470
@ttww9470 14 дней назад
ቆሻሻ እረኩሥ ሴት ነሺ አለባበስ እረሺ ይጥፍ
Далее
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Просмотров 7 млн