Тёмный

#ባሌ 

hayat tube
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

14 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 213   
@hayattube4879
@hayattube4879 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-fr_ZFN3gvNE.html ለልጅቸ አባት አቀባበል ላደርግ ነው ቤቴን ሁሉንም ቀየርኩ ስንት ፈጀብኝ እስከ ዋጋው ንገራችሁ ለምትፈልጉ ይዘዙ ምርጥ እቃ ነው ላይክ ሽር አድርጉ👆👍👍👍👍👌
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
የትሄዶነበር 🤔🤔
@ahmedethiopia1771
@ahmedethiopia1771 Год назад
ማሻአላህ ሁሌም ደስ ይባሺ እህቴ
@user-cu1wb6zc4s
@user-cu1wb6zc4s Год назад
ደምሪኝ ማሬ ተከታታይሸነኝ
@user-kd7tw8pj9l
@user-kd7tw8pj9l Год назад
ሀዩ ግን ሀረቢያ መጂልሰ ቢገባበት የበለጥ ቤትሸ ያምር ነበር ሰፋ ነው ማሻአለህ
@ahmedethiopia1771
@ahmedethiopia1771 Год назад
@@user-kd7tw8pj9l ራህማ እህቴ እስኪ ስብ አድርጊኝ
@user-ui4kg7fx5b
@user-ui4kg7fx5b Год назад
ፈታ ድምቅ ብለሻል ከነ ቤትሽ ሀዩ ልእልቷስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን
@hayattube4879
@hayattube4879 Год назад
አሚን የኔ ውድ
@user-cu1wb6zc4s
@user-cu1wb6zc4s Год назад
ማሻ አላህ ብያለሁ ጀማሪነኝ ደምሪኝ ለለህብለሽ ዉዴ
@emufaisal796
@emufaisal796 Год назад
@@user-cu1wb6zc4s ደምሪኝ
@user-cu1wb6zc4s
@user-cu1wb6zc4s Год назад
@@emufaisal796 የሽ ዉዴ
@user-cu1wb6zc4s
@user-cu1wb6zc4s Год назад
@@emufaisal796 ደምሬሻለሁ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Год назад
ኧረ የትራሱ ልብስ ሲታራው የቤቱ ቀለም ፍራሹ ምንም አይቀራረብም ያስጠላል
@user-kt4yj9jd1d
@user-kt4yj9jd1d Год назад
kkkkkkkk
@fatumara3244
@fatumara3244 Год назад
ሂጅ ዠልጥ ለሷ ያምራል የሰዉ ቤት ተቀምጠሽ ሸም የለም እሷ እኳ በ ቤቷ ድምቅ ብላለች
@ekramkedir3570
@ekramkedir3570 Год назад
@@fatumara3244 ስድቡንምንአመጣውአስተያየትነውአወአያምርም ስንነግራትልታስተካክልትችላለችዝጉርጉርያለ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Год назад
ተይ ባክሽ እኔስ ቅመም ነኝ ዝልጥ አይደለሁም የኔን ቤት ላሳይሽ እዴ ዩቱብ ቢኖረኝ አሳይሽ ነበር
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
@@fatumara3244 ምንአሰዳደበሽታዳ ውነታዋንነው የንፍሮ እህልይመስል ተዝጎረጎረነውያለችው
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Год назад
የትራስ ልብስሽ እና የፍራሹ ግን ማች አልሆነልሽም ቢሆንም ቆንጆ ነው ያምራል
@wollolegambomedia4323
@wollolegambomedia4323 Год назад
አሚና በቅንነት ሠብ አርጊኝ
@Ethio806
@Ethio806 Год назад
ማሻ አላህ ማች ባይሆንም ለጊዜው ፏእ ብሏል ቀስ ብላ ደግሞ ታሟላዋለች
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Год назад
@@wollolegambomedia4323 አብሽሪ
@emukal
@emukal Год назад
