Тёмный

/ባለትዳሮቹ/ "የአብራካችን ክፋይ ልጆች ባይኖሩንም በምናሳድጋቸው ልጆች በጣም ደስተኞች ነን" ተዋናይ ስዪም ተፈራ እና መምህርት ሙሉ ስዩም/እሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 116 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

26 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 года назад
በጣም የማደንቃቸው አርቲስት ጋሼ ስዩም ኑሪልኝ መልካም የትዳር ዘመን ተመኚው
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 года назад
በጣም ደስ የምትሉት ልጅ ለሌላቸው ትምህርት ነው ብዙ ህፃናት አሉ አሳዳጊ ያጡ እንደዚህ ፍቅር ሰቶ ማሳደግ ይቻላል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ 🙏🙏🙏💖
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
ደሥሢሉ እረጅም እድሜናጤና ይስጣችሁ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆምአደረሰን የበረከት ፆም ያድርግልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@hfyyuygtytttr9158
@hfyyuygtytttr9158 2 года назад
በጣም ትልቅ ግንዛቤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ምታምሩ የጥንድ ምሳሌዎች!!!
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 года назад
እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው በጣም ደስ ስትሉ 😍
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሄሉየ ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 года назад
በጣም ደስ ይላል መወለድ ቋንቋ ነዉ ይላሉ እዉነት ነዉ እግዚያብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ🙏
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 2 года назад
ጋሽ ስዩም የትዳርን ቁልፍ ምስጢር ነው የነገርከን። ታላቁ የእምነት መጾሀፍ እንዳስተማረን ባል ክብር ሚስት ደግሞ ፍቅር ነው የሚሹት። ሂደቱ ጋሽ ስዩም እንዳለው ትዳርን ቆንጆ ያደርጋል።
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 года назад
ስዩሜ አባታችን ስለትዳር የገለፁት አገላለፅ ዋው ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ደርባባ ሚስት
@getachewhabtemariam9841
@getachewhabtemariam9841 2 года назад
እህቴ ሙሉ ፈረንሳይ ለጋሲዎን በነበረን ህብረት ቅንነትሽ እርህራሄሽ ሳቅሽ የምወድልሽ እህቴ ሳይሽ በጣም ነው ደስ ያለኚ ከለቀቅሁ 11ዓመት አየሁሽ ጌታ ይባረክ ብሎኛል ጋሽ ስዩም በሙያው እማከብረውና እርጋታውን የምወድለት ወንድም በትዳር ተጣምራችሁ ስላየሁ እጂግ ደስ ብሎኛል ጌታ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ላያችሁ እናፍቃለሁ ተባረኩልኚ
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 2 года назад
በጣም የምወደው ተዋናይ ጋሽ ስዮም ተባረክ በጣም ታምራላችሁ❤❤🙏🙏
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 года назад
አለማድነቅ አይቻልም ዋው ኑሩልን ፍቅርን ህይወትን በናንተ አየን ከውለታ የፀዳ ነው
@bezameseret668
@bezameseret668 2 года назад
ረጅም እድሜን እመኝላችዋለሁ የእውነት የትዳር ምሳሌ የገለፁበት መንገድ ገራሚ ነው
@AminaAmina-ft5lm
@AminaAmina-ft5lm 2 года назад
ከመውለድ በፍቅር ማቀፍ ማሳደግ ትልቅ ማንነት ይጠይቃል ስላየሁት
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 2 года назад
ጋሽ ስዩም መልካም ምስክርነት ነው የእግዚአብሔር 🕊🕊🕊ይብዛላችሁ ።
@tsedidemisse4316
@tsedidemisse4316 2 года назад
ትዳር የገለፀበት መንገድ ደስ ሲል እድሜአችሁ ይርዘም
@helenayele5451
@helenayele5451 2 года назад
አጎቴ ወንድም ጌታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ እወዳችኋለሁ ❤️
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 2 года назад
I love the illustration gash Seyum made about loving his wife and she respecting him. Excellent!! God bless you guys.
