Тёмный

ባለትዳር ጎረቤቶቹን የሚያወሰልተው አባወራ 

Sile HiwotTV
Подписаться 663 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@MerutMerga
@MerutMerga 6 месяцев назад
ተራኪው ሁሌ አንደኛ❤❤❤❤
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 6 месяцев назад
ሟቹምኮ ጥፋተኛ ነው ሟቹን መውቀሴ ሳይሆን ያገባት ሚስት ችግር ካለባት በህክምና መፍትሄ መፈለግ እንጂ አለዛም በሰላም መፋታት እንጂ በትዳሩ ላይ ሴቶችን ማንጋጋት አልነበረበትም ሚስትም ችግሯን መፍታት እንጂ ወይም በሰላም መለየት። ቅናት ከባድ ነው ቅናት ማለት የሲኦል ደጅ ናት ይላል ሰይጣን ገፋፍቶ ሰውን የሚያህል ነገር አስገደላት ለወንድሟም ጦስ ሆነች ሰዎች በቅናት አትነሳሱ ቆም ብላችሁ አስቡ ።
@alemuhunde8576
@alemuhunde8576 6 месяцев назад
ምርጥ ና አስተማሪ ነው !!!!!!!👍👍👍
@SenayitDamtew-b1e
@SenayitDamtew-b1e 6 месяцев назад
የማዳም ቅመሞች ገባገባ በሉ❤❤
@tenagirma7858
@tenagirma7858 5 месяцев назад
እንደዛሬ አናዳችውኝ አታውቁም ዝሙትን እያበረታታችው ነው
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 5 месяцев назад
Thank you for sharing. Exactly stay a way from evil friends, husband, family and people. Because you don’t know what they are doing to you and your family.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abdimahi6595
@abdimahi6595 6 месяцев назад
Thank you Dear Bisrat we are now so happy as before. mekneyatum Terakeyachenen selemeleshelen. Welcome back brother. cheers
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 5 месяцев назад
😂😂😂❤❤
@zewidakassay4036
@zewidakassay4036 5 месяцев назад
This sow I don't like because is not true
@eagle4452
@eagle4452 5 месяцев назад
🚨ምንድነው ዛሪ ደግሙ የምትቀባጥሮት ትንሽ ሺም አይዛችሆም እንዴ ሴትዬዋን ደጋግማቾ ክፍ ሰው ስትሉ የ እናንተ ባል ቤሆን አመንዝሮ ሴመጣ አበባ እየበተናቾ የምትቀበሉት አታስመስሉ 😡 ሰውየው ጥሮ ሰው ቢሆን ከባለትዳር ሴቶችን ጋር ባላመነዘረ ነበር በብሉ ኬዳን አንድ ሰው ሲያመነዝር ከተገኘ በድንጋይ ተወግሮ ይገደል ነበር ሚስቶ ችግር ካለባት በሰላም ተፍቶ ያላገባች ሴት አግብቶ መኖር ይችል ነበር ስለዚ የጆን ነው ያገኘው ።።
@tenagirma7858
@tenagirma7858 5 месяцев назад
አዎ ሴትዮዋ ጥፋተኛ ነች ወንዱን ግን ፃድቅ አደረጋችሁት
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 5 месяцев назад
ለተራኪው እረጅም እድሜ
@ועח
@ועח 6 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤️🙏🇪🇷
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 5 месяцев назад
ይሄን ፕሮግራም ያለ ተራኪው ባዶ ነው ፍቅር እስከ መቃብርን ተራኪው ወጋየሁ ህይወት እደዘራበት ስለ ህይወትንም ተራኪው ነው ህይወት የዘራበት 🙏
@saramengst1309
@saramengst1309 5 месяцев назад
Eri Anchi becha awari Besrateye she doesn't know how to explain and talk She is talking about different story eko 😊
@Belil-H
@Belil-H 5 месяцев назад
Yamachihual ende ahun enantem set tbalalachihu baletidar setochin yemiyamagit wend eyedegefachu?! Maferiawoch
@Awol-s7q
@Awol-s7q 5 месяцев назад
ተራኪው ደስ በሚል ሁኔታ ገልጸዋል በርቱልን
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 5 месяцев назад
ስለ ኣሰፋው ክፋት ግን መናገር ኣልቻላቹም ለዚ ሁሉ ነገር ያደረሳት እኮ እሱ ነው
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 5 месяцев назад
ስነህይወት አዜብንና ወንድሟን ቅጣቱ እንዲቃለልላቸው መርዳት ነበረባችሁ?!?! ለምን ቢባል? አሰፋ አዜብን በመናቅ በትዳሩ ላይ ከአንድም 3 ጎረቤቶቹ በመማገጥ! ከዚህም ተያይዞ ሚስቶቻቸውን የማገጡት ወንዶች አሰፋን መደብደባቸው አሰፋ ጎረቤቶቹ ቤት ሲልከሰከስ መሰላል ወድቆበት ተጎድቷል በዚህም ምክንያት በተለያየ ግዜ ጉዳት ደረሶበታል እናም የሱ መልከስከስ እና ትእቤት ለሞት ቢዳርገውም የነአዜብ የፍርድ ቅጣት ሊቃለልለት ይገባል።
@Kibrom688
@Kibrom688 5 месяцев назад
exactly
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 5 месяцев назад
ሰላም ወገኖቼ ከዝህ ሁሉ መፈታት ይሻል ነበር ባልም ከጎረቤቱ ጋር ከመወሰለት እሱም ተነገግሮ ብሆን ኖሮ በልሞተ ነበር እሶም ልትተው ይሻላል ሁላችንም በመሀላችን ፍቅር ከሌለን መለያየቱ ይሻላል ምስትም ሁሌ በጭንቀት ዘመኗን መጨረስ አይገባትም በተረፈ ነብስ መጥፋት ለመንም አመረጭ አይሆንም
@YeabsiraMuluken-me8bm