ሀዩቲ አህለን እንግድህ አይን ካዪ ሰው የመሰለውን አስተያዪት መስጠቱ አይቀርም የኔ አስተያየት ሁሉም ነገር ቆንጆ ሁኖ ሳለ ግን ሶስት አይነት ከለር አደረግሽው የትርሀሶቹ ልብሶች ወይ ከግርግዳው ወይ ከፍራሹ ጋ አንድ አይነት ለምን አላደረግሽውም አንድ ነገር ስታደርጊ ከቤትሽ ጋ ማች የሚሆን ነው ማድረግ ያለብሽ እዳልሽው የፍራሹን ጨርቅ ከቀየርሽ ጥሩ ነው ግን ግን የተለያዬ ከለር አታድርጊ
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 Год назад
Koshasha endichil new yetrau yamral gn koshasha ayichilm
@user-ko4tn4nz8o
@user-ko4tn4nz8o Год назад
እረ ምንም ማች አልሆነ ግን አንች ከወዴድሽው ደስ ይላል ግን ማች ቢሆን ይበልጥ ያምርልሽ ነበር
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሀዩት ለፌራሹም የትራሱን አይንት አድርጌው ማች እደሆነልሽ በተረፈ ልጁችሽን አላህ ያሳድጎልሽ 💞
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Год назад
ማሻ አላህ ያምራል ሀዩ ❤🌹🌹 እደኔ ግን ሳሎንሸ ትልቅ ሰለሆነ በሶፋ በጣም ያምራል መጅለሱ ቦታዉ ገልባጣ ነው
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 Год назад
ማሻ አላህ ጎበዝ እጦልዬ ጠፍሽሽግን
@tube703
@tube703 Год назад
ማሻ አላህ ያምራል የፍራሽ ጨርቁን ከመከዳው ጋ ተመሳሳይ ቢሆን የበለጥ ያምራል ውዴ🥰🥰
@user-ie7fx9bk3f
@user-ie7fx9bk3f Год назад
ማሻአላህ ያምራል ሀዩቲዬ ፏ ብለሻል ልጂሽንም አላህ ያሳድግልሽ
@user-zy2pe1pj9q
@user-zy2pe1pj9q Год назад
ማሻአላህ. ሀዩ በጣም ነው የሚያምረው. ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ልጥለብ
@rakold8482
@rakold8482 Год назад
እራ ኑሮ ተውዷል ኮሜቶች ጎበዝ ነት በአዴየ አይሟላም ቀሰ በቀሰ ነው ማች እሚሆነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ኩሚቱችኩ።ክሰወቢትሰለሁኑንወ
@Ekram475
@Ekram475 Год назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ሀዩቲ ማሻአላህ የኔውድ በጣም ደስይላል በርችልኝ❤❤❤❤❤
@user-zm6ym5xw6z
@user-zm6ym5xw6z Год назад
አራት አይነት ትራሱ ፍራሹ ምንጣፉ ግርግዳው 🤔🤔አረ ተይ ሀዩ ምነው አደባለቅሽው
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i Год назад
ክክክክተይዉአችው ምንታርገው
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
@@user-kc3tj7vd1i ንኖ አዞዙሮት ነዉ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ኮሜቶቺ ኑሩለኘ የሳቄ ሞንጮቺ😍😍😍😍😍
@temaratube
@temaratube Год назад
መሻ አላህ ያምራል በዴስታ በጤና ምትኖሪበት አላህ ያድርግሽ ። ትራስ ልብሱ ቆንጆ ነው መጋረጃሽ ቆንጆ ነው ነገር ግን ዱካ አበዛሽበት የዱሮ ስታይል ነው ጭራሽ ብታነሻቸው ይሻልሻል በረዳ ላይ አርጊያቸው ። የግድግዳውም ቀለም ብዙም አይደለም ይህ ቀለም አሁን ቀርቷል ።
@user-tl8lg9tm8z
@user-tl8lg9tm8z Год назад
መሻአላህ ያምራል ሀዮቲ በተለይ የት ራሱ ልብሰ ከለላ ያምራል😍👌
@rhimarhi364
@rhimarhi364 Год назад
ሀዩ በጣም ይቅርታና ቀለሙ መጋረጃው ትራሱ ሁሉም ምንም አይሄዲም እና እስኪ ዞር ዞር ብለሽ የሰወቹን ቤት ማች አደራረግ እይ
@user-ry9lv3sy7w
@user-ry9lv3sy7w Год назад
መሻአላህ ያምራል ግን ከለሩን ማች አድራጊው የበለጥእንዳምር
@user-un7uz1dy8d
@user-un7uz1dy8d Год назад
ማሻ አላህ ማማየ አብሽሪ በርቺ
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 Год назад