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 года назад
ደሰ የሚል አባባል እናመሰግናለን የእኔ አባት
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
ደስ ሲሉ ዋው እኛንም እንድህ የሚተረክ ትዳር ጌታ የስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 года назад
ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁንም ይባርክላችሁ 😍
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 2 года назад
ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያምን አቅርቡልን ልጆችን እየሰበሰ እሚያሳዲግ መልካም አረያ የሚሆን አባት ነው
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 2 года назад
ፈጣረ እሪጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን
@bethmen2958
@bethmen2958 2 года назад
በጣም ምወደውና ቁም ነገር ያዘለ program እባክሽን ናፍቆትዬ Chef መክብብን እና ባለቤቱን አቅርቢልን 😘
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 года назад
እረጅም እድሜና ጤና እመኝላችኻለሁ ጌታ ይባርካችሁ😍
@tadla8200
@tadla8200 2 года назад
ደስ እሚሉ ጥዶች እግዚአብሔር እድሜከጤናይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የእኔ ዉድ እህት ደምሪኝ በቅንነት
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 2 года назад
በጣም ደስ የሚል የሚያስቀና ሕይወት ነው:: በመልካም ትዳር መባረክን የመሰለ ነገር በሕይወት ላይ የለም:: ጋሽ ስዩም የሀገር ባለዉለታ ነው:: የጎማው ምሳሌ በጣም ድንቅ ነው 👏
@aboneshsada8523
@aboneshsada8523 2 года назад
ያረፈ ያሳርፋል በጣም ደስ ይላሉ እረጅም እድሜና ጤና🙏🙏🙏
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r 2 года назад
ጋሽ ስዩም አባቴ አንተ ድንቅ ሰው ነሕ እኔ ፈጣሪ ዳግም የተወሰነ ጤናዪ መስመር ይዞልኝ ባገኝሕ ደስ ይለኛል ታላቅ ነሕ
@butterflyhanan5339
@butterflyhanan5339 2 года назад
ጋሽ ስዩም እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@user-fc2jl3xk4v
@user-fc2jl3xk4v 2 года назад
ምርጥ ተምሳሌት
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 года назад
ሙሉዬ እንዴት ነሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እረዥም እድሜ ይስጣችሁ
@memeazanaw655
@memeazanaw655 2 года назад
የምወደው ተዋናይ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 года назад
ጌታ ቀሪ ዘመናችን ይባርክ
@simegnzemedu1502
@simegnzemedu1502 2 года назад
እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ! እናንተ በትዳር ዉስጥ ባለመውለዳቸው ምክንያት መለያየት ላሰቡ ትልቅ መልክት አስተላልፋችኋል።ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ።
@hanaaraya6823
@hanaaraya6823 2 года назад
አክባሪህ ንኝ ጋሽ ስዩም ከነባለቤትህ!!!
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 года назад
እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች እንደው ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ክፍ አይንካችሁ ኑ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት
@firekidusantube8139
@firekidusantube8139 2 года назад
ጤና ይስጥልን? እንኳን ለዐቢይ ጾም አደረሳችሁ። የሞዐ ተዋሕዶ ግብረ ኃይል ከየካቲት 12 እስከ የካቲት 20 ቀን 2014 ዓ/ም ድረስ ባቀረባቸው 7 ጥያቄዎች ላይ የድጋፍ ፊርማ ሲያሰባስብ መቆየቱ ይያወቃል። በወረቀት እጅግ በርካታ ፊርማዎች እየተሰበሰቡ መሆኑን ከየአካባቢው ከሚደርሱን መረጃዎ የሚያስረዱ ሲሆን ኦንላይን ለመፈረም እየተቸገሩ በመሆኑን ተጨማሪ ቀናት እንዲራዘም አንዳንድ ወገኖቻችን በመጠየቃቸው ምክንያት ለተጨማሪ #አንድ_ሳምንት እስከ #እሑድ_የካቲት_27_ቀን 2014_ዓ/ም እስከ ሌሊቱ 6:00 ሰዓት ድረስ እንዲራዘም ተወስኗል። ስለዚህ ባሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ የድጋፍ ፊርማውን ዘመቻ ላልሰሙ ወገኖቻችን እንዲቀላቀሉን በማድረግ እና እንዲፈርሙ በማድረግ ሰብዓዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን። #የሞዐ_ተዋሕዶ_ግብረ_ኃይል የካቲት 21 2014 ዓ/ም chng.it/ky7hcBkSvc
@ruttaseyfu4828
@ruttaseyfu4828 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ትዳራቹን ፈጣሪ ይባርክላችሁ
@tmaniacell
@tmaniacell 2 года назад
ጋሸዬ በጣም ማከብርህ።አድናቄህ ነዬ ከነቤተሰቧችህ።እረጅም እድሜ ከጤና ገር ያድልህ
@helinazelalem7367
@helinazelalem7367 2 года назад
በጣም የምወደው የማከብረው ጋሽ ስዬም ተባረኩ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
