Тёмный

//ባለትዳሮቹ//"ጥሎሹስ ስትለኝ እሱን እንጂ ገንዘቡን አላገባሁ አልኳት" አስደናቂ የትዳር ጉዞ //እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 49 тыс.
50% 1

ባለትዳሮቹ ላይ ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ እና ወ/ሮ ቢውት አብዱላሂ ቀርበል አስደናቂ የትዳር ጉዞ አጋርተውናል
In today's segment, Professor Ahmed Zakaria and W/ro Beaut Abdullahi were present as a couple to share their married life.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

15 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 9 дней назад
ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ በጣም ታላቅ ሰው ነው። ባልደረባዬ ነበረ። በጣም አስታውሳለሁ ከወይዘሮ ብዩት ጋር የተዋወቁበትን ዘመን። አህመድ በጣም አንደበተ ርቱዕ፣ ጨዋ፣ ደግ፣ ሩቅ አሳቢ፣ ብዙ ስብዕና ያለው፣ የተማረ፣ ብዙ ያነበበ፣ ታላቅ አርአያ የሆነ፣ ሰው ነው። እሱን ማወቅ ማለት ክብር ነው ለኔ። እላህ ቤተሰባችሁን ይባርክላችሁ። ዕድሜና ጤና ያላብሳችሁ።
@user-el5eo5vr8f
@user-el5eo5vr8f 3 дня назад
Thank you Dr. Temkehet. Any plans to visit Ethiopia,? Greetings to your family
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 2 дня назад
@@user-el5eo5vr8f Thank you. Sure I will visit Ethiopia soon.
@HusniyaHusniya-qo2ck
@HusniyaHusniya-qo2ck 7 дней назад
EBSዎች ባለጌዎች ናቹ ወላሂ ድንገት የሆነ በአል ይመስል አቅራቢዎች በአልን አይመስሉም እስኪ ለሌላው በአል እንዴት በአሉን መስላቹ እንደምትቀርቡ እናውቃለን የህዝብ ጣቢያ ከሆነ ለሁሉም እኩል መሆን አለባቹ ምናለ እንደው ሰው ደስ እንዲለውና እንደ ፍሲካ እንደ ገና ባማረ አለባበስ (ድርያ) ለብሳቹ ፕሮግራማቹም እግረመንገድ ሳይሆን ታስቦበት ተዘጋጅታቹበት ቢሆን ይሄ ብልግና ነው
@user-nv2uu5ws4f
@user-nv2uu5ws4f 7 дней назад
Betam naw migermew enesuma bagegnut agatami yerasachaewen naw
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 4 дня назад
ብረሀኑ ነጋ ነው ያሰለጠናቸው
@cgf8399
@cgf8399 3 дня назад
​@@shemsiyakedir9989ክክክክክክክክክክአይኮመቱች
@cgf8399
@cgf8399 3 дня назад
አትሳደቡ አልሀምዱሊላሂድናችንሙሉነዉ
@user-vy7wx3du2w
@user-vy7wx3du2w 3 дня назад
አዎ እህት እንደዛ ቢሆን ጡሩ ነው
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 10 дней назад
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ደስ ሰትሉ
@EmuMohammed
@EmuMohammed 8 дней назад
አንጋፋ የሀገር ሀብት ፕሮፌሰር አህመድ ዘከሪያ ቤተሰባቸውም የሚደንቅ ነው ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤ ጋዜጠኛዋ ግን አስደማሚ የሆነ ልምዳቸውን እንዲያካፍሉን ያልፈለግሽበት ምክንያት አልገባኝም ቅርም ያሰኛል!!!