ማሻአላህ ግንእኮ የቧጋች እህል ነው የሚመስል ክክክክክክ ስቀልድ ነው ኮመታተሮች እዳወርዱብኝ ማለት መጋረጃው ሌላ የት ራስ ልብሱ ሌላ የፍራሹ እደዛው ማች ቢሆን ይበልጥ ያምር ነበር ለማንኛውም በርች
@user-pm8qr2we8n
@user-pm8qr2we8n Год назад
አወ እኔም ብያለሁ ተመሣሣይ ቢሆን የበለጥ ዉበት ያወጣ ነበር
@wollolegambomedia4323
@wollolegambomedia4323 Год назад
መማአዝን ሠብ አርጉኝ
@hfgf2395
@hfgf2395 Год назад
እረውነትሽነውአላማረኝምእኔመቸም።ሀድሳላሶስትአይነት።አይ።
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
የቧጋች ኪኪኪኪ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Год назад
ሠብሰክራይአድርጉኝ ዉዶቼ
@faziyawollo
@faziyawollo Год назад
እላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ያምራል የት አካባቢ ነው የምትሰራው
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
ሀያት ማሻአላህ ዛሬ ግን ቤቱን ምንነውአደበላለቅሽው እህቴ ትራሱን ወርድ አደረግሽው ፍራሹ ጥቁር እህቴዋ እደየ ስደትያላዩእኳማችይችላሎ በ15ሽኮ ጠገም ታደርጊነበር እደፍራሹያለ አመረ ሳይሆን አደበላለቅሽውነውየሚባለውእኔየተደበላለቀአልወድም መስገጃውን አሽ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
ድብልቅልቅ አረግሽውጂ ከለሩን ማች ቢሆን ይበልጥ ያምር ነበር በተረፈ አሪፍ ነው በርች ኡሙ አኖር
@hawahawa792
@hawahawa792 Год назад
እግዳ አችየ ምጣፉ ያምራል ትራሱ አያምርም ከረሉ አልሄደም ከምጣፉጋር
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z Год назад
😃😃😃😃😃😃ምን የቀረ ከለር አለና ኪኪ
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
@@user-sg1wj6jy6z ሁሉም እዳይቀረ ነዉ ክክክ
@user-ie7zp8od1n
@user-ie7zp8od1n Год назад
ቲቢሽን በመጋረጃው ስር አርጊው ማለት ከውጭ በመግቢያው በር ስር ቦፌሽን ፊትን ወደ ፈረራሹ አድርገሽ ተሊብጀኑን ያረግሽበት ቦታ የነበረው አንድ ፍራሽ አድርጊው በጣም ያምራል ሞክሪው
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
ሱፍ የገዛሽው ሰርግ ልታደርጊ እንዳይሆን 2ልጅ ወልደሽ ክክክክክ በርቺ ለሌላው
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Год назад
ማሻ አላህ
@user-on2im5do6w
@user-on2im5do6w Год назад
እውነት ለመናገር ትራስ ልብሱ በጣም ያምራል ግን ከፍረሹ ልብስ ጋር ማች ስላልሆነ ብዙም ውበት አልሰጠውም እና ለፍራሹ ተመሳሳይ ልብስ ግዥለት ላስተያየቴ ይቅርታ
@umbekir1585
@umbekir1585 Год назад
ትክክል
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህታለሜ😍😍😍😍😍😍
@ahmedethiopia1771
@ahmedethiopia1771 Год назад
አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ስላም እንደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ስላማችን ይብዛ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ህዝባችን ስላም ያድርግልን ሀያት እህቴ በጣም ደሥ ይላል ማሻአላህ
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 Год назад
ይቅርታ አርጊልኝ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ ግን እራሴ ማላደርገውና ምጠላው ነገር ልገርሽ ልጆችሽ ወሬ አታስለምጅ ማለቴ ብዙ አያውራ ወንድልጅም ከመሆኑ ካሁኑ አስተዳደጉን ይወስነዋል