አርቲስት ስዮም በጣም እምወደው ስላየሁህ ደስ አለኝ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ከነ ባለቤትህ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
አላህ ሀግራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለሳውድ አረበያ እስረኞች ስወዳችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አትለፉኝ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 года назад
ሠላም ለሐገራችን ለሕዝቦቻችን የሰላም የፉቅር የመተሳሰብ የመዋደድ የአድነት የበርከት ፆም ያድርግልንበስደት አለምም ያለነው በሰላም ላገራችን ያብቃን አድዬ😢💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒
@momu5465
@momu5465 Год назад
የአግብር አደግ ጎደኛዪ የደረስ ስዩም አባት ዎዎዎ
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 года назад
አከበርኳቹ !! እ/ር አብዝቶ ይባርካቹ የልጆቻቹን ፍሬ ብሉ።
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላሉ
@momu5465
@momu5465 Год назад
ጋሽ ስዩም ደረስ ስዩም ልጅ አለህ አብሮአድፕግ ጎደኛዪ ነው
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 года назад
ፈጣሪ ዘመናቹን ይባርክ ደስ ስትሉ
@user-sd8cd7xw4l
@user-sd8cd7xw4l 2 года назад
ምርጥ ገለፃ ዋው ደስ ስትሉ!!!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጣችሁ 🙏🏽🙏🏽
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e 2 года назад
አባቴን ይመስለኛል ወላሒ
@ummuremastube
@ummuremastube 2 года назад
በጣም እምወደው ርዝም እድሜ እና ጤና አባቴ
@kassarahel29
@kassarahel29 2 года назад
ሲያወሩ ቢውሉ የማይጠገቡ !!!ደስስ ሲሉ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ወይ አርቲስቶች እግዚአብሔር በሰጣችሁ እንድ አለማመስገን ነው አንቱ መባልን ለምን አንፈልግም ግን እድሜ ፀጋ ነው አንቱ መባል ክብር ነው ኢትዮጵያዊ እሴት ነው በማንም ሀገር የሌለ አንቱ፣ እርሶ፣ እሳቸው ።
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የእኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
@@UmYosefRU-vid እሺ እህቴ ደምሬሻለህ 😘
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 года назад
@@selamawitghebre3118 ቪዶየን አይልኝ ማማየ እንዳያነሳብኝ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
አማኝ ስለሆነ ራሱን ከፍ ማድርግ አይፈልግም ።
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v 2 года назад
እድሜና ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ
@richwithgod8839
@richwithgod8839 2 года назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን እና ልጆቻችሁን ይባርክ😘
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 2 года назад
እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጣችሁ
@enatalme9259
@enatalme9259 2 года назад
Hi man how are you life I wishing you all of the best you are so wonderful artist I fowlling you God bless you with your wife and with your kids thank you
@Msmhhyr
@Msmhhyr 2 года назад
Egziabher rejim edmena tenan yistiline.
@mhmh5996
@mhmh5996 2 года назад
ፍቅርየሆነ ቤተሠብ እረጂም ዘመን ያቆያቹ
@anwarmohamed8357
@anwarmohamed8357 2 года назад
ወንድ ሴት ሲያገባ ያምርበታል ልጅም ይወልዳል ትዳር ጥሩ ነው ።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 года назад
Seioum, my all time favorite
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
አክባሪያችሁ ነን😘😘
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 2 года назад
She is wonderful
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 2 года назад
እድሜ ጤና ይስጣቹ
@mitikuhandino1554
@mitikuhandino1554 2 года назад
ምረጥ ሰው 💛💙🧡🖤💜💔💕❤️💗❣️💓💛💙💖🧡🖤💜💔💕❤️
@maki4428
@maki4428 2 года назад
በጣምም ነውደስየምትሉት wow
@betibruk2559
@betibruk2559 2 года назад
Betam des yemil agelaletsi new tebareku
@zaratube7343
@zaratube7343 2 года назад
ጋሼ ሱዬ ሳላየው ደስ ብሎኝ ዕድሜ ጤና ይስጥልን
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 года назад
😍እማ ደምርኝ😍
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 2 года назад
መውለድ ቋቋነው ዋናው በፍቅር ማሳደግ ነው
@roseabie3643
@roseabie3643 2 года назад
Edema tena selam fekr berkete yesetachu
@Hinduye
@Hinduye 2 года назад
God bless you both!