@YeabsiraMuluken-me8bm 5 месяцев назад
ግን እሱም ጥፋተኛ ነው እየማገጠባት ነበር እናንተ ግን ምን አስባቹ ለሱ እየወገናቹ ነው
@elsateklay5454
@elsateklay5454 6 месяцев назад
ማቹ አሁን መሞቱን ባልደግፍም ግን ባለጌ ነው
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 6 месяцев назад
gin ayifareadebatim yihunina negar gin betikikil fiche teyiko lela yeresun hiwote manor nebarebte be chilabiyente minadrgu negar waga yasekifilenale
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 6 месяцев назад
የሰው ልጅ ክፉ ከሆነ ቆይቷል
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 6 месяцев назад
Selam lenate yihun Hulem begugut yemtebkew program neew Ethiopia wust yalteneger enji yaltesera wenjel yelem silezih enatem bezih melku silemtakerbulin litmesegenu yigebal bertu bertu
@tenagirma7858
@tenagirma7858 5 месяцев назад
ሰውዬው ምስኪን ነው እያልሽ ነው
@eliasteshome-k3e
@eliasteshome-k3e 5 месяцев назад
ስትተርክ ፊደል አትግደፍ!!
@tjomitekai325
@tjomitekai325 5 месяцев назад
ወይ ጉድ
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 5 месяцев назад
People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Heaven and hell are real places. Pray and read the Bible.
@TG-yc7nl
@TG-yc7nl 5 месяцев назад
አዜብ መሰፍን ነች ሚገርምነው
@SaraIsak-p8o
@SaraIsak-p8o 5 месяцев назад
You’re so smart❤
@Sifaanhaile
@Sifaanhaile 6 месяцев назад
Metenal
@tejaq8618
@tejaq8618 5 месяцев назад
ሃሌሉያ ግን የት እየጠፋነው የምትመጣው አንተ ስር ቅርብ ብቻ ነው ስለእይውትን የማየው ድምፅ ስውደው 🎉🎉🎉
@oneet.8301
@oneet.8301 5 месяцев назад
Assa, was real player. R.I.P😂😂
@FiyouMeles-cg7gb
@FiyouMeles-cg7gb 5 месяцев назад
Mindnew eyedegefachuhut new malet emnawerawn enwek enji
@6s8f7d
@6s8f7d 5 месяцев назад
Seyanesew new le wenedoch memamariya yehonal
@EnateArsema
@EnateArsema 6 месяцев назад
ወይ ጉድ ካልሆነ በሰላም መለያየት እያለ እሱ ደሞ ስንቶቹን ነው የሚያተረማምሰው ሆ
@asegedechbelete7843
@asegedechbelete7843 6 месяцев назад
Balege dgaderegechi endezh aynetùn lksks managed yasfelgal
@TaganshMajali
@TaganshMajali 6 месяцев назад
😮😮😢
@TadesseEmbaye
@TadesseEmbaye 6 месяцев назад
Hi sle hwit
@SaraIsak-p8o
@SaraIsak-p8o 5 месяцев назад
I’m not married but I’m scared of a shotgun
@Rahmat-fw5bp
@Rahmat-fw5bp 6 месяцев назад
😢😢😢😢
@promobile83
@promobile83 5 месяцев назад
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@BirukEndale-b7k
@BirukEndale-b7k 5 месяцев назад
ሄራል አንቺ ገና ወጣት ነሽ ውብ ነሽ ይህንን ኮተት አትሰብስቢ ወጣትነት በራሱ ውበት ነው
@Belil-H
@Belil-H 5 месяцев назад
Aymeleketshm
@Awol-s7q
@Awol-s7q 5 месяцев назад
ሰውን ማስተማር ምን ችግር አለው
@Belil-H
@Belil-H 5 месяцев назад
@@Awol-s7q yihe timrt sayhon besew interest megbat new
@SelinaAlula-pl9lf
@SelinaAlula-pl9lf 5 месяцев назад
Yaw mnm trgum yelewum hulum ytasere sew genzeb kflo ywtal
@hagossolomon3562
@hagossolomon3562 6 месяцев назад
Human hair 90% off
@Arsenal4lifee
@Arsenal4lifee 5 месяцев назад
Use blue chew too
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 5 месяцев назад
እንደዚተህ በተራኪው ድምፅ የተሠሩ ስራዎች ቶሎ ቶሎ ስሪልን
@mmennurr
@mmennurr 5 месяцев назад
This show how much Ethiopian police investigation is stupid. Why the finding injured person at that time. with in one city d/f police station not exchange information.
@SaraIsak-p8o
@SaraIsak-p8o 5 месяцев назад
I love you Boss Rent gunmetal
Далее
በጓደኛዋ የተገደለችው ተማሪ
42:54
Самая сложная маска…
00:32
Просмотров 627 тыс.