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o Год назад
ሰህ በትክክል
@RadWogedieTube
@RadWogedieTube Год назад
ማሻ አላህ ያምራል
@saba9392
@saba9392 Год назад
mashaallah wudee qutireshin faligaluny
@mohmmedmohmmed2854
@mohmmedmohmmed2854 Год назад
ቁጥሯን አስቀመጪልን ወግድ ከሆነ የትራስ ልብስ እና የፍራሺ ልብስ እፈልጋለሁ
@Abc-vp8lt
@Abc-vp8lt Год назад
ረወዳ ዝብለሺ ፈራሺ ልብሥ ተመሣሣይ አሠሪለት አለቀ ከአዲ ሳሎን ብዙ አይነት ሆነ ሀዮ ከጠፈሁ ይቅረታ ማቸ አደለም እህቴ
@allahkerm1795
@allahkerm1795 Год назад
መሻአሏሕ ተባርክ አላሕ ውድእሕት ወድሞቸ አላሕ በስላም ላገራችን ያብቃን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hawahawa5349
@hawahawa5349 Год назад
ሀዩ ማሻአላህ ያምራል
@meriamawol6888
@meriamawol6888 Год назад
ዝብርቅርቅ አለኳ እህቴ
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Год назад
ምነው ዥጉርጉር አደረግሽ ው ጠገም ቢሆን አሪፍ ነበር
@user-wf8iu4jt1m
@user-wf8iu4jt1m Год назад
አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ስላም ሀዩ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
@user-mn2dl1hv2w
@user-mn2dl1hv2w Год назад
በጣምያምራል
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Год назад
ፍላጎትና ምርጫሺ የግልሺ ነው የኔ አሰተያየት መቀየርሺ ጥሩ ሁኖ ሳለ እንዴንፍሮ ጥሬ ድብልቅልቅ አለ ከለሩ
@meriamawol6888
@meriamawol6888 Год назад
ክክክክክክክክ እረ ወይኔ በሳቅ እዳው ኳሜቶች ታስቁልኛላችሁ
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x Год назад
ወይ በሳቅቅቅቅ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Год назад
ኧረ ሳቁልኝ
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
@@user-rg5kk7vc5r ሆደን አመመኝ በሳቅ
@user-ob8wh2vn7h
@user-ob8wh2vn7h Год назад
በጣም ያምራል ግን ሀዩ የፍራሹ እና የሞከዳው ይለያያልሳ
@user-us2wo1xu7e
@user-us2wo1xu7e Год назад
ዋውውውዎያማራል❤️🐅🐅🐅ጎበዝ💕💕በርች
@hayathayat3601
@hayathayat3601 Год назад
የት ነው እህት እንም ማሰራት እፈልጋለሁ
@suzanyoutbesuzan9034
@suzanyoutbesuzan9034 Год назад
ዝብርቅርቅ ያለ ማች አይደለም አያምርም ግን ሶሪ
@semiramuhemed288
@semiramuhemed288 Год назад
ማሻአላ ነው ልጅሽ ተልቁ እናቴ እናቴ ሲል ድምጡ ደስ ይላል አብሽሩ😍😍😍😍😍🤔🤔
@fozebinthabeshatube
@fozebinthabeshatube Год назад
ማሻአላህ
@Ethio806
@Ethio806 Год назад
ፈታ በይልኝ የኔዋ
@user-mn2dl1hv2w
@user-mn2dl1hv2w Год назад
ማሻአላህጎበዝ
@zd2105
@zd2105 Год назад
አህለን. ሀዬ.እኳንሠላም መጣሺ፣አብሺሪበረች፣ኮመተሮች፣ሠውእደቤቱእጂ፣እደጎረቢቱአይኖሪም፣ተመቻችሁ፣ጉሉማሻአላህ፣ታልተመቻችሁ፣ዝምታንምረጡ፣በሠውኑሂወት፣ጣልቃአትግቡ፣ዝምታወርቅነው፣አለችአያቴ ሀዬበርች.🌹🌹🌹🌹
@user-pm8qr2we8n
@user-pm8qr2we8n Год назад
እሙ አኗር አህለን ማሻ አላህ ያምራል ግን ለምን የቦድዱ ልብስ ና አትራሡ ተመሳሳይ አላደረግሽዉም ??