@mekaredwan6848
@mekaredwan6848 9 часов назад
Ay mekdes manen endmtteyki algebashem
@sihamMohammed-fh6xc
@sihamMohammed-fh6xc 8 дней назад
ማነው እንደኔ የትላልቅጨሠወች ታሪክ የሚወድድድድድድድድድድድድዶዶዶ
@user-gk5cl8yl3q
@user-gk5cl8yl3q 10 дней назад
እዴት ደስ የሚሉ ናቸው እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጣችሁ
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 10 дней назад
ማሻአላህ አላሁመ ባሪክ ውዶቼ ለአዲሱ ትውልድ ጥሩ አርአያ ናችሁ ኢድ ሙባረክ 🎉🎉🎉
@mrsadi3119
@mrsadi3119 10 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሻአላህ ጀግና ወላጆች ልክ ናቹ ትዳር ላይ መተሳሰብ መቻቻል ትልቅ መፍትሄ እኔ ያገባሁት በጣም በልጅነቴ ነው ባለቤቴ 17አቷ እኔ በ 19 አመቴ ነው የተጋባነው ከዚ በፊትም ገልጨዋለው ትነሽ በሥራ ምክንያት ተራርቀን ነው ያለነው እንጂ በፍቅር ነው የምንኖረው ኢሄን ልምድ የወረሥነው ከወላጆቻችን ጉሉ ማሻአላህ የኔ ወላጆች አሁን ተጋብቶ መኖር ከጀመሩ 78 ዓመታቸው ነው ትንሽ እንደማርጀት ብለዋል እንጂ በጣም በፍቅር ነው የሚኖሩት ዚያራ ሥንሄድ እኔና ባለቤቴ ሥንቀላለድ ማንን ለማሥቀናት ነው ብሎ አባቴ እናቴን እቅፍ አርጎ ሲሥማት እኛ በሳቅ ነው ፍርሥ የምንለውና ሁሉም ነገር እንደ አሥተዳደጋችን ነው ለማለት ነው
@RihanaEshetu
@RihanaEshetu 5 дней назад
Masha Allah
@ramzia3457
@ramzia3457 4 дня назад
ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይጣቸው ለወላጆችህ
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 3 дня назад
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-qd6ez5zi9i
@user-qd6ez5zi9i День назад
አይመታደል መሻላህ ተባረክ አላህ
@WggxcWggu
@WggxcWggu 6 дней назад
ኢንሻ አላህ እኔ እና ባሌም በፍቅር አርጅተን ለልጆቻችን አራያ እንሆናለኝ ቢኢዝኒ ረቢ
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 8 дней назад
Masha’Allah ብዮት በጣም ጨዋ የሆነች ምንግዜም የማልረሳት ልጅ። ነች። ብዮት አሰበ ታስምሪ በነበርሽበት ጊዜ እኔም ድሬዳዋ አስተምር ስለነበረ አባቴ አንቺን ጦቅሞኝ ከኔ ጋር ተለዋዉጠን ነበረ። ከብዙ አመት በኋላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። ኢድ ሙባረክ እህቴ።
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 10 дней назад
ማሻአላ ማሻአላ አላህ እርሚና ጤና ዪስጣችሁ
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 2 дня назад
መቅዲዬ በእውነት እንደ አንች ግልጽ እናት ናቸው፡፡ ኘሮፊሰርን በስራ እናውቃቸዋለን በእውነት የተከበሩ ናቸዋ፡፡
@user-xn1xe6ol8i
@user-xn1xe6ol8i 10 дней назад
ዛሬ አሪፍነው ሺማግጌነውማቅረብ
@HananTube-ee2sx
@HananTube-ee2sx 10 дней назад
EID MUBARAK Al muslim ☪️ ✨️ 💖 ❤️ 💕 Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤ Baga getan Ayana ❤❤❤❤
@alamalam262
@alamalam262 10 дней назад
ትክክል ነው ምን ያስፈልገናል ማለት ነው ግን በየሰው ቤቱ ያየነውን እንፈልጋለን ማለት አስፈላጊ አይደለም
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 10 дней назад
😇😇 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድላቹ🙏🏻
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 10 дней назад
አሁን እኛም ትዳርረይዘናል
@user-ng9zh1wx2m
@user-ng9zh1wx2m 10 дней назад
ለስምነው የኛትዳር 😂❤❤
@user-mx5nf6sz5f
@user-mx5nf6sz5f 10 дней назад
ክክ
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 9 дней назад
ይኸው ተማሩ❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 3 дня назад
ትክክል ገንዘብሆኖልየኛትዳር ፍቅር ----!ሆኖል አላህሂዳይስጠን
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 9 дней назад
መሻአላህ ተባረከላህ አላህሱባነውታአላ እድሚያቸውን ያርዝመው
@user-ng1om1tm5n
@user-ng1om1tm5n 10 дней назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@teferaseifu8464
@teferaseifu8464 10 дней назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Metiwollo5
@Metiwollo5 10 дней назад
ማሻአላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ 🌹
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 8 дней назад
very nice and kind wife waaw very innocent በጣም የዋህ የሆነች ሰው ናት . masha allah። አላሀ ይረዳል።
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 8 дней назад
very honest couople masha allha - Education is powerful weapon .
