Тёмный

/ባለትዳሮቹ/ "እናት እና አባቴ ለ70ኛ አመት የጋብቻ በዓላቸው ከደረሱ ስማቸውን አነቀሳለሁ ብዬ ነበር" //እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 140 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 245   
@lemu1101
@lemu1101 2 года назад
ፈጣሪ ለሁላችንም እንደዚህ ዓይነት ትዳር ይስጠን 🙏 ደስ ሲሉ በፈጣሪ
@almazkebede7609
@almazkebede7609 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@senaittarekegn385
@senaittarekegn385 2 года назад
እንኳን ለ70 አመት የጋብቻ በአላቹ አደረሳችሁ ይሄ መታደል ነው በጣም ታድላችሆል❤️❤️ አግዚያብሄር በእድሜ እና በጤና ጠብቆ ከነ ቤተሰባችሁ ያቆያችሁ ለኛም እግዚያብኔር የናተን እድሜ ይስጠን❤️❤️😗😗
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 2 года назад
😘😘😘
@nebiyu.el2
@nebiyu.el2 2 года назад
Those are my grandparents ✌️✌️❤
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hahlabi8299
@hahlabi8299 2 года назад
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 года назад
አቤት መታደል እስከርጅና አብሮ መኖር ደስ ይላል አሁን እኮ 7 አመት በትዳር ከቆየ ሲበዛ ነው የሚፋታ ይበዛል ፡ እንደዚህ አይነት ሂወት ለሁላችንም ይስጠን ፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏 በጣም የሚያምር ቤተሰብ የሚያስቀና ቤተሰብ ደስ ይላል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 года назад
እንኳን ደስ ያላችሁ የዚህ ቤተሰብ አባል በሙሉ♥♥♥♥በጣም እናመሰግናለን ናፍቂ እና የኢቢኤስ ክሩስ !!!በአሁን ዘመን እንዲህ አይነት በእግዚያብሔር ክብር የተዋበ ትዳር ማየት በጣም ነዉ የሚያሰደስተዉ በእዉነት።በእንባ ጀምሬ በእንባ ነዉ የጨረስኩት ቀሪ ዘመናችሁ ፍፃሜያችሁ ሁሉ ይመር♥♥♥♥
@haregmak1519
@haregmak1519 2 года назад
ስጋዬንም የበላ ደሜንም የጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው ማለት ይሄ ነው።
@devan8265
@devan8265 2 года назад
በስላሴ ስም እዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ አባ እና እማ እረጅም እድሜ ሁላችሁንም ያቆያችሁ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 года назад
እንደት ደስ ይላል ቤተሰብ እንደዚህ ለዚህ ክብር ሲደርስ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቤተሰብ
@medinatube2080
@medinatube2080 2 года назад
ይገርማል ሳይተዋወቁ ተጋብተው 70 አመት ነብረው ኖሩ እኛ እንተዋወቅ እንጠናና እያልን ዝብለን ጊዚያችን እጨርሳለሁ 3/4እስከ 8አመት በፍቅር ቀየን ይላሉ ከዛም ስንጋባም 1አመት ሳይቆ ትዳር እየፈረሰ ነው የእናተን ጋብቻ የፍቅር ዘመን እድሜ ያለው ጋብቻ ይስጠን💚💛❤
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 года назад
ደስ የሚል ቤተሰብ!! እንዲህ አይነት Success stories.. ማህበረሰቡን ያነቃቃሉ። አርአያነታቸውም ለወጣቶች መልካም ነው። እንዲህ ያለ ድንቅ ቤተሰብ ሁሉ እንዲህ በየሚዲያው ተሞክሮውን ቢያጋራ ጥሩ ነው! Thank you ebs, for sharing us this great story.