@wollolegambomedia4323
@wollolegambomedia4323 Год назад
እህት በቅንነት ሠብ አርጊኝ
@toyibamuhamad6711
@toyibamuhamad6711 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ናችሁ ሀዩ የትራስ ልብሱ ወግዲ ይገኛል ዋጋውስ ስት ነው ቤቴ ሀይስኩል ነው በፎቶ ነው የማቀው ቤቴን ያለቀ ነበር የገዛሁት ቡፌሽን የት ነው ያሰራሽው ወግዲ እደዚህ ይሰራሉ መልሽልኝ በዚህ ሰአት ስት ይሰራሉ ቡፌ
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Год назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ማሻአላህ ❤❤❤
@tamrmhamd9781
@tamrmhamd9781 Год назад
የቤቱ ቀልም .ምንድንው .
@jamilajal9132
@jamilajal9132 Год назад
መሸአለህ
@radiam277
@radiam277 Год назад
Kebetu kelem gar ahadem mejlysun keyryew
@mayedalktbi3596
@mayedalktbi3596 Год назад
ሀዩ በአላህ ቁጥሩሮ አስቀምጭልኝ ወግዲ ነኝ እኔ
@user-sj6hg2op7y
@user-sj6hg2op7y Год назад
ማሻአላህ ብያለሁ
@hayathussan2909
@hayathussan2909 Год назад
ሥንት በሥንት ነውቤትሽ ወይም ሳሎንሽ መልሽልኝአደራ ?????
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Год назад
መሸአላህ ያምራል አኔ ደሞ አረብያ መጀልስ ነው የምወደው
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
እኔም እሻ አላህ
@sihamtube9037
@sihamtube9037 Год назад
ሀዩ ኔም መጥቸ ጫታሙን ባሌ ጋ ልኑር መሠል ጫት የሚቅም ባልጋ ከመኖር የቀረ ይሻላል ብየ ነበር ስደት አስጠላኝ እፍ
@user-ol3bn6gx7i
@user-ol3bn6gx7i Год назад
አረ እህት አላህ ይመልስልሽ ምከሪም
@user-gs6ri4qr9m
@user-gs6ri4qr9m Год назад
መጋረጃዉአያምርምዝባዝኬ በዝቶል
@gfg3633
@gfg3633 Год назад
kayrashe motahal
@AH-lr6lg
@AH-lr6lg Год назад
አያት ቁጥሽን አስቃምጪልኝ
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Год назад
ያባውድ። አለባበስ። ዲብልቅል። ያለ። በያይነት። መግዛትሽ። አልቀረ። ነገሩ። ስለማታቂ ነው። ስራሽ። ሁሉ። አምሩ። አያቅም።
@ayishaayisha7807
@ayishaayisha7807 Год назад
MashaAllah
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o Год назад
ሀዩ የደረግሺዉ ነገር ጭራሽ አይገናኝም ዝብርቅረቅ አለ ብቻ አንቺ ካማርሽ ምንም አይደለም በአፍያ የምትኖሪበት ያድርግሽ ሀቢበቲ በመቀጠል እባክሽ ልጅሽን ወሬ አታስለመጂዉ ትንሽ ፍጠን ይላል ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው እናም ከአሁኑ እስተዳደጉን አስተካክሊ
@user-cj1gc7xw7l
@user-cj1gc7xw7l Год назад
ምስኪን ዋናዉ ላች ይመርሺ እንጂ ማማሩን ተይዉ
@sufeyasufeya8569
@sufeyasufeya8569 Год назад
