Тёмный

ባለ እንጀራህን እንደራስህ አርገህ ውደድ! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial​ 

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
• ከትዳር አጋር ጋር የመኖር ጥበብ!!...
• ስለትዳር ማወቅ እና ዝግጁ መሆን ለ...
• የእድሜ ልዩነት በፍቅር እና በትዳ...
• በትዳር ውስጥ ከአቅም በላይ የሆኑ ...
• ለጓደኝነት መጠየቅ ምን ያስፈራል? ...
• አለመግባባቶችን እንዴት መፍታት ይቻ...
• ራሱን ያልገዛ ሌላ ሰው አይገዛም! ...
• ለምኖ መታረቅ እንጂ ሕይወት መምራት...
• እውነት ያልሆነ ፍቅር የሚመስል ስሜ...
• ትዳር ለመመስረት የሚረዱ 3 መሰረታ...
• ትዳር ለመመስረት የሚረዱ 3 መሰረታ...
Track: SkyHigh - Enine [Audio Library Release]
Music provided by Audio Library Plus
Watch:• SkyHigh - Enine | Free Background Mus...
Free Download / Stream: alplus.io/skyhigh

Кино

Опубликовано:

 

12 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@user-vn9gm9vp8t
@user-vn9gm9vp8t 4 месяца назад
ለራሳችሁ የምትወዱትን ነገር ለወንድሞቻችሁ ውደዱ ብለውናል ነብዩ መሀመድ ❤
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 2 месяца назад
😅😅ከእሱ በፊት ክርስቶስ ተናግሮታል
@Adanech556
@Adanech556 4 месяца назад
ተባረኩ ለትውልድ መፍትሄ የሚሆን ትምህርት ነው በርቱ❤
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 Месяц назад
እውነትነው።እንየም።ደርሶብኛል።ግን።እረፈደ።ቅድመ።ምክርህን። ብሰማ።መልካም።ነበር።ይሁን።
@seadi83
@seadi83 4 месяца назад
የመዳም.ቅመሞች.ፎሎ.ተባበሩኝ. እስኪ
@zufanzufan866
@zufanzufan866 4 месяца назад
ድሜና ጤና ይስጥህ ሳላቅህ ትምህርትህን ሳልከታተል የ16 አመት የትዳር ሂወቴን በትኘው አለሁ የዛሬ ሁለት አመት ዛሬ ግን የአንተን ትምህርት በየቀኑ እስማለሁ ብዙ ተምሬበት አለሁ አሁን ግን መመለስ አልቻልኩም ላጠፋሁት ጥፋት
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix 3 месяца назад
ይቅርታ ብለሺ ትዳርሺን መልሺ 16አመ 😮
@asilasil5825
@asilasil5825 4 месяца назад
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን 🎉
@MeseretMengestu-fp8rh
@MeseretMengestu-fp8rh 4 месяца назад
የኔ፡ቆንጆ፡እጅግ፡ውብ፡አቀራረብሽ፡እና፡ጥያቄውን፡በእውቀት፡የተሞላ፡ስለሆነ፡ስለ፡መልካምነትሽ፡አመሰግንሻለው፡፤ወንድሜ፡እድሜ፡ከጤና፡ያብዛልህ፡ሳይንስንም፡መፅሀፍ፡ቅዱስንም፡ጠቅላላ፡እውቀት፡ስንቅ፡ስለምታበረክትልን፡ክብረት፡ይስጥልን❤❤❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 4 месяца назад
መልህቆች በርቱልን ምርጥ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ እር ላይኩና ቪው አይገናኚም ለምነው ላይክ የማታረጉት እናበረታታ የሰው ልጆች ሆይ እሄ ወሳኚ ቻናል ነው ❤❤❤❤❤❤
@user-pc5xv1ij3p
@user-pc5xv1ij3p 3 месяца назад
ከተካሾች ያድርገን ቅመሞችየ❤🎉
@user-oj1kz6mw8o
@user-oj1kz6mw8o 4 месяца назад
ዋው ድንቅ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን ወደጄ እረጅም ዕድሜ ኑሪልኝ!!!!!❤
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 4 месяца назад
ጎበዝወች ቀጥሉበት
@Jituu-xn7gl
@Jituu-xn7gl 28 дней назад
yes ❤❤❤❤❤❤❤ thank you
@user-hx3vz9wr7d
@user-hx3vz9wr7d 2 месяца назад
❤Tankiw timriTahsu deesi bELOYaj❤❤❤❤❤
@user-jl8fs5tr8w
@user-jl8fs5tr8w Месяц назад
Melhek betam mert program new yebzo baltedaroche lif yemkeyer yemyastemr chanal new berta segeshe !!!
@GadseAbara
@GadseAbara 4 месяца назад
thank you so much for your advice is very useful Blessed
@OppoF-uc9bf
@OppoF-uc9bf 4 месяца назад
Awo betam yechalal leziwm ena misikir neg100%yechalal wenit new