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 2 года назад
አቶ አበራና ወ/ሮ ይደነቁ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን በጤና ና በዕድሜ ይባክ፡ እንኳን ለ70ኛ የጋብቻ አመት በአላችሁ አደረሳችሁ፡ ዐቶ ዮሀንስ አበራና ባለቤቱም እንኳን ለ25ኛ በአላችሁ አደረሳችሁ፡ ይህ ፕሮግራም ለብዙ ባለትዳሮች እና ያላገቡ ሰዎች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው፡ በጣም ታስቀናላችሁ፡ በጣም ደስ የሚልና የተባረከ ቤተሰብ ነው ፡ አሁንም እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ፡
@user-sj2fx1lh3j
@user-sj2fx1lh3j 2 года назад
የፃድቃኔዋ እናቴ እንደዚህ ያለሂወት ስጭኝየተባረከ ትዳር
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቀሪ ዘመናችሁን ፈጣሪ እንደዚሁ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ። 💚💛❤️
@liliayana174
@liliayana174 2 года назад
ተጠቁማችሁበት፣ማመስገን እንደዚህ ነህ ስናመሰግን ይጨምርልናል መባርክ ነው
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 года назад
እንኳን እደረሳችሑ ደስ አላችሑ አቶ አበራና ባለቤትዎ ወይዘሮ ይደነቁ በዚሕ አጋጣሚ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ውስን የለውም ደስታየ ገና ስከፍትና ስስማ ብድግ ብየ ነው ያየሑት እንዴት ደስ እንዳለኝ ሑለቱም ጥሩ ስዎችና ልጆቻቸውም ጭምር በጣም ጥሩ ስዎች ናቸው ከእትየ የበለጠ ጋሼ ናቸው ባካባቢው የሚታወቁት በሑሉም ቦታ ላይ ብዙ ስለሚሳተፉ አሑን ሳሰበው ይታዩኛል በጣም ጥሩ ቤተስብ ልጆቻቸው ከስፈር ልጆች እንኳን ሳይጣሉ ነው አብረን የኖርነው ድምፃቸው እንኳን ሲያወሩ ከፍ ብሎ ተስምቶ እንኳን እይታወቅም ጋሼ ትንሽ አረጁ ጐበዝ ና ጠንካራ አባት ናቸው እድሜና ጤናችሑን እመኛለሑ ልጆቻችሑ የልጅ ልጆቻችሑ ይባርክላችሑ በጣም ነው የተደስትኩት ልጆቹን በዚሕ አጋጣሚ ቤተስቡን ሑሉ በማየቴ ስፈሬንም በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል መሲ ሔኒ ሌሎችንም በማየቴ ደስ ብሎኛል 80ንኛ እመታችሑን አብሬአችሑ ለመገኘት ያብቃኝ ጥሩ ጐረቤቶቼ ተባረኩ መልካም ግዜ እመኛለሑ ስላም ለናንተ ይሑን እላለሑ
@fettyaberra9785
@fettyaberra9785 2 года назад
በእናትሽ ማነሽ? ስምሽን ላኪልኝ። የሰፈሪችን ልጅ መሆንሽ ገብቶናል።
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 года назад
@@fettyaberra9785 እኔ ስናይት ኪዳኔ ነኝ እንቺ ልጃቸው ነሽ መሲ ነሽ መሲ ከሖንሽ ምናልባት ካልረሳሽኝ ቀበሌ 37 የዳንኤል ኪዳኔ እሕት ነኝ ከስብለ ሐይሉ ጋር እማር ነበር ሄንየ ያለበት አገር ነኝ ያለሑት ሳገኘው እነግረዋለሑ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 года назад
@@fettyaberra9785 የሚገርምሽ በስልኬ ነበር ያየሑት ድጋሚ በቴሌብዥን ሳያቸው በደስታ ብዛት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ጋሼን ትንሽ በሽታ ነካቸው ስስማ አዘንኩ እንኳን ለዚሕ አበቃቸው ጥሩ ጐረቤቶቻችን ነበሩ በነበርንበት ግዜ ጥሩ ስዎች ልገልፃቸው እልችልም
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 2 года назад