ሀዩ እኔም እፈልጋለሁ ቁጥሯን ሥጭን
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህት ወድሞቸ በቅንንት ስብሥክራይብ አድርጉኛ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ💔
@zidlove9236
@zidlove9236 Год назад
ቁጥርሺን ላኪልኝ
@almasmanor4251
@almasmanor4251 Год назад
ውይኮሜታተርአዳዱ አይቶዝምአይልምደእሶ የወደደችውንማዲረግመብቶነው
@user-on9bs9zn2z
@user-on9bs9zn2z Год назад
መጠገም አታቂም እንደ
@user-gh2mc6ud7f
@user-gh2mc6ud7f Год назад
አሠላምአለኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሀዩ በከረልካላት አሣይን እኔእፈልጋለሁ
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 Год назад
አሰላሙአለይኩምመሻአላህበየለሁ
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x Год назад
ልጅሽ ለምን አስቀምጠሽ አታወሪም ሁሌ ሳይሽ እሱን አቅፈሽ ምታወሪው ስለዚህ ሚዲያ ባይወጣ በተረፈው እቃሽ ምንም አይመሳሰልም
@user-xp3zz4ce5h
@user-xp3zz4ce5h Год назад
የፊረሹኒም😳አደአይነቲኦተረጊምነበር
@tamrmhamd9781
@tamrmhamd9781 Год назад
እኔ አርግድ ቀለም አለውድም
@Abc-vp8lt
@Abc-vp8lt Год назад
ዝብረቅረቅ አለ
@hawahawa5349
@hawahawa5349 Год назад
ቁጥሯን ስጭን
@asuyimam855
@asuyimam855 Год назад
እረ ሳሉን ሶፋ ሲሆን ነው እኔ የሚያምርው
@user-qi2dp8cp7l
@user-qi2dp8cp7l Год назад
አቅም ላው እደዛ ነው ውዴ
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Год назад
ወይ። ምኒቱ። ነሽ። የማይገናኚ። ክልር። ሁሉም። እዳው። አቺስ። ምኑም። አላማረብሽ። መጋረጃው። ሌላ። ፍራሹ። ሌላ። ትራሱ። ሌላ የተቀራረብ። እኳን። ምንም አታቂ።
@ummufaizz7977
@ummufaizz7977 Год назад
ማሻ አላህ ነዉ እህት 😍😍
@rabitube5961
@rabitube5961 Год назад
ጀድሮ ቀረ እሳሎን ቡፌ መገተር
@jubairajubaira9920
@jubairajubaira9920 Год назад
እኔም አልድም እሣሎን
@zidlove9236
@zidlove9236 Год назад
አሰላማለይኩም
@saditube5199
@saditube5199 Год назад
ያው ላንቺ ከማርሸ ለኛም ምርጥ ነው ብለናል እውነት ከትናግርኩ ግን 🙄🙄🙄ዝም ያለ ሰላም ሆን የሰው ደሰታን አለቅማም
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s Год назад
የትራስ ልብሱ ለምን በዚህ ከለር
@HHh-ux6wd
@HHh-ux6wd Год назад
ያንች ቤት ባቀየረም ባይቀየረም ያወ።ነወ
@sofiyahussen8108
@sofiyahussen8108 Год назад
ኸረ በጭራሽ ማች አልሆነም ምነው ሐያት የቤቱን ከለር ወይም ፈርሹ ጋር መጠገም ነበረብሽ ሲታራውም አይጠግም ላች ከተመቸሽ እጂ ዲብልቅልቅ ሆነብሽ ቤቱን ዲምቀት አልሠጠውም ለእይታ አያምርም
@user-nl7hb9tw6t
@user-nl7hb9tw6t Год назад