@senushikore7663
@senushikore7663 9 дней назад
Eid Mubarak!🎉 God bless their marriage! Beautiful couple!😍🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 9 дней назад
❤❤❤ማሻአላህ ያአላህ ደስሲሉ አላህ ረጂምሀያት ከአፊያጋይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@rehanayassin3847
@rehanayassin3847 8 дней назад
Mashallahi Tebarke Allhi Eid Mubarek♥♥♥
@jemal769
@jemal769 7 дней назад
Ma sha Allah.......Long live for you
@madienabdo2211
@madienabdo2211 10 дней назад
Mash Allah Allah rajem edmea ktteina gar eid mubark
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 дней назад
ደስ የሚሉ ስዎች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ቤተስባችሁ ይባረክ ለብዙዎች ትምህርት የህኑ ስዎች ናቸው ተባረኩ🙏🏾❤️
@sihamMohammed-fh6xc
@sihamMohammed-fh6xc 8 дней назад
ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@marthayohannes7309
@marthayohannes7309 10 дней назад
Erjim amet edimena Tena yistachihu prophesier all family members all tebarekulign Yene widdddoche sitamiru enqon aderschihu ❤🎉
@elsatebarek100ewnettanamam2
@elsatebarek100ewnettanamam2 10 дней назад
🕌EIDMUBAREK 💐💐👏🏽
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 10 дней назад
ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@jdcell63
@jdcell63 10 дней назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@MySamsung-pm7vl
@MySamsung-pm7vl 7 дней назад
❤❤❤Uffff dess sitlu Egzabiher edimena tena ystachu 🙏🙏🙏
@tajuredi5146
@tajuredi5146 10 дней назад
እናመሰግናለን መቅዲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኢቢኤስ🎉🎉🎉🎉
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 10 дней назад
ማአሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@medinahussen1800
@medinahussen1800 День назад
ማሻአላህ ተባረከላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ቤተሰባችሁ ጋር እመኛለሁ
@user-zh7lj7yx7t
@user-zh7lj7yx7t 10 дней назад
ማሽአላህ ደሥሲሉ
@user-nv2uu5ws4f
@user-nv2uu5ws4f 7 дней назад
Ma sha Allah Allah yakoyachu des sil
@ailshaailsha
@ailshaailsha 10 дней назад
ማሻ አላህ❤❤
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 10 дней назад
Masha Allah🎉🎉🎉🎉🎉
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 10 дней назад
ማሻ አላህ
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 9 дней назад
I wish you a long and happy life
@RukiRuki-vj7di
@RukiRuki-vj7di 10 дней назад
ما شاء الله
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 9 дней назад
ደስ የሚሉ ጥንዶች
@ethkoko6844
@ethkoko6844 8 дней назад
Masha Allah.⚘⚘⚘⚘
@monamohammed5046
@monamohammed5046 День назад
Masha allah fekerachun allah eskegent yareglachu
@madinamadina4561
@madinamadina4561 10 дней назад
ማሻ አላህ❤❤❤❤
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 7 часов назад
አላህ ይጨምርላቸዉ ማሻአላህ ወደታእስከጀነት
@user-hp3zq3gr3n
@user-hp3zq3gr3n 10 дней назад
Mashallah des slu ❤❤❤
@SeadaSeid-jw7wj
@SeadaSeid-jw7wj 7 дней назад
ماشا الله. ت برك الله
@amiram.6620
@amiram.6620 5 дней назад
አላህ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
@taybatube194
@taybatube194 7 дней назад
🎉ኢድ ሙባረክ🎉ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀቹ
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n 10 дней назад
ማሻአላህ
@workuhabte8522
@workuhabte8522 10 дней назад
ጥያቄ አጭሮ መልስ ማግኘት ማለት ይህ ምልልስ ነው
@user-co9ys6si5b
@user-co9ys6si5b 10 дней назад
Mashallha
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 2 дня назад
አልሀምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም አንድ ወንድ ያለተፈቀደችለትን ሴት እንደማይጨብጥ ማሻአሏህ አብዛኛው ህዝብ ያቃል ከነሱ አንዶ መቅዲ ፈንዲሻዋ
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 7 часов назад
ሙሥሊምመሆንመታደልእእኮነዉ
@ramzia3457
@ramzia3457 4 дня назад
ማሻአላህ ተባረከላህ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 2 дня назад
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ
@user-vl7mz6lb9r
@user-vl7mz6lb9r 5 дней назад
ረጂም እድሜ አላህ ያቆያችሁ ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉
@ancanv1578
@ancanv1578 День назад
መሻአላህደሥሥትሉ።ውድየኢሥላምልጆች
@FatumaMohammed-ow6fq
@FatumaMohammed-ow6fq 6 дней назад
ማሻአላህ ተባረክ አረህማን❤
@jemalshambel
@jemalshambel 5 дней назад
ማሻ አላህ!