አቤት መታደል ደስ ሲሉ የድሮ ሰዎች መቻቻል ትግስት አላቸው እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ሰቷችሁ ለሚቀጥለው 75ኛ አመት ክብረ በአላቸው ያድርሳችሁ አሜን እንዴት ደስ ይላሉ በማርያም
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
እንኳን አደረሳቹ እንኳንም ደስ አላቹ የዚ ቤተሰብ በሙሉ ማሻአላህ 70 አመት በትዳር መቆየት መታደል ነው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
ምን ያህል እግዚአብሔር ቢወዳችሁ ነው እሰይ እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ተመልከተኝ
@emmy1365
@emmy1365 2 года назад
Awwww...እንዴት ደስ ይላሉ!!! መታደል ነው 70 አመት በትዳር !? እግዚአብሔር ሲያድል ነው!! እንደእናንተ ያማስለን!!! እድሜ ይስጣችሁ!!!🙏❤😍
@user-dn6wt9yt5t
@user-dn6wt9yt5t 2 года назад
በዚህ ነላ እሳት ዘመን እንደዚህ መጣምር መታደል ነው የዛሬ ትውልድ ከኔ ጨምሮ በላ የወርደብን ዘመን ነው ፍታጢሪ አደራህን ወፍቀን በተለይ የመዳም ቅመሞች ተሰቃየን
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 2 года назад
ግሩም ነዉ ገና ሳላየዉ ርእሱን ሳየዉ ያምራል ይህ መታደል ነዉ አሁንም ኑሩ በጤና
@tgtg4600
@tgtg4600 2 года назад
ወሲዬና ጆኒ እንኳን ለዚህ ጊዜ አበቃችሁ ቀሪውን ዘመን ይባርክላችሁ ወሲ የድሮ የሥራ ባልደረባሸ ቲጂ ነኝ!ከኢትዮጵያ ❤
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
የዘንድሮ ትዳር ወደድኩሽ አበድኩልሽ ገና ጫጉላ ቤቱ ሳያልቅ ወደ ፍቺ አያድርስ ነው። ትዳር በእናተ ጊዜ ቀረ ቤተሰብ ያጨው የማያውቁትን ሰው አግብተው 70 አመት በትዳር መኖር እንዴት ደስ ይላል ትውልዱ ላይ የሆነ ስተት አለ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
እኳን አደረሳችሁ መታደል ነው ለዚህ ደረጃ መብቃት ሰለሁሉ ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰
@user-lx5yo7yt7r
@user-lx5yo7yt7r 2 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ! እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም !!! በጠም ደስ ብሎኛል ግን አመልዬን አላየዋትም የት ተደበቀች መድኃኒዓለም ለሁላችሁም ጤናና እድሜ ይስጣችሁ ! በጣም ነው የምወዳችሁ !!!
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 2 года назад
ኡፍፍፍ አቤት መታደል በጣም ደስ የምትሉ ፍቅር የሆናችሁ ናችሁ እንኩአን ለዚ ቀን አደረሳችሁ እናንተ ለዚህ ትውልድ ትምህርት ቤት ናችሁ አሁንም መቶኛ አመታቹን አክብሩልን ልጆቻችሁ ዘር ማንዘራችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤️😘
@kaltube6243
@kaltube6243 2 года назад
የናተን አይነት ክብር ክርስቶስ ያድለን አሜን (3)
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 года назад
ዋው መታደል ነው💓 አምላኬ ሆይ ለእኔም ቤተሰቦች ይሄን እድሜ ስጥልኝ🙏
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 года назад
ናፍቄ ሰላም ተባረኪ! መታደል ነው!! 3ኛው ትዕዛዝ !! እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል!!!