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው ግን ማች ቢሆን የበለጥያምረ ነበር አሁንም ሀሪፍ ነው በረች
@lubabaebrahim3658
@lubabaebrahim3658 Год назад
ምርጫ አታቂም
@temrtemr9249
@temrtemr9249 Год назад
አንድነገርልገርሽ ብዙ ጊዜ ኮመት ትዘጊያለሽቪደወ ስሰሪልጅንካጠገብሽአርቂ ወሬበጣምለምዷል በዛላይ ስላችና ስላባቱ ምንምበመሀከላችሁ ችግርቢኖር ማሣወቅየለብሽም ለ አይምሮው ጡሩአይደለምበዚሁነው የሚያድገው
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 Год назад
ትራሱማችአላረገም
@user-jk9ix4hs9w
@user-jk9ix4hs9w Год назад
ምርጫሽንላለመቃወምነውጂ ማችአልሆነልኝምእኔመቸም
@user-ui4kg7fx5b
@user-ui4kg7fx5b Год назад
ትናት ማታ ባልሽሳ ያልሽው ልጅ የት ነሽ
@hayattube4879
@hayattube4879 Год назад
ክክክክ
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Год назад
ማሻአላህ
@user-jk8tz7sz6m
@user-jk8tz7sz6m Год назад
እኔመችም አንችም ።ቤትሽም ምናችሁም አያምረኝም
@ali3989
@ali3989 Год назад
ያአላህ ዝምማለትስችታደያ
@athjaathja1785
@athjaathja1785 Год назад
አረ።ወይኔ።በሳቅ።ሞትኩኝ፡ምን።ሆነሽ።ነዉ።እህት።ወጥና።ቆሎ
@sofiyahussen8108
@sofiyahussen8108 Год назад
🤣🤣🤣🤣👌👌
@meriamawol6888
@meriamawol6888 Год назад
ምን ማለት ነው ወጥና ቆሎ ማለት
@umbekir1585
@umbekir1585 Год назад
ክክክ ወጥና ቆሎ ማለት አልገባሸምም ሚሰኪንንን
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 Год назад
ክክክክክ ወይ ኮመቶእኮ ኑርልኝ ፈታነው የምታረገረጉኝ
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 Год назад
@@umbekir1585 አልገባምኝ ለምትሉ ወጥ ከጀራጋ ሆኖ ሳለ የሚቀርበው ከቆሎ ጋር ስቀርብ አይሄድም ነው
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Год назад
ከኢትዮኑሮወድነት ያልጨመረውየኩርሲያሰራሺውነውሀሀሁለትሺዘጠኚ እደዛነበርያሰራሁት አሁንግንይህትራስፊሺኑአልፎልል
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z Год назад
ለማንቻዉም ማሻአላህ ብያለዉ ግድግዳዉ አረንጓደ ትራሱ ሮዝ ፍራሹ ጥቁር ሰማያዉይ ደስ እሚል ከለር ድብልቅልቅ ያለ ነዉ 😃😃
@amnaa1888
@amnaa1888 Год назад
ከከከከ
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
ክክክ የመጀመሪያዬ ሳይ
Далее
#ከኢድ መልስ ያለ ተፍተፍ
37:19
Просмотров 5 тыс.
Вопрос Ребром - Субо
49:41
Просмотров 1,4 млн
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 345 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 258 тыс.
Как без этого..😂
0:15
Просмотров 3,3 млн