@ruhama2017
@ruhama2017 2 года назад
የምወደው አርቲስት ጋሽ ስዩም
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 2 года назад
Ayzoshi geta inkan lezi abekadhi
@jo4801
@jo4801 2 года назад
Respect 👏👏👏
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 года назад
ደምርኝ ውቢ😍
@genet9780
@genet9780 2 года назад
እረጅም እድሜ
@emuahllam1392
@emuahllam1392 2 года назад
መሽአሏ
@Belle-jv8nm
@Belle-jv8nm 2 года назад
ረ ጅም እድሜ ይስጣቹ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️Edemena tena yesetachu
@abichuabi850
@abichuabi850 2 года назад
ጋሽ ሰዩም በአንድ ወቅት በእስር ያሳለፍንበትን ጊዜ ትዝታዬን ቀሰቀሰው::በእስር ላይ በአንተ የተገጠሙ መዝሙሮችን እንዘምር ነበር::አይ ጊዜ አንዴት ይሮጣል::
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 года назад
እንካን በሰላም ተፈታቹ
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 2 года назад
Wow❤❤❤❤👍👍
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад
Meret agelalet new ♥️♥️♥️♥️♥️
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 года назад
ተባረኩ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад
Yen abate ♥️♥️♥️♥️♥️
@ganet4158
@ganet4158 2 года назад
YeneAkist💕💕
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 года назад
አቶ ስዩም አርትስት የጌታም ልጅ ስወድህ እኮ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
❤❤❤❤
@kalmulugetakalmulugeta2277
@kalmulugetakalmulugeta2277 2 года назад
😍😍😍😍😍
@mulunshyideg5811
@mulunshyideg5811 2 года назад
እሄ ሰውዬ አልወደውም አንዴ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና በድንግል ማርያም ሲያሾፉ እና ሲቀልድ ሲሳደብ ነበር
@ganet4158
@ganet4158 2 года назад
Mirxocheee💔💔💔🙏🙏
@beimnettemesgen500
@beimnettemesgen500 2 года назад
Dastlalachu
@Emanu2018
@Emanu2018 2 года назад
The other girl much better for interview....
@eyerusalemtasewu9683
@eyerusalemtasewu9683 2 года назад
🥰🥰🥰🥰❤❤💯💯❤❤
@a.mgamingduo9475
@a.mgamingduo9475 2 года назад
አንዴ አንተ አንቺ አንዴ አንቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigistwase8024
@tigistwase8024 2 года назад
ሚሰቲቱ አላነሳችም ወይሰ ተሳሰቻለሁ ?
@helenayele5451
@helenayele5451 2 года назад
አዎ ታናሹ ናት ግን እነሱ በኑሯቸው ደስ ብሏቸው እየኖሩ እንደሆነ እያየን ነው ሀብቱን ወይም ሌላ ነገር አይታ አልገባችም ማንነቱን ወዳ ነው ታድያ ማነሷ ችግር አለው ?
@momu5465
@momu5465 Год назад
ጋሽ ስዩም ደረስ ልጅህስ ምነው አልተነሳም
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 года назад
እሙሃይ አለባበሰዎን ያስተካክሉ ይህኮ ቤትዎ ሳይሆን ለህዝብ የሚቀርብ ሚዲያ ነው
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 года назад
ትዳር የእዚአብሔር ስጦታ ነው🙏😍 እስት የሐበሻ ልጆች😍💚💛❤ እንደማመር ደምሩኝ ልደምራቹሁ😘😘💚💛❤👌🙏🙏🙏💋💋💋💋
Далее
Это iPhone 16
00:52
Просмотров 209 тыс.
የት ናት? | Yet Nat?
24:44
Просмотров 1,6 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
Просмотров 169 тыс.
Утро начинается не с кофе
0:41