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 года назад
እግዚአብሔር የባረካቸው መታደል ነው
@ritatadsse675
@ritatadsse675 2 года назад
አቤት መታደል አቤት ጌታ ሆይ የማያልቅብህ እባክህ ይሄን ስጦታ አደል ይሄ ማህጸን የወጣበት ፍሬስ ምንኛ የከበረ ነው እረ ምቀኛ ሆንኩኝ ደስታዬን መግልጽ አልቻልኩም
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
እናቶቻችን አባቶቻችን ፍቅራቸውን በመኖር በመከባበር በመቻቻል አሳይተውናል እነዚህ ቤተሰቦች ተምሳሌት ናቸው። የአፍ ሽንገላ ያለው በኛ እድሜ ነው ሰው ፊት ለይምሰል እየኖርን ልቦና ይስጠን።
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 2 года назад
እንኳን ረደረሳችሁ ለዚህ ክብር መብቃት እራሱ መታደል ነው
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 года назад
እንኳን 70 አመት የጋብቻ በአላቹ አደረሳችሁ በጣም ታምራላች እግዚአብሔር እደሜ ጤና ይስጣቹ
@woyay2095
@woyay2095 2 года назад
እድሜና ጤና ለእናት አባቶቻችን
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b 2 года назад
ደስእሚል አገላለጽ እኔም አፈቅረዋለው እሱም ያፈቅረኛል ደስሲሉ ማዘርዬ እንደማቱሳላ ረጅም እድሜ ጨምሮ ይስጣቹ
@fozitube4459
@fozitube4459 2 года назад
እዉነተኛ ፍቅርኮ ሁሌም አድሥ ነዉ ሠዉ ያረጃልይ ፍቅር አያረጂም
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 2 года назад
እንኩዋን ደስ ያላችሁ ሴቱዋ 86አመቱዋ አትመስልም ጡሩ ሁኔታ ላይ ነች።
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
ደስ ሲሉ በማሪያም እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዉን አሳምርልን ትዳራችን
@HhHh-un8pr
@HhHh-un8pr 2 года назад
ማሻአላህ መታደል ነዉ ጤና ተድሜጋ ያደላቺሁ
@selmejons5098
@selmejons5098 2 года назад
የኔ ማልቀሰ ምን ይሉታል አምላኬ እንደዚ አይነት ትዳር ይሰጠን የማዳም ቅመሙች አሜን በሉ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 года назад
🙏አሜን ይስጠን ፈጣሪ ውዴ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
አሚንንንንንንንንንንንንንንን ያረብ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 года назад
እግዚአብሔር በትዳር ውስጥ ያስቀመጠው በረከት ይህ ነው ። ከጋብቻ ውጪ መኖር ዝሙት ነው ። ጋብቻ መልካም ነው መኝታው ንፁህ ነው ። እግዚአብሔርን እንታዘዝ ንስሃ እንግባ በቅዱስ ጋብቻ እንኑር ።
@medinamedina8256
@medinamedina8256 2 года назад
ማሻላ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 2 года назад
ማሽአላህ. መታዴል ነው ከዚህም በላይ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ውብ family
@tigebrhanu1999
@tigebrhanu1999 2 года назад
ቀሪው ዘመናቹ የደስታ ያርግላቹ እግዚአብሔር በመገስ ይጨርሰው ዘመናቹ
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 2 года назад
ወየዉ መታደል እኮ ነዉ እግዚአብሔር ሲባርክ እንዲህ ነዉ ምስጋና ለእርሱ ይሁን ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 года назад
አባቴኑርልንአይለያችሁ።እናቴምፍቅራችሁንያለምልመው።ፈጣሪአይለያችሁ።በጣምነውደስትላላችሁ።ልጆቻችሁንምፈጣሪይጠብቅላችሁ
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እንክዋን ለ70 ፡ አመት አደረሳችሁ ፡ 🇲🇱🇲🇱
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
መጨረሻችሑን ያሣምርላቹሕ እውነት ደስሲሉ እኛንም ለዚህ ያብቃን የዘመኑ ትዳር አይደለም በፍቅር 70አመት 7አመትም አይኖሩም
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መልካምነት እስከመጨረሻው ያስመሰግናል!!!! እጅግ በጣም ደስ ይላል ትምህርትም ይሰጣል በትዳር ላይ ላሉ ሁሉ መቻቻልን ይስጣቸው !!! ለቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!! ለዚህቀን መድረስ ለሌላውም የትዳር ህይወት ስላስተማራችሁ አመሰግናለሁ ፈቲዬ!
