Тёмный

ባለ ብዙ ገድሉ ኢየሱሰ... አያልቅም!!! 

Etalem Mesgana
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 4 месяца назад
እታለምዬ ተባረኪልን ፕሮግራምሽ በጣም ያፅናናል ያበረታታል ❤❤❤❤❤❤
@ufaysemenza9622
@ufaysemenza9622 4 месяца назад
በምታቀርቢያቸው ምስክርነቶች ከተጠቀሙት አንዷ ነኝ ተባረኪ እፀልያለሁ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። በርቺ ጠንክሪ እህታችን እታለም በዙ ትምህርት እያገኝንበት ያለ ፕሮግራም ነው ጌታ ከአንቺ ጋራ ይሁን አሜን አሜን
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 месяца назад
አሜን
@kidilove1715
@kidilove1715 4 месяца назад
❤ እታለምዬ ጌታ ይባርክሽ: ቀጣይ ማነው በማለት በጉጉት ነው የምጠብቅሽ❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 месяца назад
ሰላም ኪዲ ጌታ ቢፈቅድ የአገልግሎትም የኑሮም ዕረፍት ለማድረግ ጌታ ቢፈቅድ ሩዋንዳ ሰለማሳልፍ ብሬኪንግ ኒውሰ ካልመጣ ትንሸ እጠፋባችዃለሁ ለመናፈቅ😁
@aidb1275
@aidb1275 4 месяца назад
We love you Etalem, and you really care for the body of Christ, the fact that when you find real servants of God you bring them to the show, you are such a wonderful Christian!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 месяца назад
Thank you for your encouragement,bless you
@julievorperian
@julievorperian 4 месяца назад
Can we get Nehru Ethiopian phone number please
@mesfintekle6382
@mesfintekle6382 Месяц назад
Etalem አንቺ የተወደደሽ እህታችን ተባረኪ በምታቀርቢያቸው እንግዶች በሕይወት ልምዳቸው ከቃላት በላይ ተጠቅመናል ተባርከናል።እታለም በስልክ ላወራሽ ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ስልክሽን ማግኘት የሚቻለው?ተባረኪ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 месяца назад
ያድናል ኢየሱስ ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! እታለም የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ በርቺ እናታችን ወንጌላዊት ጥሩነሽ ይመርን ስላቀረብሽልን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ተባረኪ ( የባንክን አሰራር እንደ ኢትዮጵያ አታስቡት ከእውነት የራቀ ነው በብር ጀመራችሁ ተባረኩ )
@tinyangelspreschoolswazila3960
@tinyangelspreschoolswazila3960 26 дней назад
እታለምዬ የዚችን ሴት ስልክ ቁጥር ብትልኪልኝ ተባረኪ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 26 дней назад
0946193677 0920470128 ነቢይት ኢትዮጵያ
@abeba4328
@abeba4328 4 месяца назад
Etalem geta zemenishin ybark 🙏 yegziabher kinatish yasgermal berche🙏🙏🙏❤️
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 месяца назад
Amen Abeba, ERSU ያግዘኝ
@BirukBelay-i3v
@BirukBelay-i3v 4 месяца назад
ስልክሽን እንዴት ማግኘት እችላለሁ???
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 месяца назад
ሰላም ከመሸ በስልክ ሰለማላወራ ነገ 0911202878 ደውሉልኝ
@hannaweldmiceal7662
@hannaweldmiceal7662 Месяц назад
amenr
@azebderege5393
@azebderege5393 Месяц назад
Dear Etalem - I am so grateful to the Lord for finding your Channel which is only two weeks ago. Already blessed. May God continue to abundantly bless you, keep you and His Name be glorified through you. Hallelujah!!! We serve a Mighty God. Thank You Lord. 🙏❤️🙏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Месяц назад
@@azebderege5393 አሜን አዜብዬ ዛሬ ያገለገለችን ይቺው ነቢይት ኢትዮጵያ ነበረች ዋና መልዕክቷ በመንፈስቅዱስ ሃይል በየዕለቱ ካልተሞላችሁ ዘመኑን አትችሉትም ሲሆን ሌላው ጌታ በምታገለግልባት በሙሉወንጌል ጌታ በሃገራችን ታላቅ ሪቫይቫል በቅርብ እንደሚጀምርና ወደሌሎች ሃገሮች እንደሚዘምት ሲሆን ዋና አገልጋዮቹ ወጣቶች መሆናቸውን ነው። እርሷ ከመምጣቷ በፊት ሰለ ልጆችሸ ጸልየናል አይዞሸ ጌታ ጣልቃ ይገባልሻል
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 4 месяца назад
We love you እታለምዬ! ብሩክ ነሽ!