@user-lb1zb4oc2m
@user-lb1zb4oc2m 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@-kdsti
@-kdsti 4 месяца назад
❤❤❤
@user-pw3nf7po2g
@user-pw3nf7po2g 4 месяца назад
እናመሰግናለን❤
@user-pe5to1zi8n
@user-pe5to1zi8n 4 месяца назад
እናመሰግናለንደስየሚልምክርነዉ❤❤❤❤❤❤
@user-fq5du2ow1z
@user-fq5du2ow1z 4 месяца назад
እና እናመሰግናለን
@user-sl9mf1qw7v
@user-sl9mf1qw7v 3 месяца назад
እኔ ሰውንን ስወድ ያለገደብ ነው ስጠላም እንደዚያው ምን ልሁን ሳቅ ጨዋታ የማይችሉ ነቸው በዙሬዬ ያሉት ከሴትም ከወንድም እኔ በተፍጥሮዬ ሳቅ ጨዋታ ቀልድ ፈገግታ ውስጤነው ምን ልሁን በጣም እወዳቸዋለሁ ግን ስሬስ መሆን አልቻልኩም ምከርኩኝ
@OppoF-uc9bf
@OppoF-uc9bf 4 месяца назад
sel milcamintachu leturu hasabachu betam enamisignalen
@mimeale1735
@mimeale1735 4 месяца назад
@umarharmaa4759
@umarharmaa4759 4 месяца назад
Wwww betam das yilal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jituu-xn7gl
@Jituu-xn7gl 28 дней назад
dhugaa 😢😢😢😢😢
@user-tr5sk6xc2v
@user-tr5sk6xc2v 17 дней назад
❤❤❤❤
@hakib5417
@hakib5417 3 месяца назад
Please some advice about infertility couple.
@user-rm5fb8nu5m
@user-rm5fb8nu5m 4 месяца назад
❤❤
@Jituu-xn7gl
@Jituu-xn7gl 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dgyd1773
@dgyd1773 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 4 месяца назад
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen Egziabher edimena ten yasithnign
@user-rm5fb8nu5m
@user-rm5fb8nu5m 4 месяца назад
SalamHlilnaGoseeye
@tesfaneshtefri
@tesfaneshtefri 4 месяца назад
ኡፉፉፉ ቃላት የለኝም ክበሩልኝ ምንልበላችሁ ሌላ!!!
@user-if6vv9ll8g
@user-if6vv9ll8g 4 месяца назад
💓💓💓💓💙❤👌
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 4 месяца назад
Ena mesgenlehne Ehitchen
@user-bf6jk6yx9v
@user-bf6jk6yx9v 4 месяца назад
❤❤ 11:34
@ZeniaBh
@ZeniaBh 4 месяца назад
የኔቆንጃ
@Sadi-mc8qe
@Sadi-mc8qe 23 дня назад
የቴሌግራም ቻይናል የላቸዉምደ እስኪ ንገሩኝ
@Selamwiteketfo
@Selamwiteketfo 4 месяца назад
Ke fetarye endat yatalale???
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 4 месяца назад
የዛሬው አጥረ ጨርሱት የጀመራችሁትን ሀሳብ
@user-zo2ry8mb9x
@user-zo2ry8mb9x 4 месяца назад
በዉነትእናንተቅንናችሁእኔምምክራችሁያሥፈልገኛን✅✅✅✅✅✅✅
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 4 месяца назад
ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠብ ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን አልያም ሀገር ውስጥ ከሆኑ 0970704050 ላይ ይደውሉልን ። ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!! ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! ✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 4 месяца назад
በመሀል ማሥታወቅያቹህ ጥሩ አደለም በፅሁፍ አርጉት ማሥታወቅያውን
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 4 месяца назад
እናመሰግናለን❤❤
@user-rm5fb8nu5m
@user-rm5fb8nu5m 4 месяца назад
❤❤
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@redwave4776
@redwave4776 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
Далее