@fettyaberra9785
@fettyaberra9785 Год назад
አመስግናለሁ እህቴ ይቅርታ ማንነሽ ንገሪኝ።
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 года назад
ዋውእግዚአብሔር አሁን እርጅምጤና ይሰጣችሁ ከእነዚህ ሰውች ብዙ ትምህርት አለው
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 года назад
አቤት ደስ ሲሉ መታደል ነው እግዚአብሔር ሲባርክ እንዲህ ነው አሁንም እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 2 года назад
Beautiful Family የናተን በረከት ለኛም ይድረስን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ !🇪🇹
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 года назад
ደስ ሲል መታደል ነው እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ 🥰🥰🥰 እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️❤️❤️💐💐💐
@adyd8686
@adyd8686 2 года назад
ይገርማል መመረጥ ነው እናትየዋ ገና ናቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየው
@user-fm3vg1pl2l
@user-fm3vg1pl2l 2 года назад
እንዴት እንዳስለቀሱኝ. ወይኔ አባባ. ፍቅር ማለት. ይሄ ነው ያረብ. ለኛም ስጠን
@selamyekusekuammaryamlji8546
@selamyekusekuammaryamlji8546 2 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ወደፊትም በፍቅር ያቆያቹሁ የእውነት በጣም ነው የምታስቀኑት
@fettyaberra9785
@fettyaberra9785 2 года назад
ምስጋና ለፈጣሪያችን ይሁን። በሰላም አቆይትቶ ዚህ ቀን ድንቅ ስራው ስለተገለፁበት። ምስጋና ለEBS አዘጋቾች በሙሉ። ይህን ታሪካዊ ክስተት በአለም ዙሪያ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንዲደርስ በማድረጋችሁ። ምስጋና በዚህ ፕሮግሪም ላይ ቀና አስተያየትና ፍቅራችሁን ለገለፃችሁ በሙሉ። እግዚአብሔር የማያልቅበት የበረከት አምላክ ነው። ለ75ኛው የምስጋና አመት ያገናኘን። ምን አላት አምስት አመት ናት። ከቤተሰቡ
@nesredintube227
@nesredintube227 2 года назад
እንኳን ደስ አላችው ደስ ይላሉ 70 አመት ማሻ አላህህህ
@user-fh4ft5fh7l
@user-fh4ft5fh7l 2 года назад
እንኳን ደስ አላቹ እንኳን አደረሳቹ በጣም ታምራላቹ አላህ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ሁሌም ቤታቹ በደስታ ይሞላ በጣም ታምራላቹ
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 года назад
መታደል እግዚአብሔር ሲጨመርበት ሁሉን ያምራል
@alemsenbeta9821
@alemsenbeta9821 2 года назад
እግዜአብሄር በጤና እና በሰላም ያኑራችሁ ተባረኩ።
@ALiALi-vd3rs
@ALiALi-vd3rs 2 года назад
የእውነት ይሄ መታደል ነው ፈጣሪ ለኛም እድህ አይነት ትዳር ያድለን ደስደት መልስ አሜን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
ፈጣሪየ ሆን ከዘመኑ ትዳር ሰወረኛ እደዚህ ያማር ትዳር ስጠን ያረብ
@lucychala4174
@lucychala4174 2 года назад
ፈጣሪ ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን በጣም ደስ ይላል❤️❤️❤️❤️❤️😍
@tewabtube
@tewabtube 2 года назад
ወይ መታደል እንኳን ደስ አላችሁ ምርቃቱንም አሜን ብያለሁ ተቀብያለሁ!
@lemlem836
@lemlem836 2 года назад
Ow yihen family awkewalehu. Really nice to see you all. Fetle, Mesi, henok, sabi.
@fettyaberra9785
@fettyaberra9785 Год назад
እህቴ እንዴት ነሽ። እባክሽ ለ75ኛ አመት ክብረ በአል እንዳትቀሪ።
@hermelamekbib8437
@hermelamekbib8437 2 года назад
Emaye ena abaye ewdachuwalew lenate keber yabkan fetari yetebekachu hule😘😍
@user-gg7mr3cy1m
@user-gg7mr3cy1m 2 года назад
መሺ አላህ
@orthodox2645
@orthodox2645 2 года назад
EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen 🙏. Metadele newe bewente.
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 года назад
እግዚአብሔር ይህን ፍቅር በህዝባችን ያብዛ
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 2 года назад
This couple has been married for 70 years, and they might be in their late 80s or early 90s. The testimony I heard from their children, made me cry so teaching and also made me think that if it is possible to be generous and compassionate to this lever, oh wow? There is a reason God blesses them with this abundance of grace, health, wealth, and youthfulness. I am sure this intellectual family should have thought of writing a book about them, of course, to honor them which they absolutely deserve but more so to teach us. There is a lot to learn from this true Abraham and Sarah. God bless you more. Thank you for sharing . CONGRATULATONS!!!