@YaredEyasu-is3qc
@YaredEyasu-is3qc 4 месяца назад
Thank you Etalem,interesting.
@meseretbelayneh81
@meseretbelayneh81 4 месяца назад
እታለምዬ ፕሮግራምሽ በጣም የሚባርክ ነው የነብይ ኩማን ስልክ እንዴት ማግኘት እችላለሁ ??? እባክሽን ፀሎት እፈልጋለሁ ተባረኪልኝ
@sewmehon5245
@sewmehon5245 4 месяца назад
እንዲሁ ዝም ብዬ እወድሻለሁ እታለምዬ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 месяца назад
Bless you በብዙ
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 4 месяца назад
እታለም ተባረኪ ደግነሽ ክርስትና የገባሽ
@hanagebeyehu7106
@hanagebeyehu7106 4 месяца назад
እታለምዬ እባክሽን የረውዳን ምስክርነት ፈልጊና አቅርቢልን ቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል ነው ነፃ የወጣችሁ ከጅጅጋ ነው የመጣችሁ የምስክርነት ቃል የሰጠችው 20 አመት ይሆነዋል አስመጭና ላኪ የነበረች በጌታ ምክንያት ግን መንገድ ዳር ቁጭ ብላ ሽቶ የምሸጥ የነበረች በአንድ ቋንቋ የምትናገር የነበረች ለወንጌል ስራ ግን ጌታ ያለምን ቋንቋ የሰጣት ናት ብታገኛት እታለምዬ ለብዙ ሰዎች የመዳን ምክንያት የምትሆን ናት
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 месяца назад
Eshy ሃና, will ask pastor Bekele w/kidan if he knows where she is& let you know Bless you
@martasila5996
@martasila5996 4 месяца назад
Dear Etalem you are a great blessing to the Ministers of the Gospel. Than you for serving us..Your reward is great.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 месяца назад
Amen Martha, yes on this world too because I feel so happy when people get their answer. Couples from CA sponsored me to fly to Rwanda for holiday This is additional blessing
@HelenTesfaye2575
@HelenTesfaye2575 4 месяца назад
Etalemye, you are working tirelessly to bring God’s gem 💎 to the front.the best is yet to come my dear. keep shining.I am sending you big love one day I until I see you face to face. 🤗 🥰
@selamawityitbarek9357
@selamawityitbarek9357 4 месяца назад
Can she pray for me ? God Bless you abundantly
@mahleteyassu7911
@mahleteyassu7911 4 месяца назад
Tebareku Etalemye lanchi sletestew meskrnet Geta ybarek! Lewengel yalesh qenat teleq new Geta zemenshen ybarek ❤❤❤
@fanayedessalegn4610
@fanayedessalegn4610 4 месяца назад
እባክሽ ስልክሽን አስቀምጪው
@Mitselal
@Mitselal 4 месяца назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጥንቃቄ ስለምታቀርቢያቸው ሰዋች፣ እወድሻለው እታለምዮ ❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 месяца назад
አሜን ምጽላል ተባረኪ
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 4 месяца назад
እታለምዬ ተባረኪልኝ❤❤❤
@haregkebede-t1v
@haregkebede-t1v 4 месяца назад
etu tebarekilignee❤❤❤❤❤
Далее
ሴይጣን በጀርመናዊው...
33:20
Просмотров 11 тыс.
#kikakim
00:10
Просмотров 13 млн
"ህዝቤ ስለበደለኝ በአደባባይ..."
23:53
የእየሱስ እና የኩማ ትውውቅ
40:02
Просмотров 21 тыс.