@fatimahlweyhu3894
@fatimahlweyhu3894 7 дней назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@omamasaeed568
@omamasaeed568 2 дня назад
ماشاء الله تبارك الله
@dehabmohammed7308
@dehabmohammed7308 8 дней назад
እድሜው ጤና ይስጥልኝ
@user-nj8en2bn8v
@user-nj8en2bn8v 13 часов назад
ማሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@user-zy6wc6mu3g
@user-zy6wc6mu3g 3 дня назад
ماشاء الله تبارك الله❤❤❤❤
@ethio_family6342
@ethio_family6342 10 дней назад
They are a great example for most people who are live in their parents home 🏡
@user-pc7pb5zn7f
@user-pc7pb5zn7f 8 дней назад
ማሽ አላህ
@saramohammedabdela9531
@saramohammedabdela9531 5 часов назад
Yareb lenam. Endy aynet tedar yewfqgye🙏🙏
@user-ey6zd4un7t
@user-ey6zd4un7t 9 дней назад
መሻአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ifhjdgjchj9007
@ifhjdgjchj9007 4 дня назад
ማሻ አላህ❤
@cgf8399
@cgf8399 3 дня назад
አላህእድሜእናጤናይስጣችሁ ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉🎉
@omamasaeed568
@omamasaeed568 2 дня назад
አላህአብሮ ያቆያችሁ
@user-xk4ht3cm2x
@user-xk4ht3cm2x 10 дней назад
Fater.rajem.edema.yesetachu❤❤❤❤❤
@BeatiBeati-ws9go
@BeatiBeati-ws9go 7 дней назад
እላህእድሜእናጤና❤❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 дней назад
ማሻአላህ❤❤❤❤
@AniyaAbdujebar
@AniyaAbdujebar 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@halimatube9976
@halimatube9976 8 дней назад
ማሻአላህ ተባራክአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-iz8xo4ip4k
@user-iz8xo4ip4k 2 дня назад
መሻላህ❤❤❤❤መሻላህ
@mekaredwan6848
@mekaredwan6848 9 часов назад
Ewdesh nebr betam telushe
@user-xn1xe6ol8i
@user-xn1xe6ol8i 10 дней назад
❤❤❤
@GhGh-lm5gx
@GhGh-lm5gx 3 дня назад
Des Silu Fetari Edme Ena Tema Ystachu
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@zinetabdulhadi868
@zinetabdulhadi868 10 дней назад
Bale tedar program lay zare gena Muslim bale tedar aqarbachu yelmadbachu EBS
@user-fs4lm9zv9h
@user-fs4lm9zv9h 7 дней назад
Selelahu Aleyihe Wesalem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vi6xr7ig4d
@user-vi6xr7ig4d 10 дней назад
❤❤❤❤
@MsLidkid
@MsLidkid 8 дней назад
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l 8 дней назад
S A.W.❤❤❤❤❤❤
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 10 дней назад
S A W ❤❤❤
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 7 часов назад
ማሻአላህህህሰ
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xw2nr7gc5x
@user-xw2nr7gc5x 10 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 4 дня назад
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@madienabdo2211
@madienabdo2211 10 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HsUse-qq6pn
@HsUse-qq6pn День назад
ማሸአለ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰(🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-qm2qb4hh8d
@user-qm2qb4hh8d 2 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 7 дней назад
ምናለ ለነሱ ግብርእንኳን ሰውነትሽን ሸፈን ብታደርጊ
Далее
Thank you 3M❤️
00:14
Просмотров 598 тыс.
Кошка-ГОНЧАР #шортс #shorts
00:28
Просмотров 556 тыс.
Kim bo’ldi bu qiz?
00:17
Просмотров 1,9 млн
Employee wedding
7:55
Просмотров 8 тыс.
በ ወይባ ጢስ አለሜን እየቀጨወ
2:20