@fettyaberra9785
@fettyaberra9785 2 года назад
Thanks I read your comments and it is true what you said. We have a lot to say about them. I hope God will give us a chance to celebrate their 75th anniversary and hope we will have a lot to say. Thanks for your appreciation and lovely comments. God bless.
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 2 года назад
አባባዬ እና እማማዬ ሰታምሩ እግዚአብሔር የገባባት ትዳር ነው እሰይ ረጅም እድሜ ይሰጣችሁ ❤❤❤
@tigisttube8422
@tigisttube8422 2 года назад
ደስታቸውን ደስታ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው አበባ እና እማማ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ከአይን ያውጣችሁ እድሜ ጨምሮ ይስጣችሁ አምላኬ ሆይ ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
የታደለ ቤተስብ ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቸው ሀገራችንም ስላም ትሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 года назад
ሌላ ሰላሳ አመት ተመኘሁ
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 года назад
ደስ የሚል ቤተሰብ
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 2 года назад
Congratuletion to all of you . You are good example for the world.
@addisuuasmamaw1004
@addisuuasmamaw1004 2 года назад
Enen yene abati uf sazazinu 😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺🥺💘💘💘💘💘💘💝💝💝💝ande layi benmoti desi yilengali alu
@seblekitchen
@seblekitchen 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ መታደል ነው እንደዚህ አይነት ፍቅር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሴቶችየ እንደዚህ አይነት የተባረከ ትዳር ይስጠን 🙏🙏
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 2 года назад
አሜን አሜን🙏🙏
@seblistars9721
@seblistars9721 2 года назад
መቶኛ አመታችሁንም ለማክበር እናተን እኛም በፕሮግራም ለማየት ያብቃን መልካም ትዳርን ለሁላችንም ይስጠን
@tesfaalemetesfa15
@tesfaalemetesfa15 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
@user-bh3ge8kj9f
@user-bh3ge8kj9f 2 года назад
Amen amen amen b Awanat egaziber amalak yinatan faqsraa Tamaranal 🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 2 года назад
በጣም የሚያስቀና ያለገባቹ እንደዚ አይነት ትዳር ያሰጣቹ የገባቹ ትዳራቹን እስከመጨረሻ ይፃናላቹ
@ergoyeshanko8051
@ergoyeshanko8051 2 года назад
Wawww EGZABER Endezh Aynt Fikir yestn💕💝💜🧡🧡💛💛💟
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 года назад
በስማም በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ አሁንም በድሜ በጤና ያቁያቹ😘
@ablove7957
@ablove7957 2 года назад
They both look good for their ages. Bless them
@yayesewkerie5784
@yayesewkerie5784 2 года назад
ዋውውውውውው እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ የትዳር ዘመን ነው እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ነዉ
@mimieska2802
@mimieska2802 2 года назад
እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ ❤️❤️❤️ebs በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏👏
@qatardoha9424
@qatardoha9424 2 года назад
እኳንደስአላቹ በጣምደስይላል እድሜናጤናይስጥልን
@lovemamatesfaye3040
@lovemamatesfaye3040 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ድንቅ ሰዎች ናችሁ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
የኔ እናትና አባቶች ሁፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣቹ እውይይይይይይ ደስ ሲሉ በማርያም ናፍቅዬ የኔ ቅመም የምወድሽ አሜን አሜን አሜን ወገኖቼ🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ያቆያችሁ
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ 70አመት በጣም ደስ ይላል ነፍ አመት ኑሩ ፍቅር ማለት እንደዚህ ነው
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የናንተን ፍቅር ይስጠን
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤነ አብዝቶ ይሰጥህቸዉ በጣም ደስ የሚል ቤተሰቦች ናቸው ❤️❤️❤️❤️
@rabiayoutube1874
@rabiayoutube1874 2 года назад
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ
@Mebrat146
@Mebrat146 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ታምራላችሁ አምላኬ የውሃ አጣጨን አሳምርልኝ
@tsinatgetahun8378
@tsinatgetahun8378 2 года назад
hayatoche enkuan lezi abekachu abriyachu yhn kn silsalefkuny betam ds bilonyal wedachwalw
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 года назад
አሁንም ጤና እና እድሜ ያድላችሁ ።
Далее